Ethiopia - ከኬንያው ትርምስ ጀርባ ኢትዮጲያ እና የማኡ ማኡ ታጣቂዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 чер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 79

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 2 дні тому +14

    ዜና አቀራረብህ አገላለፅህ ልዩ ነህ ፈታደይሊ ትለያለህ በርታ።

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 2 дні тому +27

    ኬኔያውያን እንደሰው የሚያስቡ ዜጎች እንጂ እንደ ኢትዮጲያ በዘረኝነትና በጥላቻ ላይ የተመሠረተ ፖለቲካ አያራምዱም።

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 2 дні тому +3

    ተባረክ !! ዛሬ ገና ከወገንተኝነት ራቅ ብለህ አወራህ !!

  • @user-zj8oq6sc2h
    @user-zj8oq6sc2h 2 дні тому +2

    ፈታ ትለያለህ አቦ ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 День тому +1

    Much love and respects to all Kenyans

  • @user-wu3ox6rg1f
    @user-wu3ox6rg1f День тому +1

    እኛ ሐገር መተባበሩ እንጂ የጠፋው ሁሉም ልብ ውስጥ ተቃውሞ አለ

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete8178 2 дні тому +1

    ❤❤Kenya 🇰🇪 amchachwe

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 2 дні тому +2

    I Have told you Long ago!!!….you can !
    You are the best journalist and an excellent Narrator!
    I suggest you that you can narrate a book as an additional gift to your listeners!
    Much blesses!!!!

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 2 дні тому +1

    ሰላም ለወዳጅ ጎረቤቶቻችን ኬንያ

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 2 дні тому +1

    ፈታዬ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ እግረመንገድህን ለአዲስ አበባ ወጣት ንገርልን ዘገበውን ሁሉ አንተ ዘግበው በስመአም ደስስስስስስ እያለኝ ነው የምሰማው አኛዎቹ እንቅልፋሞች ፋኖን ነው የሚጠብቁት

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 2 дні тому

    Wow Amazing ❤❤❤

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 2 дні тому +3

    የተማረ ሕዝብ ይግደለኝ
    ከቱኒዚያዉያን እና ከዚምባቡዌያን ቀጥሎ ኬንያ ከአፍሪካ ብዙ የተማረ ሕዝብ ማለትም ካልተማረዉ አንፃር ያላት አገር መሠለችኝ።

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 2 дні тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ቢማር ጥሩ መሪ ነበረው❤

  • @henimah2821
    @henimah2821 2 дні тому

    የዘኪዮስ እና የእቴሜቴ Part ተመችቶኛል ::

  • @abualu8425
    @abualu8425 2 дні тому

    አሜን

  • @YaaLij
    @YaaLij 2 дні тому +1

    Horobala

  • @user-hd3yc6jx9m
    @user-hd3yc6jx9m 2 дні тому +9

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከኬንያ ህዝብ እንዴት ነው መማር የማንችለው እውነት በጣም ያሳዝናል 😢😢

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 дні тому +1

    Keneya leader mother Is from Ethioan in Tigry mother Is from Adewa and his Father Is from south Sudan

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 дні тому

    የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ከል ፍሬ
    እግዚአብሔር አምላክ የወራዳሃል
    አይጨነቁ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራ የክፍልሃለ

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 дні тому +3

    ፈታደሊል 👍👍👍👌👌👏👏👏🙏🙏 ሰውትህ 👍

  • @solomonsahile5801
    @solomonsahile5801 2 дні тому +2

    አሁን ኬንያዊ መሆን አማረኝ

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er День тому

    ስለምንድነዉ የሚያወራው አልገባኝም

  • @africaninside2363
    @africaninside2363 2 дні тому

    am first viwe

  • @shibrutadese7424
    @shibrutadese7424 2 дні тому +1

    ጎጃሜ መስት ጎ😂😂😂 የኢትዮጵያ የመከራ ምንጭ ጎጃሜ እና ግብፅ ነች 😂😂😂😂😂

  • @AmanAmanuel-cu7ek
    @AmanAmanuel-cu7ek 2 дні тому +1

    beam des yemil akerareb gobez

  • @abdukashtbedru4065
    @abdukashtbedru4065 2 дні тому

    Des yemil akerareb...wow

  • @NiftalemNigusie
    @NiftalemNigusie 2 дні тому

    የኛው ተቃውሞ እንትና ሚባል ዘር አይመራኝም....እኔ ከሁሉ እሻላለው ሚለው ነው ሚያገዳድለን እንጂ ህግ ፀደቀ ረቀቀ አደለም

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 2 дні тому

    Kenya yegebat nat!!👌
    Ethiopia 40 lela techemari Amet yasfelegatal
    kenya layee lemeders!😁
    Gen-z yashenfal 👍
    Mawu mawu tewled tefeterual wishes all the best✌

  • @Ethiogung
    @Ethiogung 2 дні тому

    😮😮😮😮

  • @abdusalo1244
    @abdusalo1244 2 дні тому

    እኔ ያልገባኝ ነገር ርዕሱ እና ትንታኔው ምንድነው ግንኘነቱ?

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 2 дні тому

    የሰለጠነ ፖለቲካ ሲኖር ጥያቄው Economy, tax etc ነዉ.... አንደኛ የበሰበስ የጠንባ 'ሰለዘር " አኔ አነሱ ነዉ Am jealous of Civilized Kenyian Society & system!

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 2 дні тому

    እባክህ የኛውንም ሀገር እንደዚህ ዘርዝረ በታትነህ አቅርብልን ዳር ላይ ቀረው እምደግፈውን እንዳውቅ😅❤🎉

  • @AhmedHarun-lh2bc
    @AhmedHarun-lh2bc 2 дні тому

    እንደዉ ከኬንያ አይመልስ እኔን የምቆጨኝ ለ3 ዓመት ሰዉ መስለሄኝ ፈታ ደይሊ ስል መክራሜነዉ ለካ ዘራኛ ነህ ሙድ ያዝክብኝ

  • @Zi12197
    @Zi12197 2 дні тому

    ኢትዬፕያ ውስጥ ሚቀነቀነው የተረኝነት እሳቤ ከፋፍለ ግዝ እስካላከተመ ድረስ የታቃውሞ ነፃነት ይመጣል ብዬ አልጠብቅም

  • @abiybekeleethiopia1328
    @abiybekeleethiopia1328 2 дні тому +2

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሀ ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ።

  • @btbt4487
    @btbt4487 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂ፈታደሊል

  • @surefiel
    @surefiel 2 дні тому +1

    ፈታ ዴይሊ ለምን ለምርጫ አትወዳደርም በዚህ ንግግርህ።😂😂😂

  • @muluyalew146
    @muluyalew146 2 дні тому

    የእኛ መንግስት ከኬንያ ፐሬዘዳት ኬነታ ምን ይማር ይሆን?

  • @user-gw8xs6vn3o
    @user-gw8xs6vn3o 2 дні тому

    eji egir yelelew wore

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 2 дні тому

    የዛሬ አቀራረብ አወዛገብ ነው ምነው.....?

  • @user-wv6rf7gq2p
    @user-wv6rf7gq2p 2 дні тому

    ውድ ጋዘጤኛ ሆይ ይህንን የኢትዮጵያ ጠ ሚንስትር ምክትላቸው ተወዳድረው ሥልጣን ቢይዙ ባሉበት ምክንያት ይህ አባባልዎ ምሳሌ ብሆንም ምሣሌው እንኳን ብሰማ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከወዲሁ ከሥልጣናቸው እንደሚወርዱ ወይም በሌላ ሥልጣን ዝውውር አግኝተው እንደሚመደቡ እገምታለሁ ።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 2 дні тому +1

    አደራ እውነትን ብቻ ተርክ ድምፅህ ፀጋህ ነው ኑርበት ባለ መጠለፍ ጠብቀው 🕊⚖️🏃🏾‍♂️

  • @yenebebWerkalemaw
    @yenebebWerkalemaw 2 дні тому

    ሲነፋ ያደረ ጡሩባ

  • @mafuzamafu8600
    @mafuzamafu8600 День тому

    ቤት አልባ ከመሆንህ በፊት yeqieron መንግስት አሶግድ

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 2 дні тому

    አሞቱ የፈሰሰው የኢትዮጵያ ወጣት እራሱን ይመልከት

  • @SolomonADETE
    @SolomonADETE День тому

    Mindenew mitaweraw

  • @chucha97
    @chucha97 2 дні тому

    🤣👌

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 2 дні тому +1

    ሚገርም አቀራረብ ነው 👍
    በሰላሟ ትበልጠን ነበር ፣ እኛን ሲያሙን ነበር፣ አሜሪካም በቸኛ ሰላም ያለባት ሀገርና ፕሬዝዳት ሲሉ ነበር።
    ለኢትዮጵያ ሲል የነሱ መናወጥ ጥሩ ነው። ይቀጥሉበት !
    👽

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 дні тому

    ተረኛ ማለት ምን ማለት እውን በኢትዮጵያ ተረኝነት አለ ተረኛው ብልጽግና ነው በምርጫ ያሸነፈ ፖርቲ ይመስለኛል እስኪ አስረዱኝ ሰለተረኛ አልገባኝም

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l 2 дні тому +6

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከኬንያ ህዝብ መማር አለበት እንቢ ለአብይ ቅኝ ግዛት ማለት አለበት ።

    • @be-liever
      @be-liever 2 дні тому +2

      ከፅነፈኛ አማሮች በስተቀር የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ዬለበቶም። የአማራን ችግር ደግሞ አይምሮ ከላቸው እዛው በንግግር መፍታት

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 2 дні тому

    Ashmur man belok nac nacwan yakatak! Ebab ato ebab betelawum anta ebab betelawum yaw ebab new! Ebab

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial 2 дні тому

    ናይሮቢ ውስጥ በዚህ ሁለት ቀን የሞቱት ሰዎች ይሄኔ አዲስ አበባ ላይ ሞተው ቢሆን ኖሮ አለም ተቀውጣ ነበር ግን ኬንያ ውስጥ የሞቱት 30 ሰዎች በዲሞክራሲ ሰበብ በጠና የታመሙ ያህል አልተወራም: ኢትዮጵያዬ ሁሉም ነገር ይገንባታል 🇪🇹🤔

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 дні тому

      ቅዘናም : ይልቁነስ ሰለ ሰለጠነ አሰተሳሰብ ተማር : ከጎረቤተህ :: አንት የበከት የጠንባ የዘር ፖለቲካ ተሸከመህ : በጠርራ ፀሐይ ህ ፃ ን : ሸማግሌ : የምሞተባት : የምፈናቀ ልባት : Humanity የማታውቅ

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 дні тому

      Learn about Humanity & Civilized system... ጥያቄ ያቸው : ሰለ ታክስ : ሰለ economy new..... አንተ የዓለም ሸከም :

    • @GezahegnAbroOfficial
      @GezahegnAbroOfficial 2 дні тому

      @@ETBeMore እንዳንተ አይነት ጎጠኛ ኮተታም ባዶ ፅንፈኛ ስለ ኢትዮጵያዊነት ቢያወሩት አይገባውም : ይልቅ ባዶ እግሯን ሄዳ እስከ 5ተኛ ክፍል ያስተማረችህን እማዋይሽን እረፍት ስጣት 🇪🇹

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 дні тому

      @@GezahegnAbroOfficialHow about you minding your business & learn how to be civil, Knucklehead!! Kenya is a global & civilized country. አርፈህ በቂጥህ : ተቀምጠህ :ዘር ቁጠር!! ፈሳም ብዙ አትንጠራራ! የስፈር አይጥ ሁሉ!! 😂 ደሞ "ኢትዮጵያ ዬ " ወሸታም : ሆድህ ሲሞላ?? ሲጎድል: ልትፈጠፍጣት?

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 дні тому

      @@GezahegnAbroOfficial አኔን አናት አና አባቴ : ላባቸውን ሰርተው ነው ያስተርማሩኝ!!! ሌሎችህንም ያስተማሩ!!! ሂደና ሰበከው አቧደነው አንዳሀያ የምያራገቱህን!!! ከ gojjo ንሮ ከተማ በደሃው ብር አየናቸውን ከፈተው : ሃገረን 'ነፃ አው ጨ" ብለው ለአመታት ያፈራረስዋት!!! አንተ አኔን 😏😂 ስለ ሀገር ልታስተመረኝ??? አያት ቅድ ደመአያቶቼ የሰሩት ላንተም ተርፏል

  • @tadelebekele5109
    @tadelebekele5109 2 дні тому

    የእትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብስ?

  • @bezadinku9868
    @bezadinku9868 2 дні тому

    Silez mndnew ye zenak alama sile kenya mezegeb kehone sile kenya awura inj Ethiopia metakesha nat inde?awezagab zena 😏

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa2585 2 дні тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @LjiMame___7
    @LjiMame___7 2 дні тому

    የራሳችን ሲያርብን የሰው እናገላብጣለን

  • @meselemengistu618
    @meselemengistu618 День тому

    ሰውየው ቅናተኛ ቅንቅናም ስለሆነ አያደርግም አይባልም

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 2 дні тому +2

    አንተ ሚዲያ ግን ምንድነው ችግርህ የኢትዮጵያ ጠላት ነህ

  • @abualu8425
    @abualu8425 2 дні тому

    😂😂

  • @bekiao
    @bekiao 2 дні тому

    አይ ይሔ ነገር ለአብይም ይደርሳል

  • @jenberuworkie1984
    @jenberuworkie1984 2 дні тому

    አይ ጴንጤ

  • @habtamueshetu8850
    @habtamueshetu8850 2 дні тому

    ቀሽም ነህ ሲበዛ መሰለኝ ታበዛለህ

  • @YaaLij
    @YaaLij 2 дні тому

    Horobala