🛑 በድጋሚ የ አምስት አመት ህጻን ላይ የመደፈር አደጋ ደርሰ እረ ምን ጉድ ነው የመጣብን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie

КОМЕНТАРІ • 61

  • @BenjaPodcast
    @BenjaPodcast  Місяць тому +4

    የቴሌግራም ቻናል ሊንክ እነሆ
    t.me/Benjatube1

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 Місяць тому +4

    ፈጣሪ ልጆችን ይጠብቅልን
    ሁላችንም በየሀይማኖታችን ከፈጣሪያች ምህረትን እንለምን🙏

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Місяць тому +6

    የሞት ፍርድ በኢትዮጵያ ሊፀድቅ ይገባል ባይ ነኝ በግሌ።
    እኔም የሶስት ህፃናት ሴቶች አባት ነኝ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 29 днів тому +1

      ፍትህ አዎ 👍 ሴት ወልደናል😢😢😢

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo1090 Місяць тому +3

    ሁሉም ወላጅ የጸሎት ቦታ በቤቱ አዘጋጅቶ ከልጆቹ ጋር ስግደት ጸሎትና፣ ንስሃ ያድርግ፣ ሃጥያታችን ያመጣብን ጉድ ነው!😭😭☹

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 Місяць тому +2

    በዚህ ጉዳይ እኮ በውጭ ያለነው ኢትዮጵያውያን ሆ ብለን በየ ሀገሩ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት በጣም አግባብ ነው
    ጀርመንና አካባቢው ለንደን አሜሪካ ይህ በቅንጅት ልንጮህበት ይገባል ምክንያቱም ይህ በየቤታችን ያሉትን ህፃናትም ይመለከታል ነገ ልጆቻችንን አገር ልናሳይ ሄደም ምን ይገጥመናል ሚለው ሊሰመርበት ይገባል ፍትህ ለህፃናት
    ህጉ ይቀየር

  • @merrylegesse953
    @merrylegesse953 Місяць тому +2

    ከፀሎት እርቀናል መሀቱ መቶብናል ወንድም ሴትም ልጅ መውለድ የሚያስፈራበት ግዜ ደረስን ይቅር በለኝ

  • @MekdesMetaferiya
    @MekdesMetaferiya 29 днів тому +1

    ውይ እኔ የ 3 አመት ልጅ አለኝ ይኤን ስሰማ ነዘርኝ እንደው ምን አይነት ዘመን ነው ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለኝ ፈትህ ለኤፈን

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 29 днів тому +1

    እባካችሁ በነበረ አታውሩ ባልተረጋገጠ ሁኔታ ሚዲያ ላይ አታውጡ የሰላማዊ ሰውንም መብት እንዳንነካ።

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 29 днів тому +1

    እርዳታው ይቆይ ያለው እና ተጠንቀቂ ያለው እውነታቸውን ነው አሁን የሚያስፈልገው ፍትህ ነው ። በዛ ላይ የማጽናናት ስራመስራት እንጂ ሁሉምጋ እየቀረበች ሃዘኗን ማባባስ ነውር ነው አሰቃቂውን ወንጀል የፈጸመውን ለመስማት የፈለገ እዮሃ ሚዲያ ገብቶ ይመልከት ። ፍትህ ለህጻን ሄቨን ።

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Місяць тому +7

    በቃ ሴት ልጅ ያለው በሰቀቀን መመሞቱ ነው 😢 ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ነገር የበዛው ኢንተርኔት ከገባ ጀምሩ ነው ባይ ነኝ ኢንተርኔት ልቅ ሆኗል ከምግብ ይልቅ ኢንተርኔት ርካሽ ነው ሌላው ትላንትና ለምለም የተንቢ የምትባለው ዮቱዮበር ላይቭ ላይ ደውሎ ኢትዮጵያ ላይ አንችንም መድፈር ነበር ብሏታል ስልኩን ለፓሊስ ሰጥታለች 😢

    • @jesusisvisaofheaven
      @jesusisvisaofheaven Місяць тому

      Setim wedm ayilm seytan Egziabher hoy maren deresln eraraln Ethiopian asibat 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekdeskassa965
    @mekdeskassa965 Місяць тому +1

    ልክ ነዉ እኛም ከዉጪ በጎፈንድ ልከናል ምናልባትም ለጠበቃም ይሆናታል ብለን ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን ልክ ብለሀል

  • @YesytChekole
    @YesytChekole Місяць тому +2

    ሰላም ቤጃ አሁንስ ለየልን እደው ምን የሆን መጨረሻችን እግዚወ

  • @የእናቷልጅውቢቷ
    @የእናቷልጅውቢቷ Місяць тому +1

    እሄ በጣም ያሳዝናል ቤት ምናምንአይነፋም ልጆች የሰይጣን ግብር መሆናቸው መቆም አለበት ።ህጉመሻሻል አለበት።

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 29 днів тому +1

    ይሄን 25ይ በቃል እያለ የሚዘበዝበውን በነካ እጃችሁ የአዲሳባ ልጆች በናታችሁ ሂድለት🙏

  • @MesertSwnet
    @MesertSwnet Місяць тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Місяць тому +1

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ኾራሁ ህዝብሸ ለተጠቃ ፍትህ ላጣ በአንድነት ቅመው ፍትህ ኸማለት የሚያኾራ ምን አለ

  • @kebernsh208
    @kebernsh208 Місяць тому +2

    አንዳንድ ሰወች ግን 25 አመት ይበቃዋል የሚሉት ሀሳባችን ካለመረዳት ነው ሰውየው እኮ 25 በዛ ብሎ ይግባኝ ጠይቋል ለምሳሌ ይግባዩ ተሳክቶ ከ10 አመት በዋላ ቢፈታ እደፈለገ ሌላ እሴት ላይ እዲጫወት ነው የሚፈለገው ??** ወይ በደንብ አዳምጡ ካልያ ዝም በሉ እናትየዋ 25 አመቱ አነሰ ብላ አልነበረም የመጣችው ይግባይ ቀጠሮ መሰጠቱ እሷን መቀመጫ ማሳጣታቸው ነው

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому +1

      ቢፈልጧቸዉ አይገባቸዉም ድንጋዮች

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 Місяць тому +2

    የኢትዮጵይ ፍርድ ወንጀል ሚያበረታታ ለወንጀለኛ ሚወግን ነው ፍትህ የሌለበት ሃገር ማንኛውም ሰው የፈለገውን ወንጀል እንዲሰራ ሚያደርግ ህጉ ነው ሚፈረደው ፍርድ መላላት

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 Місяць тому +1

    ፍቅር ሲዝም ሚባለው ሰውዬ ግን መልሳችሁ ፀበል አስገቡልን ሞራል ሚባል ነገር እኮ አለ😢

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Місяць тому +2

    መጋደላችን ከደም እና ከስጋ ጋር አይደለም፣ ከጥልቁ መንፈስ ጋር እንጂ። ሰዉየዉ ሳይሆን በዉስጡ የገባዉ እርኩስ መንፈስ ነዉ። ሰዉየዉን ተጠቀመበት፣ ሀጥያታችን እዚህ ደረጃ ደርሷል። በአምሊካችን ፊት ተንበርክከን ንሰሀ ካልገባን በስተቀር፣ ህጉም አይቀየርም ጥቃቱም ይቀጥላል። ንቃ ህዝብ ሆይ! 666 የሚመለክበት ሀገር ሆነናል፣ ምን እንዲከሰት ትጠብቃለህ። ህጉ ይቀየር እያልን ከምንጮ ይልቅ ንሰሀ እንግባ!!!!!!!!!

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 29 днів тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ለህፃናትና ለሤት ልጅ ጥቃት በዚህ ይብቃ

  • @ef6079
    @ef6079 28 днів тому +1

    ህጉ የመገደል ካልሆነ መደፈር ይቀጥላል መሪዎቹም መደፈርን ይደግፍሉ

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 Місяць тому +1

    እረ ወደ ፈጣሪ እንመለስ ይሄ ቁጣነው ምንጉድነው በቃበለን 😢😢😢😢😢

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 Місяць тому +1

    እንደ ሰው ዘቅጠናል እኮ አስትያየትም እኮ መስጠት አቃተኝ አሁንስ 😢😢

  • @esmailibrahim642
    @esmailibrahim642 Місяць тому +1

    ቢንጃየ ያኛው UA-cam አልተከፈተም አይዞህ በርታልን

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 29 днів тому +1

    ፖሊሱ ምንም አታመጡም ማለቱ ምን አልባት ህግ የለም ፍትህ የለም ብትጮሁም ለውጥ አያመጣም ማለቱ ይሆን ?

  • @halimo1255
    @halimo1255 Місяць тому +1

    በእስልምና በሸሪያ ወይም በመንግስቱ ሀይልማሪያም ይመለስልን እሄንን እንሰሳ የሆነዉን ሁላ እንደት እንደ ምአስተዳደር ያቅበታል የአብይ ህግ በኢትዮጲያና😭😭😭 በኢትዮጲያዎኖች ተጫዉቶል አዲስ ሰጣን ነዉ በሀገርቱዋ ዉስጥ የምመለከዉ አላህን ረስቱል ህዝብ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 29 днів тому +1

    እና ዝም ብለው ያዩታል እንደ እባብ ቀጥቅጦ መግደል ነበር

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Місяць тому +1

    Yihe yeseytan sira new seyitan demo wed set ayilm Egziabher hoy maren deresln eraraln Ethiopian asibat 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 29 днів тому +1

    ዛሬ ደግሞ የስምንት አመት ልጅ ተደፈረች ምን ያድርጉ😭😭😭😭

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw Місяць тому +1

    አፍ እንዴት ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 26 днів тому +1

    አትንጀላጀሉ ጁንታው ከውጭዎቹ ጋር በመሆን በስውቅ እየሰራ ህዝብ ለማስነሳት ትልቅ ተንኮል ተያይዟል። አስተውሉ አርቃችሁ ይዘት ሰላማችሁን ሊበትኑ በብዙ መልክ መቶባችኋል። የገደል ማሚቱ አትሁኑ። ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተጠነሱሰ ብዙ ተንኮሎች ከፊታችሁ አሉ። መኖርና ሰላም ሀገር ሲኖር ነው።

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 29 днів тому +1

    የኛ ህዝብ ሞራል የለውም ፍትህ ለሄቨን ያለውን ሰው ፖሊስ ሲይዘው አብሮ ኡኡ ብሎ ፖሊሱን እንዲለቀው እንደማድረግ የሱ ጉዳይ ብቻ አድርገው አስያዙት ፌስቡክ ላይ ብቻ ማጨብጨብ ምን ዋጋ አለው ምድረ ፈሪ😂

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 Місяць тому +2

    ቤጃችን አክባሪህነኝ🎉🎉🎉

  • @imenbitaddise5448
    @imenbitaddise5448 28 днів тому +1

    የሞት ፍርድ ይፈርድበት.

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 28 днів тому +1

    አይ አሁን የሕግ ማቫሻል ወይም መቀየር አለበት፣

  • @MuhamadjJemale
    @MuhamadjJemale Місяць тому +1

    pasitare shosha Turu Nagare Tanagare

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Місяць тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Місяць тому +1

    እረረረረረረረረረ

  • @AduAdu-m6r
    @AduAdu-m6r Місяць тому +1

    ነብስ ይማር

  • @hanukonjo5266
    @hanukonjo5266 29 днів тому +1

    #Justice for Heaven!!

  • @tsehayhora7763
    @tsehayhora7763 Місяць тому +1

    Tenegni ayimiro kalek yihin atinager yibekal tilalek esu

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Місяць тому +1

    አንገቱን ቀንጣሶ አይጥለዉም?

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 29 днів тому +1

    ኦነጉ አብይ ከነተከታዮቹ ከሃገራችን ካልተነሱ ግፎች አይቆሙም

  • @sirayehabtamu5831
    @sirayehabtamu5831 27 днів тому +1

    🙏🙏🙏😢😢😢❤

  • @badrea36
    @badrea36 Місяць тому +3

    ኢስልምና አይማኖት ፍታዊ ነዉ
    የገደለ ይገደል ይላል እና ገደይ ስለ ሆነ ሰይሆን በሰዉ ልጁች ላይ ፍትህ ለመሆን ነዉ ኢስላም ገደይ ነዉ ለምትሉ ሰዉች

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 Місяць тому +1

      ሀይማኖት የሚያዘውን ነገር መፈፀም ገዳይ አያስብልም የኛም ቡሉይ ኪዳን የገደለ ዝሙት የፈፀመ ይገደል ይላል ስለዚህ ሰወ ሰባዊነት ሰሌላቸው እንጂ አሁን ግዜው ይቅርታ ብሎ ማለፍ ዙረህ መተህ ግደለይ እደማለት ነው ,,,,,,

  • @user-ut6rr9dv8c
    @user-ut6rr9dv8c Місяць тому +1

    Ante gena neh alekekehim tetemek kemir geltu

  • @halom3886
    @halom3886 Місяць тому

    ይሄ።ሰካራም

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Місяць тому +2

    እሱን ጭነው ሲሄዱ ህዝቡ ቁመው ማየታቸው ያዛዝናሉ ይሄኔ ይሄንን ድርጊት የትም አፍሪካ ሀገር አልያም አውሮፓም የትም አለም ቢሆን ዝም አይሉም ነበር ህዝቡ ይቃወሙ ነበር ግን ህዝቡ ፈዘዋል አንድ አይደለንም ተለያይተናል ይገርማል

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 27 днів тому

    ሰላም ሰላም ቢጃም እባክህን ለቅዳሜ ስብሰባ ነበራቸው ለቅዳሜ ደግሞ የሻማ ማብራት ነበረባቸው ግን መንግስት ሁሉንም ነገር ጥቁር የለበሰ ፍትህ ሀለጠየቅ የድጋፈም ፍትህ ለመጠየቅ አይቻልም በሏቸው ዛሬ ከሰዓት ምሽት ታዋቂ ሰዎች ምንም አይነት ሰበሰበ የህፃንቪበን መሰል ቪድዮ የያዘ ከሰልኩ እንዲያጠፉት ተከለከለ Ethio forum 23h50 የአረብ መሸት ከፈተህ አዳምጠወ ለካ ቤት የሰጧት ወደ አዝነወ ሳይሆን ቅዳሜ እስኪያልፈላቸው አልያም ህዝቡ ዝም የሚል መሰላቸው

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም ኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በዚህ በቃን ይበለን ህዝቡ ቢጮህ መንግስት የሚያወራው ግን ስልጣኑን ዘመነ ካሳይ መንግስት ይሆናል እያለ ነው የዚህን ያወራውም ህዝቡ ከእንቅልፉ ስነቃ ነው አሁንም ዝም ብይን ጥሩ ነው ግን ለፖሊስ ማስጠንቀቅያ መስጠት ነው ስምህን ወስዱ ያሰራቸው የፈታቸው አሉ

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 29 днів тому +1

    እባካችሁ በነበረ አታውሩ ባልተረጋገጠ ሁኔታ ሚዲያ ላይ አታውጡ የሰላማዊ ሰውንም መብት እንዳንነካ።