ሞፈር ከደጄ ሊታይ የሚገባ አዲስ የገጠር ሙሉ ፊልም(Mofer Kedeje) New Full Length Ethiopian Movie 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 341

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 місяців тому +48

    ተዋናይ ትቪ ያለ አበጀሽና ታዴ በፍፁም አይደምቅና በጭራሽ እነዚህን ሰዎች እንዳትቀይሩ ::❤

  • @SayTamam
    @SayTamam 5 місяців тому +57

    ያበጀሽን መውለድ እንደኔ የናፈቀ በላይክ አሳዩኝ በሠላም ተገላገይ አበጀሽዬ እወደሻለሁ ከጎንደር ❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому +1

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

    • @GytGyt-ep8ji
      @GytGyt-ep8ji 4 місяці тому

      ሀይ​@@-againyoutube5771

    • @JdrjJrjr-d7n
      @JdrjJrjr-d7n 2 місяці тому

      ❤❤❤❤😂🎉​@@-againyoutube5771

  • @sofeyanoor3842
    @sofeyanoor3842 5 місяців тому +70

    ❤❤ዛሬ አምስተኛነኝ ❤❤ቅመሞች እስኪ ታዴንና አበጀሽን የምትወዱ በላይክ አሳዮይ

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 5 місяців тому +39

    እበጀሽ :እመቤቴማርያም:በስላም ትቅረብሽ ያጥር ወፍ እትስማሽ::

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 5 місяців тому +27

    አበጀሽዬ ፣ታዴ ፣ ያየሽ፣ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ።💚💚💚💛💛💛❤❤❤ አገራችንን ሰላም ያድርግልን። እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ።

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 5 місяців тому +33

    ፈጣሪ የቤተሰብ ክፉ አያሰማችሁ 😢😢

  • @GenetGetana
    @GenetGetana 5 місяців тому +9

    አበጀሽ አቺ ያለሽበት ድራማ በጣም ደስይሊላ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 5 місяців тому +14

    አያ ታዴና አበጀሽ የድራማዉ ድምቀት ናቸዉ አቤት ዉበት አቤት ማማር ያነጋገራችሁ ለዛ ኑሩልኝ ደሞቼ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 4 місяці тому +2

    አበጀሽ እና ታዴ የተዋነይ ቲቪ ድምቀቶች ናችሁ ውድድ ነው ማረጋችሁ 😍😍😍🙏

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 5 місяців тому +6

    አበጀሽ አያታደሰ ደጋግሚ ባይያቸው የማይሰለቸኝ ስወዳቺሁ በርቱ ሁላቺሁም ምርጥ አስተማሪ ትይትነው ሰላማቺሁ ይብዛልኝ 🎉🎉🎉🎉💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 5 місяців тому +14

    አብሮ መብላት ከቤተሠቦቸጋ እዴት እደናፈቀኝ ወላይ ደስሲሉ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 5 місяців тому +9

    የኔ ውዶች ስወዳቹ ማርያምን ፍቅራቹ ሊደፋኝ ነዉ የይቱቡ ዘበኛ ሆኜላቹዋለው እናተን ስጠብቃ ሳይ ደሲ የሚለኝ ነገርስ ሰላማቹ ይብዛልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj 5 місяців тому +7

    አበጀሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችሁንም በጣም እወዳችዃለሁ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek 5 місяців тому +6

    ማርያምን እመቤት ❤❤❤አልቅሳ አስለቀሰችን 🥲🥲🥲😢😢😢😢😢😢እኮ እኔን እምዬ አለች 😢😢😢😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @seadi5
    @seadi5 5 місяців тому +4

    ማሻአላህየአበጀሽእርግዝናእውነትነው
    አላህበሰላምይገልግልሽ

  • @HiwotMulu-v1n
    @HiwotMulu-v1n 5 місяців тому +6

    የኔ ወርቅ አበጀሽ አንች ስትኖሪ እጅግ በጣም ያምራል እባክሽ አትጥፊ…………!!!!

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 5 місяців тому +4

    ሁሌም እንደዚህ አይነት ድራማ ስሩልን በጣም ነው የሚያምረው
    አይ ስማቸው ክክክክ😃

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 5 місяців тому +8

    ዋዉ ዛሬ እማዋ መታልናለች ከታዴጋር እደዉ ዉድድድ አደርጋችኋለሁ ሁላችሁንም ወርቆቼ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

    • @JdrjJrjr-d7n
      @JdrjJrjr-d7n 2 місяці тому

      ይይቢልምፕ​@@-againyoutube5771

  • @Lehulem
    @Lehulem 5 місяців тому +5

    እንዴት እንደምወዳችሁ የኔ ተናፋቂዎች❤❤🎉🎉

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 5 місяців тому +5

    ሰላም ቤተስብ በሙሉ እደትናቺሁ እኳን ለኪዳነ ምህርት ፆም አደረሳቺሁ እኛንም በ ፀሎት አስታውሱን ሀገራቺን በሰላም እድንገባ በርቱ ደስይላል

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @RoziNure
    @RoziNure 5 місяців тому +10

    ወላሂ እንባየ እየፈሰሰ ነዉ የምስቅበት አበጀሽና ታደ ሲኖሩ የበለጠ ይደምቃል😂

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 5 місяців тому +6

    እዚህ ውብ ስፍራ የጋራ መኖርያ (ኮንዶምኔም )ተሰርቶ ቢሆን እጅግ ያምር ነበር ❤️❤️❤️❤️

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 5 місяців тому +6

    እህተ የኔዉድ ጠፍተሸ ነበር በሰላም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

    • @bbxbbx4752
      @bbxbbx4752 5 місяців тому

      ደምሪሻለሁ ❤❤❤❤

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 5 місяців тому +9

    አረ ባል አይመታም 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 4 місяці тому +1

    የኔባልቢጤ አዱኛ 😢😢ቤተሰቦችሽ እየመከሩሽ ለሆነላልሆነው

  • @ApdateGr
    @ApdateGr 5 місяців тому +2

    ቤተሰብ ሁሉ ተሰባስበን በቲቪ እያየን እንደሳቅን ነው የጨረስነው ዋው ፣👏👏👏

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 5 місяців тому +6

    እንኳን ለፍልሰታ ጾም አደረሳችሁእኔ የምለው ማለት ነው ገጠር እንደዚህ ባልደበደባል እንደዚህ አይነት ከተገኘ ለኔ ፈልጉልኝ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 5 місяців тому +3

    አቤት እንጀራ በወጥ መብላት እደት እደናፈቀኝ እነ ታደ ሲበሉ የኔ ምላስ ተሯሯጠ❤❤❤😂😂😂

    • @سارة-ح5ب
      @سارة-ح5ب 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂 አይዞሽ አድቀን ትበያለሽ

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 4 місяці тому

      @@سارة-ح5بእሽ ሆደ

  • @WoldeBertu
    @WoldeBertu 5 місяців тому +2

    አደገኛ መልዕክት ነው ሀገሬ እንዲህ ግራ ገባት አንዱ ደብድቦ አንዱ ተደብድቡ ለሽምግልና የማይመች ነገር ገጥሞት ተቸግራለች እግዚአብሔር በጥበብ ሁሉንም ያስማማላት ።እቤት (ሀገሬ)ብለን በመተሳስብ እንድንኖር ይርዳን።

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ 5 місяців тому +4

    ውይ የሥድብ አይነት ፈታ ነው ያደረጋችሁኚ አበጀሺና ታደ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 5 місяців тому +8

    ሠላም አደራችሁ ዉዶቼ እንኳን ለዚች የተባረከች እለተ አደረሳችሁ ነጋ አልነጋ ስል ቆይቼ ሀያ ሰው ቀደመኝ የምወዳችሁ ኑሩልኝ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @QumnegerBantayew
    @QumnegerBantayew 5 місяців тому +2

    እሳይ ተመስገን እንየ ናፍቃኝነበር❤❤❤❤❤

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 4 місяці тому +1

    like ያሳቸዋል እያያቹ ላይክ አርጉ በጣም እኮ ምርጥ ናቸው እግዚአብሔርን ድራማ እኮን አይመስልም ሁነው ነው የሚተውኑት

  • @waleligndi
    @waleligndi 5 місяців тому +8

    ሚስት ባሏን አትደበድብም ባህላችንም አይደለም

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 5 місяців тому +13

    ዛሬ እህተ መጥታለች ❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

    • @ApdateGr
      @ApdateGr 5 місяців тому +1

      ስወዳት

    • @halmaabc9097
      @halmaabc9097 4 місяці тому

      አይደክምሽም በየ ቦታው ደምሪኝ😂😂😂😂😂😂😂​@@-againyoutube5771

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 5 місяців тому +5

    እሱቤና ያይናበባ ውዶቼ ናችሁ❤❤❤😂😂😂🎉🎉

  • @janina1807
    @janina1807 5 місяців тому +3

    እህተ የክርምት ፃሀይ መስላለች ልብሷ አምራባታለች ❤

  • @Hageralegn1
    @Hageralegn1 5 місяців тому +2

    አበጀሽዬ እንዴት እደምወድሽ❤❤❤

  • @VipA04e
    @VipA04e 5 місяців тому +4

    ቤተሰብ ጋ መብላት መታደል ነው

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 4 місяці тому +1

    የምረ ነዉ ምጠይቀዉ የአበጀሽ የእዉነት ባልዋ ማነዉ ከወቃቹሁ

  • @adanutube
    @adanutube 5 місяців тому +15

    6 ነኝ እስኪ 2k አስገብታቹ አስደስቱኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому +1

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 4 місяці тому

    አቤት የታደሰ ፍረሀት ለማንኛዉም በጣም ነዉ የምወዳችሁ የኔ ዉቦች❤❤❤❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 5 місяців тому +1

    አይይይ የሴት ቤተሠብ ጉድኮነው አበጀሺና ታደ አዷ ስቴድ አዷ ትመጣለች😂ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 5 місяців тому +6

    አበጀሽ..ታዴ❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 5 місяців тому +2

    ስጠፋ እመዋ ወልዳ ነው ብየ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 5 місяців тому +5

    ፈጣሬሆይ ባሌን እደወድሞቸ እግዚአብሔር የሚፈራ አደርግልኝ😢🤲

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому +1

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 5 місяців тому +2

    አበጀሽ ወልዳ እስከምትመለስ የታዴ ሚስት ሁና መስራት ያለባት ያየሽ ናት❤❤❤❤❤

    • @yesharegmamo8436
      @yesharegmamo8436 4 місяці тому

      አይቻልም ታዴ የአበጀሽ ባል ብቻነዉ

  • @tigistmariewondie5522
    @tigistmariewondie5522 5 місяців тому +6

    የዛሬው ይለያል የሴቶች ቀን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @አሐ
    @አሐ 5 місяців тому +5

    ዛሬ የወንዶች ፍንዳታ እና መገረፊያ ቀን ነው😅ተዋንያኖች😅በሉ ሚስቶች እነዚህን ባለጌ ባሎች ልክ አስገቧቸው😅እመቤት እንደምታውቂው በአየር ላይ አሽከርክሪው ይህንን አሮጋንት😂ቅሌታሙ አዱኛ አንቀህ ልትገድላት ነው😮😮😮

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Місяць тому +1

    አበጀቺ የምር አርግዛለይ መሰል ወፍራለይ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 місяці тому

    የነዚህ ትወና ይለያል በጣም በርቱ ወገኖቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 4 місяці тому +1

    አበጀሾ የኔ ማር ጥፍት ብለሸል የብሮግራሙ ድምቀት በቀኝ ያቁምሸ❤❤❤

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek 5 місяців тому +3

    አበጄሽዬ ሃያ ታድዬ 💞💞💞💞💞ዉድድድ 💞💞💞💞🫶🫶🫶🫶🫶🫶🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🩵🫶🫶

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 4 місяці тому +1

    ኡፍፍፍፍ እናበጀሺ ሲበሉ እደት እዳማረኝ ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @fatmai93ahmad38
    @fatmai93ahmad38 5 місяців тому +2

    አበጀሺና ታደሰ በዚሁ ቀጥሉ አድናቂያችሁ ነኝ

  • @yemi6000
    @yemi6000 5 місяців тому +1

    Tewanay derama yale tade ena Abejesh ayedemekem enem yemayew huletu sinoru new 👌👌

  • @tamr6n589
    @tamr6n589 5 місяців тому +2

    የኛቤትጉድነውዛሬየሰራችሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @Menemebekamenemem
    @Menemebekamenemem 4 місяці тому

    አይ ዛሬ ወንዱ ሁላ አልቆለታል ምንም የተረፈ የለም በይው ሲስየ ግን ትመቸኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lovehistory236
    @lovehistory236 4 місяці тому +1

    አያ ታዴ ሆዴ ❤❤አበጀሽ ጎጃም ስመጣ አንችን ሳላገኝ አልመጣም የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp 5 місяців тому +3

    Abejesh and tade are the best combination 😂😂....❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @alohacell3958
    @alohacell3958 5 місяців тому +2

    የዛሬዉ ይለያል አበጀሽየ ያጥርወፍ አትስማሽ በርበሬና ሱቤ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 5 місяців тому +1

    ኧረ ዉዉዉ አበጀሽና ታደሰ ገደላችሁኝ በሳቅ😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @mulatukassiebirhanu5964
    @mulatukassiebirhanu5964 5 місяців тому +6

    ዉይ ዉይ እንጀራ በጎመን በድንች እንዴት እንዳማረኝ፤ የት ላግኘዉ ናፈቀኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @እናቴህይወቴ-ከ2ነ
    @እናቴህይወቴ-ከ2ነ 5 місяців тому +3

    የዛሬው ደሞ ልዩ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mohammed2030-b5f
    @Mohammed2030-b5f 5 місяців тому +1

    😮 አቤት ችሎታ ምድርላይ ያለ እዉነታነዉ ❤ በየቤቱ ያለጉድ አይ ስካር ጀበናይቱን በርግጫ😂😂😂

  • @Beza-gi8ds
    @Beza-gi8ds 5 місяців тому +2

    ያኔ ዉዶች 💋💋💋

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 5 місяців тому +6

    አይ ሴት ሴቱን ወልዳችሁ አበጀሽና ታዴሰ አዷ ደብድባ አዷ ተደብድባ ትመጣለች😂😂😂

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @banchiYitayew
    @banchiYitayew 5 місяців тому +4

    😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ማሮች ወርቆች አማራየ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому +1

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

    • @banchiYitayew
      @banchiYitayew 5 місяців тому

      @@-againyoutube5771 ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MesfinMekonnen-b9t
    @MesfinMekonnen-b9t 5 місяців тому +2

    ድራማችሁ ከስልሣ አመት በፊት ከተለየሁበ ተወልጀ ካደግሁበት ደብረ ማርቆስ ትዝታዎችንና የረሳኋቸው ቃላትና አነጋገር ዘይቤ የማስታዉስበት ስልሆንነ አያልፈኝም። ግን ከነበረው ባህል ውጭ ሚስት ባሏን መደብደ ባህልን ያበላሻል።
    አይገባም ይታረም።

    • @meriy-uh6vu
      @meriy-uh6vu 5 місяців тому

      👌👌👌💖😊

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 5 місяців тому +1

    የአያ ታዴ እና የአበጀሽ ስጦታ በጣም ይገርመኛል እሁሉም ቻናላቹህ ላይ ነው እምከታተላቹህ በጣም ነው እምትገርሙኝ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 5 місяців тому +8

    የጎጃም ሴቶች ማረኩኝ

    • @wuddyedegu4123
      @wuddyedegu4123 3 місяці тому

      እኛጎጃሜወች እደዚህ ነን

    • @rak7888
      @rak7888 Місяць тому

      እግዳሳ❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቸውእኮ

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 5 місяців тому +4

    ፍትህ ለወንዶች 😂🙈🙋እህተ ገን ዝም ብዬ ሳያት ሀይለኛ ትመስለኛለች❤❤😂🙆

    • @HalimaAhmad-ow3wx
      @HalimaAhmad-ow3wx 5 місяців тому +3

      እህተ የኔ ቢጤ ናት ወላሂ ባለፈ ባሌ ሊመታኝ ሲነሳ ጀበናየን ላጥ አረኩ በጀበና ልማታ😂😂😂😂😂

    • @fhhhghnn8556
      @fhhhghnn8556 5 місяців тому

      እእ💁😳😳መታሁት እዳትይ​@@HalimaAhmad-ow3wx

    • @HalimaAhmad-ow3wx
      @HalimaAhmad-ow3wx 5 місяців тому

      @@fhhhghnn8556ግባሩን ልለው ስል ተጀ ነጠቀኝጂ ልማታ ነበር ወላሂ

    • @እሙመኪዩቶብ
      @እሙመኪዩቶብ 4 місяці тому

      ሀሀሀሀ😂😂😂 አንስተሸ አትይውም ነበር​@@HalimaAhmad-ow3wx

  • @Meron872
    @Meron872 4 місяці тому

    Endezih beza bilachihu setiseru betam new Des milegn❤❤❤❤❤❤

  • @solinatube
    @solinatube 4 місяці тому

    አበጀችና ታዴ እዴት ፈታ እደሚያረጉኝ ከፍቶኝኳን እነሱን ካየሁ ሁሉን ነገር እረሰወለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 5 місяців тому +6

    ዋው አበጀሽ ገረመውን የስድብ መአት ወረደችበት

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

  • @bateldamte
    @bateldamte 5 місяців тому +7

    ጥጃዋ ቂመኛ ናት አይ አያ ታዴ አማች አይወጣልህ😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    እረወየው የዛሬው ይለያል ሁሉም ያያታደና ያበጀሺልጆች ሆነው ሰሩ 😂😂😂😂😂ይህታሪክ በየቤቱ ያለታሪክነው ምርጥ አድርጋቹህ ተውናቹህታል ውድድድድ ነው እማደርጋቹህ የኔ ጥበበኞች

  • @beza-n4d
    @beza-n4d 5 місяців тому +1

    የኔ ማሮች ስወዳቸው እንጀራ አማረኝ ማርያምን 😢

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 5 місяців тому +2

    የኔውዶች እኳንደና መጣችው💚💛❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 5 місяців тому +7

    😂😂😂😂😂😂ሴቱ እንዴት ብርቱ ሁነዋል

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 5 місяців тому +2

    ወይ አሽሞሯቸው ታዲና አበጀሽ ክክክ አበጀሽ እንኳን ደህና መጣሽ ገና አልወለድሽም እመቤቴ ትቀረብሽ በሰላም ወለጂ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @ነገርሁሉምለበጎነው
    @ነገርሁሉምለበጎነው 4 місяці тому

    ኧራራራራ ተው የጓጃም ሴቶች ተው ባሎችን መደብደብ አቁሙ ጉድ 😮😮😮😮😮 ለማንኛውም አሪፍ ነው በርቱ 😊😊😊😊

  • @gietuyirga7260
    @gietuyirga7260 5 місяців тому +4

    1gna negn eyandandish❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 5 місяців тому +3

    መጡመጡ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому +1

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @helengulilat6486
    @helengulilat6486 4 місяці тому

    አበጀሽ እና እህተ ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎኛል

  • @adnaadna8590
    @adnaadna8590 4 місяці тому +1

    እመዋ፡፡ስወድሽ፡እናትየ፡

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 5 місяців тому +1

    ጀግናዋ እመቤት አይዞሽ እህቴ ❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 5 місяців тому +5

    የዛሬው አያስትምርም ሜስት ባሏን አትመታም በየትሀገርነው😂😂

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @Ergo-dy7px
    @Ergo-dy7px 3 місяці тому +1

    ደሥሢሉ❤

  • @አብርሃምአለም
    @አብርሃምአለም 4 місяці тому

    በጣም አሪፍ ነው ታዴ አበጀሽ ሁላችሁም በጣም ነው ያሳቀኝ በርቱ

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 5 місяців тому +3

    ማሪያምን የኛ ጉረቤት አለች እደወዶቹ ወጠምሻ ባሏን በፍልጥ ነበር የምታቆራጥጠው እሷ ከተማ መታ ስትቀመጥ ሲመጣ ትወቀዋለች የኔ እናት ምን ንፍጣም ነው በሲት የሜመታ ትል ነበር ከየት አገር ነው የመጡት ይላል ሰው አስባልቱ በሙሉ ሰው ብቻ ዝም ብሎ ደሞን እያዘራ ወደ አገሩ ይሔዳልኝ አይ ትዝታ የሲት ጀግና እንላት ነበር ፖሌስ የተባሉት ሲወዷት😂😂😂😂😂😂

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ደምሬኝ ደሜ❤ በቅንነት

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 5 місяців тому

      @@-againyoutube5771 ቆየውኝ ካደረኩሽ እኮ

    • @fanetaykejordan1529
      @fanetaykejordan1529 5 місяців тому

      ሴቶችየ ወንድ አንመታም ተው😅😅😅

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 5 місяців тому

      ኧረአትዋሹ አይቸአላቅም ልጂያለ ትልቅሰው ዴሁጂ አይወቃትምዴ

  • @Habtam21
    @Habtam21 5 місяців тому +2

    አንዳንድ በምትሰሩት ስራ በባህላችን የሌለውን አትስሩ ከመቼ ወዲህ ነው ሴት ልጅ ባልን የምትማታው በአማራ ባህል ሴት ልጅ ባልን ልትማታ ቀርቶ ቀጥ ብላ አታይም የለሌለ ባህል ያለ ይመስል ባታሥመስሉ መልካም ነው በተረፈ በርቱ ድምቀቶቼ💚💛❤

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 5 місяців тому +1

    That is amazing!❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 5 місяців тому +4

    ገረመው ጥሩ ሰው ነህ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 5 місяців тому +1

    ይለያል የዛሬዉ

  • @giftigifti
    @giftigifti 4 місяці тому

    ታዴ እና አበጀሽ ስወዳቸው ❤❤❤😂😂

  • @Sohi009
    @Sohi009 5 місяців тому +4

    42ነኝ
    በትሪ አጀራ አማረኝ
    ኸቤተሰብ ጋር

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 5 місяців тому +1

    እህተ እኳን በሰላም ተመለሽ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 5 місяців тому +3

    ጀግና ዴግ አደረግሽ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      የኔዋ ❤ደምሬኝ ደሜ በቅንነት

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን

    አበጀሸ ሰላለች ደሰ ብሎኝ መጣሁ ሳምትለት አላየሁትም ደብሮኝ አበጀሸ ሰለሌለች አበጀሸ ሰትወልድ እኛ ተመልካቾች አብረን እድናያት ❤