አልፎ አልፎ የምታቀርቡትን አያለሁ ... ዛሬ ግን I was overwhelmed with emotion and tears rolled down my cheeks when I saw ጋሽ ታዴ was crying ... We all go through dark times in life. And although our darkness may look and feel different depending on the person, this doesn't make hope any less obtainable, no matter how broken and lifeless one may feel. Amazing!!!
በናታችሁ ክፍል 2 ቀጥሉበት አስተማሪ ደስ የሚል ፊልም ነው
❤
❤❤
ክፍልሁለት፣ይኑረው
የዛሬው ይለያል !!! ክፍል ሁለት ያስፈልገዋል በዚህ እንዳትጨርሱት አደራ::
ያውም ታዴ ጥሩ ሰው እኔ ብሆን በጥይት ሙቻለሁ ከአባቴ ይልቅ አጎቴ አንዲት ጥይት ያወጣና ዲቃላ ብታመጭ በዚች ይለኛል እንደው በአንች ስማችን ቢነሳ እንደሚገሉኝ ነው የሚነግሩኝ አባረንሽ ቸግሯት ይሆን አንልም ይሉኝ ነበር በጣም እንፈራና እንጠነቀቅ ነበር ታዲያ አሁን ፈርቶ ማደግ ጥሩ ነው ጥሩ ደረጃ አደረሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ ሲቆጣቹሁ በሰዓት ትናደዳላቹሁ የሚገባን ትልቅ ስንሆን ስናገናዝ ነው
ታደሰ ሞኙ 😂 ታደሰ ሞኙ😂 የእውነት ሰው የሞተበት እኮ ነው የሚመስል አያ ታዴ❤ በጣም አስተማሪ ነው
ከኢትዮጵያ movie በላይ ናችሁ ተመልካች ይጨምራል በጣም አሪፍ ነው በርቱ
አያ ታደሰ ያየሽ አቤት ሲችሉበት ገረመው እሰቤ ሁላችሁም ልዩናችሁ ይመቻችሁ 💚💛❤ሀገሬ 💚💛❤💚💛❤ሠላምሽ ይመለሰልን💚💛❤💚💛❤
ስወዳችሁ ማርቆስ ደሞቼ
" ታዴ ሞኙ ሰው አማኙ"
ማንም ልጆቹን አደራ መስጠት የለበትም።
ይገርማል የብዙዎች ታሪክ ነው ክፍል ፪ እንጠብቃለን ።እህተ ስላየንሽን ደስ ብሎናል ሁላችሁም ትወናችሁ ድንቅ ነው።
ዝማማ እየፈራች ይሁን አላውቅም እንደነሱ አይደለችም። ላለመፍራት ተለማመጂ ቆንጆ ነው ግን እንደሌሎች ነፃ ሁነሽ አይደለም የምትሰሪ።
ሴቶችን የሙያስቸግሩ ጎረምሶች እንዲህ መገረፍ አለባቸው👍👍👍👍👍👍
ዋዉ ልዩ ናችሁ እኮ አያ ታዴ በጣም አስደስተኸኛል እማዋ እስከምትመጣ እደዚሁ ቀጥል ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ከጋብቻ በፊት የሚደረግ የሚደረግ ግንኙነት በፈጣሪም ሀጺያትነዉ ለቤተሰብም ማዋረድ ነዉ ጥሩ ትምህርት ነዉ ክበሩልኝ ደሞቼ
ታደሰሞኙ ታደሰሞኙ😂😂😂😂😂ዛሬ ታደበሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂. ሁላቹህንም ውድድድድ ሁሌ እዳስተማራቹህን ሁሌ እዳዝናናቹህን እኛ ስደተኞችን እደምታስደሱቱን ፈጣሪ ለናተም ደስታን ይስጣቹህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤
አበጄሽ ወለደች እንዴት ጠፍታለች 😊❤
እህተ ልጅ መሆንም ትልቅ ሰው መሆንም ትችልበታለች❤
🥰🥰🥰አያ ታዴ 😂😂😂😂😂😂ታዴ ሞኙ ሰው አማኙ😂😂😂😂ዛሬ ጥሩ ትምህርት ያስተማራችሁን እናመሰግናለን በርቱ👍👍
እያዝናና የሚያስተምር አገረኛ ምርጥ ፊልም
ዳኩሮሽን አላለም ታዴ ሞኖ ታዴ ሞኖ😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደሉይ አገራችን ሰላም ያርግልን💚❤💛😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂
አይ,ታዴ,የቤቱ,ደመቃ,ኑርልን,እረዥምጤና,ከድሜ,ጋር,ይሥጣችሁ,ፈጣሪ,አገራችን,ሰላሟን,ይመልሥልን❤❤❤❤🎉🎉😅😅
ከመዳም ሰራ ጥግረራ ቡሀላ ፈታ እላለሁ በናተ😅💚
ይሄ ድራማ የእውነት መቀጠል አለበተ። ብዙ ጊዜ ድራማችሁ መጨረሻው አያምርም ማለቴ ሳያልቅ ነው የምታቆሙት ስለዚህ ቀጥሉት። ከዛ በተረፈ አታጓጅዬ ማነው ያገራገረሽ ነይ እንደብልቀው ስወዳት😂😂😂😂😂😂😂 ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ
አቤት እንዴት ደስ እንደምትሉ❤
ሃሃሃሃሃ ታዴ በሳቅ ገደለን😂😂😂😂😂
የኔ አለሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ክፍት ሲለኝ እናንተን እያየሁ ፈታ እላለሁ ይመቻችሁ ሁሌም ❤❤❤❤❤
እንደው አያታዴ እኔምንላርግህ everything you say makes me lough, I wonder how you really are in your real life.I respect and appreciate you all❤good job
ተዋናይና የሀገርኛ ፊልም መስራት ከተጀመረ ሌሎች አወቅን የሚሉ የሚሰሩት አስጠላኝ :: የነታዴ እኮምርጥ ነው::
ታዴ ሞኙ ታዴ ሞኙ 😂😂😂😂❤❤❤❤
የአታጓድና የአለምወርቅ ስራ በሳቅ ነው የገደሉኝ
በጣም ነው ደስ እሚለው እባካችሁ ቁጥር 2 ስሩልን
ጎጃሞች ፀጉራችሁ ዋው ያርብ ነው የሚመስለው እኮ ታድላችሁ❤❤❤❤❤
@@YordanosUtopia betam sayimer ekuo
ሁላቹ ደስ ትሉኛላቹ ምንም አይወጣላቹ ምን አለ❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ከዚህ ፊልም ብዙ የቀረው ነገር አለ ቀጣይ ክፍል ይሰራና ይለቀቅልን
ግን እንደዚህ ለፍተው ሰርተ አዝናንተውን ለምንድን ነውላይክ የማናደርጋቸው
ሰሞኑን አላየዋችውም ነበረ በጣም እኮ ነው የናፈቃችውኝ ❤
ታደ አታጓጅ ያለም ወርቅ ዛሬ ገደሉኚ በሳቅ ተዋናዮች በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ከቁጥር ሳያጎድል በፍቅር በጤና ያኑርልኚ እናተን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይለያል ይለያል ዋው በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉በርቱ ዉዱች ❤❤❤
አየ ታዴ ሆዴን አቆሰልከዉ😂😂😂አየታዴ ዴምቀት እኮነህ❤❤❤
ወርቆችዬ 🤣🤣የዛሬው ያበደ ነው 😍😍😍👍👍👍🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እር እንደው አይምሮዋችን በስንት ችግር ሊፍንዳ ደርሱዋል እንደዚህ አዝናኑን እንጂ እር ሽንቴን ለቀኩት እር ኡኡኡኡኡኡኡ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እመቤቴትጠብቃችሁ ሁላችሁንም ከ እስከ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍የዛሬውማ ይለያል ምን በየግዜው እንዳስደመማችሁን ንው በቃ ትችላላችሁ ንፍሶቼ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እኔም ስመረቅ ሩቅ ስለነበረ ቤተሰቦቼ አልመጡም ግን ሁላችንም ጓደኛሞች አንድ አካባቢ ስለነበርነ ብዙም አልደበረነንም እና ሰዎች ደሞ አዘግጅተው ጠሩነ አይ ብቻ ቀሰቀሳችውብኝ 😢😮😅😊
የነሱቤ ቤት ሲታምር ድምቅ ያለች ሳቅ ብቻ ናቹህ ምችት ይበላቹህ❤
ያታዴ ልቅሶ እውነትም የሞኝ እየቆየ 😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂ታደሰ በሳቅ ሞኩኝ አስተማሪ ነዉ ቀጣይ ይለቀቅ❤😊😊😊
ስወዳቸው እኮ ታዴ ግን የድራማው ድምቀት ይለያል ❤
😂😂ወላሂ በኡነት ያለውን ነገር ነው የሰራችሁት ደሴ ዩነቨርስቲ ልትማር መታ አርግዛ ስታለቅስ 😢😢ኡፍፍፍ
የኔ ድምቀቶች እኳን ደና መጣችው💚💛❤
ማሪያምን ላይክ አድርጉ ብዙ ባጄት እያወጡ ነው
አየ ታደ ገደለኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
ኧረ አያ ታደ የእውነት አሞኝ ነበር ትንሽ ፈታ አደረጋችሁኝ ልባችንን ቀጥ አታድርጉት ክፍል ሁለት ቀጥሉልን !?
በፈጠራችሁ ክፍል 2 ስሩ በጣም ነው የምንወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አበጀሸ አለች ገና መምጣቴ ነው አር ናፍቀችኝ😢
አይ ትዝታ 😢😢በ15 አመቴ ነው ለትምህርት ከሀገሬ የወጣሁ የ9 ክፍል ተማሪ ሁኘ ነው 😥😥😥መልመድ ከብዶኝ ነበር እናቴ ሁሌ ከስተሽ ነጨነጭሽ እርቧት አንድ ሰሞን ነይና ምንምኑን በልተሽ ትሄጃለሽ ትለኛለች😥😥ስሄድ ዶሮው ስጋው እንቁላሉ 😂ተቀልቤ እመለሳለሁ ተዋት አትንኳት ትለኛለች
መዳም ደስ አይበልሽ በስራ ጠግርረሽኝ ውለሽ አሁን በተዋናይ ቲቢ ዘና እያልኩነው😂😂😂😂😂እያየሽ አሳቅሽኝ😂😂😂እዳው ዝብሉ ወስፋቱ ይጫጫል አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዲኮራችው በጣም ደስ ይላል የገጠር ልጆች እደዚህ በፅድ ዲኮር ሲደረክ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማም ልክ ነሽ የልጃችሁ መብት ነው ።
አልፎ አልፎ የምታቀርቡትን አያለሁ ... ዛሬ ግን I was overwhelmed with emotion and tears rolled down my cheeks when I saw ጋሽ ታዴ was crying ... We all go through dark times in life. And although our darkness may look and feel different depending on the person, this doesn't make hope any less obtainable, no matter how broken and lifeless one may feel.
Amazing!!!
ዛሬ ሳልተኛ ነጋ የመዳም ቅመም ዛሬ ፈጥኛለሁ😂😂😂ስወዳችሁ ሰመላይነው የኮመትኩት ላይክ ግጩኝ❤❤❤👍👍👍👍
ለምን አልተኛሽም በሰላም
ነገም ድገሚ ተብለሻል 😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ እቅልፍ ማጣት የኔብቻመሥሎኝ ነበር ጋደኛ አለአኛ😂
ከኔ ውሰድ እንቅልፍ
❤❤❤❤ስወደቹ እኮ🎉
አይ ታዴ አይ ታዴ አያ አንዴ ሖኗል አለ አይ አዱ አዳኙ ቀጣይ እባካችሁ እነተዋናይ ትለያላችሁ ፈታ በናንተ ሌላ ወይ ፍንክች ታዴ ❤😅😅😅❤
ኧረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂አቆልቋይ የያዘ አለ አለ😂😂😂
ከሆነልሽ !!! እነኳን ደስ አለሽ ትርጉሙን ወደድኩት ስነወዳችሁ እኮ
ታዴ በጣም ደስ ይላል አክቱ 👍👍👍
ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤😂
ውዴ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ
እውነት ነው ዝማም ያ በኛ ጊዜ ነው ድሮና ዘንድሮ ይለያል
ቀጣይ 🤣🤣 ቀጣይ ቀጣይ 🤣🤣🤣
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች ልዬዉና በደንብ እኮምታለሁ እማዋ በጣም ናፍቃኛለች ሰላምታዬን አድርሱልኝ የኔ ስስቶች
ወይኔ አገሬ ልክ እንደናቴ ናፈቀኝ😥😥😥😥
😂😂😂😂😂😂😂አይ አያ ታዴ ብራንክ ነዉ በይኝ 😂😂የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ
ብዙ ሠው የላይክ ሱስ ባይሁን እነሱንም አድርጓቸው
አይልቃባችሁም እኮ እናተ ሰወች
እንኳን ደህና መርጣቹህልን ደሞቸ❤❤❤❤❤
አረ የጉድ ናቹ በሳቅ ገደሉኝ😀😀😀😀😀😀
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን ደህና መጣችሁ ታዴ ድምቀታችን😂😂❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየ ታድየ አፈነዳሕኝ ዛሬ በለዉ አልቅስ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ረወየ በሳቅ ሞትኩኝ ታደ ሞኙ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔውድች መጡመጡ ❤❤😂😂😂😂😂
ማሮችዬ❤❤❤😘
ታደሰ ሞኙ😂😂😂😂😂😂😂😂ስወዳችሁ በጉጉት የምጠብቀው ነገር❤❤❤❤
ላልቅስበት ተደርበሽ አታልቅሺ ታዴ ሞኙ😅😅😅😅😅😅
ደስ ስትሉ❤❤❤❤😂😂😂😂
የምር ነፍሳችሁ አይማርም በሳቅ ሆዴን አመመኝ😂😂😂
እንዴት አደራችሁ ዉዶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ እየጠበኩህ ነበር አልነጋ ብሎኝ እንደኔ የቸኮለ ላይክ
እርጉዝ ነች ሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞቱክክክክ😅😅😅😅😅
ከአዱኛፍቅር ይዞኛል😍😀
በእዉነትበመዉደቅና.በመነስት.ዉሰጥያለዉንፈተናአሳይታቸኃል.በሪቱ🎉🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉
የውዴ እህት ተናዳለች እኔም በሶ ቦታ ብሁን ያናድዳል ጉርጣ ጉርጥ አይን አለችkkkkkk
ሲያሳብጣት፣አገላግሉም፣አለይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወጌሻዎቼ ደህና ናችሁ😂😂😂😂
ይሄ ፕሮግራም ግን አደኛ ነው ያበደ 😂😂
እንኳን ደህና መጣችሁ Happy NEW YEAR
የታደሰ ልጂ ዲግሪዉን አርግዛ መጣች😂😂😂
ማሮቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይንዬ ጎበዝ ለሴት ልጅ ከብር ይገባል ❤❤❤
አይ ታዴ 😂40ኛ 50ኛ ወጣችለት ጎበዝ ተማሪ ናት 😂😂
እኔም 1 ኛ ክፋል ሆኝ እንደዚህ ነበር የሚመስለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😁😁😁😁
😂😂😂😂😂😂❤❤በሳቅ ሞቱኩላችሁ ኑሩልኝ የሳቄ ምጮች ሱሶቼ❤❤❤❤
በሳቅ ሞትኩ
በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤😊
ሁለተኛ ነኘ ❤❤
እኳንደህናመጣችሁ
😂😂😂😂😂ወይነ በሳቅ ሞትኩ
እረበሳቅ ሞትኩኝ እረበሩን ዝጉት እንየደግሞ እናተስ ደናናችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አላዛር ወፍራ ነውን አላለም
በርቱ እንዲህ የሰዉን አስተያየት ሰምታችሁ ከብልግናዉ ማህበረሰብን ከማይገነባዉ ይልቅ ከሚያፈርሰዉ የዉሽሜ ጨዋታ ከባልና ሚስት ዉስልትና ጭዉዉት ወታችሁ ማህበራዊ ክስተቶች ስታሳዮን ደስ ይላል። እኛም ሸር እናደርጋለን። እስከዛሬ በችሎታችሁ ተደንቄ ለጓደኞቼ ሸር ማድረግ እፈልግና አማራ ነኝ ጨዋዉን ማህበረሰብ በሁሌ የዉሽማ ድራማ ማስተዋወቁ ስለሚያሳፍረኝ አፍራለሁ።
Weyen yezarew ysbede new ande seseke ande demuo salekese❤❤❤❤❤
በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂ታዴ ሞኙ😂
አንደኛ ነኝ ዛሬ😂😂😂