ሀዋ ታማ ዱአ እያረግን ነው ጀማልን ጭነቅው አሳዘነኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 518

  • @እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ

    ዋው ማሻላህ ደስ ትላላቺሁ ወጣት ማለት እንደዚህ ነው ሲጋራ ና ጫት ያላደነዘዛቺሁ ጀግኖች😊❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ወላሂይኒባልሲያመኚይሜሁንወይጨቀወቆይአሁንበሰደትቢያመኚኳአመኛልአልለም

    • @ekrumohemed7619
      @ekrumohemed7619 Рік тому +1

      ግን ዳውድ አታግዛትም ልጁን ሱብሀንአላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@fatimanigus3261ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@ekrumohemed7619ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤

  • @kewusermedia
    @kewusermedia Рік тому +67

    ምርጥ ባል🌹ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አስተማሪ🌹ማን አለ አዛኝ ተናፋቂ🌹ምርጥ መሪ🌹 ማን አለ እንደረሱል❤️ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +70

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 Рік тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz Рік тому

      ሱለሏህአለይወሰለም

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@Kedga-od5pzደምሪኛ

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ Рік тому +62

    💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Рік тому +60

    ፍቅራቹ እስከ ጀነት ያርግላቹ ወላሂ በጣም ደሥ ትላላቹ በአሁን ሠአት እንደዚህ ተዋዶ መኖር ደሥ ይላል❤❤❤❤❤❤

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 Рік тому

      አላህ አፋያዋን ይሰጣት

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@rhkrt598ደምሪኛ

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ Рік тому +25

    የኔማር እሙ ሰኪና ሀገር ተገባች አምሮባታል ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +8

    ማርያምን እደዚህ አይነት ጎደኛ ማግኘት በዚህ ዘመን መታደል ነው ❤❤❤ሀዋዬ ፈጣሪ ይማርሽ እራስሽን ጠብቂ ከባድ እቃ አታንሽ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Рік тому +2

    😂😂😂😂😂አየጀማል ያንተስ ከፍ ሀዋየ ፈጣሪ ይማርሽ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻዉ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @znteznte965
    @znteznte965 Рік тому +10

    ማሻአላህ ዛሬ በጣም ደስ ትላላችሁ ሀገራችንም ሰላሟን ይመልሰልን እናተንም እስከጀነት ደረስ የሆነ ፍቅር ያርግላችሁ ያርብ

  • @እሙእሪያንነኙኢሻአላ

    ጀበናው እያለቀሰ ነው አላለም ዳውዲ በሳቅ ሙኩ 😂😂😂😂😂

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Рік тому +11

    የኔየዋሆች ሴምርባችሁ አቤትውበት ባገርላይ❤❤

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 Рік тому +3

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ካይን ያውጣችሁ ወላሂ በጣም ነው የምታምሩት ዳውድ ምርጥ ጎደኛነህ ከዛም በላይ ወድም ነህ

  • @Zzzzz-e7j
    @Zzzzz-e7j Рік тому +11

    ስወዳችሁ ማርያምን ❤❤❤❤ ፍቅራችሁን ብዝትዝት ያድርግልኝ ሀዋ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @FatihAwol
    @FatihAwol Рік тому +10

    ማሸ አላህ ዳወድ እነ ጀማል ቤትሰብ ማሸ አላህ አላህፍቅራችሁ ያብዛዉ

  • @ሰሚራአህመድወለየዋ

    ማሻአላህ ጥዶች ስወዳችሁ አላህ ፍቅሩንይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @marimamarima6303
    @marimamarima6303 Рік тому +7

    ሀዋ አለህ አፊያ ያድርግሽ ማሻአላህ ታምራላችሁ ውደታ እስከጀነት ያድርግላችሁ❤

  • @hayattube8074
    @hayattube8074 Рік тому +1

    😂😂😂ሚስኪን እሙሠኪና አረደግሞ ዘየረችው ብለው አለች ክክክክክ

  • @masimasi6930
    @masimasi6930 Рік тому +9

    ማሻ አላህ ጀግኖች የጓደኝነት ጥግ ናችሁ ❤

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد Рік тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሀዎንም አላህ ያሽራት እናተንም አይለያያችሁ ካይን ያውጣችሁ❤

  • @ayishaseid31
    @ayishaseid31 Рік тому +5

    አይ. ያስቀኛል. ጀማል. አቶ ሀዋ አትበል. ወይዘሮ. በል መሸአላህ. እንድህ ነው እምታምሩት አላህ ያሽራት

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 Рік тому

      ወላሂ እኔ እራሱ ባለፈው በኮመንት ብየዋለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@zahrahmohemd3204ደምሪኛ

  • @ኑሀሜን-ደ5ዠ
    @ኑሀሜን-ደ5ዠ Рік тому +6

    እግዚብሔር ፍቅራችሁን እሥከመጨረሻ ያዲርግላችሁ የምር ደሥ ሥትሉ❤

  • @ShewayeGashaw-ti4yk
    @ShewayeGashaw-ti4yk Рік тому +6

    ሀዉይ አይዞሽ አላህ አፋያ ያድርግሽ በሰላም ተገልገይ ያረብ የኔ ደርባባ❤❤❤

  • @ሀገሬ-ኈ1ኘ
    @ሀገሬ-ኈ1ኘ Рік тому +6

    ሠሚራ ስታሳዚነኝ ክብር ለእናቶችችች

  • @salzeyodi3946
    @salzeyodi3946 Рік тому +5

    እስኪ ሴቶቹ ሌላዉ ቢቀርኳን እጅጌዉ ረዘም ያለ ልበሱ😢😢
    ኩሉነፍሲን ዛኢቀቱል መዉት😢😢 ሁሉም ነፍስ ሞትን ይቀምሳል አላህ የህድኩም😏😏😏😏

  • @f7372
    @f7372 Рік тому +2

    ማሻአላህ ዉዶችየ ፍቅራችሁን አላህ የጨምርላችሁ ሀውይ አላህያሺርሽ

  • @Zዜድነኝወሎየዋ
    @Zዜድነኝወሎየዋ Рік тому +1

    ማሻአሏሕ ጓደኝነታችሁ ደስቴል አሏሕ ይጨምርላችሁ ያረብ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Рік тому +1

    ማሻአላህፍቅርእስከጀነትይሁንላቹሁ ሀዋየአላህበሰላምይፈርጂሺ❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Рік тому

    ማሺአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ!!ሃዉዬ አላህ ያሺርሽ ወጉ ነዉ አብሺሪ ♥️የኔ ቆንጆ

  • @ተምሬየቦረናዋ
    @ተምሬየቦረናዋ Рік тому +2

    ሀውየ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤

  • @ZaibaZaiba-dq3hb
    @ZaibaZaiba-dq3hb Рік тому +5

    ዳውድም ጀማልም. የልጅ አዋቂዎች ❤❤❤❤

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 Рік тому +6

    ማሻአላህ ፍቅራችሁንአላይጨምርላችሁ ወላሂስታስቀኑ❤❤❤

  • @zinatzinat555
    @zinatzinat555 Рік тому +5

    ግንለህፃልጂ ጥሩአይደለም ቡና አታሥለምዱአቸው እቤታችሁ ትልቅሠው ሢመጣ በጣም ከባድነው ወድሞቸ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ፍቅራችሁ ማሻአላህ ተባረክአላህ ሀዋዬ አላህበሰላምሁለት ያድርግሽ

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 Рік тому +5

    ሀውየ አላህ አፊያሽንይመልስልሽ ምርጥ ጓደኛሞች መሸአላ❤

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому +1

    አላህ ያሽራት ሀውየ አይዞሽ ውዴ❤በጣም ነው ደስ የምትሉት ማሻአላህ❤😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Рік тому +13

    አለህ አፊያ የርገት ሰለም ፍቅር ለሀገርችን

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf9723 Рік тому +1

    ለኔምዱአአርጉልኝ አሞኛል እራሴን በማዳምቤት መተኛየለ ልሞትነዉ እራሥመምን እሚያማችሁ ታቁት አላችሁ 😭😭😭😭😭

  • @kadeka2
    @kadeka2 Рік тому +3

    መሻላህ አላህ ሙሀባውን ይጨምርላቹሁ እሷንም አላህ ያሽራት❤❤❤

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w Рік тому

    የኔ ምረጦች ፈጣሪ ፍቅራችሆን ያብዛላችሆ ሀዋም ራስሽን ጠብቂ ከባድ እቃ አታንሽ

  • @zenitmohammed5737
    @zenitmohammed5737 Рік тому +2

    ውቦች ስታምሩ አላህ ያሽርሽ ሀውዬ😊

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 Рік тому +7

    ልጆቹን አንድ ቦታ ማሰር አላለም አይጀማል😂😂😂😂 ሳትወልድ ብላ እደሚባለው በሉ ካሁን ቡሀላ ቀዝቀዝ በሉ😂😂😂😂

    • @jemilaseid5331
      @jemilaseid5331 Рік тому +1

      😅😅😅😅ወይኔ በሳቅ አይ ጀማል

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@jemilaseid5331ደምሪኛ

  • @KhakayJesseca
    @KhakayJesseca Рік тому +4

    ማሻአላህ ታምራላቹሁ ውደታ እስከጀነት ያድርግላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 Рік тому +3

    ምክር ያልመለሰውን ስዲብ መልሶታል ጀማልን ከበፊቱ አሁን ለሚስቱ ፍቅር እና ክብር እየሰጠ ነው😊😊😊😊😊

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ Рік тому +14

    😢ቡና አትጀቡ ሀራም ነው ወላሂ አወል ጀባ አይባልም በዛላይ አየመረቅም ተጉብሶ አሚን አይባልም ለስው ልጅ አይጉነበስም ለአላህ ብቻ ሲሆን እና ዱአ ተደራረጉ ብቻ በተረፈ ወዳቹሀለሁ የኔ ምርጦች በርቱ

    • @sofyaebrahem7637
      @sofyaebrahem7637 Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @add9654
      @add9654 Рік тому

      ​@@sofyaebrahem7637ያስቃል እውነቷነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛ🎉❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካደምሪኛ🎉

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 Рік тому

      @@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካአቤት ማንነትን መርሳት

  • @እሙኢልያስ-ጰ8ጐ
    @እሙኢልያስ-ጰ8ጐ Рік тому +3

    እኔም አሞኛል እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ሁለቱም ኩላሊቴን ታምሜአለሁ ባክቴሪያም አለብኝ ማንም ምንም የለኝም😔😭

    • @irikrir538
      @irikrir538 Рік тому

      አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ማማየ😢😢

    • @hikmuhiku6518
      @hikmuhiku6518 Рік тому

      አብሽሪ አሏህ አፊያ ያድርግሽ ዉሀ በብዛት ጠጭ ጧጧት በባዶ ሆድሽ በግዶነስ አፍልተሽ ዉሀዉን ጠጭ ሁሌም ጥሩ ነዉ ያፀዳልሻል

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Рік тому

      እሽግ ውሃ በብዛት ጠጭ አላህ ያሽርሽ

    • @rahmaademrahmaadem6859
      @rahmaademrahmaadem6859 Рік тому

      አላህ ያሽርሽ

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r Рік тому +1

    ወላሂ በጣም ደስእምትሉ ልጆችናችሁ ከናተደግሞ ሴቶቹናቸው የኔውዶች ደስእሚሉኝ መዋደዳቸው ሀውየ የኔውድ አላህያሽርሽማማ❤❤❤❤❤

  • @SebelyouTube-p8r
    @SebelyouTube-p8r Рік тому +2

    ምርጥ ጓደኛሞች ናችህ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያቆይላችሁ ውዶች

  • @fgui789
    @fgui789 Рік тому +6

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ ትላላችሁ🥰🥰🥰

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube Рік тому

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ይጨምርላችሁ የጎደኝነት ጥግ ሀውየ አላህ ያሽርሽ ማሚየ

    • @KsKsq
      @KsKsq Рік тому

      መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ያሽራአት

  • @HhvhhhYhhh
    @HhvhhhYhhh Рік тому

    የኔ ምርጦች ደሥሥትሉ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ሀዋንም አላህ ያሽራት ❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Рік тому

    አላህ ያሽራት ሀዋን ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ

    ክክክክክክክ አይይይይ ጀማል😂😂😂😂 ታስቀኛለህ ፍቅራቹሁ ለዘላለም❤❤

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 Рік тому

    ሰሚራ እህቴ ዳውድም ሰሚራ በልጂ እየተጐዳች ነው እገዛት አይዞሽ አሁን ይለቁሻል ትንሽ ነው የቀራቸው አደጉ

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 Рік тому

    ሃዋየ የኔ የወህ አላህ ያሽርሽ
    አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @zaeynbibrhem3281
    @zaeynbibrhem3281 Рік тому +4

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቶቸ መሸአላህ ወድሞቸም እዴዛወ አላህ በፍቅር ያቆያችሁ ማነወ እዴኔ የሠወ መዋዴድና የሠወ ዴስታ የማያስዴስተወ እሙ ሠኪና አላህ የልጆችሽ እናት ያርግሽ መሸአላህ

  • @shjdxb6907
    @shjdxb6907 Рік тому

    ማሻአላ አለይኩም አላህ ያሽራት ሀዋዬ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Рік тому

    ዋዉማሻአላህ ፍቅራችሁይጨምርየኔዉዶችሀዋየአብሸሪአላህያሽርሸ ሠሚራ❤ዳዉድወላሂበጣምምርጥሠወችዳዉድናጀምፍቅራችሁእሥከልጆቻችሁብያለሁሠሞየሀዉየደሥትላላችሁየሀዋእመምሰመይታየኝጀመአችሁደሥአለኝ❤

  • @zaeynbibrhem3281
    @zaeynbibrhem3281 Рік тому +2

    አላህ አፊያ ያድርግሽ ሀዋየ መሸአላህ ብያለሁ ጥዶችየ

  • @genetadem3198
    @genetadem3198 10 місяців тому

    ወድሞቸ፣አላህ፣ፋቅረችሁን፣እሰተጀነትያረግላችሁ፣ሀዋንም፣በሰላም፣ወልዳ፣እኛም፣እኒተም፣አላህያሰደሰተን

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Рік тому

    ሀውየ አላህ አፌያ ያድርግሽ እህታችን እሙ ሰኪና ፍቅራችሁን እስከጀነተል ፈርዶስ ያድርግላችሁ

  • @zemzemtube9715
    @zemzemtube9715 Рік тому +4

    አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሀባይብ ሀዋንም አላህ ያሽራት አላህ በሰላም ወልዲ እምናይ ያድረገን ያረብ እናም ደሥ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @fozi8890
    @fozi8890 Рік тому +2

    አቶጀማል😂😂😂:ምናለበት:ወይዘሮሀዋብትል:አተደባልቄ😂😂😂

  • @goodmaybe8247
    @goodmaybe8247 Рік тому

    ማሻ አላህ ስታምሩ ሀዋ አላህ አፊያ የርግሽ❤❤❤

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 Рік тому

    ማሻአላህ ጀማአችሁ ደስ ይላል 🎉ዳዉድ ደሞ ልጅን አግዛት በአላህ አደድጌዜ ሁሌም አየሀለሁ ስትይዘዉ አይቸህ አላዉቅም ሆ

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ

    ሠሚራ ቆንጆ የሴት ጀግና የልጅ አዋቂ እራሠዋ አዋለደች ሣዉዲ እያለች😍

  • @taibataibat8191
    @taibataibat8191 Рік тому +1

    ማሻአላህ አላህ ፍቅረችሁን የጨምረለችሁ❤❤❤❤❤ ሰውደችሁ ደሞ ወላሂ ሁላችሁንም

  • @saadaaa283
    @saadaaa283 Рік тому +1

    ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ።ያርብአገርችንን. ሰላም እውር ድልን. ማሻአላህ. የኔውዶች. አላህይጨምርላችሁ

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ደሥሥትሉ❤❤❤❤ ሀዋንም አላህ ያሺራት

  • @nurumohamed5073
    @nurumohamed5073 Рік тому

    ማሻ አላህ ሀዋ አተኛኘትሽንአስተካክሊ

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Рік тому +1

    እኔ በሰው ቤት እየተሰቃየሁ ነው አርግዞ ሰው ቤት መስራት ይከብዳል የበላሁት አይቀመጥ ያስመልሰኛል ውይይይይ😭 ሀዋየ አይዞሽ አንች ባልሽ ጭን ላይ ተጋድመሽ ቻይው ደሞ ቦና አታብዢ

  • @tube-jf7id
    @tube-jf7id Рік тому +3

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበርካትሁአላህአፊያያድርጋትያርብ አላህወቶከመቅርትይጠብቀን የታመመውንምሁሉፍርጃውንይስጠውየተራበንም ይርዝቀው አገራችንንምሰላሙንያውርድንልያርብ የማታእጀራይስጠንለኡመተልመሀመድሁሉ ጀሚአን

  • @susu778h
    @susu778h Рік тому +19

    ውዴታ እስከ ጀነት አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @hgggu6263
    @hgggu6263 Рік тому

    ወላሂ ደስ ስትሉ አላህ ተጓ ደኛዬጋር እደዚህ አድርገኝ እኔንም ያረብ ❤❤❤

  • @ahlammajor5689
    @ahlammajor5689 Рік тому

    ማሻ አላህ ፍቃራችሁ ደስ ሲል አላህ እሰከመጨረሻው ያድርግላችሁ ጀማል እና ዳውድ ጀግና ናችሁ ወላ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም የኔ ውዶች ሀዋ እና እሙ ሰኪናንም አላህ ይጠብቃችሁ😍😍😍

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi Рік тому

    ማሻ አላህ አሌኩም አላህ ይጨምርላችሁ ሀዊዬ ደርባባ አላህ ይሽፊች እህት ፍትህ ለኔትትት ልጅ ባሉካዬ አህሌ ናፈቁኝ ካርዱም አልጠቅም አለ የአላህ

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer Рік тому

    ስታምሩአላህይጠብቃችሁሰሚራአላህከፍያለደረጃያድርስሽ. ሀዋምሷሊህልጅያርግልሽበሰላምወለጅለመሳምያብቃችሽ❤❤❤❤

  • @hawamohamed3281
    @hawamohamed3281 Рік тому

    መሻላህ ደስ ትላላችሁ ሀዋም በሰላም ትውለድ ያርብውምእኔ 300 እርያል አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Рік тому +6

    ፍቅራችሁ እስከመጨረሻው አላህ ያርጋችሁ ምቀኛ እማሀላችሁ እዳገባባችሁ❤ ውደታ እስከጀነት

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    ወላሂ ማሻዓላህ ታምራላችሁ ሃዊ አላህ አፍያ ያርግሽ።ወላሂ አሳቃቹኝ

  • @أمحذيفة-ر3ك
    @أمحذيفة-ر3ك Рік тому

    ማሻአሏህ ስደትንያየኮ ጠለቅብሎኮድኑኑባያቁም ተሙከርየራቁናቸዉ አሏህይጠብቃችሁ አይለያችሁረበና ሀዊቲንምአሏህያሽራት ጫትአቅም የኔዉዶች

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    እኔ ወላሂ ህፃኑ የዳውድ ልጅ ሲኒዎቹን ያቆላሻቸዋል ያዝናናልዑሙ ሰኪና አላህ ጀዛሽ ይክፈልሽ እየተከባከብሺያት ነው ፍቅር ሰላም ለሃገራችንንንንንንንንንን አላህ ያምጣልን

  • @NNora-mi1te
    @NNora-mi1te Рік тому +1

    የዳዉድ ሳቅና ወሬ የሚያሥቀዉ እንደኔ 😅😂

  • @fedaslopoos8057
    @fedaslopoos8057 Рік тому

    ሀዋ የኔ የዋህ ፈጣሪ ይመራሽ❤❤ ጀማል ግን😂😂😂😂😂😂

  • @utgj2354
    @utgj2354 Рік тому

    ወአለይ ኩም እሰላም ወራህ መቱ ላሂወበር ካትሁ አላህ ያሺርሸ ሀዉቲ አብሸሩ ማሻ አላህ በጣምደስ ትላ ላችሁ ዉደታ ችሁን እስተጀነት ያረግላችሁ አብሸሩ አገራችን ንሰላም ያረግልን

  • @HA-uq5mv
    @HA-uq5mv Рік тому

    መሸአላህ መሸአላህ. ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawasayid3229
    @hawasayid3229 Рік тому

    ሀውየ አይዞሽ የምግብየሚያስበላ መዳኒት ግዛት ምግብ ከበላች አያማትም ጀማል በጣደስትላላችሁ ልጅ ሚስቶቻችሁ ጋር

  • @ሀሊማሀሚድ
    @ሀሊማሀሚድ Рік тому

    አላህ በሠላም የበላግልሽ ሀዋየ!!

  • @KhakayJesseca
    @KhakayJesseca Рік тому +2

    ሀዋንም አላህ ያሽራት በሠላም የምትወልድ ያድርገኝ

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 Рік тому

    እህለን ዳውድ ወላሂ ስታምሩ ተስባስባችሁ ሀዋንም እላህ ያሺራት ሀገራችንንም ስላም ያድርግልን

  • @Hayyatendale
    @Hayyatendale Рік тому +1

    ጀበናዋም እንደሀዋተኝታለች ክክክክክክክ😂 አላህያሽርሽ ሀዋ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 Рік тому

      ክክክክአይቶ ማለፈየለም

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg Рік тому +1

    እረጉዝ ይውዳል አላልም 🙆😄😄😄 ሲያሰቁ 😂😂😂😂

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 Рік тому +1

    ሠሚራና ሀዋ ፍቅራችሁደስሲል❤❤❤

  • @tegr1218
    @tegr1218 Рік тому +1

    ምርጥጥንዶችአላህይጠብቃችሁ

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 Рік тому

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አይ አቡ ሰኪና ባላች ያገባባችዉ እይመሠላችዉ አላልክም በብርም ብንደዉልምን ቶሎ ነው የሚዘጋዉ እኔአቡ አብደለህን እያወርሁ ነበር ቤት አፄድቸ ይመሸርሰወአይክክክክክኮኮክክክክ አሁን ግን

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Рік тому +2

    ሀውይ አላህ ያሽርሽ ውደ ወዶቹ አሳቃችሁኝ ጉዳችሁ እማታወሩት የለም ክክክክክ

  • @Foz-cy4nm
    @Foz-cy4nm Рік тому

    ማሸአላህ ዳውድ ወላህ ምረጥጋደኛንህ ጀማልም እንደዛው ሀዎ አላህ ያሸረሸ ሰሚራ በጣም ጡሩሴትንሸ ተረዳዱ❤

  • @ሰአዳብንትሁሴን

    ማሻአላህ ደስትላላችሁ ሀዋንም አላህያሺራት

  • @SlhamAli
    @SlhamAli Рік тому

    ማሻ አላህ ዉዴታ እሰከ ጀነት ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ኡሙ ሰኪና ልክናት ቡና ሲቀዳምርቃትየለም ቢስሚላህ ብሎቀርቶመጠጣት

  • @GiasBd-kh8uh
    @GiasBd-kh8uh Рік тому

    መማሽአላህአላህይጨምርላቺሁ፡ወላሂአገርገብቸ፡ከባሉካጋር፡እደዚህየማሳልፈበትስአትነዉየናፈቀኝ