"ስሜን ቀይረው ህንዱ እያሉ ነው የሚጠሩኝ ... የብዙ ቋንቋ ድምፅ አስመስላለሁ" ኮሜዲያን መስፍን //በቅዳሜን ከሰአት//
Вставка
- Опубліковано 17 тра 2024
- Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
እረ ይመችክ እዚህ በኋላ ዮቲዮብ የምገበው ebcለማየት ነው ከዛ ውጭ ማነንም አላይ ሰለቹኝ በተለይ ኢትዮጵያ ያሉ ይቲበሩች
የ ቶማስ ኮፒ ነወ!!!
አረበኛውን እንኳን አልመሰለልህም ሌላ ቋንቋ የምታወራ ነው የሚመስለው
የሀገሩንም የውጩንም ኮፒ አድርጋችሁ ትችሉታላችሁ ግን😎???
ትችላለህ ግን እሱ ቀልዱን አልጨረሰም ነበር አዘጋጆቹ አቋረጡጥ እንጂ
አረበኛው ጭራሽ አትችልበትም
በል አረብኛ ብላኔ ነው ይቅርብህ
አረበኛው አልተሳካልህም
ጎበዝ በርታ አዝናናኸን እናመሰግናለን።
እንባ በ እንባ ነው። የሆንኩት።❤❤❤
ትችላለህ የህንድ ድምፅ ቅላፄ ዋው 👍
I watch this 10 times it’s beautiful
በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ ይችላል❤❤❤❤❤❤👰
ደግማችሁ ጋብዙት
ጅማሮህ መልካም ነው
He is talented.Keep it up!
ህዲ ዉጠሀል አረብ ግን አዪተሀል አልዋክም ሀሪፍ ነዉ
የምር ጎበዝ ነህ በርታ
Nice Mesfine, you are wonderful........keep it up and work hard to become best in standing comedy!!👍👍👍
የህደኛው ተመችቶኛል አርበኛውኮ ይቀረህል