Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Welcome back to my channel. if you are new for my channel it's great to have you here places don't forget to click the subscribe button.😍🙏😂 thank you for supporting my channel
ለለሌሎሎ
አተካኖ በሽንኩርት የሚጣፍጥ ይሆናል ብዬ አስባለው እና መስግናለን
ብርብራ አሪፍ አሰራር ነው ይሞከራል ሞያ ከጎረቤት ቀርቶ ሞያ ከዩትዩብ Thank you for sharing
ዋዉ በዚህም መልኩ መስራት ይቻላል እኔ የቡላ ገንፎነው የማቀው ዜድየ ሙያ ካንች ተማርኩ ይሄንን አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ😋🥰
ብራብራት ይባላል ደስ ይላል
በጣም አመስግናለው ውዴ😍🙏🙏🙏
ዜድየ ለመጀመሪያ ጊዜነው ይሄንንአሰራር ያየሁት በጣምአሪፍ ነው ዋዉ👌❤️
በፍቅር የምወደው ምግብ [ ቢላቢሎ ] ይባላል ኢትዮጲያ ሁሌም በሄዱኩበት ሰአት እናቴን በየሳምንቱ ነበር የማሰራት በጣም አመሰግናለሁ እንኳንም በዱቄቱ ቡላ እንደሚሰራ አሳየሽኝ አላውቅም ነበር እሰራዋለሁ ::
የኔ ውድ እኔም ከልብ አመስግናለው 😍😍🙏🙏🙏
ዋው አሪፍ ነው ቡላ አለኝ ሰርቼ እሞክረዋለሁ ተባረኪ
አሜን የኔ ቆንጆ ከልብ አመስግናለው😍🙏
በጣም ጎበዝ ባለሙያያ ነሽሽ በርቺልኝኝ ጎራ በይ
ሰላም ዜድየ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው አንችም ጎራ በይ ውዴ
በጣም አመስግናለው በሚገባ እመጣው ውድ😘🙏🙏
ውይ እንዴት ያምራል ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ያስጎመጃል
ዜድ በጣም ቆንጆ አሰራር መሞከር አለብኝ ይሄንማ
ብራብራት
Egesh yebarek
በጣም ወድጄዋለሁ ያሚ ነው ተባረኪ
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርች
በጣም ቆንጆ ነው ባለሙያያ
betam new yemamesegnew 🙏😍
This is amazing my friend like see you
Thank you my dear 😘❤
ዜድዮ ያምራል
ባለሞያ ነሽ ተባረኪ
ዜድው በጣም አሪፍ ነው
ጽድት ያለሙያ ነው ያሣየሽን አመሰግናለሁ
እጅግ በጣም አመስግናለው ውዴ😘🙏
zed yemeyamer megeb new yasayeshign lemejemereya saye tebareki
Ejochsh ybareku yamral
ቡላ በጣም ነው የምወደዉ ቆንጆ አሰራር ነዉ በርቺ ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ብቅ በይ
በጣም አመስግናለው😍🙏🙏
Wow enamesegnlen edye
looks very delicious 😋
Looks delicious recipes thanks
It looks amazing💝..I will dafnatly cook it tomorrow ❤❤❤
Looks yummy thanks for sharing beteseb hognalew gora bey
በጣም አመስግናለው አሽ ብቅ እላለው🙏😍
Best cooking. Thanks for the recipe
Thank you so much 💓 💗
Thank you for sharing
ዋው ደስ ሲል በርቺ ውዴ ቤተስብሽ ነኝ አችም ሁኚ ማር
እሽ ማሬ አመስግናለው😍😍🙏🙏
Thank you for sharing with us
My pleasure 😊 thank you for watching 👀 🙏
yene konjo arefe new
Thanks for the process I apricaited
Tebarky, yammy
በጉራጌ ብራብራት ይባላል
ዜድ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ግን አላውቀውም ሲይዩት አሪፍ ይመስላል Nuhamen ነኝ
አተካኖ
Betam yameral yummy 🤤😋
በጣም አመስግናለው 😍🙏🙏
Looks delicious 😋 😍 👌
Thank you 😋
😍😍 yumm
Are you trying to make "birabiro" it looks delicious
My fevret Berbera
wow endehulgezw mert
ባልቀምሰውም አሰራርሽን ወድጀው አለሁ
ከልብ አመስግናለው😍🙏🙏
Very nice! I will try it!
Please do!
Kibe abzashiw tesimi ayitebzihi TEBAREKI
ስለአስታየቱ በጣም አመስግናለው😍 አሜን🙏
Thank you for showing me this process for the first time🙏👌
My pleasure 😊
ብራብራት!
Atekawo
አዲስ ነገር አስተማርሽኝ አቦ ገረድ ተባረኪ
amene 😇
Egisc yibarek 😘
አሜን🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት መጥቻለሁ ሁሉንም አሟልቼ ኑኑኑ
እሺ አመስግናለው🙏🙏
shekela wynem tabawoch endent yimoashalu???
ማሻአላህ እእህቴ
አተካና፡
ለሰኳር ህምተኛ የመከራል መባላት ?
ገረ በላለ ዴንጣ!እኔም ሶዶ ነኝ ጉራጊኛ በደንብ አልችልምየማቀዉን ከላይ ከፃፍኩት ጥቂቶቹ ናቸዉ።እኔም እማቀዉ የቡላ ፍርፍር ነዉ ስሙ።👍🏿
አድጭን ያገርዲ ባይ ምንኮም ነሽ❤❤❤ እኔም
👏🏼👌
በጣም ጎበዝ 👏 ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ጎራ በይ
ከልብ አመስግናለው🙏🙏🙏
ቆጮዉ ከቡላ ዱቄት ምንድነዉ ልዩነቱ ?
Anchi sete bula lay onion karya aygebame cherashe demo black paper teyalshe .area beftershe yegurage neaw yahagerachene megebe atablashe bnatsh
ስለአስታየቱ በጣም አመስግናለው🙏
brabro
ሙቾ
ሠላም ለዚህ ቤት መጥቻለሁ ሁሉንም መሥፈርት አሟልቻለሁ እናተም ኑ በቅንነት እንደማመር
በጣም አመስግናለው እሽ ውዴ
Yamral
እንዳመር
መብራት ብራት
ምን ነካሽ ቡልጉር ሰንዴ እንጂ ቡላ አይደለም
in afaan oromo we call it koofaa
ወይኔ አተካኖበዱቄት እንደሚሰራ አላውቅም ነበር ደስሲል ግን በሽንኩርት አልነበረም አያቴምትሰራው
ይስራል ውዴ እውነትሽን ነው ካለሽንኩርትም ይስራል
Would you please give your recipe in English. I love Ethiopian food, but I am having problems with the Amharic language.
Sure I will try my best ❤❤ thank you for your interesting 😍
Demtseshe aysemam
ሰላም ለዚህ ቤት መጥቻለሁ ሁሉንም አሟልቼ ነይ
ውዴ አመስግናለው ቤትሽ መጥቻለው በርቺ
Demeseshe ayesemame
በጣም አመስግናለው ስለአስታሄቱ አስተካክላለው🙏🙏
ሐሪፍ ነዉ ግን ጨዉ አልተረሳም?😳😁😁
Bula abso learas set tegagn new
እርጉፈን ነው የሚባለው አተካኖ በተጨማሪ አይብ ሲጨመርበት ነው
Liyu new seyayut ersu leayen marki
BRBRA
Ow..I think. Is. Delsyese.. .. tankwe..so..much..
ሠላም ለዝክ ቤት መጣሑ በቅንነት አችም ብቅ በይ
አመስግናለው እሺ ውዴ
እንዴት እኮ እንደሚጣፉጥ
በኛ ደግሞ ቡሙቾ ነው የምበለው
ስራው ግን ትንሽ ከበድ ይላል እኔ ይቡላ ዱቄቱ ኣለኝ ቶሎ ለቁርስ ደርሶ ብልት ብልት ለማድረግ ምን ይሻላል?😂🙏
Leyet bale melku slasayeshgn Mesegnalew
woww 🙏❤❤ሁሉን በማሟላት ብቅ ብለናል እናንተም በቅንነት ወደኛ ጎራ ይበሉ።
አመስግናለው ውዴ እሽ ብቅ እላለው😍🙏
እኔምጋሪ በቀበይ
የወላይታ ምግብ ነዉ
Atekano bedel tek yilano...atekano yibalal
ብራት ብራት
Brambrat new yemebalew
Atakano ebalal
ቤተሰብ እንሁን
አመስግናለው ቤተስብ ሆኛለው እህቴ
Beteseb adrgeshalehu demrgn
እሽ ማሬ እመጣለው😍😍
Ochey new mibalew
እሽ በጣም አመስግናለው🙏🙏
balemuia neshi beraba complmenito
ከልብ አመስግናለው🙏🙏
@@zedkitchen yigebashal 100 be100
@@munamersha8001 በዝቶብኝ መሽከም እንዳያቅተኝ 😍🙏🙏 ስቀልድ ነው ከልብ አመስግናለው🙏
እንደመር
I love it but too much work 😢
Totalye wronge neaw
Hahaha mejemerya ye tekorarete genfo meslog neber keza degmo wede beso ferfer keyershew 😂
😂😅😂 anet eko atata nehe
Blmblo
Welcome back to my channel. if you are new for my channel it's great to have you here places don't forget to click the subscribe button.😍🙏😂 thank you for supporting my channel
ለለሌሎሎ
አተካኖ በሽንኩርት የሚጣፍጥ ይሆናል ብዬ አስባለው እና መስግናለን
ብርብራ
አሪፍ አሰራር ነው ይሞከራል
ሞያ ከጎረቤት ቀርቶ ሞያ ከዩትዩብ
Thank you for sharing
ዋዉ በዚህም መልኩ መስራት ይቻላል እኔ የቡላ ገንፎነው የማቀው ዜድየ ሙያ ካንች ተማርኩ ይሄንን አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ😋🥰
ብራብራት ይባላል ደስ ይላል
በጣም አመስግናለው ውዴ😍🙏🙏🙏
ዜድየ ለመጀመሪያ ጊዜነው ይሄንንአሰራር ያየሁት በጣምአሪፍ ነው ዋዉ👌❤️
በፍቅር የምወደው ምግብ [ ቢላቢሎ ] ይባላል ኢትዮጲያ ሁሌም በሄዱኩበት ሰአት እናቴን በየሳምንቱ ነበር የማሰራት በጣም አመሰግናለሁ እንኳንም በዱቄቱ ቡላ እንደሚሰራ አሳየሽኝ አላውቅም ነበር እሰራዋለሁ ::
የኔ ውድ እኔም ከልብ አመስግናለው 😍😍🙏🙏🙏
ዋው አሪፍ ነው ቡላ አለኝ ሰርቼ እሞክረዋለሁ ተባረኪ
አሜን የኔ ቆንጆ ከልብ አመስግናለው😍🙏
በጣም ጎበዝ ባለሙያያ ነሽሽ በርቺልኝኝ ጎራ በይ
ሰላም ዜድየ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው አንችም ጎራ በይ ውዴ
በጣም አመስግናለው በሚገባ እመጣው ውድ😘🙏🙏
ውይ እንዴት ያምራል ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ያስጎመጃል
ዜድ በጣም ቆንጆ አሰራር መሞከር አለብኝ ይሄንማ
ብራብራት
Egesh yebarek
በጣም ወድጄዋለሁ ያሚ ነው ተባረኪ
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርች
በጣም ቆንጆ ነው ባለሙያያ
betam new yemamesegnew 🙏😍
This is amazing my friend like see you
Thank you my dear 😘❤
ዜድዮ ያምራል
ባለሞያ ነሽ ተባረኪ
ዜድው በጣም አሪፍ ነው
ጽድት ያለሙያ ነው ያሣየሽን አመሰግናለሁ
እጅግ በጣም አመስግናለው ውዴ😘🙏
zed yemeyamer megeb new yasayeshign lemejemereya saye tebareki
Ejochsh ybareku yamral
ቡላ በጣም ነው የምወደዉ ቆንጆ አሰራር ነዉ በርቺ ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ብቅ በይ
በጣም አመስግናለው😍🙏🙏
Wow enamesegnlen edye
looks very delicious 😋
Looks delicious recipes thanks
It looks amazing💝..I will dafnatly cook it tomorrow ❤❤❤
Looks yummy thanks for sharing beteseb hognalew gora bey
በጣም አመስግናለው አሽ ብቅ እላለው🙏😍
Best cooking. Thanks for the recipe
Thank you so much 💓 💗
Thank you for sharing
ዋው ደስ ሲል በርቺ ውዴ ቤተስብሽ ነኝ አችም ሁኚ ማር
እሽ ማሬ አመስግናለው😍😍🙏🙏
Thank you for sharing with us
My pleasure 😊 thank you for watching 👀 🙏
yene konjo arefe new
Thanks for the process I apricaited
Tebarky, yammy
በጉራጌ ብራብራት ይባላል
ዜድ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ግን አላውቀውም ሲይዩት አሪፍ ይመስላል Nuhamen ነኝ
ብራብራት
አተካኖ
Betam yameral yummy 🤤😋
በጣም አመስግናለው 😍🙏🙏
Looks delicious 😋 😍 👌
Thank you 😋
😍😍 yumm
Are you trying to make "birabiro" it looks delicious
My fevret Berbera
wow endehulgezw mert
ባልቀምሰውም አሰራርሽን ወድጀው አለሁ
ከልብ አመስግናለው😍🙏🙏
Very nice! I will try it!
Please do!
Kibe abzashiw tesimi ayitebzihi TEBAREKI
ስለአስታየቱ በጣም አመስግናለው😍 አሜን🙏
Thank you for showing me this process for the first time🙏👌
My pleasure 😊
ብራብራት!
Atekawo
አዲስ ነገር አስተማርሽኝ አቦ ገረድ ተባረኪ
amene 😇
Egisc yibarek 😘
አሜን🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት መጥቻለሁ ሁሉንም አሟልቼ ኑኑኑ
እሺ አመስግናለው🙏🙏
shekela wynem tabawoch endent yimoashalu???
ማሻአላህ እእህቴ
አተካና፡
ለሰኳር ህምተኛ የመከራል መባላት ?
ገረ በላለ ዴንጣ!
እኔም ሶዶ ነኝ ጉራጊኛ በደንብ አልችልም
የማቀዉን ከላይ ከፃፍኩት ጥቂቶቹ ናቸዉ።
እኔም እማቀዉ የቡላ ፍርፍር ነዉ ስሙ።👍🏿
አድጭን ያገርዲ ባይ ምንኮም ነሽ❤❤❤ እኔም
👏🏼👌
በጣም ጎበዝ 👏 ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ጎራ በይ
ከልብ አመስግናለው🙏🙏🙏
ቆጮዉ ከቡላ ዱቄት ምንድነዉ ልዩነቱ ?
Anchi sete bula lay onion karya aygebame cherashe demo black paper teyalshe .area beftershe yegurage neaw yahagerachene megebe atablashe bnatsh
ስለአስታየቱ በጣም አመስግናለው🙏
brabro
ሙቾ
ሠላም ለዚህ ቤት መጥቻለሁ ሁሉንም መሥፈርት አሟልቻለሁ እናተም ኑ በቅንነት እንደማመር
በጣም አመስግናለው እሽ ውዴ
Yamral
እንዳመር
መብራት ብራት
ምን ነካሽ ቡልጉር ሰንዴ እንጂ ቡላ አይደለም
in afaan oromo we call it koofaa
ወይኔ አተካኖበዱቄት እንደሚሰራ አላውቅም ነበር ደስሲል ግን በሽንኩርት አልነበረም አያቴምትሰራው
ይስራል ውዴ እውነትሽን ነው ካለሽንኩርትም ይስራል
Would you please give your recipe in English. I love Ethiopian food, but I am having problems with the Amharic language.
Sure I will try my best ❤❤ thank you for your interesting 😍
Demtseshe aysemam
ሰላም ለዚህ ቤት መጥቻለሁ ሁሉንም አሟልቼ ነይ
ውዴ አመስግናለው ቤትሽ መጥቻለው በርቺ
Demeseshe ayesemame
በጣም አመስግናለው ስለአስታሄቱ አስተካክላለው🙏🙏
ሐሪፍ ነዉ ግን ጨዉ አልተረሳም?😳😁😁
Bula abso learas set tegagn new
እርጉፈን ነው የሚባለው አተካኖ በተጨማሪ አይብ ሲጨመርበት ነው
በጣም አመስግናለው😍🙏🙏
Liyu new seyayut ersu leayen marki
BRBRA
Ow..I think. Is. Delsyese.. .. tankwe..so..much..
ሠላም ለዝክ ቤት መጣሑ በቅንነት አችም ብቅ በይ
አመስግናለው እሺ ውዴ
እንዴት እኮ እንደሚጣፉጥ
በኛ ደግሞ ቡሙቾ ነው የምበለው
ስራው ግን ትንሽ ከበድ ይላል እኔ ይቡላ ዱቄቱ ኣለኝ ቶሎ ለቁርስ ደርሶ ብልት ብልት ለማድረግ ምን ይሻላል?😂🙏
Leyet bale melku slasayeshgn Mesegnalew
woww 🙏❤❤
ሁሉን በማሟላት ብቅ ብለናል እናንተም በቅንነት ወደኛ ጎራ ይበሉ።