Zebiba Girma - Semen Besemu - ዘቢባ ግርማ - ስሜን በስሙ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • Zebiba Girma - Semen Besemu - ዘቢባ ግርማ - ስሜን በስሙ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Zebiba_Girma #Semen_Besemu #amharicmusic #ዘቢባ_ግርማ #ስሜን_በስሙ #amharicsong #habeshamusic
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Birukjane #Hualatey #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @MrHenilove
    @MrHenilove 7 місяців тому +809

    እርጉዝ ሆና በመዝፈን የመጀመሪያዋ ኢትዮጲያዊ ዘፋኝ ዘቢባ ስትሆን አትቀርም ! ዘፈኑን ወደነዋለል | እርግዝናሽን የሰላምና የጤና ያድርግልሽ

    • @jujulove616
      @jujulove616 7 місяців тому +14

      ኤደን ገብረስላሴ ኣለች

    • @nardosashebr4137
      @nardosashebr4137 7 місяців тому +4

      የዘፈን ዳኛዋ የሺ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 7 місяців тому +28

      የዘቢባ ባል እግዚያብሄርየ በማያልቅ በረከቱ ብርክ ያዲርገው።ለሶ ያለው ክብር ይገርመኛል አብራችሁ አርጁ

    • @almazngatu9984
      @almazngatu9984 7 місяців тому +6

      እርትራዊት ዘፉኝም ዘፉና ነበር

    • @Zebna-uh3xd
      @Zebna-uh3xd 7 місяців тому +1

      ፍቅርተ ካሳሁን አይ ወሎን እርቹዝ ሆና ነው የዘፈነችው

  • @TigestDemisse-qq2qw
    @TigestDemisse-qq2qw 7 місяців тому +44

    የዘመናችን የፍቅር ምሳሌዎች❤ሰው አስወልዶ ሲጠፋ ፈጣሪ እንዲህ ይክሳል❤ተባረኩ ንፋስ አይግባባቻው🎉

  • @getnetmengesha3292
    @getnetmengesha3292 7 місяців тому +1572

    ኮሜት ውስጥ ገብታችሁ የምታነቡ ሁሉ ያልተሠበ እንጀራ ይስጣችሁ ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SalemShidu
    @SalemShidu 7 місяців тому +39

    ከአይን ያውጣችሁ። የሆድሽ በጀርባሽ ታሳዝልሽ ድንግል ማርያም

  • @Fiker123
    @Fiker123 7 місяців тому +369

    ‼️‼️‼️‼️ እማማ የኢሱ እናት ዘርሽን ከዘሬ ይቀላቅለው ያሉት ምርቃት ደርሷል እንኳን ደስ ያሎት ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ደስታዎት ይብዛ 🙏ክብር ለሁሉም እናቶች ❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 місяців тому +4

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አሜን. ሰላም ይገላግልሽ የኛ ማርጥ

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 7 місяців тому +4

      በትክክል ይሔ ንግግር ይገርመኛል ይደንቀኛል የመጀመሪ በሂዌቴ የሰማሁት ቃል ምን እንደምል አላውቅም

    • @angesettekle5003
      @angesettekle5003 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ethioaddis3219
      @ethioaddis3219 7 місяців тому

      Amennnn

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 7 місяців тому +36

    አማቷ መርቀዋት የለ!! በስላም ተገላገይ ትዳራችሁ ይባረክ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 7 місяців тому +199

    ወይኔ ማን ነው ልክ እንደኔ ክሊፑን ልክ እንደ ፊልም ተመስጦ እያየ ያለቀበት በጣም ደስ ይላል ዘቡዬ እመብርሀን ትቅረብሽ በሰላም ወልደሽ ታቀፊ 🙏❤

  • @tinawa56
    @tinawa56 7 місяців тому +27

    በጣም የተባረከ ሰው ነው ለሌላው ትምህርት ቤት ነው ዘቢባዬ እንኳን ደስ ያለሽ ደግመሽ ደጋግመሽ ውለጂ

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 7 місяців тому +305

    የሰውን ልጅ እድገትና ውጤታማ መሆን ከማየት ሌላ ምን የሚያስደስት ነገር እለ ❤ ትዳራችሁ ይባረክ 🙏🏾እመቤቴ ማሪያም ትዳብስሽ 🙏🏾❤️

  • @selamtenayoutube
    @selamtenayoutube 6 місяців тому +143

    ማነዉ እንደኔ የሰዉ ደስታ እረፍት ሚሰጠዉ👍👍👍👍የሰዎችን ዉድቀት ፈጣሪ አያሳየን❤❤

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 7 місяців тому +118

    ተቀየርሽብኝ ምንድነው ስል ነበር ለካ እርጉዝ ሆነሽ ነው
    ደስ ይላል
    እመብርሀን ካንቺ ትሁን
    በሰላም ትገላግልሽ
    አሜን

  • @RK-ny5xv
    @RK-ny5xv 7 місяців тому +31

    አዳምጨ ልጠግበው ያልቻልኩት ምርጥ ስራ የኛንም ስም የሚቀይር ይስጠን እግዚአብሔር

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 7 місяців тому +601

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

    • @GjjHhx
      @GjjHhx 7 місяців тому +1

      አሚን《3》🤲🤲🤲

    • @makyam9650
      @makyam9650 7 місяців тому +1

      አሚንን

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 7 місяців тому +1

      Amennn yarbe😮😮😮

    • @GeniGeni-w5b
      @GeniGeni-w5b 7 місяців тому +2

      አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 7 місяців тому +1

      አሜን

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 7 місяців тому +23

    _ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይስገን_
    _በእውነት ሰይፉ ላይ እናቱ የተናገሩትን_
    _ስሰማ በጣም ለበዛዊት አለም ለአባኪሮስ_
    _ተስየልሽ ነበረ እንኳን ደስ ያለሽ_
    _ማነው እንደኔ የተደሰተው_
    _እኔሜ ስለቴን አስገባለው_

  • @esatulayned
    @esatulayned 7 місяців тому +233

    በጣም ስለወደድኩት ተሎ አለቀ ትዳራቹህ የአብራሃምና የሳራ ይሁንላቹህ ❤️

    • @zainabyzz
      @zainabyzz 7 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @FrehiwotWorku-m9j
      @FrehiwotWorku-m9j 7 місяців тому

      ​@@zainabyzzኡፍፍፍፍፍፍ ታድላ እድለኛ ሴት ውበት ከምርጥ ትዳር ናቤተሰብ ጋ ። ❤❤❤❤❤

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 7 місяців тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!
    ለዚህ ያበቃሽ፥መሐሉንም መጨረሻውንም ያማረ ያድርግልሽ!!!
    መልካም የስኬት፥የሰላ፥የፍቅር፥የጤና ዘመን ፥ለመላው ቤተሰብሽ፥ለመላው ሕዝብሽ ይሑንልሽ🎉🎉🎉

  • @tirsittesfaye7616
    @tirsittesfaye7616 7 місяців тому +216

    እሰይ የሆድሽን በእቅፍሽ ታርግልሽ እመብርሃን ዘቡዬ❤❤❤

    • @yordistube3715
      @yordistube3715 7 місяців тому +3

      Areif mirkat😊❤

    • @telepo2457
      @telepo2457 7 місяців тому +1

      emabete be tikirabat yene yewah batam nawmiwadat

    • @aynadisyenealem7152
      @aynadisyenealem7152 7 місяців тому +1

      Amen

    • @mussiehaile7567
      @mussiehaile7567 7 місяців тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድንግል የልብሽ መሻት ትፈጽምልሽ የኔ ፡ምርቃትሽ ኣንደኛ❤❤❤❤❤

    • @BirkAsr-wr5vj
      @BirkAsr-wr5vj 5 місяців тому

      Iwiyyyyy☺️☺️☺️☺️😘😘😘😘

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 7 місяців тому +145

    እንዳረገዘች ጠርጥሬ ነበር እግዚያብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ደስ ብሎኛል ሴት ስትደሰት ማየት በጣም ነው የሚያስደስተኝ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

    • @Weyni21
      @Weyni21 7 місяців тому

      ❤❤

  • @MeskiaAbdela
    @MeskiaAbdela 7 місяців тому +10

    የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ ያ ሁሉ አልፎ እንኮን ለዚ ክብር በቃሽ❤❤❤❤

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 7 місяців тому +49

    ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ከክፉሁ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ በሰላም ሁለት ታድርግሽ እግዚአብሔር ከክፉሁ ነገር ትሰውራችሁ❤❤❤❤

  • @AderaGebrie
    @AderaGebrie 7 місяців тому +11

    ምሥጋና ለኢሱ አባት በጠመመበት ዘመን ምርጥ የእንጀራ አባተ

  • @Danii2116
    @Danii2116 7 місяців тому +146

    እዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 😅 Good work ዘቢ

  • @ሰላምታደሰ-ጨ9ረ
    @ሰላምታደሰ-ጨ9ረ 7 місяців тому +4

    ከሙዚቃው በላይ ያስደሰተኝ ደስስስ ያለኝ የዘቡዬ እርግዝና ኢሱዬ ዮሚዬ የኔ ትንሽዬ ልጅ እንኳን ደስ አላቹ በጣም ታምራላቹ ዘመናቹ ይባረክ 🎉🎉❤❤❤

  • @seblet148
    @seblet148 7 місяців тому +30

    እግዚያብሄር ይመስገን ....እመቤቴ በሰላም ትቅረብሽ, የዘቢባ ባለቤት አድናቂህ ነኝ እረዥም እድሜና ጤና ይስጣቹህ ከነልጆቻቹህ🙏❤

  • @dawit8576
    @dawit8576 6 місяців тому +2

    ዘቢባዬ በጣም ነው አንጀቴን የምትበይው;ንፅህናሽ እና መልካምነትሽ ፌትሽ ላይ ይነበባል;

  • @MartaYohanes-vu4bv
    @MartaYohanes-vu4bv 7 місяців тому +47

    የህው እስካሁን እየሰማሁት ነው መጥገብ አልቻልኩም ማርያም ትቅረብሽ የኔ ብልህ ሴት❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 місяців тому +2

    ዘቡዬ ... ዘፈንሽ በጣም ምርጥ ነው ... ትርጉምም አለው .. እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ ...🙌🏻👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @Lij_Sime
    @Lij_Sime 7 місяців тому +76

    የዳኜ ዋለን ሙዚቃ ሰምቼ ይሄን እንዴት ብየ ላጣጥመው።
    ዘቢባ እንወድሻለን ቆንጆ ሙዚቃ ነው

    • @siblisibli6680
      @siblisibli6680 7 місяців тому +2

      አቦ አማራዬ ሸጋ ቀን ይውጣ እንጂ

    • @twbaamaraa4059
      @twbaamaraa4059 7 місяців тому +11

      ሲጀመረ የአማረ ልጆች እንዳታዮ ተብላችሁ ነበረ አዳነች አበቤ ትይዉ

    • @telepo2457
      @telepo2457 7 місяців тому

      za fikir enji tilacha ayigabatima fikir yehone betasab❤❤❤

    • @TigistTakeleAdmasu
      @TigistTakeleAdmasu 7 місяців тому

      Denkoro 😢​@@twbaamaraa4059

    • @judietariku612
      @judietariku612 7 місяців тому +3

      Ye Dagne Wala ye mote. Muzika yehe ye hiwot min agenagnew

  • @Fatima123Ali-y2e
    @Fatima123Ali-y2e 7 місяців тому +3

    ዋውውውውው እውነት ዘፈን እንዲህ ሲዋሀድ ደስ ሲል እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያርግላችሁ። ግን አጭር ሆነብኝ።

  • @TiztaGashaw
    @TiztaGashaw 7 місяців тому +30

    ዋውውውውው የሚገርም ስራ ነው እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ዘብዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kamila-sz7kt
    @Kamila-sz7kt 7 місяців тому +16

    አባትነትን ከኢሶ❤❤❤❤❤❤❤❤
    የወለደ እኳ አይከባክብም እኳን የሚሰቱን ልጀ ኢሱ መልካም ሰው

  • @mariamawali1713
    @mariamawali1713 7 місяців тому +21

    ደስስስ የሚል ስራ ደስስ የሚል ቤተሰብ እንኳን ደስስ ያላችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንደኔ የሀገራችሁ ሰላም የናፈቃችሁ የከፋው ቀን አልፎ ለሀገራችን ያብቃን 🤲🙏

  • @ساليالغباش
    @ساليالغباش 7 місяців тому +2

    የኔ ወርቅ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ❤❤❤❤❤❤እውነተኛ ታሪክ ❤️❤️❤️❤️❤️ዘቢባዬ ስወዳት❤❤❤❤

  • @melattilahun-e9r
    @melattilahun-e9r 7 місяців тому +18

    በጣም ታምራላችሁ ዘቢብየ ደስ የሚል ስራ ነው አንደኛ ናችሁ ልደትዬ ከክፉ ትጠብቃችሁ በሰላም ተገላግለሽ ልጃችሁን ለመሳም ያብቃችሁ🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌

  • @Njat-jd5lz
    @Njat-jd5lz 4 місяці тому +1

    Merite tenidoce nacihu zebibaya beselam welijy Hoda melikam yetidar zemin yehunileshi❤❤❤

  • @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
    @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 7 місяців тому +65

    የኔ ገራገር አንደኛዬ ❤❤❤
    እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሽ🎉🎉🎉

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 7 місяців тому +5

    She have amazing voices 🎉🎉🎉 Zebiba my favorite person❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zainasied615
    @zainasied615 7 місяців тому +14

    መሻአላህ ዜድ በሰላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃችሁ ባለቤትሺ ለልጁሺ ያለው ፍቅር በጣም ደስ ያስባለኝ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ታምራላችሁ❤❤

  • @NaxiElm
    @NaxiElm 6 місяців тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ስታምሩ ምርጥ ስራ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ምርጥ ሙዚቃ ነው 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @የአብልጅመሲ
    @የአብልጅመሲ 7 місяців тому +30

    ጌታ እግዚሀብሄር መጨረሻውንያሳምረው ጌታ ሠላም ይገላግልሽ ዘቡዬዬ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 7 місяців тому +2

    ዘቡዬ እመብርሀን የሆድሽን በእጅሽ ታሳቅፍሽ የኔ ደርባባ ዘመንሽ ሁሉ በደስታ ይለቅ ሳቅ በቤትሽ ይሙላ

  • @mandmjunk6019
    @mandmjunk6019 7 місяців тому +11

    I love it. በጣም ምርጥ ዘፈን ከምርጥ video ጋር! በጣም ነው የውደድኩት

  • @Mkids2836
    @Mkids2836 7 місяців тому +3

    ወድጄዋለው❤
    እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
    ልጅሽን ወልደሽ ስመሽ አሳድገሽ አስተምረሽ ድረሽ የምታይበትን እድሜ ይስጥሽ ❤

  • @zemadonky9597
    @zemadonky9597 7 місяців тому +5

    በጣም ምርጥ ስራ ዋው ይመቻችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ

  • @Tapaaa-fu4cz
    @Tapaaa-fu4cz 4 місяці тому +1

    አላህ በሰለም ይገላግልሸ ወንድን ያሰቅፈሸ ያረቢ ❤❤❤በጣም ሰለምወድሸ ማለት ነው

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx 7 місяців тому +13

    ዋውውውውውውያምራል በጣም እንዎድሻላን ዘቡዬ፡በጣም ለጆሮ ታስማሚ ነው በርቺ ቆንጂት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wubitfeleke1428
    @wubitfeleke1428 7 місяців тому +1

    ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ዘቢብዬ የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው እሱዬ ምርጥ ሰው ዘርህ ይባረክ 🙏

  • @habjoo3664
    @habjoo3664 7 місяців тому +33

    አጃኢብ ነዉ... ስሜን በስሟ ፃፉልኝ❤❤❤

  • @solomongebremariam9704
    @solomongebremariam9704 7 місяців тому +1

    ዘቢብ በጣም ደስ ደስ ደስ ይላል እውነት እውነት ነው ባየሁትና በተመለከትኩሽ ለውጥ በርግጥ በመጪው ሁላችሁም ደስተኛ ትሆናላችሁ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ👏👉💝

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 7 місяців тому +9

    የኢሱ እናት ምርቃን ፍሬ አፍርቶል ስታምሩ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ ውዴ እውነትም ስምሽን በስሙ ኢሱ ምርጥ ሰው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አራት ሁናችሁ ለማየት ያብቃን ደግሞ

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 6 місяців тому +3

    እንኳን ደስ አለሽ ዘቢባ ፈጣሪ ልጅሽን በሰላም ያስታቅፍሽ 🎉🎉

  • @birkewoldeyes
    @birkewoldeyes 7 місяців тому +13

    እንኮን ለዚህ አበቃሽ. እመቤቴ በሰላም. ትገላግልሽ

  • @welkaityesewlije8817
    @welkaityesewlije8817 6 місяців тому +1

    Zbebay record seberedahl Etihopia weset ereguz hono zefeno ayawokum beam new madekeshe❤❤

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa 7 місяців тому +15

    ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ዘቡ🥰

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 6 місяців тому

    ከአይን ያዉጣችሁ። እግዚሐብሔር በብዙ ይባርካችሁ። ❤🙏 ልዩ ስራ ነዉ። የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ። ዘቢባዬ ማርያም ትቅረብሽ።❤🙏🙏🙏

  • @tube-dt4ek
    @tube-dt4ek 7 місяців тому +13

    ስታምሩ ታድለሽ ፈጣሪ ክፉውን ያርቅላቹ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 7 місяців тому +1

    የኢሱ እናት ሰይፉ ላይ ሲመርቋት ዘርሸን ከዘሬ ይቀላቅለው ብለው ነበር ይሄው የእማማዬ ምርቃት ደረሰ ማዘርዬ እንኳን ደሰ አሎት
    ዘቢባ እመብርሀን ትቅረብሸ
    ያጥር ወፍ አትሰማሸ
    ሹልክ ያለ ምጥ ሰው ያልሰማው ይሁንልሸ
    በሆድሸ ያለውን እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም በእጅሸ ታሳቅፍሸ አሜን በይ የማዳም ቅመም ነኝ ይደርሳል ይህው ባንቺ ሙዚቃ አሮጊቴን እየጠበኩኝ ነጋ

  • @Lubapictures
    @Lubapictures 7 місяців тому +9

    ከዘፈንም በላይ ነው፡፡ ህይወት ያለው ውዚቃ ነው❤

  • @selinaygmenkem236
    @selinaygmenkem236 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስስገን በጣም ደስ ብሎኛል ፡ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሀን ትቅረብሽ፡፡ ይገባችኃል፡፡

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 7 місяців тому +12

    ያንን ሁሉ ስድብ አሳልፋችሁ አቤት ዘርማንዘራችሁ ይባረክ❤❤❤ሰይፉዬም እንኳን ደስ አለህ ሽምግልናዋን እንደአባት ተቀበለ ድርሃታል❤

    • @AK-vx3ht
      @AK-vx3ht 6 місяців тому

      Zebiba, Egziabher adloshol. Just live your life !!!!!!!!!!!

  • @jamilanoguse8215
    @jamilanoguse8215 7 місяців тому +4

    የእኔ ውዶች 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤ኢሱዬ እና ዘቢባዬ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @Hoho-o8d
    @Hoho-o8d 5 місяців тому

    እድል አንዴ ነው የሚባለውን ዝባዝንኬ የሰረዘ ፍቅር! ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @kidistkassa9814
    @kidistkassa9814 7 місяців тому +11

    ጀግኒትዬ አንቺ እድለኛ ሴት ነሽ በርቺ💪💪💪💪 ምርጥ ስራ ነው💙💙💙💙💎

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 6 місяців тому

    ዘፍን አልደግፍም ዘቡዬ ቀሪው ዘመንሺን ይባርክልሺ በጣም የዋህና ደግ መሆንሺ ይለያል ወድሻለሁ❤❤❤

  • @አይናለምየመንዲዳዎ
    @አይናለምየመንዲዳዎ 7 місяців тому +6

    ደስ ስትሉ እመብረሀን የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽዘቡዬ የኔ ውድ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HanaDessalegn-hg5wl
    @HanaDessalegn-hg5wl 6 місяців тому +1

    እምብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ ደስ ትላለችሁ

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx 7 місяців тому +6

    ሰለም ዘበዬ፡ማሻ አላህ እሪጉዝ ነች ደስ ስል፡በሰለም ውላጅ ያኔ ቆንጆ ስዎድሽ ያኔ ሩህሩህ በድገሚ፡ኡንኳን ደስ አለሽ ዜዱዬ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በታራፋ፡ሙስሊሙም፡ኡንኳን፡አደራሰቹሁ፡ለራማዳን፡ክርስታኑምኡንኳን፡ለፆም፡አደራሳቹሁ❤🎉🎉?ዜዱዬበታራፋ፡ሙስሊሙም፡ኡንኳን፡አደራሰቹሁ፡ለራማዳን፡ክርስታኑምኡንኳን፡ለፆም፡አደራሳቹሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @RukeyaYimer
    @RukeyaYimer 6 місяців тому

    የህፃኒቱ ወላጅ አለህ በህይወት አንተ እበትም ትል ይወልዳል ደሥታዋን ሣይ ደሥታ ተሠማኝ ህፃኗን ❤❤

  • @NebiyatBiniyam
    @NebiyatBiniyam 7 місяців тому +17

    ዘቢብዬ የኔ ደርባባ እመብርሃን ትቅረብሽ💝

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ❤

  • @warkamedia
    @warkamedia 7 місяців тому +10

    ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በሏት እስኪ❤❤❤❤

  • @asadaasada936
    @asadaasada936 7 місяців тому +1

    ዘቡዬ የኛ እንቁ ምርጥስራ ማርያም ትቅረብሽ 🙏❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ 7 місяців тому +5

    ዋውው በጣም ምርጥ ስራ ነው መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @delbaniali5574
    @delbaniali5574 6 місяців тому +1

    እናቴ ፍቅራቹ ይባረክልኝ💙💛❤🌹👌 ዘቡዬ ዬ ለይኩላት ምርጥ ስራ ❤❤❤❤

  • @TesfayBeyene
    @TesfayBeyene 7 місяців тому +9

    በጣም ደስ ትላላቹ ፍቅራቹ ይባረክ ❤

  • @melu2608
    @melu2608 6 місяців тому

    This is the first time I saw an Ethiopian singer who is pregnant n proud to show n sing at the same time. Clip has life well Done. Dengel tikirebesh

  • @AyalewTariku
    @AyalewTariku 7 місяців тому +7

    Fantastic! this real store music, first time in the ethiopia

  • @Selina6648
    @Selina6648 7 місяців тому

    WooooW betame des yemile sera new Embate beselam hulet .taregesh Zebebi derebaba🥰

  • @RicyaRici
    @RicyaRici 7 місяців тому +5

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ አይለያቹ ❤❤❤❤

  • @eadieadi2456
    @eadieadi2456 7 місяців тому

    Wend hulu enadante bihon yeand set simet aygodam neber esu fetari ybarkh..... Emebrhan tqrebsh zebu ♥️

  • @tsige21
    @tsige21 7 місяців тому +21

    🎉🎉🎉🎉ወይኔ በእመብረሀን ስታምሩ ካይን ይውጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidetabate2707
    @lidetabate2707 6 місяців тому

    እግዚያብሄር እንዲህ አይነት ምርጥ ባል ለሁሉም ይስጠው ጥሩ ልጅ ነሽና ምርጥ ባል ሰጠሸ ለልጅሽ ምርጥ አባት ብቻ ደስስስስ ብሎኛል ዘቢብ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene 7 місяців тому +4

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ❤❤❤

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 7 місяців тому

    ዘቢብ ነገረ ሥራው የሚደንቅ ነውና ድንግል ትጠብቅልሽ። እርህርህናው ነገረሥራውየሚደንቅነውናድንግልትጠብቅልሽ።እርህርህናውሁለመናን ይገዛል። የፀሎት ጥበቃ ያስፈልገዋል። ❤❤❤

  • @hermonYekedeye
    @hermonYekedeye 7 місяців тому +4

    ውይ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ቆጆ ስራ ነው እመብርሀን ትቅረብሽ፡፡

  • @onelove2401
    @onelove2401 7 місяців тому

    You are innocent woman you deserve it happy life and happy family. God bless you.zabeba 🎉plus congratulations both of you.

  • @Hinsee-430
    @Hinsee-430 7 місяців тому +87

    Woow Amazing work

  • @melseabebe7935
    @melseabebe7935 6 місяців тому +1

    Zebib...🙏
    Bezih midr hulunm masdeset bikebdm yikrta maletsh....🙏🙏🙏🙏
    Mariyam beshilm...

  • @ghh5860
    @ghh5860 7 місяців тому +11

    የጀግናው የአማራዬን ልጅ የዳኛችን ሙዚቃ ሰምቸ እንደት ብየ ላጣጥመው😂😂😂

    • @Samrawit_Teklehaymanot24
      @Samrawit_Teklehaymanot24 7 місяців тому +4

      fara who forced you to watch tadiya? weta kezi balager

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 7 місяців тому

      @@Samrawit_Teklehaymanot24why🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️ you are cruising this way ?🤔it’s okay everyone else has a different opinion take it easy is not bad comments though

  • @HsHs-z8f
    @HsHs-z8f 6 місяців тому

    ዜድየ የኔ ውድ ሙዚቃወችሽ ውስጤ ናቸው በጣም ነው የምወድሽ እመብርሀን በሰላም ከሁለት ታርግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Westcoast2323
    @Westcoast2323 7 місяців тому +21

    ደስ ስትሉ ማርያምን☺️

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 місяці тому

    አልጠግበውውም፡ይህን፡ግጥም፡🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @DagmgebreBrhane-p9o
    @DagmgebreBrhane-p9o 7 місяців тому +7

    አይ ዳኜ የስራህን ይስጥህ እሺ አሁን ይሄን እንዴት ዘፈን መሆኑን ልመን😮😢😢

  • @MaramawitDesalegn
    @MaramawitDesalegn 7 місяців тому +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር አይለያቹ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @rahoma8906
    @rahoma8906 7 місяців тому +4

    ዋዉ ፈጣሪ በሠላም የገላግልሽ

  • @bayushsolomon4688
    @bayushsolomon4688 6 місяців тому

    ህይወት ያለው ውዚቃ ነው❤. Zebo gena desssss yelachual.

  • @Andu7172
    @Andu7172 7 місяців тому +9

    I'm from USA 🇺🇸 and l love Ethiopian song 🇪🇹

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 7 місяців тому +1

      Oh you our brother your.from Ethiopia

    • @makdestaye1908
      @makdestaye1908 7 місяців тому +1

      ​@@kalkal1691 I can't 😂😂😂😂

    • @habesha_ethio
      @habesha_ethio 7 місяців тому +2

      ay yehene jemo neh

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 7 місяців тому

      😂😂ኧረ

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 7 місяців тому

      @@makdestaye1908 👍😂😂😂

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 7 місяців тому +1

    እማምላክ ትቅረብሽ የኔ ማር❤ ምርጥ ኣባወራ እግዚአብሔር አብሮ ያስረጃችሁ ሴት ልጃችሁ ደግሞ ፍቅር ማር ናት ለወግ ማረግ ያብቃልሽ💕💕💕🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tirumobile-vd5qq
    @tirumobile-vd5qq 7 місяців тому +5

    ታድለሀል፣ኢሱ፣ዘመናቹይባረክ፣፣ዘቢቢ፣ማርያም፣ትቀርብሽ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abebaasefa3536
    @abebaasefa3536 7 місяців тому

    Yena kongwo tanks the beast you do fetrry tedarchuone yebarklachuo 🥰🥰❤️❤️❣️