Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ስለ ሀገር//- በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአቶ ጌታቸው ረዳ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 4

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 500

  • @natetube3174
    @natetube3174 4 роки тому +54

    የዚህእን ሰው አነጋገር ለመረዳት ቢያንስ ጥሩ ንቃተ ህሊና ሊኖረን ይገባል/የመጀመሪያ ዲግሪ በቆንቆና ኮምኒኬሽን / የመጀሚሪያ ድግሪ በሳይኮሌጂ ......ሚገረም አገላለፅ ፤በአጭር ጌዜ፤ በአጭር ቃላት ፤በሚጣፋጥ ዜይቤ፤የቃላት አጠባበቅ ፤ የሰከነ አነጋገር ......
    He is speech a wonderful presentation / a short period of time / a short language interpretation / intersted word selection/ ....."
    Generally he his speech usually efficiency & effective "
    THANKS GETCH!!!!!!!!!
    ❤❤ I WISH YOU A LONG LIFE ❤

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 4 роки тому +1

      Nate አማርኛህ ስነፅሁፉ ጥሩ መልእክቱ እንደአንባቢው ንቃተ ህሊና የሚገመገም ሲሆን እንግሊዘኛህን ግን... ተወዉ ሆድ ይፍጀው እማማ ትሙት

    • @girmayg1
      @girmayg1 4 роки тому

      እኔ ግን በጣም አዝናለሁ። ለምን ድን ነው ሰው ተገልብጦ ሚረዳው።

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 4 роки тому

      ጥያቄ አለኝ እኔ የህወሀት ሰዎች አሁን ያሉበትን ሁኔታ አላውቅም በጉብዝናቸው ወቅት ግን እነሱ የሚገቡበት ሆቴል አካባቢ መኪና አቁሞ ፋርማሲ ገብቶ መውጣት ስለማይችል መኪናህን ካላነሳህ ለዱላ እንደሚዳርግ ልጆቼንና ሚስቴን ይዤ አይቼዋለሁ እነሱ የሚዝናኑበት ቦታ አንተ መድሀኒት ልትገዛ ሄደህ በገዛ የትውልድ ክተማህ አዲስ ላይ ምን ይሰማሀል

    • @birhanufekade699
      @birhanufekade699 4 роки тому

      pileeeew aye agelalete

  • @bettygooes246
    @bettygooes246 4 роки тому +27

    As an Eritrean, I am truly envious when I hear Tigrean politician like Mr Getachew. Sir, You are a Master class.

    • @issu23
      @issu23 4 роки тому

      You are lair.you are not Eritrean. Red handed

    • @bettygooes246
      @bettygooes246 4 роки тому +4

      GEl Luka why? Because you say I am not! Tell me something? Who on Earth, today, would pretend to be an Eritrean. Pls tell me?😂
      You see, that’s why Eritrea, is Eritrea today. People like you live in it! People who have no idea what the right to speak is! The minute one adore’s a Tigreans you Automatically think the person is not Eritrean.
      Who gives you the right to tell me where I come from?
      DONKORO😂😂

    • @asayetsegaye4329
      @asayetsegaye4329 4 роки тому

      Yes you are Eritrean people know you properly.👏👏👏👏👏

    • @chuasmare22
      @chuasmare22 3 роки тому

      betty gooes I thought you guys don’t like Ethiopia? What are doing here?

    • @bettygooes246
      @bettygooes246 3 роки тому

      @@chuasmare22 Tigray is not Ethiopia anymore! You know it they know it and today the world knows it.

  • @lilytadesse2429
    @lilytadesse2429 4 роки тому +24

    ሁሉ እውነት እና ቁምነግር ያለው ነው ጆሮ ያለው ይስማ

  • @user-gk1nb8sv4v
    @user-gk1nb8sv4v 4 роки тому +37

    አማራ ነኝ ጌች ይመችኛል

    • @user-rt3nd1dz9k
      @user-rt3nd1dz9k 3 роки тому

      እረ እባክህ አማራ ነህ እንደ አማራ ነኝ በማለት እኮ አማራነት አይገኝም ትናት የአማራን ህዝብ ደሙን የጠጣ አጥንቱን የሰበር በአማራ ህሌና እና ማንነት የተጫወት የህዋሀት አመራር ሌባ ተመቸህ እ እውነትም አማራ ነህ

    • @user-ux9cg3mv5z
      @user-ux9cg3mv5z 3 роки тому

      @@user-rt3nd1dz9k ተያት አንዳንድ ድልብ መሀይም የተናገርው እውነት ይመስላቸዋ እሱ እልም ያለ ውሸታም ነው

  • @ey6104
    @ey6104 4 роки тому +52

    አውሎ ሚዲያ እናመስግን የኔ ጀግና ጌቹ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @samrawitberhane1512
    @samrawitberhane1512 4 роки тому +19

    It was a great interview...what a genius journalist & great politician ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️-✌️-🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 4 роки тому +8

    Our hero Ato Getachew Reda we love you ❤️
    Thank you 🙏 much ✊✊we proud of you 👍🏼
    God bless Tigray and Jegena Tigray 🙏🙏

  • @AS-kk3pr
    @AS-kk3pr 4 роки тому +11

    Good job 👍

  • @michaelweldeselassie3731
    @michaelweldeselassie3731 4 роки тому +51

    እባካቹህ ይህንን ጋዜጠኛ ተንከባከቡት በህይወቴ እንደዚህ ልጅ ሚዛናዊነት ያለው አይቼ አላቅም ። አግኝቼው ባመሰግነው ምን ይህል ደስታ በተሰማኝ

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube 4 роки тому

      #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው ሙሉውን ለመከታታል የታችኛውን ሊንክ በመክፈት #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👍👍👍
      ua-cam.com/video/haaLHP0IM4s/v-deo.html;

  • @user-qx3jb8jj1f
    @user-qx3jb8jj1f 4 роки тому +32

    Waww what an intellegent man is he? ክብር ላንተ ይሁን ጀግናዬ! ቻው ደህና እደር።
    አውሎ እናመሰግናለን።

  • @dawits2483
    @dawits2483 4 роки тому +12

    በቄ እናመሰግናለን እንቁ ገቾ ስለ ኣቀረብክልን ።

  • @shimoy4984
    @shimoy4984 4 роки тому +22

    ገቹ ያግሬ ልጅ ኮራሁብህ የኔ ጀግና

  • @gtubeofficial7554
    @gtubeofficial7554 4 роки тому +58

    ኦሮሞ ነኝ ግን ጌች ይመቸኛል ንግግሮቹ የበሰሉ ናቸው

    • @Aka-lu9mg
      @Aka-lu9mg 4 роки тому +1

      Kommatta amahara nahaa

    • @takelesajin1856
      @takelesajin1856 4 роки тому

      አንድቀን ማጎሪ ትገባለህ አትስብ ፍራሽህን አዘጋጅ

  • @zaidkeleta304
    @zaidkeleta304 4 роки тому +85

    ጌታቸውን አለማድነቅ አይቻልም ።

    • @abbygualadwa7685
      @abbygualadwa7685 4 роки тому +1

      Bhaki👍🏽❤️

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube 4 роки тому

      #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው ሙሉውን ለመከታታል የታችኛውን ሊንክ በመክፈት #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👍👍👍
      ua-cam.com/video/haaLHP0IM4s/v-deo.html

    • @user-rt3nd1dz9k
      @user-rt3nd1dz9k 3 роки тому

      ጌታቸውን አንተ አምልከው እንጂ ከፈጣሪህ አስበልጠህ ለኛ ግን ከድህነት ወለል ላይ ያስቀመጠን እሱ ነው እኔ ባገኝው ስጋውን ቀቅዬ እበላው ነበር

  • @MP-lu8mh
    @MP-lu8mh 4 роки тому +51

    💎 ወዲ💎 ረዳ 💎
    ኣሰይይይይይይይ ኣንታ እንኳዕ እስኪ ናህና ኮንካ ኣንታ ትግራዋይ ልዕሊኡ ዝብለካ የብለይን።
    ጌቾ ትግራዋይ። 💪💪💪💪

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 4 роки тому +17

    ኡነት ካኣፍሪካ ምርጥ ድርጅት ህዋሃትነው የሚሉት ሰወች ኡነታቸውናቸው

  • @user-pn8ej3zm4o
    @user-pn8ej3zm4o 4 роки тому +9

    ጌቾ ነብስ ነገር !!!!የልብ አድርስ❤

  • @eyasugebremedhin476
    @eyasugebremedhin476 4 роки тому +6

    እኔም ለጋዜጠኛው ምስጋና ልስጥ፣ በቃሉ አላምረው በጣም አመሰግናሎህ መስረታዊ ለሆኑ ላቀረብካቸው ትያቄዎች ቀጥልበት፣ እንዲሁም ለሳንታይዘሩ ( sanitizer ) ጌታቸው ረዳ በጣም አመሰግናሎህ ለቁረጥ በሎው መልሶችህ፣

  • @mebratzerabruk6144
    @mebratzerabruk6144 4 роки тому +19

    ጌች ጅግናችን እኮ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea 4 роки тому +8

    Thanks Bekalu! You are really professional journalist with sense of humor! Stay safe.

  • @berhanebrhu7643
    @berhanebrhu7643 4 роки тому +32

    በቄ በጥያቄህን ኮርቻለው ጌችም በሰጠሆው መብራርያ ተደስቻለው ሰለዚ ጠያቂም ተጠያቂም ጡሩየሆነ ነገርነው ከነኣወል ኣብዲ ከመጠየቅ እንደዚኣይነት ሃላፍነት ተሰምቶት በሃገራችን ያለችግር የእለነው ሳይል የብልፅግናም ሆነ የህውሓት ጌች የሃገሪትዋ ችግር የኛም ጭምርነው በማለት የበሰለ ሓሳብ ነው የሰጠ ጌች ናመሰግናለን

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 роки тому +13

    አቦ ጌች ትናገረዋለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ በቃል በጣም አመሰግናለሁ

  • @afrikaafrika8842
    @afrikaafrika8842 4 роки тому +7

    አንየ ኣማራ ነኝ ግን እናንተ ጀግኖች ናቾው

  • @gmilkiyas
    @gmilkiyas 4 роки тому +42

    ኮሽ ባለ ቁጥር ህወሃት ነው እያሉ....ግን ደግሞ "ህወሃት እያስበረገጋቸው ይኖራል......ህወሃት ቢፈልግ ማንም ይሚፈክርና ቀረርቶ የሚያሰማ ሽፍታ የመያዝ አቅምና ቸሎታ አለው".......ያልካትን ቃል። ተመችቶኛል። ያንበሶች ልጅ ጌቹ።

  • @TravelWithEdenn
    @TravelWithEdenn 4 роки тому +3

    Dear, Ato Gecho you are AMAZING, gunios vice spokesman PROUD OF YOU , & Thankyou Bekalu you are truly professional Jornalist standing up search for the TRUTH 👍🏻👍🏻🤝🤝

  • @mulughetahailu9032
    @mulughetahailu9032 4 роки тому +4

    As journalist
    You hit the target w wisdom
    Awlo journalist you are amazing
    Powerful message w wisdom

  • @suraphelphilips677
    @suraphelphilips677 4 роки тому +30

    ኡፍ !! አንጀት አርስ ውይይት ነበር:: እናመሰግናለን !!!

  • @gere7242
    @gere7242 4 роки тому +81

    ዘረነኝነት ካላጠቃቹ በስተቀር ይሄ የፖለቲካ ሰው አለማድነቅ ትልቅ ጥላቻ ነው ሚሆነው

    • @tadelelankrew1578
      @tadelelankrew1578 4 роки тому +1

      ክክክክክ ወሬ ብቻ እንጅ ጌታቸው አገር ስመራ ምን ለውጥ አመጣ?

    • @birhanufekade699
      @birhanufekade699 4 роки тому

      hahaha anchi chiirikee

    • @newayaraya4282
      @newayaraya4282 4 роки тому +1

      Ewnet betkekel

    • @abck23
      @abck23 4 роки тому +1

      He is good

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube 4 роки тому

      #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው ሙሉውን ለመከታታል የታችኛውን ሊንክ በመክፈት #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👍👍👍
      ua-cam.com/video/haaLHP0IM4s/v-deo.html

  • @ktube2655
    @ktube2655 4 роки тому +73

    ሳኒታይዘሩ ጌቾ በወያኔያዊ ስብዕናህን እነዚህ ትምክህተኝች አፅዳልን ስልችቶውናል

    • @JamalJamal-mx9kc
      @JamalJamal-mx9kc 4 роки тому

      " እኔ ነኝ ጌታቸው አሰፋ " ለሚሉት የትግራይ ዜጎች ጥያቄ ።
      ጌታቸው አሰፉ ሌባ ባይሆን፣ ገዳይ ባይሆን ኖሮ እንዴት መቀሌ ወይም ትግራይ ውስጥ እስካሁን ተደብቆ ይኖራል ? የትግራይ ህዝብ እኔ ጌታቸው አሰፋ ነኝ እያሉ የሚፎክሩበት ተደብቆ ለሚኖር ውሻ ነው እንዴ? እንዴት ጀግና ከሁለት አመት በላይ ከሚደግፈው ህዝብ ይደበቃል ?
      የትግራይ ህዝብ የሚያዋጣው አንድ ነገር ካለ ጌታቸው ለፌደራል አስረክቦ ከኢትዬጵያውያን ህዝቦቹ ተፋቅሮ መኖር ነው ።
      ዓጋመ ናይ ሽቓቕ ሃመማ እዬም

    • @agjyedvahhrbkf7337
      @agjyedvahhrbkf7337 3 роки тому

      I

    • @sadiaswapan4336
      @sadiaswapan4336 3 роки тому

      @@JamalJamal-mx9kc dedbe

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q 4 роки тому +20

    የእውነት አሰተማሪ ዝግጅት ነበረ።አድናቆቴ የላቀ ነው።

  • @mohammadaminwediraya3195
    @mohammadaminwediraya3195 4 роки тому +1

    ገች ጀግና ነህ ጡሩ ኣገላለፅ ነው ጠያቅውም በጣም ምትደነቕ ነህ ክብር ይገባሃል

  • @temtugesese8620
    @temtugesese8620 4 роки тому +17

    Good job I proud of you you’re intelligent God bless you

  • @genettekolla7728
    @genettekolla7728 4 роки тому +3

    አዉሎ ሚድያ በጣም ነዉ የማደንቃችሁ ምነዉ ሁሉም ሚድያ ከናንተ ቢማሩ ህዝቦችን ለማቀራረብ የምታደርጎት ጥሩ ስራ አደንቃለሁ በርቱ ደሞ እኛ ኢትዮጰያዉያን አንድ ነን

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 роки тому +14

    ጌች እና በቃል ውይይቱ በጣም ድንቅ ነበር ሁለታቸሁንም አመሰግናለሁ

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube 4 роки тому +1

      #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው ሙሉውን ለመከታታል የታችኛውን ሊንክ በመክፈት #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👍👍👍
      ua-cam.com/video/haaLHP0IM4s/v-deo.html

    • @shemsproudoffyayasewshimle2550
      @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 роки тому

      Yarada Lej Tube I get it thank you for sharing

  • @elenikahsay803
    @elenikahsay803 4 роки тому +17

    ኣረ ጌቾ እንደኔ የሚዎደውና ይሚያደንቀው ያለው ፡ኣይምስልኝም ፡ዋውውውው እንዴት ኣኮራኝ በተለይ ስለኣባይ ፡ያብራራው ኑርልን

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube 4 роки тому

      #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው ሙሉውን ለመከታታል የታችኛውን ሊንክ በመክፈት #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👍👍👍
      ua-cam.com/video/haaLHP0IM4s/v-deo.html

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 роки тому +8

    ኡፍ ደሰ ሰትሉ ይመቻችሁ

  • @zeaminkahsay7540
    @zeaminkahsay7540 4 роки тому +19

    Simply amazing !!!The one and only one Getachew de synthesized and demolished the fables of naysayers whose goal hitherto is disseminating hate against the people of Tigray .

  • @yosefyohans6410
    @yosefyohans6410 4 роки тому +4

    Getachew typically sums up this amazingly intriguing discussing with a brief, succinct, compelling yet irrefutable statement. What a mesmerising and illuminating discussion it has been! Who can help admiring these two gentlemen for their civility, eloquence and professionalism? Getachew’s voice of sanity assures that the peoples of the two states will never go to war and shed the blood of their brothers and sisters to satisfy the wanton and rapacious greed for power of some irresponsible politicians.

  • @user-oq9cd1hh4s
    @user-oq9cd1hh4s 3 роки тому

    እባካችሁ፣ እባካችሁ፣ ሰለ ጌታቸው ፣ ስለ ደብረጽዮን በአጠቃላይ ስለ ህዋሃት ብዙ ባትመዘግቡ ጥሩ ይመስለኛል። የሞተን ሰው ለቅሶ ትደርሰዋልህ እንጂ ህያው እንደሆነ አድርገህ በየ ሰአቱ ስለእሱ አታወራም። ይልቁንም፣ ስለ እነሱ ብዙ ባወራን ቁጥር የበለጠ እንዲታወቁ ነው የምናደረጋቸው፣ አስፈላጊው ነገር ወደፊት ምን ቢሆን ይበጃል፣ ለኢትዮጵያ ምን ይበጃታል በሚል አቅጣጫ ብዙ ብትሰሩ መልካም ይመስለኛል። አመሰግናለሁ።

  • @gebrewahidhaile381
    @gebrewahidhaile381 4 роки тому +14

    ሙሉ ሰው ማለት ገች /ሳንታይዘር /ኣርዓዶምነው :: ኩሉ መልሱ አብ ጅብኡ ::እንዳንተ ዓይነት 100 ትውለድ እናትህ ::

  • @saak438
    @saak438 3 роки тому +1

    አበሳየ፣እዋ፣እስትንገረም፣ዘረባካ፣ማአዛ፣ዘሎዎ፣ንጸላኢ፣ምሳኤል፣አርኦዶም፣ናይጀጋኑ፣ጀግና፣ሀበን፣ተጋሩ፣ኩርአት፣ተግራይ፣እካእ፣ተዎለድካ፣ሀየት፣እሙን፣ናአዱ፣ንጸላኢኡ፣መድፍእ፣ናንአዱን፣ንህዝብን፣ለዋህ፣ደላይ፣ፍትሂ፣ንህዝቡ፣ዋሀባይ፣ፍትሂ፣አርኦዶም፣እድሚካ፣የንዋሀዮ፣አዎት፣ንትግራይ፣

  • @adeyaddisuabay9435
    @adeyaddisuabay9435 4 роки тому +26

    ጌቾዋይ ሳኒታይዘር ኣብ ጎንኩም ኢና

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea 4 роки тому +2

    Ato Getachew thank you so much! You always give the right answer with great confidence! What a pleasure to see you again. Blessings!

  • @user-nz7dp8ot9m
    @user-nz7dp8ot9m 4 роки тому +19

    Great Interview! Thank you Awlo Media.

  • @getachewhailemariam7645
    @getachewhailemariam7645 4 роки тому +12

    የኛ ሄሮ

  • @tesfalidetfesshaye8778
    @tesfalidetfesshaye8778 4 роки тому +3

    ጌታቸው ረዳ መልሰ በመሰጠት የመለሰ ዜናዊ ዉጤት ነዉ ጌታቸው ረዳ ከመለሰ ዜናዊ በሃላ የአንተ አድናቂ ነኝ

  • @selamgebre4802
    @selamgebre4802 4 роки тому +1

    እግዛቤር የባርክሕ እደሜ ጤና ይሰጥሕ ጋዜጠኛ እና ጌቼ

  • @madeintigraitube1197
    @madeintigraitube1197 4 роки тому +1

    በቃሉ ታማኝ ፍትሃዊ ጋዜጠኛ እናመሰግናለን ጌቹ መድሃኒት ነው

  • @MP-lu8mh
    @MP-lu8mh 4 роки тому +8

    ሃሪከን ኢሳያስ ከትግራይ እንዳልተላከ ማስተባበያ ለምን እሰጣለሁ እኔ ። 😂😂😂 👏👏👏
    ♥️ ጌቾ ዓለም መድሓኒት እኮ ኢኻ። ♥️

  • @samuelsamuel5226
    @samuelsamuel5226 4 роки тому +1

    ፈጣሪ እናት ሀገር ኢትዮጲያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @leteslasehailu8362
    @leteslasehailu8362 3 роки тому

    ጌታቸዉ ረዳ ጀግና እኛ አንበሳ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @fkreybileney2376
    @fkreybileney2376 4 роки тому +22

    ትግራይ ንቅድሚት ኣታ ወዲ ንሕና ኤርትራውያን መንእሰያት ኣብ ጎድንኩም ኢና ደለና ኣጀኩም ።።።

    • @user-bp9ob9fd3u
      @user-bp9ob9fd3u 4 роки тому

      ያሚሮ በሽተኝ ተተኛዘ ለምን አተን አይዙህም

  • @ezzel897
    @ezzel897 4 роки тому +40

    ምርጥ ተንታኝ ከምርጥ ጋዘጤኛ ጋር።

    • @JamalJamal-mx9kc
      @JamalJamal-mx9kc 4 роки тому

      " እኔ ነኝ ጌታቸው አሰፋ " ለሚሉት የትግራይ ዜጎች ጥያቄ ።
      ጌታቸው አሰፉ ሌባ ባይሆን፣ ገዳይ ባይሆን ኖሮ እንዴት መቀሌ ወይም ትግራይ ውስጥ እስካሁን ተደብቆ ይኖራል ? የትግራይ ህዝብ እኔ ጌታቸው አሰፋ ነኝ እያሉ የሚፎክሩበት ተደብቆ ለሚኖር ውሻ ነው እንዴ? እንዴት ጀግና ከሁለት አመት በላይ ከሚደግፈው ህዝብ ይደበቃል ?
      የትግራይ ህዝብ የሚያዋጣው አንድ ነገር ካለ ጌታቸው ለፌደራል አስረክቦ ከኢትዬጵያውያን ህዝቦቹ ተፋቅሮ መኖር ነው ።
      ዓጋመ ናይ ሽቓቕ ሃመማ እዬም

    • @ezzel897
      @ezzel897 4 роки тому

      @@JamalJamal-mx9kc ምነው አፍህ ሰገራ ሰገራ አለሳ ለምን የአቅምህ አታወራም።ዝፍጥ የጋሕባ ልጅ ውፃእ ካብዚ።

    • @JamalJamal-mx9kc
      @JamalJamal-mx9kc 4 роки тому

      kass ተረዋኢ ግብረሶዶማዊ

    • @ezzel897
      @ezzel897 4 роки тому

      @@JamalJamal-mx9kc አንተ የውሻ ልጅ እንደ እናትህ የመሰሉ ሸርሙጦች እያሉ ወንድ ምን አስፈለገ ቡሽቲ።

    • @JamalJamal-mx9kc
      @JamalJamal-mx9kc 4 роки тому

      kass እናትህን ብዳ ። አባትህ ወደ ግብረሰዶምነት ስለ ተቀየረ እናትህን የሚበዳት ትፈልጋለች

  • @asiahamza4514
    @asiahamza4514 4 роки тому +28

    Gechooowawww

  • @economicsaku8142
    @economicsaku8142 4 роки тому

    The right journalist with the right politician- Many likes to both of you

  • @arkebekiros
    @arkebekiros 4 роки тому +13

    gecho the greate

  • @kB-kf7vr
    @kB-kf7vr 4 роки тому +7

    Keep it up bekal!

  • @saraberhane84
    @saraberhane84 4 роки тому +1

    Getach reda intelligent person... touch interview . and genius journalist

  • @genetberhane3661
    @genetberhane3661 4 роки тому +23

    Gecho💯👌

  • @uipo2513
    @uipo2513 3 роки тому

    ገች የኔ ጅግና 🇻🇳🇻🇳🇻🇳💊💊💊😘😘😘😘💘💘💘💘🏖🏖🏖🏖🏖🏖❤️❤️❤️❤️

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv 4 роки тому +29

    Gecho could be good Tigray prime Minister.

  • @user-br8lw5no4q
    @user-br8lw5no4q 3 роки тому

    ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነው በርታ

  • @asterdemissie1460
    @asterdemissie1460 3 роки тому +1

    My son
    Getye my son,
    Make me proud , JEGNAYE
    LET ALMIGHTY GOD PROTECT YOU

  • @yk0616
    @yk0616 4 роки тому +2

    Amazing Gecho! As always!!

  • @ermiyaszeleke242
    @ermiyaszeleke242 3 роки тому

    Dr. Abiy Ahmed Forever

  • @rawihage7528
    @rawihage7528 3 роки тому

    ሕውሓት ጠያቂው ለባ ተጠያቂው ለባ

  • @johnyk2020
    @johnyk2020 4 роки тому +6

    simply an amazing interview ! Thank you bakalu .

  • @messithegoat4255
    @messithegoat4255 4 роки тому +10

    ጌቾ የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ አቦ::

  • @user-oe1dg9hs2s
    @user-oe1dg9hs2s 4 роки тому +1

    ጋዚጠኛ ማለት እንዳንት ነው ከኣይን ይማርህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለዛ ያለህ ጠንካራ ጋዚጠኛ ነህ 100%

  • @terhasbelay8789
    @terhasbelay8789 4 роки тому +4

    Geche hade kindsh 💪💪💪

  • @ephremtsegay4745
    @ephremtsegay4745 4 роки тому +3

    Amazing Getcho!!

  • @abbygualadwa7685
    @abbygualadwa7685 4 роки тому +1

    Gechiye jigna natna God bless you our hero🙏🏾❤️

  • @mhrteyadisalem1989
    @mhrteyadisalem1989 4 роки тому +3

    Thumps up Gecho!!

  • @user-xo9rp9yd8b
    @user-xo9rp9yd8b 4 роки тому +2

    We love you Gecho and thank you 🙏

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re 4 роки тому +6

    You are the one and only who knows how to get access to high profile people beke i really Admire you appreciate you your hard work beke Thank you for your professionalism journalism service you are the future brother God bless your heart brother just keep it no one done it brother like you did 🖐🙏

  • @user-yv2cs8ml7k
    @user-yv2cs8ml7k 4 роки тому +1

    ጌቹ ጀግና ወያነ ❤❤❤😘😘👍👍💪💪💪💯💪💪💪💪💪💪

  • @zelalemdeme6556
    @zelalemdeme6556 4 роки тому

    Getachew opinion is very good.

  • @tesbeylul41
    @tesbeylul41 4 роки тому +1

    He is so open/direct and very knowledgeable! Abey’s personal ego and Derg’s former allies ambition to revenge should be the only obstacles not to engage such brilliant leaders to come up with a solution that will avoid the imminent disintegration of Ethiopia! Rather than focusing on the symptoms (playing the fire extinguishing role here and there), it would be great for Abey to open up , engage and try to come up a solution. How in the hell you would consult with a foreign leader such as Issayas who destroyed his own country for the last 30 years....man Abey’s goal must be stay on power at any cost.

  • @tomab4035
    @tomab4035 4 роки тому

    ጌች / ሳንታይዘር / ኣደናቂህ ነኝ የኔ ጀግና ፓለቲካ ካንተና ከልደቱ ወድያ long live

  • @serkalemnigussie9403
    @serkalemnigussie9403 4 роки тому +3

    Waw interesting discussion 10q beke

  • @zz3042
    @zz3042 4 роки тому

    💚💛❤️ respect for both of them long live our country

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 4 роки тому +3

    Gecho 💕aba💞 hawi 💕gegna💕 subuk💞 habereta💞 hibkana💞 bertie 💕kesilelu 💕

  • @tsegayemane4069
    @tsegayemane4069 4 роки тому +17

    ንኻሊእ በልዮ ጣብያ ክክክክ ገችየ ጀግናችን

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube 4 роки тому

      #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው ሙሉውን ለመከታታል የታችኛውን ሊንክ በመክፈት #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👍👍👍
      ua-cam.com/video/haaLHP0IM4s/v-deo.html

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube 4 роки тому

      #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው ሙሉውን ለመከታታል የታችኛውን ሊንክ በመክፈት #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👍👍👍
      ua-cam.com/video/haaLHP0IM4s/v-deo.html

  • @mannyw7361
    @mannyw7361 4 роки тому +1

    This man is the real man. We are proud of him. Great Job Geche.

  • @abeshalove2007
    @abeshalove2007 4 роки тому +1

    Waw! Getch mrtu smart genius behzb emtdenek polotikeniya betam tkkl neh.yalkew hulu betam tkkl ena ewnet new jegna neh! Enadenkhalen! Edme ena tena temeniyen Long live! mrt blh awaki ewneteniya hakeniya agerh wedad akbari jegna Tigraway Ethiopian hero neh!💪👏💕Beke gobez, bezih bechigr ye mekera sekoka ena skay gze kehzbh gara le ewnet lehak yekomk ewneteniya kin smart journalist neh! Awlo woch ewnetawn emtnageru ena emtagaltu kehzbachihu gara yekomachihu mrtoch yalew huneta ena emimeta lewt weym neger tenkkachu emtawku nku smartoch blhoch journalists nachihu.kebzu tnkake gara ketulbet bertu Jegnoch nachihu! Take care of yourselves.💪💪👏👏💖

  • @ethiolove7037
    @ethiolove7037 4 роки тому +8

    i got to be honest, i can't mention a single genius politician in Ethiopia, other than this guy.

  • @tsegaatakiletseyoum8638
    @tsegaatakiletseyoum8638 4 роки тому +1

    wow gach i proud of you

  • @bsa8735
    @bsa8735 4 роки тому +7

    እኔጃ ጌቾ መረቅ የአራዳ ልጅ ናት አወራሩዋ አላቅም ብቻ ይመቸኛል

  • @peacelove1710
    @peacelove1710 4 роки тому +1

    Wow Getachew Reda you are knowledgeable

  • @kibretkebede9959
    @kibretkebede9959 4 роки тому

    ትግራይ እና አማራ አንድ ሁኑ ለኢትዮጵያ አንድነት

  • @thegeez5926
    @thegeez5926 4 роки тому +1

    I really laugh while he was talking about Nebiyu. Entertaining and worthy interview as usual. Hat's off Getcho.

  • @tamentega4751
    @tamentega4751 4 роки тому

    አዉሎ ሚዲያ እናመሰግናለን! መልካም ጅምር!
    ምክር-
    ይህን የሚታራግቡ የአማራ ጋዜጠኞች ስለሌላ ህዝብ ተው፤፤ ከዚህ የትምክህት ባህርያችሁ የተነሳ ስለፖለቲካ ምንነት በቂጡ ምንም የማያዉቁ ንፁሓን ሁሉ በአማራነታቸው እንዲጠሉ እያደረጋችሁ ነው! አሁን እንደ ትግራይ ልጅ ድምፁን ቀይሮ በሚናገር አማራ ለምን ታስቀልዳለህ፤፤፤ የትግራይ ህዝብ ጠላት ሚዲያ ነው፤፤ ያስቃል ግን ይህ የህዝብን አብሮነት አያሰፍንም!
    ኢትዮጵያዊ የብሔር ጥላቻ ሲላሳወረው እውነትን ዓይኖቹ አያዩም! ይህ ሰው "አባይን ግድብ ሸጠ!" ማለቱን በግ እንደመሸጥ ዓይነት ያለ አድርገው ስም የሚያጠፉ ይገርማሉ!! ዘረኝነት ያሳወረው ኢትዮጵያዊ ይገርማል!
    እኔ እንደተመልካች እና ንፁህ ኢት፤ዊ አቶ ጌታቸዉን የሚሳደቡ ሰዎች ራሳቸዉም ሆነ በዘመድ አዝማዶቻቸው ውስጥ ቢፈለግ በዕዉቀት ቢለኩ የዚህን ሰዉዬ እግር ለማጠብ የማይበቁ ዘረኝነት ያሳወራቸው ዕዉሮች ናቸው! ሁሉም ከአንድ ብሔር የተወጣጣ መሆኑ ያሳዝናል!
    እኛ የተለያዩ ብሔሮች ልጆች የዛሬ 100 ዓመታት ገደማ በርካታ ጠንካራ አባቶቻችንን ለማዳከም በጠማማ ፍርድ በማሰር በማሰቃየት እና ካላጎነበሱ ደግሞ በነፍጥ በማስገደል፣ በወረራ ብዙዎችን በመጨፍጨፍ፣ ሁሉን የኢት፤ያ ብሔሮች ያለፈላጎታቸዉ ከቤተ-መንግስት አማራ እየላኩ ከማንም ብሔር ጠንካራ ሰዉ እንዳይፈጠር ከተፈጠረም በማጥፋት ወዘተ ተግባራት ሲጨቁኑ የነበሩ አፄ ሚኒሊክን እንኳን ስንተች እና ስንወድ በሚክንያት ነው! ለምሳሌ- ኢት፤ያን ለማዘመን የነበራቸዉን ጥረት፣ ለአድዋ ሁሉ እንዲዋጋ ያደረጉት የሀገር ፍቅር ጥሪ- ምሳሌ- ከምርጥ በጦር ዉርወራ እና ጥንካሬ ከሚታወቅዉ ወላይታ እስከ 18 ሺህ ወታደር፣ ከሌሎቹም የተወሰነ መሰብሰባቸው፣ የማረኳቸውን ንጉሶች ያከበሩ መሆናቸው፣ የዲፕሎማሲ ሥራቸው፣ ወዘተ በዕዉቀት እናስባለን! ነገር ግን በሶሻል ሚዲያ፣ ሬዲዮ፣ ጋዜጣ፣ ተሌቪዠን፣ ዩትዩብ ወዘተ እንዳየናቸው አንዳንድ ዘረኛ አማራ ነን ባዮች ሌላዉን ብሔርና የብሔሩን እሴት፣ ፍላጎትና ጥያቄዉን ያለምክንያት በጭፍን ሲጠሉ እና አጥላልተው ወይም የሚያጥላላ ዝንባሌ ወዳለው አቅጣጫ ዉይይታቸውን ወይም መድረካቸዉን ሲመሩ ሁል ጊዜ እየታዘብናቸው ነዉ!
    የሚቆጬኝ.........
    በተለይ በተለይ እንደ ህዝብ የአማራን ብሔር ተወላጅ በዘረኝነት የማያጠቃውን የወላይታን ህዝብ ፈላጎት እና ህሊዉና የአማራ አክቲቪስቶች፣ ተወላጆችና ፖለቲከኞች ከመደገፍ ይልቅ እንደዘረኛ እና አገር አፍራሽ አድርገው ስሙን በሁሉ የአማራ ሰዎች ሚዲያዎች ሲያጠፉና ሲያስጠፉ፣ እኛ እናዉቅላችኋለን ዓይነት ትችት ሲሰጡ መስማት ከማሳዘኑም በላይ ዉለታቢስነት ተደርጎ እየተወሰደ ነው!
    አስተዋይና ልብ ያለው፣ ዘረኛ ያልሆነ አንድ ምክንያታዊ ሰው ይህ ፍርድ እና የተገባ እንዳይደል በግልፅ ሊነግራቸው ይገባል!!
    ሰው አክባሪ፣ ሠላማዊ እና የዘረኝነት ጥቃት የሚጠየፍ ህዝብ ከአማራ ምሁራን ምስጋናና ርኅራኄ እንጂ የጥላቻ ጥቃት አይገባዉም!
    ይህ በሰውና በፈጣሪ ፊት መደረግ ያለበት በጎ ተግባር አይደለምን፥፥
    በአፄ ሚኒሊክ ጊዜ የአማራ ሰዎች ወላይታን የሚጠሉበት ትልቁ ምክንያት ከሚኒሊክ ጋር 7 ዓመታት ወላይታ ተዋግቶ በመጀመሪያዎቹ 6 ዓመታት ዉጊያ የሚኒሊክን ጦር ድባቅ መትቶ አንበርክኮ ስላስቸገረ ነበር! ለዚህ የጀግንነት ታሪክ የተነሣ የአፄው ጊዜ ሹማምንት ወላይታን ይጠሉ ነበር! ይህ የጦርነት ታሪክ አብቅቷል!
    ዛሬ ግን የአማራ አክቲቪስቶች፣ ተወላጆችና ፖለቲከኞች የዛሬዎቹን ዎላይታዎች እኔንና አሁን በህይወት ያሉትን ወላይታዎች የማይደግፉበት ምን አሜክንዮ አለ፥፥ አማራን ልጅ አላፈናቀለ፤ አላሳደደ፣ በዘረኝነት አላጠቃ? ለምን?ለምን? ለምን? በትሁቱ የኢት/ያ ጠ/ሚ/ር አቶ ኃ/ማሪያም ደሳልኝ በብሔር ማንነቱ ምን ያህል አከበራችሁ? መልሱን ለህሊናችሁ!!! ለምን፥፥፥ለምን።?ለምን።?
    ወላይታ የሚኖር ጉራጌው፣ ስልጤው፣ ሶማሌው፣ ኦሮሞው፣ አማራው ሁሉ ወላይታ ነው እንጅ ባዳ አይደለም!
    ወላይታን ያየ እና የኖረ ይመስክር!!
    ኢትዮጵያ በወላይታ ላይ ግፏ በዝቷል!!
    ኢትዮጵያዊ የሆነ የወላይታ ብሔራዊ ክልልላዊ መንግስት ላንመለስ ጠይቀናል!
    ጉራጌው፣ ስልጤው፣ ሲዳማው፣ ካምባታው፣ ሀዲያው፣ ጋሞው፣ ዳውሮዉ፣ ሶማሌው፣ ኦሮሞው፣ አማራው ወላይታን ሊደግፉ ይገባል!!
    መንግስት ሠላማዊዉን የወላይታን ህዝብ በወታደር ሲገድልም እሴይ አትበሉ! ስለንፁሐን ደም አንደበቶች ይናገሩ! ለላውም ሲገደል ወላይታ ያልተገደለበት የለምና!
    ፍትህ ለወላይታ ህዝብ!
    ወላይታ ብሔራዊ ክልልላዊ መንግስት ለቅንጦት ሳይሆን ከሌሎች ጋር በሞግዚት መዋቅር ሥር ሲኖር ጋዝ ተርከፍክፎበት በነፍስ ለተቃጠለዉ እና ለተጨፈጨፈው ህዝባችን የመኖርና ያለመኖር ህሊዉናው ነዉ!!
    ፍትህ ለወላይታ ህዝብ!
    የወላይታ ጥልቅ ችግር ለዘላለም ሊፈታ የሚችለዉ በወላይታ ብሔራዊ ክልልላዊ መንግስት ብቻ እንዲሆን ተማምለን ወስነንበታል!!

    • @etsubseaw6035
      @etsubseaw6035 4 роки тому

      የአማራ ሕዝብ ማንንም አይጠላም ሌላው ቀርቶ በዘረኝነት ጢምቢራው የዞረውን የኦሮሞ ጽንፈኛአካል አንኳን
      ሐይለማርያምን የተጠላው የኦሮሞ እሬቻ በአል ላይ ከደረሰው አሰቃቂ ክሰተት ቡሐላ ነው
      እኔ ግን አንድ እንኳን የጦርነትና የደም መፍሰስታሪክ የሌለው መሪ ኢትዮጵያ ውስጥ አላነበ ብኩም አልሰማሁም
      ያለፈውን አየተውን ለልጅልጅ የምትመች ኢትዮጵያን ካልመሰረትን ከባድ ይመስለኛል
      ምክንያቱም አውነታው ከወሬና ከአፈ ቀላጤነት
      ከዶክትሬትም ድርደራ በላይ ነው
      ቢዝነስ ገሮዙን አቁመን የትውልድ አይምሮ እድገት ላይ ብንሰራ ጥሩ ነው ባይ ነኝ

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 роки тому +4

    በለው ጌች ቢሮ ሲያሰራ ሀሀሀሀሀሀሀ ገደልከኝ ይመችህ

  • @ezzel897
    @ezzel897 4 роки тому +30

    😁😁😁"ልኻሊእ በልዮ ጣብያ"😁😁😁

    • @helenhaile2483
      @helenhaile2483 4 роки тому

      Weyne gech nkalie belyo tabya ababalh yemr betam temechechign

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube 4 роки тому

      #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው ሙሉውን ለመከታታል የታችኛውን ሊንክ በመክፈት #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👍👍👍
      ua-cam.com/video/haaLHP0IM4s/v-deo.html

    • @user-iw6sp9ec9p
      @user-iw6sp9ec9p 3 роки тому

      Kkkkk

  • @mannyw7361
    @mannyw7361 4 роки тому

    መፍትሄው ከኣብይ ኣህመድ ኣቅም በላይ ነው. ኣሜን.

  • @user-le9ko3ro6u
    @user-le9ko3ro6u 3 роки тому

    አሳምነዉ ጽጌን አደለም ልሰዲበዉ ልጠራዉ አይገባህም ከተመላይ እብዲ አለ አፈር በላና ካገር ያጥፋህ ፈጣሪ አተ ሀገር ሻጭ ደደም

  • @emahatsionyohannes9717
    @emahatsionyohannes9717 4 роки тому +6

    aye gechu ye melsochu tebib 2 /meles ine eritreawi bi honim betam adnaqih ney

  • @almazgebremariamkassabayiu7634
    @almazgebremariamkassabayiu7634 4 роки тому

    I appreciate To both of you

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 роки тому +10

    በቃል ሀሪፍ ጥያቄ ነው ጌች ቆንጀ መልሰ አብይ አዛኝ ቅቤ አንጎች አትሁ ን

  • @leteslasehailu8362
    @leteslasehailu8362 3 роки тому

    በጣም የምድንቅህ ጋዘጠኛህ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ