ቀልጣፍዋ አዲሷ ሰራተኛዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 376

  • @hhshzggzgz8904
    @hhshzggzgz8904 8 годин тому +86

    ጡሩሰው ስለሆንሺ 😂በየወሩነው የምቀይሪው 😂ይላሉ ኮሜተሮች

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 7 годин тому +20

    አቤት ኮሜታተሮች እያንዳንድሽ ከመዳም ቤት በአንድ ወር ውስጥ 7&8ቤት አይደል የምትቀያይሩት ።ሲቀጥል ጡሩ ሠራተኛ ታልሆኑ መቀየር መብቷነው ግደታ የአሰሪን ፀባይ ብቻ መጥፎ አድርጋችአታስቡ ስንት መጥፎ ሰራተኞችም እዳሉ አትርሱ እኔ ከመዳም ቤት በጀማዓ እንኳን ብዙ አላህን የማይፈሩ አስመሳይ ሰራተኞች በአይኔ አይቻለሁ ለዛውም የኛው ሀበሾች

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 7 годин тому +27

    ሠአድየ ሠራተኞ አይበርክትልሽም ልክ እደኔ ደመወዝ 😂😂😂

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 8 годин тому +77

    ይችሴትዮ ግን በዬወሩነውዴ ሰራተኛ እምቀይረው

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy 8 годин тому +38

    😂😂😂ኮሜት ላነብ ነው የመጣሁት

    • @ZainabZainab-x6l
      @ZainabZainab-x6l 8 годин тому +4

      እኔም ላነብ ነዉ የመጣሁት አላህየ ክፉ አታናግረኚ

    • @SonySony-s5j
      @SonySony-s5j 8 годин тому +1

      እኔም😂😂😂

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 7 годин тому

      እኔም😂😂😂

    • @MarefaMarefa-kl6fv
      @MarefaMarefa-kl6fv 7 годин тому

      በዝህ እኔ እብሳለሁ እሩጨ ኮሜት😂😂😂😂😂​@@ZainabZainab-x6l

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 7 годин тому

      እኔም

  • @zaharhusseinu.a.e8629
    @zaharhusseinu.a.e8629 8 годин тому +23

    የዛሬው ይለያል ቡናም እየካደምሻት ነዉ😂😂😂

  • @semira_tube-o8x
    @semira_tube-o8x 2 години тому +3

    የኔ ቆንጆ አላህ የተሻለውን እርዚቅ ሀገርሽ ላይ ይስጥሽ ያረብ 🤲
    አይ ስደት. 😢

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 7 годин тому +19

    ምነው ሠራተኛ በጣም ይቆይልሻል እኔኮ የሜገርመኝ እያመጣሽ ማስተዋወቅሸ ጡሩ እደምሰሬ ጡሩ ሰው ሰራተኛ አይቀያይርም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @zehara5
    @zehara5 2 години тому +2

    እሺ ሰአዳችን ተዋወቅነልሽ የኔ እናት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ህመምም እዳይነካሽ ጤናሽን ይስጥሽ ሰአዲ ሱስ አለባት የቪድዮ ሶፋላይ አስተኝታ እዳቀርፅሽ 😂😂

  • @madinamohammad8513
    @madinamohammad8513 8 годин тому +19

    ሰራታኛዬ አይበልም ስም አለት ክብር ምበል ነጋር አለትለንትነሽንም አስታውሺ

  • @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ
    @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ 7 годин тому +7

    ሰአዲ ጭር ሲል አትወድም ኮሜታተሮች እኔን ዘይሩኝ 😅😅

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 6 годин тому +4

    ❤❤😂😂መሄድ ካለብሽ ኩዌት ሂጄ እዛ ብሩ ሀሪፍ ነው ወላሂምዛሬውም ይለያል ሉዌትዬ

    • @Rahmet.yutube.
      @Rahmet.yutube. 4 години тому

      ኮይት ተከፈተደ እስኪ ሹክ በይኝ ተተከፈተ መሂድ ፈልጋለሁ

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 4 години тому

      እኔ የለሁኝ ኩዌት ነው ሀገሩ ደስ ይላል ብሩም ማሻአላህ ነው
      አሁን አድስ መምጣት አልተጀመረም አልተከፋተም

  • @Rabia-hf9uf6ng2y
    @Rabia-hf9uf6ng2y 4 години тому +2

    ወይ ሰአዳ አችም ሰራተኛየ ማለትሽን አተይም እኛም ለመውቀስ አናረፍም😂😂

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 8 годин тому +5

    ሰአድት የኔቆጆ ሶብሩን ይስጥሺ ኮመታሮችን. አላህ ለሁላችንም መልካም ሲሳይ ይለግሰን ሁሉም የሪዝቅ ነው

  • @skettube4149
    @skettube4149 6 годин тому +2

    ሰአድ እኮ ምርጥ ሰው ናት ወዴ ስኬት ስትገፋፋት አያችሁ ኮሜታተሮች ዝምብላችሁ አትቀባጥሩ ሰአድ የራሷን ጥቅም ፈልጋ ለልጅቱ አላጨላለመችባትም ከኔጋር ስራ ልመጅና ትሄጃለሽ የሚል አሰሪ የት ይገኛል በረካ ሁኝ ሰአድዮ🌹❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 4 години тому +3

    ሀቢበቲ አላህ የፍላጎቷን ያሳካላት

  • @Zdነኝዝምተኛዋ
    @Zdነኝዝምተኛዋ 8 годин тому +6

    😢😢😢የኔ ውድ ያገሬልጅ ናት አላህይጠብቅሽ

  • @RokeaSaed
    @RokeaSaed 14 хвилин тому

    ሰአድየ የኔ ቆጆ የኔምርጥ❤❤❤❤❤

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 7 годин тому +4

    የኒ ማረረረረረ ያልብኮ ያገሪልጅ ❤❤❤❤የምኞትሽን ያሣካልሽ

    • @KldKaled
      @KldKaled 7 годин тому

      ወይኔ ያገራችንን ልጆች እየቀያየረች ደግሞ ለምንድን ነው በካሜራ ፊት የምታስቀባጥራቸው

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 8 годин тому +21

    ውይ ሰአድ ፀባይሽ ልክአልፎነውደ በየወሩ ሰራተኛየምቀያይሪው. ታስታውቂያለሽከፊትሽ መርዝነገርነሽ

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 7 годин тому +1

      ሳህ

    • @DvbFgj-k3w
      @DvbFgj-k3w 5 годин тому +1

      ለምን ትዳር ይዛ ነው አለችኮ

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 5 годин тому

      @@DvbFgj-k3w ከተገኘማ ቁላዉ ይሻላል

  • @wollo1630
    @wollo1630 7 годин тому +4

    ወላሒ ሠአድ ጥሩናት ❤🙏👈

  • @ZuzuRebi
    @ZuzuRebi 9 годин тому +25

    እኔን ግን ለምድን ነው የማደምሩኝ ምናቺሁ ይቀንሳል እረ ላላህ ብላቺሁ ተረባረቡና 10k አስገቡኝ ከርታታ የናተው ቢጤ እህታቺሁ ነኝ ስወዳቺሁ አትለፉኝ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 7 годин тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    የኔ እህት አላህ ያሳካልሽ ሳኡድ በህጋዊ እንደሁ እንጅ አብቅቶበታል እፍፍፍ መድረሻ አጥተናል😢ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @RokeaSaed
    @RokeaSaed 17 хвилин тому

    ሰአድየ የኔ ቆጆ ጎበዝ ነሺ

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ 2 години тому +2

    ,እቺማ አሊ አይተዋትም ሰራተኛሽ ሳትሆን ጣውንትሽ ትሆናለች ጠብቂ😂

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 8 годин тому +10

    ሰአዲየ በጣም ነው የምወዲሺ በራስሺ የምትተማመኒ ጀግና ሴት ነሺ

  • @زوزوبتسعيد
    @زوزوبتسعيد 6 годин тому +3

    ሀገራችን ላይ እኮ ስራትኛ. ቆሚ ማገኝት. ከባድ ሆነ ይመጠሉ ትንሽ ሰርትዉ መሂድ ችግር ነዉ😢

  • @GenetMolla-qy4gl
    @GenetMolla-qy4gl 5 годин тому +2

    አየ ሳአዱ የኛን መዳሞች መሰለችኝ ስለሰራተኞቻ እያወራች ነዉ እኛንም ጌታ እየን😔🥺

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    አቤት ኮሜታትሮች😂😂😂😂😂

  • @ዙዙabdu-v8n
    @ዙዙabdu-v8n 3 години тому +1

    ኮሜታተሮች. መልካም. ንደት 😅😅😅😅😅😅😅

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 8 годин тому +5

    ወአለይኩም ሰላም ደግሞ እቺን ቆየት ብለሽ ሄደችብን ወይ አገባች ትያለሽ 😂😂😂

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 6 годин тому +5

    የኔ ሚስኪን ሚድያ ላይ መቅርቧን አላወቀይም መሰል የሆድ የሆዷን ታወራለች😢😢😢

  • @እፍየ
    @እፍየ 8 годин тому +3

    የኔ ማር አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🥰🥰🥰

    • @abdulazezabdazezr-418
      @abdulazezabdazezr-418 7 годин тому

      እዳቺ ያሉትን ያብዛልን የማዳም ሸቃሎችማ እዳው ስድብ ብቻ ነው አፍቸውና እጃቸው እሚያጋደው

  • @habiba.16.v
    @habiba.16.v 7 годин тому +6

    ምን ልበል ምንም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KewnitaKewnita
    @KewnitaKewnita 55 хвилин тому +1

    ሁሉ ነገርሽ ጉራ ብቻ እዩልኝ ስሙልኝ የሆንሽ ወፍ ሴትዮ ግን መች ነው ምትበስይው 😂ሰሚራ ብቻ ብትይ ክብርሽ ይቀንሳልላኣ አጋዥ ተብላ የግድ ካንቺ ለዬት ማለት አለባት አይደል አጋዥ ያሣጣሽ እንዲ ምትመፃደቂበትን ሁሉ ይንሳሽ

  • @EkremKebede
    @EkremKebede 2 години тому +2

    በየ ወሩ ሰራተኛ መቀየረሽ ያንቺን ጥሩነት ያስመሰክራል😂😂😂

  • @FuchFicbb
    @FuchFicbb 2 години тому +1

    ቀናችሁ መብቷ ሰአዲ አይዞሺ ዉድ

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg 6 годин тому +3

    ዛሬ ለየት ይላል እየካደምሻት ነው ምኑ ነው ሸቃላ😋ግን ሰራተኛ አትበይ አንወድም እዚህ እንቃጠላለን ሲሉ ሰራተኛ ሲሉ 😏😏😏

    • @Dhhr-z2h
      @Dhhr-z2h 4 години тому

      ተቃጠልትያለሽ አይወራም ብቻ ያልፉደሁ😊

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 7 годин тому +3

    ሚስኪን ልጅቱ የዋህ ናት ያአላህ

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 6 годин тому

      ውደ ደምሪኝ❤

  • @nesihasirmolo-e2s
    @nesihasirmolo-e2s 7 годин тому +1

    ሰአዲ በጣም ነው ሞድሽ ምሰደቡትን ተያቸው ስለ ምቀኑብሽ ነው ያኔ ሴታ ሴት

  • @መካዉሴን
    @መካዉሴን 6 годин тому

    ማሻአላህ ሰአድየ ጀግናነሺ የምር ቅናታሞች ቅጥል በሉ 😅😅😅

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 6 годин тому +3

    የመዳም ቅመሞች ያልተወራላቸው ጀግና ናቸው የምትሉ ብቻ ደምሩኝ

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 9 хвилин тому

    ድሀ አያግኝ ላቺም አላህ ነው የሰጠሽ ለሷም አላህ ይስጣት እዳማረብሽ ሁላ ሰራተኛ ብለሽ ሞትሽ ማግኘት እዳ ማለትም አለ አትኩራሪብን ወደዛ በይ

  • @AfinanMuhaba
    @AfinanMuhaba 5 годин тому +3

    *በየወሩ ነው እንዴ እንዴ አስቤዛ የምቀያይሪው ደግሞ ኮሜንቶች ጡሩ ሰው ስለሆንሺ ነው በየወሩ የምቀይሪው እያሉሺ ነው እነዚህ የተመቱ ኮሜንቶች*
    😂😂😂😂😂

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Годину тому +1

      ኧረ አታስቂኝ 😂😂😂 ኮሜታቸውኮ ፈታ ነው የማረገው እፉፉፉፉ

  • @Rahan-vi3mi
    @Rahan-vi3mi 7 годин тому

    መሻአሏህሰአዳ አንቺምተለውጠሺ ሰውምተለውጭለሺ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @MyUiu-e2o
    @MyUiu-e2o 3 години тому

    እህቴ አላህ ያሳካልሽ በርቺ

  • @fatumafatuma6359
    @fatumafatuma6359 7 годин тому +2

    አይ ሰአዲ ስድብ አምሮሻል😅😅

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 9 годин тому +1

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 5 годин тому +3

    እደኔ እራትብ ሰራተኛ አልበረከተልሺም ፀባይማፊ

  • @HassanHassan-nk4do
    @HassanHassan-nk4do 2 години тому +2

    ሰረሰርሽ ይዉለቅ ልጄ ብትይ ምናለበት እኛ ይገባን ነበር

    • @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
      @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ 2 години тому

      😂😂😂😂 በጣም ያሳቀኝ ኮሜት እሶ በየወሩ ነዉዴ ሰራተኛ እምቀይረዉ አላህዬ እኔ የራሴን እሚሆን ነገር ከያዝኩ ወንድና ሰራትኛ አያስፈልገኝምነበር ልቤ ሽትት ብሏል በሰራተኝነት

    • @toibaseid8204
      @toibaseid8204 Годину тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @faficho-tube
    @faficho-tube 4 години тому

    አልብኮ የሀገሪ ልጅ ነች ማሻ አላህ

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 9 годин тому +2

    ሰላም ለአገራችን ለ ህዝባችን❤❤❤❤

  • @azizamohammad3495
    @azizamohammad3495 5 годин тому

    ማሻአላህ ሠአዲ አንች ጎበዝ ነሽ

  • @zahraaa8763
    @zahraaa8763 9 годин тому +3

    ሰአድወላሂ ሰወድሺ ለሰራተኚ ክብርአለሺ የኔፋዱሻነገር

  • @fer-x5c
    @fer-x5c 6 годин тому

    አልብኮ የአገሬ ልጂ ማርዋ አብሺሪ አላህ ያግዝሺ ስአድ ተንከባከቢት

    • @faficho-tube
      @faficho-tube 4 години тому

      ደምሪኝ ውዴ ያገሬ ልጅ ❤

  • @fathimajamal9772
    @fathimajamal9772 6 годин тому +3

    አረአቦ አዳምጡ መጀመሪያ አትሳደቡ ረበአ አገባች አለይኮ🤔🤔🤔🤔🤔🤔ለስድብ መቸኮል

    • @akak3240
      @akak3240 4 години тому

      @@fathimajamal9772 ማሻአሏህ መልካም ትዳር ያርግላት

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr 8 годин тому +1

    አቤት ሀሜት😂😂😂

  • @MarefaMarefa-kl6fv
    @MarefaMarefa-kl6fv 2 години тому

    የዛሬዉ ልዩነዉ በካደማነዉ😂😂😂😂

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም

    የወህ አሰሪ ነሽ ለዛነው በየ መፈቁ እምቀይሪው ሰራተኛ😊

  • @አላህወኪል-ቸ3ቈ
    @አላህወኪል-ቸ3ቈ Годину тому +1

    ያአላሕ ሠአዳ መሬት ጠበበኝ አልሽ ግን ሠራተኛ ሠራተኛ የምትይው ያአላሕ

  • @እሙሶብሪና-ፀ4ቈ
    @እሙሶብሪና-ፀ4ቈ 7 годин тому +1

    ነገረኛስለሆነችነዉ የምቀይረዉ ይችልፍድድ😂😂

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 5 годин тому

    አህለን ሳዲ ዋለይኩም አሰላም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sada-tesfaye
    @Sada-tesfaye 7 годин тому +2

    እደዉሀ ቀጂ ታመላልሻለሽ 😅😅😅😅

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 6 годин тому

      ውደ ደምሪኝ ውደ❤

  • @hayatali5809
    @hayatali5809 6 годин тому

    እምትሳደቡ ሰዎች ግን ማሽአላህም ጨምሩበት አንዳንዴ መልካምም ተናገሩ

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad Годину тому

    ደሞ የኛን አገር ልችጆ ነው እምታመጣው 🤣🤣🤣

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 3 години тому

    ኮመቶች አሳቃችሁኝ አይ የምትሰሪው አጣሸ ወይም ወሪ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 6 годин тому +1

    ኮመተሮች 😂😂😂😂የምትሉት አታጡም ጉድድ እና እነሱ ካልፈለጉ ምን ታድርጋቸው

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 7 годин тому +1

    መልካም መወቃት በኮመት😂😂

  • @tube-qb6xp
    @tube-qb6xp 8 годин тому +2

    አይ ሰአዲ እንደዉ ትቀያይሪያቸዋለሽ 😂😂

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 8 годин тому +1

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ራህመትዋ-ሐ4ዘ
    @ራህመትዋ-ሐ4ዘ 2 години тому

    አይይቱቪ ተጃጂለው አጃጃሉንኮ በቪድወና በቡና የሚወራወሬ መለየትቀረበቃ😂😂😂😂😂😂

  • @ummuumubaarektube3955
    @ummuumubaarektube3955 3 години тому

    Alii
    Ijoolleen ati fidduuf
    Hundi oromoodha
    Dhugaa Rabbii of kabaji. Haati warraa kee Hamilee namaatiif Iddoo qabdu. Yoo fidatte
    Midiyarra fidin jedhiin😢

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 2 години тому

    ማናት ያገባችው ጆሮዋን የታመመችው ነች አላህ ይወፍቃት ያረብ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 6 годин тому

    እደው እኔ የመጣሁት እየቅመሞች ሙገሳም ሆነ ለከፋ የፃፉትን ላነብ ነው😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 7 годин тому +1

    ደመወዙንምንገሩን በስንትነው ሰአድ ላስገባፈልጌነው😂😂😂 ለራሴ የመዳምቅመምነኝ

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 8 годин тому +1

    ማሻአላህ ሰአዲየ ስራ እያስለመድሽ መሸኘት ሆነብሽ ብቻ ለበጓነው

    • @fozyayoutube1140
      @fozyayoutube1140 8 годин тому

      😂😂😂 መልካም ሠዉ ሣትሆን አትቀርም kkkk

    • @HaykelMuhamed-c7f
      @HaykelMuhamed-c7f 8 годин тому

      😂😂😂ቱ ክፉነሺ​@@fozyayoutube1140

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 2 години тому

    😅😅😅 ያሊ ዘመድወቺ ናቸው የቤት ስራተኛየ እምትላቸው በሙሉ ተርጋጋጉ

  • @abidhussain4344
    @abidhussain4344 8 годин тому

    የገሪልጀአየዞሸአበሸሪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኮሚትታዛቢነኝ
    @የኮሚትታዛቢነኝ 7 годин тому +3

    እሪ ተው ክሚትች መብትነው መቀየሪ😉

  • @Fatuma-k5c
    @Fatuma-k5c 4 години тому

    ያገረልጂ ማሻአላህ

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 5 годин тому +1

    ኮመቱ ያበደ ነዉ ላይክ እያረጋች ብቻ😂😂😂

  • @Ayishu2356
    @Ayishu2356 7 годин тому

    Ena mn yitebes koyi adis serategna btamechi

  • @mekaomerahabartemeda
    @mekaomerahabartemeda 8 годин тому

    የኔሙሉስትአላህየሰጥሻ❤❤❤❤😂

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 8 годин тому

    ከሳኡድ የዱባይ ትንሽ ይበልጣል ሰአድ ማለቴ ምንዛሬ ወይም ኩዌት ከሁሉም አሪፍነው

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q 7 годин тому +1

    መልካምንደት ኮመቶች ለጨጎራችሁ አስቡ
    ሰራተኛ ብርቅየሆነባችሁ እናተናችሁ ምንችግርአለው ስራየሚሰራ ማለት ነው እኮ ሌላ የለውም ሆ

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 8 годин тому

    መሸአላህአገባይደ ደስዮላል

  • @UmmuAbdurhaman
    @UmmuAbdurhaman 8 годин тому

    Masha sadi sewadsh yanya xakara ❤🎉

  • @Yeshiydemis
    @Yeshiydemis 5 годин тому

    ወይ የአበሻ መዳም 😮😮😮

  • @Kedir-jj2xf
    @Kedir-jj2xf 7 годин тому

    አልብኮ ❤️❤️

  • @SaraSara-om6cf
    @SaraSara-om6cf 7 годин тому +3

    ግን ለስራተኛ ጥሩነሽ ጥይቄነው???? ፃዳት እምታጠብቂባቸው ነው የሚመስለኝ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 6 годин тому

      ትክክልበጣምአጥባቂናት

  • @FaFtmh
    @FaFtmh 33 хвилини тому

    ቅቅናም ብርቅነውደ ሰራተኛ መያዝ. ስራተኛ ሰራተኛ ብላ ልሞት ነው እኮ 😄

  • @zzzzzzzz-c1u
    @zzzzzzzz-c1u 8 годин тому +1

    ወአለይኩምሰላም❤❤❤

  • @FudGuሀለዉያዩቱብ
    @FudGuሀለዉያዩቱብ 8 годин тому

    አረ ባሠ😅😅

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 7 годин тому +2

    መጥፎ መዳም እኮ በየወሩ ነው የሚቀይሩት አኡዙቢላህ

  • @لبابه-ت5ط
    @لبابه-ت5ط 8 годин тому +1

    አልብኮ ❤

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 8 годин тому

      ደምሪኝ ያገሬልጅ🎉🎉🎉

  • @NeimaNeima-k1k
    @NeimaNeima-k1k Годину тому

    ኧረ አላህ ፍሪ ምን ችግር አለው የስራ አጋዠ ብትይ ሰራተኛዬ ያልሽ የምትላላጭብን ተይይ ዱኒያ ተገለባባጭ ናት ኢትቂላህ

  • @ÃïShãBêláY
    @ÃïShãBêláY 2 години тому

    ውይይይኮሜትትትትትትትትትትትትትትት😊

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 6 годин тому +1

    ምንያገባችሖል አዲቱ ልታገባነው የሄደችሁ አዲቱደሞ እደኛው ስደት መታነው ለምንጡሩ አይወጣችሁም

  • @ዘይነብየልጎማዋ
    @ዘይነብየልጎማዋ 7 годин тому +1

    ምንጉድነሽ 😂😂

    • @okok8293
      @okok8293 6 годин тому

      😂😂😂😂

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 8 годин тому +1

    ሀሳብዋ ያሳካላት