የጥቁር ዳቦ አሰራር Ethiopian Black Bread

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • Today's Recipe
    በ pdf ማግኘት ይችላሉ 👇
    drive.google.c...
    *************************************************************
    የጥቁር ዳቦ አዘገጃጀት :
    • 1 እጅ ጥቁር ዱቄት
    • 2 እጅ ነጭ ፉርኖ ዱቄት
    • የሃበሻ እርሾ
    • 1 የሻይ ማንኪያ የፈርንጅ እርሾ
    • 1 ከፍ ባለ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
    • 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
    • ውሃ
    • 1 ሲኒ ዘይት
    ጥቁር ዱቄት ለማዘጋጀት የምንጠቀምባቸው እህሎችና ቅመሞች
    እህሎች
    • ጥቁር ጤፍ
    • አጃ
    • ገብስ
    • ዘንጋዳ
    • ጥቁር ስንዴ
    • የተከካ በቆሎ
    • የተከካ ሽምብራ / እሣት ያልነካው
    • ጠመዥ ገብስ / ባይገባም ችግር የለውም
    ቅመሞች
    • የተቆላ አብሽ
    • ነጭ አዝሙድ
    • ድንብላል(እሳት ያልነካው)
    • ከላይ ያሉትን እህሎች አንድ አንድ ኪሎ ከወሰዱ ቅመሞቹ የእሩብ አጋማሽ ይበቃል !
    አሰራር
    • የተዘጋጀውን ቪዲዮ ይመልከቱ

КОМЕНТАРІ • 10

  • @alazarjacob5406
    @alazarjacob5406 4 роки тому +2

    Wow we need more your talent mother thank you we love this defo Dabo

  • @tsedayasefa133
    @tsedayasefa133 Рік тому

    ነጭ ዱቄት ማለት የገብስ ነው ወይስ ፉርኖ ዱቄት ነው የቀላቀልሽው እህቴ

  • @sophiaoumer656
    @sophiaoumer656 4 роки тому +1

    Wow my favorite Defo Dabo it is healthy and delicious thank you I love it

  • @dagmawityemane5438
    @dagmawityemane5438 4 роки тому +1

    It looks delicious! Thank you .

  • @zemenefiseha9739
    @zemenefiseha9739 9 місяців тому

    ነጭ ዱቄት ጤናማ ነወይ ባይነፋስ ጤና አይሻልም?

  • @tangutyitbarek4577
    @tangutyitbarek4577 2 роки тому

    betam yamiral ejishi yibarek

  • @koalaa3942
    @koalaa3942 4 роки тому +1

    It was good bread

  • @user-cv9kv2qb8v
    @user-cv9kv2qb8v 4 роки тому

    That Bread looks so good Thank you so much!

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Рік тому

    ምነው አረረ?