"ዩናይትድ ስቴትስ በጦርነት የዳሸቀቸውን ጋዛን ትይዛለች" ፕሬዝደንት ትረምፕ
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ዩናይትድ ስቴትስ በጦርነት የዳሸቀችውን ጋዛን በባለቤትነት እንድትረከብ እንደሚፈልጉ ተናገሩ።
ይህ ሐሳባቸው ታዲያ፤ የጋዛን ነዋሪዎች፣ ዮርዳኖስ እና ግብጽን ጨምሮ በሌሎች ሀገሮች እንዲሰፍሩ ለማድረግ እቅድ አንዳላቸው ከአሁን ቀደም ከተናገሩትም ገፋ ያለ ነው፡፡
ፕሬዝደንት ትረምፕ ይህንን ሐሳባቸውን የገለጹት ትላንት ማክሰኞ ማታ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁን ተቀብለው ባስተናገዱበት ወቅት ነው፡፡
የአሜሪካ ድምጽ የኋይት ሐውስ ዋና ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
- - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -
🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።
ፌስቡክ - / voaamharic
ኢንስታግራም - / voaamharic
X - / voaamharic
ዌብሳይት - amharic.voanew...
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- / voaamharic
☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።
📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.