GEBEYA: የባጃጅ ዋጋ በደብረ ብርሃን ከተማ እጅግ በጣም ቅናሽ || በአድስ መልክ ተመልሰናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • GEBEYA: የባጃጅ ዋጋ በደብረ ብርሃን ከተማ እጅግ በጣም ቅናሽ || በአድስ መልክ ተመልሰናል
    On This Video's provided GEBEYA Media PLC
    Videos uploaded at GEBEYA are copyright protected.
    👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
    👉 Website; www.chalagelchu...
    👉 Twetter; / chgtube
    👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
    👉Telegram page t.me/chalabusi...
    👉 my youtube channel- / chgtube
    #ገበያ#Gebeya#የባጃጅዋጋ#የአልጋዋጋ#የብፌዋጋ#የሶፋዋጋ#የስራአማራጭ#አዋጭስራ#ትርፋማስራ#ውጤታማስራ#ቢዝነ

КОМЕНТАРІ • 179

  • @የብሌንእናትነኝከሳውዲ

    ዋው ተመስገን ምን አስጨነቀኝ መኪናው ቢቀር ባጃጂ አይቀርብኝም👌👌

    • @bereketbayssie4633
      @bereketbayssie4633 3 роки тому +2

      ዉይ ጓደኛዬ በቃ ከስደት መልስ ተደራጂተን እንገዛለን ሀሀሀሀ

    • @የብሌንእናትነኝከሳውዲ
      @የብሌንእናትነኝከሳውዲ 3 роки тому +1

      @@bereketbayssie4633 እኛስ ለምን ይቅርብን እንገዛዋለን😁😁😁

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ

    በጣም ጠቃሚ ፔጂ ነው ጫላ መልካም ሠው ሠላማቹህ ይብዛ

  • @yordi9852
    @yordi9852 3 роки тому +3

    ደስ ትያለሽ አቀራረብሽ😍ድምፅሽም ያምራም 😍በርቺ
    አይ ዞን ያልፍል ፣ሰመረ ወንድማችን ጫላ ሰላማቹህ ይብዛ

  • @missfanoos5796
    @missfanoos5796 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ደብረብርሃን ህጋዊ ቦታ እና ቤት አሳዪን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ምርጥ ከተማ እምዬ ደብረብርሃን

    • @almsa2234
      @almsa2234 3 роки тому +1

      በጣም ምርጥ ናት አገራችን

    • @jfjjdjke8396
      @jfjjdjke8396 3 роки тому +2

      ደብረብረሀኔወች ያገሬ ልጆች አላችሁ

    • @selamdesta2808
      @selamdesta2808 3 роки тому

      በጣም

    • @ameenameen6123
      @ameenameen6123 2 роки тому +1

      ደብረ ብርሃን የት ነው አማራ ክልል ነው

  • @kadirtesfaymohammed6932
    @kadirtesfaymohammed6932 3 роки тому +5

    ጫላ ናፍቀናዋል እርግጠኛ ነን የበለጠ ኢንፎርመሽን እንደምታቀርቡልን በተስፋ እንጠብቃለን በርቱ

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 роки тому +8

    ደብረብርሀን ሥላሤ የቤተሠቦቼ ሠፈር ነው ግን ዋጋው ውድ ነው

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነዉ

  • @dsg7438
    @dsg7438 9 місяців тому +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 роки тому +2

    ወንድሞቻችን እንኩን በሰላም መጣችሁልን ሰላማችሁ ብዝትት ይበልል

  • @ትግስትአሸናፊ
    @ትግስትአሸናፊ 3 роки тому +1

    በጣም የምፈልገው ነበር አመሰግናለሁ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 3 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @selamgirma3997
    @selamgirma3997 3 роки тому +2

    ፈጣሪ ይጠብቀው አዲሳባም አገሩ ነው ፈታ ይበል

  • @vip8858
    @vip8858 3 роки тому +1

    አረ ጡሩ ነው ወንድም ደብረ ዘይት ጠይቅልኝ በለ

  • @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ

    ማሻላህ፣ወደሞቻችን፣እሻአላህ፣በቅርብቀን፣እመጣለሁ፣አሪፍነው፣በርቱልን፣እሻአላህ💓💓👍👍

  • @ሀያት-ኸ8ገ
    @ሀያት-ኸ8ገ 3 роки тому +1

    እናመስግናለን

  • @hanahabesha.785
    @hanahabesha.785 3 роки тому

    ደስ ብሉናል በርቱ ሁሉንም አስጎብኙን በደብረብርሃን ብዙ ኤንፋርሜሽን እደደዚሁም ስለ ቤት እቃ እባካችሁ እውነታውን

  • @pallyopallyo1998
    @pallyopallyo1998 3 роки тому

    መረጃው አሪፍ ነው እናመሰግናለን።ግን የሸራ መውጠሪያና የልብራ የታርጋን ጨምሮ በድምሩ ስንት ብር ይፈጃል ?ንገሩን

  • @ss-dz6hh
    @ss-dz6hh 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነዉ ሀገር ስንገባ እንገዛለን

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 3 роки тому

    ይገርማል ግን ይህ ቻናል ደምቆነበር በጭላ ግዜ ስመረም ጎበዝ ነው

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 роки тому +2

    እኔኳን በሰላም መጣህ ወንድም

  • @hussenseid5167
    @hussenseid5167 3 роки тому

    ለኢቶባቼው እያማሳዴጊያ እያካበዱነው የሚያወሩት ትንሸለሻይብናገኝእያሉነው በማይሸጥበት ዋጋ እየጨመሩየሚናገሩት ባጃጂም ሆነ መኪና ባአሁኑሠአትአያዋጣም

  • @AhmadAhmad-lo6qu
    @AhmadAhmad-lo6qu 3 роки тому +6

    ቤት በደብረ ብረሀን አሳዩን

  • @sadiyasadi1480
    @sadiyasadi1480 3 роки тому +1

    ቆይ ይህ አዲሱ ነው ወይስ የተሰራበት ነው በዚህ ዋጋ

  • @bayeayele367
    @bayeayele367 2 роки тому

    ደብረብርሃን ምርጥ ከተማ ግን ብድሩ በምን አይነት መልኩ ነው ስታበድሩ ቤት አስይዘን ነው ወይስ የባጃጁን ንብሪ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 3 місяці тому

    ቋሚ አድራሻችሁ ንገሩኝ የቢዝነስ ሁኔታ ታማከሩኛላቹሁ

  • @sadiyasadi1480
    @sadiyasadi1480 3 роки тому +2

    እስኪ ወደ ባህርዳርም አሳየን ለመግዛት ፈልጌ ነው ለወድሜ እንሻአላህ እሚያዋጣ ከሆነ

  • @haimemasarate5217
    @haimemasarate5217 3 роки тому

    Elebese sefet mashin (makina) baset yigagnal wagawen maweq falege naber

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    ዋው በጣም አመሰግናለው ዋጋውም ተመጣጣኝ ይመስለኛል እኔግን የምለው ወደ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ የላቹም እንዴ ወይስ ከዛው እናንተው ይዛቹ ትመጣላቹ እስኪ ንገሩኝ አመሰግናለው

  • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ

    እዴ ይህ ዋጋ ግን የመቼ ነው እንደዝህ ከተቻለ ሀገር ገብቼ መለወጥ እችላለሁ ስንት አመቴ በስደት መሮኛል እምዬ ደብረ ብርሃን

    • @selamdesta2808
      @selamdesta2808 3 роки тому

      አብረን እንሂድ እና በጋራ እሰራለን ደ/ብ ስደት ሰለቸን እኮ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    እሽ በርች ውይ ሰመረዬ ምርጥ ልጂ ነበር ባለበት ሰላም ይሁን

  • @jfjjdjke8396
    @jfjjdjke8396 3 роки тому

    በእግዚያብሄር መልሺልኝ ይህ ዋጋ የመቸ ነው የቆየ ነው ወይስ

  • @luladanel7600
    @luladanel7600 3 роки тому +2

    Betam des yemil kumnegeregna channel new. bertu

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 2 місяці тому +1

    ችግሩኮ እናተ ለሰዉ ተደራሽ ታደርጋላቹ ብዙ ፕሮግራሞች እያቀረባቹነው ስደወል አያነሱም አያስተናግዱም እዝህ ለይ ብቻ ዉሬ ሆኖ ይቀርል እናተን እናመሰግናል

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 місяці тому

      ይሄ የቆየ ቪዲዮ ነው

  • @mekiyasaid1948
    @mekiyasaid1948 3 роки тому +1

    የት ነህ በናትህ እኔ ደሴ ነኝ ተባበረኝ ሙሉ ከፈያ እከፈላለሁ

  • @tigistkebede4494
    @tigistkebede4494 3 роки тому +1

    Bagaa nagaan dhuftaan

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 3 роки тому

    በጣም ጉበዝ ነሽ

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህት

  • @zainathassan8037
    @zainathassan8037 3 роки тому +3

    ባለ 4 እግሯን ባጃጅ ጠይቁልን

  • @yeabtsega3665
    @yeabtsega3665 3 роки тому

    Keep going see u at the top i am proud of u

  • @እሙሀውለት7
    @እሙሀውለት7 3 роки тому

    እንኳን ሠላም ተመለሳችሁ

  • @mnet3
    @mnet3 3 роки тому

    ኧረ ወንድሜ ቲቪና ሶና ሌላም ዋጋ ቪዲዮ ሰሩ እኔ በጣም ነው የምፈልገው

  • @selamgirma3997
    @selamgirma3997 3 роки тому

    እካን በሰላም መጣቹሁልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @abiyalemseged5804
    @abiyalemseged5804 3 роки тому

    አሪፍ ነው አቤና

  • @የባቦልጅ-ተ1ዀ
    @የባቦልጅ-ተ1ዀ 3 роки тому +2

    ኢሸአላህ ሀገር ስገባ እገዛለሁ 🚗

  • @dinagoddinagod7463
    @dinagoddinagod7463 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @aada8968
    @aada8968 3 роки тому

    ደብረብርሃን ጥሩ ቦታ ጠይቅ 200ካሬ የማህበር ቦታ ወደ ዳርወጣያለ ዋጋው ቀንስ ያለ

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 3 роки тому +1

    ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዋው በጣም እሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @dawitasefa7496
    @dawitasefa7496 2 роки тому

    ዋጋቸው ከስንት ነው

  • @ኢትዮጵያዊኤርትራውያንወዳ

    ወንድሜ ስልካቸው ቴሌ ግራም ወይም ሌላ ኢንተርኔት ይጠቀማሉ እኔ የደብረዘይት ልጅ ነኝ መግዛት ፈልጋለሁ ጠይቅልኝ በናትክ

  • @ሀይሚቱዩብ
    @ሀይሚቱዩብ 3 роки тому

    እስኪ ወንድሜ ከዛው ከደብረብከን ሶፋ የልብስ ሣጥን ምን ምንም ጠይቅልን

  • @tigestababe8742
    @tigestababe8742 3 роки тому

    እባክህ ናዝሬት ነው የምኖረው

  • @mulugetgetaneh9037
    @mulugetgetaneh9037 3 роки тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 8 місяців тому

    እኔ ሙሉዉን እከፍላለሁ ንገሩኝ ደሴ ታደርሳላችሁ

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ

    እንኳን በሠላም መጣክ ሠመረ

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 3 роки тому

    አድናቂሽ ነኝ

  • @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህት

  • @አለምማሞ-ለ4ፈ
    @አለምማሞ-ለ4ፈ 3 роки тому

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ

  • @yeabtsega3665
    @yeabtsega3665 3 роки тому

    Good job mirt akerareb techiyalesh mamaye

  • @Tube-ow6kp
    @Tube-ow6kp 3 роки тому +1

    ውይ ወዲሜ እደትነህ ሰላምነህ እኳን ደህናመጣህ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 роки тому

    ኢንሻአላህስገባእገዛለሁ

  • @اثوبياملوكنيل
    @اثوبياملوكنيل 3 роки тому

    እንካን በሰላም መጣችሁ
    ጫላን ሰላም በይልን

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 3 роки тому +1

    አሪፍነው ዋጋውንም አንድባንድ ጠይቅ ግን ሹፍርና መሰልጠኛንም አንድላይ ብጠይቁልን ጥሩነበር

    • @beleasmamaw4677
      @beleasmamaw4677 3 роки тому

      ትክክል እኔ የምፈልገው RE bajaj ዋጋው ለመግዛት ፈልጌ ነው

  • @ጀማልዩቱብ-ወ8የ
    @ጀማልዩቱብ-ወ8የ 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው ተስፍ ቆርጬ ነበር ከተሽከርካሪ ላይ

  • @turkeyturkey6598
    @turkeyturkey6598 3 роки тому +1

    ኦራ ባጃጅ በደሴ ዋገው ስንትነው ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️አደራንገረኝ

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ

    ከልብ እናመሰግናለን የቴሌ ግራም ቁጥራችሁን አስቀምጡልን

  • @radiyamohammad2530
    @radiyamohammad2530 3 роки тому

    Horaa baajaaj alaachu?

  • @dagi_nonstop
    @dagi_nonstop 3 роки тому

    Aref new berche .. bezziw qetye... eqachiu aref new bertu bertu🤗

  • @rmsrms6702
    @rmsrms6702 3 роки тому

    Ayzo wodim samara egzabher ylhibati bota kkifu ytabiki

  • @tigestababe8742
    @tigestababe8742 3 роки тому

    እዴት አድርጌ ማግኘት እችላለሁ

  • @ethiopialezalalemtenure3220
    @ethiopialezalalemtenure3220 3 роки тому

    Inkwan dehina metahi wendmachin esty kezawe satota ye hinsa mesrya ekwechin teyeklin Debereshe mirtwa hagerye inamesaginalin

  • @haimemasarate5217
    @haimemasarate5217 3 роки тому

    Enamesegenalen gen wagaw hulum kelel ade ayinatnaw

  • @radiyamohammad2530
    @radiyamohammad2530 3 роки тому

    Adaamaa qirinchaaaf alaachu?

  • @rmsrms6702
    @rmsrms6702 3 роки тому

    Samara bhiwot ale egzabher ymazgni aylnash enmsegnalen yshashemane bajaji wag astwk mgzati falgenw

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o 8 місяців тому

    ባህርዳር ደብረታቦር አሳዩን

  • @bdreyatube8642
    @bdreyatube8642 3 роки тому

    ቦታ ጠይቅልኝ ሰመረ ቤትም ደብረብረሃን

  • @ዜድወሎየዋ-ሐ5ቀ
    @ዜድወሎየዋ-ሐ5ቀ 3 роки тому +1

    አንደኛ ነኝ

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 3 роки тому

    አንድ ጥያቂ ትልቅ ፖርስ ባጃጂ ስንት ነው

  • @hagosmeressa3874
    @hagosmeressa3874 3 роки тому

    Eneye felge nebr, wede mekele medres ychalal,

  • @mamamama6315
    @mamamama6315 3 роки тому +1

    እስቲ የሞተር ሳይክል ዋጋሞ ንጠሩን የወቅቱን ዋጋ

  • @ወሎየነኝአምባሰልማርየ

    እስኪ ደሴ ከተማ ንገረን

  • @ራቢንትባባ
    @ራቢንትባባ 3 роки тому

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @dinagoddinagod7463
    @dinagoddinagod7463 3 роки тому

    ደብሩካዬ ናፍቀሽኞል 😍

  • @አስቴር-ቸ7በ
    @አስቴር-ቸ7በ 3 роки тому

    የቆያ ቭድዮ ነው ወይስ የአሁን ነው እኔ ለወንድሜ ሊገዘ ፈልጌ አጠሁ

  • @የወሎልጅዪቱብ
    @የወሎልጅዪቱብ 3 роки тому

    እንዃንበስላምመጣችሁ

  • @ritatwelco6527
    @ritatwelco6527 3 роки тому +1

    እስኪ ቦታና ቤት ደብርብርሃን ጥይቅል ውድማችን

    • @dinagoddinagod7463
      @dinagoddinagod7463 3 роки тому

      ባዶ ቦታ ባለፈው ጠይቄ 500 000አሉኝ🙆

    • @pallyopallyo1998
      @pallyopallyo1998 3 роки тому

      @@dinagoddinagod7463 ባዶ ቦታ ቤት የሌለውበጣም ውድ ነው።

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 3 роки тому +5

    ውይ አትዋሹ እርካሽ አይደለም ሲቀጥል ታታልላላችሁ እኔ እዛው ሥላየሁ ነው አትዋሹ ክምር

  • @aklilengatu6951
    @aklilengatu6951 3 роки тому

    woow good idia

  • @እናቴየጀነትበሬ
    @እናቴየጀነትበሬ 3 роки тому +1

    ናዝራት ቅርንጫፍ አላቹከላቹ ንገረኝ

  • @faridafaryatube6582
    @faridafaryatube6582 3 роки тому

    እንኳን በደህና መጣችሁ
    እባክሽ የጫላን ሥልክ
    ላኪልኝ በጣም ፈልጌዋለው

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 роки тому

    ብድሩ ከወለው ነፃ አላችሁ ወይ

  • @tamrikamal1315
    @tamrikamal1315 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍thank you👍👍

  • @beleteworku9738
    @beleteworku9738 3 роки тому

    ባላ 4 እግሯን አምጡልን

  • @denaathuby4112
    @denaathuby4112 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ ቦታ ኮዶምኒየም።አቅርብልን

  • @hanahabesha.785
    @hanahabesha.785 3 роки тому

    ስልካችሁን ስጡኝ

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 3 роки тому

    ሰላም

  • @እግዚአበርፍቅርነዉ

    እሽ የት አለ ሥልክ

  • @aminabdu2139
    @aminabdu2139 2 роки тому

    ye indonesea srrit aydel inde

  • @ዮስቲናክብር
    @ዮስቲናክብር 3 роки тому

    ደብረዘይት ስንት እንደሆነ ጠይቁልን