Why we disturb our merchants in Merkato,do we need to limit the business flow dynamic in MERKATO? WHAT IS OUR MISSIONS? WE MUST RE-SEE,RE-OBSERVE OUR DEEDS,TAKE CARE WE ARE NOT ALLOWED TO INDUCE CHAOS ONOUR NATUAL MASS GRASS ROOTS
Some merkato people think sailing goods without receipt legally right , not only that, they are also sailing expired products. Like children food. Most of them they are not educated and do business unprofessional way, every body knows that
Hulum bota new kiflehagerim.chimir sew endishashal sayhon endaynor new yetefelegew bitalekis embah lenesu meznagna new yasazinal mengist yehone ermija mewsed alebet
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ሁሉም በህግ ነዉ መሆን ያለበት በፈለጉት ሰአት በዚህ ምስኪን ህዝብ እየጨፈሩበት ነበር አሁን ግን መንግስት የጀመረውን አጠናክሮ መቀጠል አለበት
300ብር በላይ ደሞዝተኛ 15% እየቆረጠ ከመቶሽዎች እስከ ሚሊየን የቀን ሽያጭ ያላቸው የመርካቶ ነጋዴዎች ደረሰኝ ቆርጠን በሕጋዊ መንገድ አልሰራም በማለት ሱቅ መዝጋት መፍቴ ከሆነ እስቲ እናየዋለን መንግሥት ግን መኖሩን ህግ በማስከበር ማሳየት አለበት አለበለዚያ መንግሥት ሰራተኛውም ደሞዝ ላይ ያለው ታክስ ይነሳለት
ደረሰኝ የግድ ነው። አሸሽተሽ የት ልትገቢ ነው።
አዲስ አበባ ውስጥ በአሁኑ ሠኣት ላይ ብዙ ምግብ ቤቶች ያለደረሰኝ ነው የፈለጉትን ገንዘብ የሚቀበሉት አብሶ ስጋ ቤቶች😏
ሌብነት ለምደው ነው😂 እንደ መርካቶ ገበያ ሀገር እና ህብረትሰብ የሚበዝበዝበት ቦታ የለም ይገባቸዋል😮😮😅😅
you're the best Abelo 😍
ህግ የሚያስከብረው እኮ ህዝቡ ነው በቃ ጉቦ አታስለምዱ!
ህገ ወጥነት ይጥፋ። መንግስት መቆጣጠር አለበት። ገቢ ሳይከፍል ሀብት ማካበት ነውር ነው።
ትክክለኛ ውሳኔ ደረሰኝ መቁረጥ አለባቸው
በብሄርና በሀይማኖት ተግባብተን ያለ መኖራችን ውጤት ይህ ነው،ችግር ሲመጣ ብሄር ወይም ሀይማኖት አይመርጥም:ተከባብሮ መኖር ያቃተው ህዝብ እእእ
እድገት ለማግኝት ታዲያ ለምን በደረሰኝ አትሸጡም ሌቦች ደሃውን ማስለቀስ ያስደስታችዋል የመረረን በነጋዴዎች ነው
ewmet New Gn Hulum Aydelem
ህገ ወጥ ስራ ካልሰራን ሱቅ እንገዛለን የሚል ድድብና በጣም የሚገርም ነዉ
በህግ እና በህግ ብቻ መስራት ነው
Cookies
ቅሽም
መንግስት አሁናዉ የነቀዉ የኢትዬጲያን ሕዝብ የሚዘርፉት
ደረሰኝ የማይሰጥ ከሆነ አይክፈሉ!
ትክክል ነው በደረሰኝ መስራት አለባቸው ለነዚህ ማዘን የለብንም ወይ ለመንግስት ትክክል ግብር አይከፍሉ ወይ ለሸማቹ አያዝኑ ህዝቡን እቃ በመደበቅ የለም በማለት በሌለ የዋጋ ጭማሪ ሸማቹን ያስለቅሱታል።ሁሉም በህግ መስራት አለበት።
አልገባሽም ለአስር ብር ነው የሚሰራው
ትክክል
❤❤
መንግስት የመርካቶን ጉዳይ ነካክቶ መተዉ የለበትም፣ ሸማቹ ላይ ከቀን ወደ ቀን አየተቆለለ የሚሄደዉ የኑሮ ዉድነት እና ግሽበት አንዱ ምንጭ ነዉ፣ አምራቹና አከፋፋይ በስንት ገዝቶ ምን ያህል አትርፎ እንደሚሸጥ መታወቅ አለበት፣ይህም በህጋዊ ደረሰኝ ሲሸጥ ብቻ ነዉ ማወቅ የሚቻለዉ፣የመንግስትም ግብር በአግባቡ እንዲሰበሰብ ያደርጋል
ህዝብን ግራ የምታጋቡ ባለስልጣኖች ያልታሰበ ሆድ ቁርጠት ይልቀቅባችሁ ምስኪኑ ህዝብ የት ይግባ ኧረ ተዉ
Mayim hula yeleba tebeberih ? Leba kelhone aysheshim
ምን ችግር አለው ደረሰኝ መቁረጥ እንኛ ሀገር ብቻ ኮነው እንስራ በቃ ስጡ ምንድነው እንዲህ ያለ ወጀብ መፍጠር ኪሳራ ምልክት ህዝቡን ከነ ቫት ትቀበሉና እናንተ ለመንግስት ገቢ ስትባል ወገቤን ምልክት ነገር ክፈሉ የመንግስት ህገወጥ ተቆጣጣሪዎችን አሳፍሩ እነሱ ከሚበሉት መንግስት ይብላ እንዴ
ሊለይ ነው
አሜሪካ አላህ የውድማት ህዝብ አስጨረሰች
እርምጃው ተገቢ ነው !ነገርግን ተቆጣጣሪው በሀቅ ይሰራል ???
መዝሙር 51
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።
² ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥ ከኃጢአቴም አንጻኝ፤
³ እኔ መተላለፌን አውቃለሁና፥ ኃጢአቴም ሁልጊዜ በፊቴ ነውና።
⁴ አንተን ብቻ በደልሁ፥ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ፥ በነገርህም ትጸድቅ ዘንድ በፍርድህም ንጹሕ ትሆን ዘንድ።
ትክክል ነሸ እህቲ መቆጣጠር ሳይ ለሊብነት የተሰማሩ ናቸዉ አንድ አይል ብትሆኖ ይመርጣል አገራች ገና ሊላም ይሰማል ይታያል አንድ ሰዉ ሱቁን መዝጋት መብቱ ነዉ
❤❤❤❤1deng
በደረሰኝ ልትሠሪ ምን ከለከለሽ ? ይህንን ያክል ዘመን መንግሥትንና ሕዝብን እየበደላችሁ ኖራችኃል።አሁን በቃችሁ። በዚህን ያህል ገንዘብ ተገዝቶ ገብቷል ፤ይህንን ያክል አትርፌ በዚህን ያህል እሸጣለሁ ብሎ ቢዝነሱን በግልፅ ማካሄድ ሲቻል አድማን ምን አመጣው? ስንት ዓመት የሌለ ግሽበት እየፈጠራችሁብን ኑሮአችንን አመሰቃቀላችሁብን? አሁን በቃችሁ፤ ሕግን አክብራችሁ ሥሩ። አድማው የትም አያደርሳችሁም ይልቁን ወደ ጤናማ የገበያ ውድድር ተመለሱ። ካላስ !!!
መርካቶ ሌቦች ናቸዉ የዘጉዉት ። ህዝብን ያማርሩት እቃ እደበቁ የጠገቡትን እቃቸዉ መወረሰ አለበት።
መርካቶ 😢😢
😂😂 ለህዝብ እዘኚ ወረኛ ብርትና ሲሚንቶ ከሳይት እየተሰረቀ መርካቶ ነው የሚሸጠው ገባሽ ቤት ለምን ተወደደ ብለሽ አስቢ ያስገቡትን እቃ ሳይቀር እየደበቁ ህብረተሰቡን ጎድተዋል እንደ ኢትዮ ነጋዴ አረመኔ የለም ይገባቸዋል😅😅
Leboch nachu min chigr alew darsegn
ህዝቡ ማሰቃየት የለመደ ነጋዴ በህግ ስራ ሲባል ምን አነጣው ማክሮፉ! ደግሞስ ያለአግባብ ህዝቡን እየበሉት ነው እንዲ ሚያድጉት?
ሱቅ መዝጋቱ ለውጥ አያመጣም ይህ መንግሥት እንድትዘጉ ነው ሚፈልገው
የኢራንን ነገር በጉጉት እየጠበቅን ነው
ህሄዉላችሁ እዜች ያለንባት ሀገር ተቃዋሚዉ ፓርቲ የወደኒ ፓርቲ አብደረህማን ኢር አሸንፏል የእይ ጉዳይ ገደል ገባ
😭😭እኔ ከሞትኩ ነው ሸማግሌው ያረገው😭😭
አሁን ያለው እንኳን ገዞት ነው
ደረሰኝ ተቆርጦ አልቆረጥክም ሲባል ቅሚያነው ተናግረናል ሚሰማየለም
❤❤❤❤❤
ዲሞክረቶቹ ምን ያኸል ለአለም ሰላም ጠንቅ እንደሆኑ ማሳይ
ሌብነታቸዉ ስለታወቀባቸዉ እነሱ ልያዱጉ ሌላዉ ሊጎዳ
ኧረ እኔስ ሀገሬን
መርካቶ ሰፈሬን!!!
እቺ ፋራ እራስዋላይ ትመሰክራለች
😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጉቡ የጠየቀውን አካል ማጋለጥ ደረሰኝ መቁረጥ አለበት ጠንካራ ስራ እየሰራ ነው መንግስት ቀጥሉበት 😮😮😅
አወገና ብዙ ሴቃይ እናያለን ግን አድእድል አለን ከፋኖጋ ቁመን ካልሸኛነው አብይን
Kkkkk fesam
ነጋዴ ነሽ እንዴ 😂 እናንተ ናችሁ ለህብረተሰቡ የማታስቡ እራስ ወዳድ ሎቦች😂
አሁን ነው መንግስት የነቃው መርካቶ የግድ ነው በደረሰኝ መሸጥ ያለባቸው
አድሰ አበባ ብቸ አደለም አደማ ሸሻመኔ ሁሉም ቦታ ስራመስራት አልተቸለም
ግብር ይክፈሉ ሌላ አማራጭ የለም
በደረሰኝ ስራ አለቀ ፣ አለዛ ሱቅህን አስረክብ
በሌብነት ብቻ ነውንዴ ስራ ሚሰራው ደረሰኝ ቁረጥ በህጋዊ መንገድ ስራ ህዝብን ዘርፎ መክበር ዬለም ካሁን ቡሃላ
hallo
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ህግን አክብረ ከሰራህ ከገቢዮች አይደለም ከየትም ይምጣ ምን ያስፈራቹሃል ህግ አክብሩ ሌብነት በቃቹ የስካሁኑ ይበቃቹሃል ቦጠቦጣችሁን እኮ በቃን
No more ሌብነት
ህፃኖ ብርጭቆ ሰበረ ኦሮሞ ስልጣን ይዙ ፋኖ ደግፍ
መርካቶ ብለህ ታይላንድ ታሳያለህ
የዘጉት ላይም እርምጃ ይወሰድ ዋናው ዘራፊ እዛ ነው ያለው አሁን መንግስት ስራ ጀምሮዋል የፈለጉትን ዋጋ ህዝብ ላይ እየጫኑ ደረሰኝ አልቆርጥም ሚባል ነገር ዬለም😮😮😮😮
ስለ ሩሲያና ዩክሬን ጋዛ አዉራ ኢትዮጵያን ታዉቃታለህ እንደ
እባካችሁን ክርስቶስ ኢየሱስን በህይወታችሁ ላይ ሳትሾሙ እንዳትሞቱ
😂😂 😢 ጃል እየሱስ ዬቱ ገነወ እኑ የምድርነ የሰመይ አምለክነኝ አምለክኝ የሉዉ በጠሞ ብዙ ቡተ በይቡል ዊስጥ እየሱስ ከአብ ዘንደ የተለከ ነብይነኝ ሰወነኝ በከቶ አተምልኪኝ ይለል እነቱ ግን አምለክነወ ትለለቸ ወሸተሙቸ መጀመረ አንብበ በይቡለቾነ ዙም ብለቸ አትቀደዱ ቀደደ
Why we disturb our merchants in Merkato,do we need to limit the business flow dynamic in MERKATO? WHAT IS OUR MISSIONS? WE MUST RE-SEE,RE-OBSERVE OUR DEEDS,TAKE CARE WE ARE NOT ALLOWED TO INDUCE CHAOS ONOUR NATUAL MASS GRASS ROOTS
Yala deresegni..min maletnew? ..lemn.hegen teketilo ayiserum..yetem hager yala deresegni yelem..
ሺህ ድስት የጣደ ግራ የገባው መንግሥት
😂
Negadew erasuu aschegari nw lebochii
የመጣ ባለግዜ መንግስት መርካቶ ላይ ነው ሚፀዳዳው ለወያኔም አልበጀም አሁን የቀራቸው ኦሮሞቹ በየሱቁ አብሮ ሚሰራ ሰው መመደብ ነው ገቢዮች ስቱን ነጋዴ ነው እቤት ያስቀሩት የግፍ ሀገር ደሀ እዲኖር አልተፈለገም ፈጣሪ ያሳው
አራም ደረሰኝ ግድ ነዉ
ሚዞረውን የገቢወችን በጥይት አትደፎትም መእነደአማራ ጀግና ሁኑ ቁጭ ብላችሁ ነበር ይበላችሁ
ሰውን በመግደል ምንም አይገኝም አማሮችስ መች ተጠቀሙ በደል በበደል አይመለስም
kkkkk mokirehu eski.
Tayland kolider yelem ende
Some merkato people think sailing goods without receipt legally right , not only that, they are also sailing expired products. Like children food. Most of them they are not educated and do business unprofessional way, every body knows that
Hulum bota new kiflehagerim.chimir sew endishashal sayhon endaynor new yetefelegew bitalekis embah lenesu meznagna new yasazinal mengist yehone ermija mewsed alebet
Echy Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager Alemn mekeleb ymtchel Hager and amet enkuwa raswan satchl alem aleke gubo lebnet kfat mechkaken ngsuwal meryw kfu Hzbu be hasetena nbyatoch ena hawaryan azim gra ygebaw
Weyanin ybarere Hzb ahun mn nktot new yhn wetety be nxuhan Dem eytechawete Hzbu gentlo ymaytlew klhone ngusu aby be millyonoch nxuhan yatefal
Yale deresegn mesrat lebnet nehu. Ye Ethiopian ezbi yem bezbiz Merkato wusti yalehu leba nehu. Ye misera be Egi egi bicha yesira. Beza kal hone melikaki nehu.
Negadewoch behaq keserachew men asferachew??? Where is your confidence?First Respect the law and the rules.
Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu dagime teweledu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
Betem zrnye neh andem kan Sila Muslim tarikewi bota setewara ayeteneh anekim silazi enda ethiopiayewi hun ok semtenel Sila merkato unfollowu
የአዲስ አበባ ህዝብ ፋኖን ደግፍ ታገል አለዛ አብይ ያጠፋሀል
አሀሀሀሀ ሞኝ ምን አልክ ፋኖን ደግፍ ፋኖም ዘራፊ እነዚህም ዘራፊ እስኪ ልናያችሁ ነዋ ተባብራችሁ እስኪ ልናይ ነው ስትጥሉት አቦ አታስቀኝ
ፋኖ እዛው ክልሉ ይቀመጥ የአአ ህዝብ ሞኝ አይደለም
hi
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉