የቃሊቲ ምድብ ሁለት መፈተኛ ቦታ ሙሉ መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ይሄ ቪዲዮ የመንጃ ፍቃድ ለሚያወጡ ተማሪዎች እጅግ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ።ምክንያቱም ይሄንን የመፈተኛ ቦታ ተማሪዎች እንዲያዩት የሚፈቀደው ለመጨረሻው የተግባር ፈተና ከተቀጠሩበት ሁለት ቀናት ቀደም ብሎ ነው ። ይሄ ደግሞ ተማሪዎች የጊቢውንና የመፈተኛ ቦታው በቅጡ ሳይረዱት ና በቂ ልምምድ ሳያደረሰጉ ለፈተና እንዲቀርቡ የሚያደርግ ነው ።
    በዚህም ምክንያት በርካቶች ፈተናውን በመውደቅ ለተጨማሪ ወጪና የሞራል ውድቀት ተዳርገዋል ።በመሆኑም ይህ ቪዲዮ ተማሪዎችን ቀድሞ በማዘጋጀት ረገድ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብለን እናምናለን ።

КОМЕНТАРІ • 13

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 25 днів тому

    ዋዉ ምርጥ መ ምህር ድምጽ ይሰተካከል

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 3 місяці тому +4

    እናመሰግናለን። በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ እያሳየህን ያለህዉ።

    • @pinkroad-9201
      @pinkroad-9201  3 місяці тому +1

      አመሠግናለሁ ሚሚሻ ለዘወትር ማበረታቻሽ

  • @yonasgenet5652
    @yonasgenet5652 3 місяці тому +1

    ስላካፈላችሁን እናመሠግናለን ፣የእውነት አስተማሪ ቪዲዮ ነው ።በርቱ ቀረፃውም አሪፍ ና ምርጥ ነው

  • @Selinaamen
    @Selinaamen 11 днів тому

    clasicalum beker tirunw ante setawra

  • @Selinaamen
    @Selinaamen 11 днів тому

    arifnw gn demtseh erekt alw

  • @chinocubano5496
    @chinocubano5496 3 місяці тому +1

    Harif new gin dimistu chigir triat yelewim

    • @pinkroad-9201
      @pinkroad-9201  3 місяці тому

      እናመሠግናለን በቀጣይ ቪዲዮዎች በተሻለ ጥራት እንቀርባለን ።

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 2 місяці тому

    Betam arif new yemtastemerew
    Enyenm eyabretatahgn slehone betam Amesginalew ❤

  • @seyfu923
    @seyfu923 3 місяці тому

    በቅርቡ መንጃ ፍቃድ የመጀመር ዕቅድ አለኝ ። በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ። እናመሠግናለን በርቱ

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 2 місяці тому +1

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 25 днів тому

    መፈተኛ ቦታ ካሠለጠንክ ቁጥር ብትሰጠኝ

  • @Topgoals2345
    @Topgoals2345 3 місяці тому

    Konjo video new bertu ❤❤❤