ስለ ጠፋው ሙሽራ አዲስ ነገር ተገኘ። የሙሽራዋ እናት ከክፍለ ሀገር መጡ ..ስለ ሄለን ያልተጠበቀ ሚስጥር ነገሩን።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 години тому +195

    የሄለን.ባንክ.አካውንት.አዘጋው.እንዳታሸሸው

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 години тому +187

    ጀግናው ወንድሜ ጌታ ይጠብቅ አንበሳው ውድ የሀገሬ ልጆች 200k እናስገባው ለጒደኞቻችን ሼር እናድርግ❤❤❤❤❤❤

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Годину тому +92

    የአቤልን መምጣት በጉጉት እየጠበቅን ነዉ በሰላም ከቤተሰቡ ይቀላቅለዉ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው Годину тому +43

    የሄለን እናት እና እህት ከልብ ሰው ናቸው እድሜና ጤናችሁን ያብዛላችሁ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 2 години тому +102

    በእግዚአብሔር ይህን ጀግና
    200K
    ይገባል የምትለው 🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ Годину тому +39

    የአባትየው እጅ ይኖርበታል! ሴቶቹ በጣም ጨዋዎችና እግዚአብሔርን የሚፈሩ ናቸው!! አንጀት ይበላሉ!

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x Годину тому +39

    ሄለንበጣም ተንኮለኛ ነች አግታዋለች ሳትገለው ተሎ ድረሱለት እባካቹ ለማጥፋት ወደኋላ አትልም የአቤል እናት አይዞት እግዝአብሄር ይጠብቀዋል 9:06

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya 2 години тому +84

    ጀግናችን መጣ ገባ ገባ በሉ❤❤❤ 0:38

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 Годину тому +43

    ሁለቱም እናቶች በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

    • @YelamMesela
      @YelamMesela Годину тому +1

      😢😢😢😢

    • @YelamMesela
      @YelamMesela Годину тому +2

      ልጅ የሳጠዉ ፋጣር ጌታ የሚፋረ ሳዉን የምያቃብር በሁሉ የታባረክ ልጆቺ ይስጠን ፋጣሬ 😢😢😢😢😢🤲🤲🤲

    • @letebrhanbayru2045
      @letebrhanbayru2045 Годину тому +1

  • @mesi5527
    @mesi5527 Годину тому +50

    የሄለን እናት በጣም ጨዋ ናቸው ያሳዝናሉ ምን አይነት የተርገመች ልጅ ናት

  • @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
    @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 2 години тому +47

    የደም ስሬ ጀግናየ ክበርልኝ ቃል የለኝም የዛሬዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 2 години тому

      ማርያም አጠብቅም ሠውናት ውሥንናት እንድቦታ እንጂ ሁሉም ሥፍራ አትገኝም

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u Годину тому +1

      ,አሜን ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቅዉ 🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርአረኛዬነው
    @እግዚአብሔርአረኛዬነው Годину тому +21

    እግዚአብሔር አቤል በአለበት ቦታ ይጠብቅው ጌታ ከእርሱ ጋር ይሁን እሜንን❤❤❤

  • @TsiTsiTsi-b9d
    @TsiTsiTsi-b9d Годину тому +35

    አግታው ነው ቶሎ ድረስለት በማርያም😢😢😢

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 Годину тому +26

    የናትህ ምርቃት ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 2 години тому +49

    የኔ ጎበዝ አንበሳ መጣህልን ??(ኑርልን ኑርልን እናትክ የወለደችክ ቡሩክ ልጅ ❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 години тому +56

    ሁለተኛ ነኝ ንስርዬ የኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህልን ጀግናው የኛ አንበሳ❤❤❤

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ Годину тому +19

    የጠፍ ሰዉ የእንባ አባሽ እንኳን በሰላም መጣክ እንኳን ለወሩ ለእመቤቴ ለወሩ በአል አደረሰክየንስር አይን እንኳን በሰላም መጣክ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Годину тому +17

    አቤልን አሳግታው ይሆናል ንብረቱን አሳግድ ጀግናው እንዳታሸሽ እራስህን እየጠበክ😢😢😢😢

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 Годину тому +22

    የሱን ፕሮግራም ሣይ ልቤ በጣም ደስ የሰለዋል ጀግናዬ ተባረክልኝ!!!!!!!!

  • @zozo2808
    @zozo2808 Годину тому +18

    አንተ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ያረብ እናተንም አላህ ያስገኝው😢😢😢 የረብ🤲🤲🤲🤲

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 2 години тому +49

    ተው ግን ጀግናችን አባክህ ሄለንን በህግ ጠይቆት እና አቤልን አድኑት እባካችሁ እኔ በጭንቀት መሞቴነው ስልኩን ይዛችሁ መፍትሄ ፈልጉ ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀው በሂወት ታለ እራሱ ኽይር ነው

  • @Bole-d9b
    @Bole-d9b 2 години тому +23

    አንተ ጀግና ህያው እግዛብሔር ከፌት ከኋላ ይከተልህ ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 2 години тому +28

    ጀግናዬ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልክ የዘወተር ፀሎተ ነው።

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc Годину тому +33

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ እነዛ ሰይጣኖች አግተውት ነው የሚሆነው ፈጣሪ ከመጥፍ ነገር ይጠብቀው

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 години тому +46

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @Alex-z4x
      @Alex-z4x Годину тому +3

      የሄለን እናት በጣም መልካም ስነምግባር ያላቸው ሰው ናቸው አመሰግናቸውአለሁ 44:45

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 години тому +43

    አቤል የታገተው በባለቤቱ ይመስላል። ይገርማል ከውጭ ለማግባት መጥቶ ይህ ሁሉ ግፍ ምን ይባላል።

  • @MEskuAli
    @MEskuAli 2 години тому +29

    ወላሂ በጣም ሰዉ ማመን ከባድ እደሆነ የተማርኩበት ታሪክ ሰዉ ክፉ ነዉ

  • @California3456
    @California3456 2 години тому +23

    ንስር ዓይን
    1/የተደወለበትን ስልክ ቁጥር ከህግ አካላት ጋር አስፈትሽ።
    2/ አባትየውን ፈልገህ በዘዴ አናግረው። በዕውነት ሀብት ተወስዶበታል?

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 Годину тому +6

    የኛ ጀግና እንኳን መጣህልን የሄለንን አካውት አዘጋው ።እግዛብሔር በምሰራበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅልን ወድማችን በርታልን።

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 Годину тому +11

    ጀግናው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅ የእናት እንባ እንደ እሳት ያቃጥላል😢😢😢😢😢😢😢😢የአቤል ነገር በጣም ይሳዝናል😢😢😢

  • @shemima5580
    @shemima5580 2 години тому +38

    የኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን😊
    የእናት እንባ እንደ እሳት ያቃጥላል😢😭

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 Годину тому +8

    አንተ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ ቤተሰቡን እግዚአብሔር ይርዳቸው❤

  • @worknehaklilu6868
    @worknehaklilu6868 Годину тому +6

    ዛሬ ደሥ ይላል። ከፍለጋ የበለጠ የሁለት ቤተሰቦች እውነትነት ታይቶበታል። ከአቤል እናት ይልቅ የዛች ጭራቅ እናት ያሳዝናሉ። ከሁሉም የተሻለ ሰዋዊነት አየንባቸው። አመስግኑልኝ። አቤል ይገኛል። እናንተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 2 години тому +21

    አስሬ ገብቼ ገብቼ አሁን መጣህ ደብሮኝ ነበራ የምር ❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 2 години тому +30

    ሲጀመር ሄለን እና አባትየው ተነጋግረው ነው ይህንን ያደረጉት ለዚች አጨር እድሜ ይህንን ያክል ክፋት

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 години тому +1

      🤔ምን አላባት ግን እስኪ እንስማና አይምሮውን እንዲዋሽ ካላደረግች 😔

    • @kasdesa3634
      @kasdesa3634 36 хвилин тому +3

      ይህን አሳብ አባትየዉ ያቃሉ ይመስላል ሄለን አሳቧን ነግራቸዉ ተስማምተዉከሆነ?

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 2 години тому +46

    የንስር ዐይን አቤልን ከወጥመድ ውስጥ.እንደምታወጣው እና ኤለንን..ወደ ወህኒ ተወርውራ . ሀብቱ እንደሚመለስለት በአንተ ርግጠኛ ነኝ

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc Годину тому +1

      ትክክል

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n Годину тому +1

      ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 години тому +33

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ እትጅግና አላህ ይጠብቅህ ያርብ ውድም ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @OmuHabib
      @OmuHabib 57 хвилин тому

      ላኢላሃኢለላህ መሀመድ ረሱለላህ

  • @MadenahMuhammad
    @MadenahMuhammad 2 години тому +20

    ያልሠማ ይሥማ ጀግነዉ መጣልን

  • @vigovigo2557
    @vigovigo2557 Годину тому +6

    የጀግናው ወንድሜን ጌታ ይጠብ ቅል አንበሳው የኔ የሀገሬ ልጆች♥♥♥♥♥♥♥

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Годину тому +10

    የንስር አይን የዛች ሄለን ተብየዋ አባትን ማናገር ይሻላል። ማለቴ ታማሚ እንደመሆናቸው አንፃር ከባድ ሊሆን ይችላል ነገር ግን የሚስጢሩ ዋና ቁልፍ እሳቸው ጋር ነው ያለው። ማን ያውቃል ለሄለንም አባትየው አማክረዋት ይሆናል። የሄለንን እናት ግን እውነት የሀቅ ሰው ናቸው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው።

  • @muluyfredew1597
    @muluyfredew1597 Годину тому +6

    ጀግና ኑርልን ተባረክልን አቤል ግን እባክህ ወደ ቤተሰብ ተመለስ እኛ በጣም ጨዋ ልዽ እንድርካለን አይዞህ ይሄም ቀን ያልፋል ብዙም እራስህን አትጉዳ ምክንያቱም አንተ በየዋነትህ ያደረከው ነገር ስለሆነ እግዚያብሄር ይጠብቅካል አይዞህ ወንድሜ

  • @متاجرالهدف
    @متاجرالهدف Годину тому +5

    የኔ መልካም ወድም እኳን በሰላም መጣክ ጀግናዬ ❤❤❤❤❤❤ተባረክ ለሀቅ የቆምክ የዘመናችን ሙሴ

  • @BdfgGgxgg
    @BdfgGgxgg 2 години тому +27

    ጀግናው ወድሜ ስጠብቅህ ነበር❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 години тому +13

    ጀግናችን 200 ሰብስክራይብ እናስገባዉ ❤️👍

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 2 години тому +18

    የኛ ጀግና እኮን ደህና መጣህ ስጠብቅህ ነበር አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Годину тому +5

    የንስር ዓይን አላህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ ነገር ያርቅልህ በአቤል ጉዳይ የተሳካ ስራ ያርግልህ የአቤል እናት አላህ ያስደስታት አንትንም ድል ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ

    በእውነቱ እውኘተኛ ነገሮችን ስለምታቀርብ በጉጉት ነው የምጠብቅህ እመ ብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ በፃም በፀሎት በስግደት መበርታት አለብህ ወንድሜ በጣም ከበባድ ነገር ነውና የምታቀርብ ክፉ ሰወች እንዳይጎዱህ ከእግዚአብሔር ጋር በርታ እሽ

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz 2 години тому +11

    ጀግናችን መጣልን ቶሎቶሎ ገባገባ በሉ እግዚአብሔር በየሄድክበት ሁሉ መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምክ

  • @SaraSara-iw9rl
    @SaraSara-iw9rl Годину тому +7

    ጀግናችን ሺ አመት ኑርልን❤❤❤

  • @RahelKassahun-k3z
    @RahelKassahun-k3z Годину тому +5

    ይሄ ጀግና አሁን ከገባበት ገብቶ ያወጣዋል እናምናለን ፈጣሪ ይርዳው ብላቹ ፀልዩ

  • @elisabethbirru-ym6bi
    @elisabethbirru-ym6bi 2 години тому +53

    ጀግናዎ ላይክ አድርጉ ለሁላችንም ይጠቅመናል ላይክ ሼር አርጎለት

  • @HabtambelayBelay
    @HabtambelayBelay Годину тому +8

    200k እናስገባው ጀግናውን የኔ ውድ ወድም

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 2 години тому +11

    ጀግና ወንድማች ስንጠብቅህ እንኳን ደህና መጣህ ቸሩ ያሰማን።

  • @AlemHasen-xq7lx
    @AlemHasen-xq7lx 24 хвилини тому

    ወንድሜ አንተ የጀመርከው መፍትሄ አለው እመቤቴ ትቅጠምልህ ደግሞ ስለ እናትህ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ የጀግና ጀግና ነህ

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 2 години тому +12

    በእግዚአብሔር አሁንም አልተገኛም❤❤❤❤ ጀግናችን

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Годину тому +6

    ጀግና አይገልፅህም መንገድህ ሁሉ ቀና ይሁን

  • @cgggvvhhh4938
    @cgggvvhhh4938 Годину тому +9

    ጀግናችን የነስር እይን እንወድሀለን በአህበት አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 Годину тому +5

    ስጠብቀው ነበር አተ ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን😍😍😍

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 2 години тому +252

    ይህንን ጀግና ስታዩ እንደኔ ጥሎ ወደዚህ የሮጠ ካለ በላይክ ፍቅራችሁን ግለፁ።!!!

    • @UfRa-yi7hp
      @UfRa-yi7hp 2 години тому +6

      እኔ ቶሎ ነው ሮጨ የመጣሁት😂😂😂

    • @sosinatade9795
      @sosinatade9795 2 години тому +3

      የምዘድህ ጀግናዬ ላንተ ሁለት መቶ ከዚያ በላይ ነው መሆንያለበት

    • @TigistDegu-yl6ym
      @TigistDegu-yl6ym Годину тому +4

      የምር እኔ😂❤

    • @WerkineshMeskele-k6x
      @WerkineshMeskele-k6x Годину тому +2

      ኤኔ❤❤❤❤❤❤

    • @WerkineshMeskele-k6x
      @WerkineshMeskele-k6x Годину тому

      ይቺ ውሻ የስራዋን ይስጣት

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 Годину тому +5

    እንክዋን ደህና መጣክ ወንድማችን የንስር አይን ፍጣሪ ቸር ነገር ያሰማን እስኪ

  • @felekche8544
    @felekche8544 2 години тому +9

    አቤል አይዞህ በርታ ጠንክር መጠንከር ነው

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Годину тому +7

    አቤል ባለበት ስላም ይሁን ግን ያስተላለፈው መልእክት በእገታ ስር እዳለ ነው የሚመስለው ብቻውን ቢሆን ኖሮ እናቱን በነፃነት ያወራት ነበር ይች የተረገመች ልጅ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት በቅርቡ እደሚገኝ ተስፋ አለኝ

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx Годину тому +19

    የንስርዓይን አንተ የሁሉእንባ አባሽ ነህ በተገፉት ጎን የሚትቆሚ የሀገራችን የሚሰሩ ደባ የሚታጋልጥ ጀግና ነህ ❤❤❤❤እንወድሃለን። ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!!

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 2 години тому +14

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 2 години тому +11

    በርታ ጠክር የሀገራችን ምርጥ ጀግና 👍👍👍👍

  • @FantaBerihun
    @FantaBerihun 2 години тому +14

    ጀግናው የነስር አይን እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @marthiaadams1187
    @marthiaadams1187 Годину тому +6

    አንተና ዘላለም ትወዳዳሪ የሌላቸው ጋዜጠኞች እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 2 години тому +10

    እንኳን ዳህና መጣህልን❤ ከአጭበርባሪ እና ከአስመሳይ ፍጡር ጌታ ይጠብቀን🙏

  • @BdfgGgxgg
    @BdfgGgxgg 2 години тому +14

    እኮን ደህና መጣህ አላህ ይጠብቅህ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Годину тому +4

    ❤❤❤❤የኛ ጅግና እንኳን ሰላም መጣህ❤❤❤❤
    እናት ስታለቅስ ማየት ያመኛል😢😢😢የኔ እናቶች እባችሁን እግዚአብሔር ይመልስላችሁ አቤላም ፈጣሪ ይጠብቀውና ሰላም ያምጣው😢😢❤❤❤

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i Годину тому +5

    ጀግናችን መጣ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @yekolotemaree23
    @yekolotemaree23 2 години тому +21

    እመቤቴ ትጠብቃችሁ።
    ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ላይክና ሰብ እባካችሁ።

  • @meskerembekele6461
    @meskerembekele6461 2 години тому +13

    ጀግና ጌታ ይጥብክህ 😍

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ Годину тому +5

    አላህ አንድነው ነብዩሰለላሁ አልሂወሰለም የአላህ መልክተኛናቸው❤

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 Годину тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ጥበቃው አይለየን የነስር አይን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @LemlemGftg
    @LemlemGftg 2 години тому +11

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው ዛሬ አንደኛነኝ❤❤❤

  • @AllFah-r5x
    @AllFah-r5x Годину тому +11

    እመቤቴንእኔ ብቻየን ብችል አንድ ሚሊዮን ነበር የማስገባህ❤❤❤❤❤❤

    • @ALIYah-ye4gn
      @ALIYah-ye4gn Годину тому

      Enem bchle noro million asgebaw neber jegnachn new eko👍🏻

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 години тому +10

    የንስር ዓይን ጀግናችን እናከብርሀለን በርቱልን ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርአረኛዬነው
    @እግዚአብሔርአረኛዬነው 2 години тому +7

    እንተ ጀግና ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @tewahdohaymanotee
    @tewahdohaymanotee 2 години тому +12

    እንኳን መጣህልን የኛ ጀግና እንወድሃለን። እመብርሃን በነገሮች ሁሉ ከፊትህ ትቅደም።

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 2 години тому

      ምኞትህ ጥሩነው ግን ማርያም ከሠውፍት አቀድምም ፣

  • @TsritiHaftiDesta
    @TsritiHaftiDesta 2 години тому +7

    እናት ስታለቀስ እኔ ልቤ ነው የምሰበረው 😢 እናቴ በጣም ነው የምወደትና
    ማንምው እናት ስታለቀስ ማየት አልፈልግም😢

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 години тому +10

    የኛጀግና በጣም ናፍቀንሀን እንኳን ደናመጣህልን አባ ጀግናቺን 🎉🎉❤❤❤❤

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho Годину тому +5

    ከ 1 ጊዜ በላይ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል ከ 1000 ጊዜ በላይ ሰብስክራይብ ባደርግ እጅግ በጣም ነበር ደስስ የሚለኝ ፣ አንተ ጀግና 200k አይደለም 2000k ትገባለህ ታገስ እቁላል ቀስ በቀስ ነው በእግሯ የምትሄደው ፣ እንወድሀለን። ❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Годину тому +4

    አቤለን አግቶቶ እንደይሆን እባክህ ደረሱለት ኡፍ በለህበት አላህ ይጠብቀው ይጠብቀቹ

  • @Mesi971
    @Mesi971 2 години тому +13

    ጀግናችን መቷል
    ቅመምችዬ ኑኑ

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 2 години тому +7

    አደኛነኝ የጀግናው ተከታዮች
    አቤልን አላህ በሰላም ያስገኘው አረመኔዋ ግን ሴትየዋ እናቷ እዳልሆነች ቀድማ ታውቃለች ድሮውንም ባይሆን ኖሮ ሆስፒታል እደገቡ ትሄድ ነበር ይቺ ሚስጥ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 години тому +12

    አህለንንንንን ጀግናዉ የንስር አይን👍👍👍

  • @BeletechDemise
    @BeletechDemise Годину тому +3

    ጀግናው ወድሜ የዛሬዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 години тому +4

    አንተ ልጅ ግን ጀግንነትሕ ታድለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔም ልጅ እንደታገደ ስነግርህ ግን ጨቅጭቄ የት እንዳለ አሳዩኝ በየቀኑ ይደውልልኛል አሁን ላይ በሳምንት 1 ግዜ አየዋለው ይሁን እስኪ እግዚያብሔር አንተ አትሳሳትም ያም ግዜ አልፎአል አሁንም አንተ ትችላለህ ስለዉ ነው የምውለው🙏

  • @kassfatuma
    @kassfatuma 2 години тому +8

    ጀግናችን የነስር አይን እንወድሀለን በጣም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Годину тому +3

    ሄለን የምትባይ ተንኮለኛ እብሪተኛ ተንኮለኛ ሴት የእናቶች እንባ የትም አያደርስሽም የእጅሽን ይስጥሽ ጌታ

  • @ዘዙነኝየሙኪዘውጅ
    @ዘዙነኝየሙኪዘውጅ 2 години тому +8

    እስቲ ለዚ ጀግና በዛሬው ቪዲኦ 30k ላይክ ይገበዋል እምቱሉ 👍

  • @Aliya485
    @Aliya485 Годину тому +5

    በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡ 39.53

  • @HanyPoprale
    @HanyPoprale 23 хвилини тому

    ጀግናና መልካም ምልካም ነህ እግር ይጠብቅህ ሙሽራው ለእናቱ የደውልብት ቴፎን ቁጥር ትራክ ማድርግ ይችላል በብዙ ጉዳይ ፍርድ ላይ ያላቹ ፕሮፊሻሊ ብትተባሩ ለምሳሌ ትርታ ሚድያ በለቤት ቴል ላይ ስው ያለው ይምስለኛል I think he can help ሙሽራው ተጠልፈዋል ብዙ ነገር ፈተሃል ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ

  • @SfgThh-h2i
    @SfgThh-h2i Годину тому +5

    ጀግና እማናበረታታ ለምድነው ጥንድ ሁነው ሲመጡ ምንም አስተማሪ ቁምነገር ሳይዙ ለሚመጡ ሰዎች ከሀያ ሺ በላይ ላይክ ትሰጣላችሁ በአንዴ ወደ ሶስት ኪ የተጠጋ ሰብስክራይብ ታደርጋላችሁ ለዚህ ጀግና ግን ከነሱ በላይ ይገባው ነበር ግን አላደረጋችሁም አይከፈልበትም አትሰስቱ ተሎ አሳድጉት በተለይ እኛ የመዳም ባጃጆች አይዟችሁ❤❤❤

  • @FbffFvcf
    @FbffFvcf 2 години тому +43

    ሱስ ሆነብኝ የሜዳሜ እናት ቤት ሄጄ በጓዳኛየ ሰልክ ሰብሰክራይብ አደረገ እያየሁ ነው ጅግናችንንን❤❤❤

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 2 години тому +12

    እኔ መጨረሻው ነው ያማረኝ የሆነ ነገር አስነክታው እንዳይሆን እውነት ያች ልጅ የሆነነገር አሳግታዋለች አውቃነው እያስመሰለች ያለ እኔ በአንተ ነው የፈረድኩት መከታተል ነበረብህ ዝም ብለህ ነቀቅሀት የልባን ሰራች

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 2 години тому +9

    😢😢 ለምን ሄለን በህግ አትያዝም ይህን ያህል የምትለማመጧት
    የሄለን አሳዳጊ እናት ወይኔ አንጀቴን በሉት
    አይ ወላድ አዋረደጃት
    በቃ አቤል ከተገኘ ስላምን ያግባት ግን
    እጇ ላይ ቀለበት አድርጋለች ጥሩ ልጅ የእናት ልጅ ናት
    የእውነት ሃቀኛ እናት ናት

    • @Eya-b6k
      @Eya-b6k Годину тому

      Nasser bahge tatkam Ebkeh

  • @ሀዊቾነኝየባቦዋ
    @ሀዊቾነኝየባቦዋ Годину тому +4

    የአቤል መጥፋት በጣም አስግቶናል ሁላችንም አባትየውን እደንም ብለህ አግኝው ጀግናው የነስርአይን አላህ ይጠብቅህ

  • @KunFeykunSoLatehzen
    @KunFeykunSoLatehzen 24 хвилини тому

    ወይኔ 😢😢😢😢😢😢😢ኡፉፉፉፉፉ ምን አይነት ምስኪን ቤተሰብ ነዉ የበጠበጡት አቤል አላህ በሰላም ከቤተሰብህ ያገናኝህ የእናትህ ስቃይ ታየኝ እኮ😢😢😢😢😢😢