አቡ ሰኪና እና ኡሙ ሰኪና# የስርጋችው# ቪድዎ እንዲህ ነበር የተጋባነው 🌹💚

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 523

  • @user-qf5zi7jo8u
    @user-qf5zi7jo8u 3 роки тому +96

    *ማነዉ ቁርዓንን መቅራት ማዳመጥ የሚፈልግ*
    *#ቁርዓን** **#የልብ** ብርሀን ነዉ*
    *#ቁርዓን** **#የደስታ** ምንጭ ነዉ*
    *#ቁርዓን** **#ከእሳት** መጠበቂያ ነዉ*
    *#ቁርዓን** **#ምን** ጊዜም የማይከዳን ነዉ*
    *#ቁርዓን** **#የሀያሉ** ጌታችን የአላህ ቃል ነዉ*
    *ግን ግን **#ቁርዓን** ላይ ምን ያክል ነን???*
    #ሞት ሳይቀድመን በፊት እንቅራ እናዳምጥ

    • @saliha2372
      @saliha2372 3 роки тому +1

      نعم والله حقيقي جزاكم الله خيرا

    • @etdhjfhggdhhjdggd3046
      @etdhjfhggdhhjdggd3046 3 роки тому +1

      👍👍🇪🇹🇪🇹👈✔✔🌹🌹🌷🌷👍

    • @etdhjfhggdhhjdggd3046
      @etdhjfhggdhhjdggd3046 3 роки тому

      👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

    • @halimahhalimah7100
      @halimahhalimah7100 3 роки тому

      እኔ እፍልግልሁ

    • @user-qf5zi7jo8u
      @user-qf5zi7jo8u 3 роки тому

      @@halimahhalimah7100 እሽ በኔ ቻናል ፕሮፋይሉን ተጭነሽ ግቢና ኮሜንት ፃፊልኝ

  • @user-ok2eo5gz4w
    @user-ok2eo5gz4w 3 роки тому +135

    ማሻአሏህ የሚለውን ቃል በአግባቡ ተጠቀሙት ይሄ ድብልቅልቅ ጭፈራ ምኑነው ማሻአሏህ የሚባለው

  • @user-yu8gn2wy6h
    @user-yu8gn2wy6h 3 роки тому +34

    የዘንዲሮው አፈሳማ ደግ መጣ የተውሂዲ አገረ ልታጠፉ ነበር በናተ የተነሳ ግን ብዙ ሚስኪኖች ህፃኖች ተጎዱ እጂ እደነዚህ ዘላሎችንማ ይለቀቃማቸው ያረብ

    • @user-ol3bn6gx7i
      @user-ol3bn6gx7i 2 роки тому

      ክክክክክ

    • @umuabdela5009
      @umuabdela5009 Рік тому +1

      አሚን ያረብብብ አሁንም ልቅምቅማቸውን ያውጣልን እንዱህ መሰሎችን

  • @al-imandawatube9748
    @al-imandawatube9748 3 роки тому +27

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እናቀርባለን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @user-zi4pn6kl6y
    @user-zi4pn6kl6y 3 роки тому +76

    ታዳ ዛሬ ሳኡድን ትሳዴባላችሁ እንዴዚህ የጨፈራችሁበትን ሀገር😀😀

    • @fjdj9321
      @fjdj9321 3 роки тому

      😂😂😂

    • @user-ee1vp5mk6m
      @user-ee1vp5mk6m 3 роки тому

      ትክክል

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 3 роки тому +1

      ትክክል ወላሒ የተከበረችዉን ሀገር አበላሾት

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 3 роки тому +1

      ውሸታም ከቴክቶክ የመጣ አይደል የት አላችሁ አተና ሰሚራ

    • @user-ee1vp5mk6m
      @user-ee1vp5mk6m 3 роки тому

      @@sasaa6587 ሳህክክክክ

  • @y.5206
    @y.5206 2 роки тому +5

    እኛኮ ሲጠና ደፋር ነን ያለ አንዲህ መታወቂያ
    በሠዉ ሀገር እንዲህ መዝናናት
    ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ የልጅ ልጂ ልጅ ..... የምታዩ ከአያት ቅማት በላይ ያድርጋችሁ

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 3 роки тому +16

    ሰርጌን በሱና ሞቴን በሸሀዳ አድርግልኝ

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 3 роки тому +22

    አላህ ይዘንላችሁ፣ ሙዚቃ የሰጣን ቃጭል ነው ምን ያስደስታል?
    በጭፈራ በማግባትህ ሊያስደስትህ ሳይሆን ሊያስጨንቅህና ተውባ ልታደርግ ይገባል ነገ አላህ ፊት መቅረብ አለ እንዳንዷን ነገር እንተሳሰባለን። እሱ በራህመቱ ያለምንም ሂሳብ ጀነትን ይወፍቀን ያረብ!!!

  • @user-sz7mg1se2c
    @user-sz7mg1se2c 3 роки тому +16

    አቤት ውሸት ይሄ ያተ አይደለም እህነየ ያተሰርግ በ4ሰወች ባሉበት አግብተህ ይሆናል ለተመልካች ክብር አትዋሺ ጭራሺ ሰሚራ አደለችም ድሰ ላይክ

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 3 роки тому +1

      ትክክል

    • @user-ep7gi1ub7s
      @user-ep7gi1ub7s 2 роки тому

      ወላሂ. እኔም ጠርጥሪያለሁ ግራ ገባኝ

    • @user-zl3hh3gs9r
      @user-zl3hh3gs9r 2 роки тому

      ሳህ

    • @toyibasinedwo7902
      @toyibasinedwo7902 2 роки тому

      በትክክል የነሱ አይደለም ውሸት ለምን ትዋሻላችሁ

    • @user-uu3ts9lh2n
      @user-uu3ts9lh2n 4 місяці тому

      ሳኡድ ነዉ እኮ ያገባዉ እሱ ሀሀሀሀ

  • @user-zs4uq9hx1j
    @user-zs4uq9hx1j 3 роки тому +5

    ኑ ቁረአን ኪታብች አብረን እንማር ቤተሰብ አድርጉ

  • @user-xb4qt1pw4s
    @user-xb4qt1pw4s 3 роки тому +17

    አይገርምም ሤቶቹ ከወንዶቹ እኩልነው የሚዘሉት በነገራችን ላይ እኔ ግርግር አይመቸኝም እኔ ሹልክ ብየነው ያገባሁት አልሃምዱሊላህ በህወቴ ደሥተኛነኝ ከሥድሥት አመት በኋላ የልጅ እናት ልሆነው የሥንምት ወር እርጉዝነኝ በዚሁ አጋጣሚ በዱአችሁ አትርሡኝ ውድ የሀገሬ ልጆች

    • @user-zt1ih3wy8h
      @user-zt1ih3wy8h 3 роки тому

      መሻአሏህ🌺🌺🌺🌺

    • @firdowstube789
      @firdowstube789 2 роки тому

      እህቴ በሰላም ወለድሽ እንደ

    • @user-xb4qt1pw4s
      @user-xb4qt1pw4s 2 роки тому

      @@firdowstube789 መቸ የጠይቅሽ እደሁ አላውቅም ውዴ ግን አኔ አልሃምዱሊላህ በሠላም ወልጃ ለሁ ውዴ

    • @firdowstube789
      @firdowstube789 2 роки тому

      @@user-xb4qt1pw4s አልሀምዱሊላህ እህቴ እንካን በሰላም ወለድሽ ዋናው በሰላም መውለድሽ ነው የሚፈለገው

    • @user-xb4qt1pw4s
      @user-xb4qt1pw4s 2 роки тому

      @@firdowstube789 ጀዛ ከከላህኸይን የአቡበከር ኋኛለሁ አለህ ሀፊዘን ቁራአን እንዲሆን ዱአ አድርጊልኝ

  • @noorianoori3754
    @noorianoori3754 3 роки тому +8

    ለዘፈን ማሽአላህ የምትሉ ሰዎዎች ግን ጤነኛ ናቺሁ በሀራም የአላህ ስም አይገሳም ኢተቂላህ አላህን ልፈሩ ይገባል በጁምአዉ ዴህና ነገር ትለቃለህ አይ ዳዉድየ ለስዴተኞች ስትጮህ ዴስትለኝ ነበርርርርር

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Рік тому

      አሰለሙአለይኩም እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @hikmah3704
    @hikmah3704 3 роки тому +12

    የጃሂል ኢባዳ እዳ አሉ ኡስታዝ አደብ የሌለው ሰርግ::

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 2 роки тому

      በጣም ሳኡዲኮ ወለታ ውሎላቸዋል አገራቸው የዝህን ያህል መብት አይሰጣቸውም

  • @user-kr2ss9hk4o
    @user-kr2ss9hk4o 3 роки тому +12

    ደስ ይላል ትዳራችሁ ለዘላለም ያፃናው

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 роки тому +10

    አይይ የሳውድ ወንዶች እዘጭ እዘጭ ስትወዱ እኮ🤣 ደሞ ከየት ከየት ነው የምትሰባሰቡት ይሄ ሁሉ ሰው 😜 ለማንኛውም ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤️

    • @user-uk7gv5et2q
      @user-uk7gv5et2q 3 роки тому

      ሳሪ ገምሬኝ

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l 3 роки тому

      እዘጭ እዘጭ ተመቼኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 роки тому

      @@user-gi7ff1vo5l ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @user-hu7yt2gd7l
      @user-hu7yt2gd7l 3 роки тому

      እኮ ክክክክክክ

    • @user-oq1il9qc1o
      @user-oq1il9qc1o 2 роки тому

      አሁንም ጨራረጋቸው ሾርጣ አንድ ቀን እንኳን ምነው እንደዚህ ዘና ብለህ በሆን ወንድሜ እስር ቤት መሰቃየትህ ላልቀረ አላህ ነጃ ይበላቸው በእስር ለሚሰቃዪት በሙሉ 😥😥😥😥

  • @user-vf9xg5zc1p
    @user-vf9xg5zc1p 3 роки тому +4

    አለ ሰርግ በኒካህ ብቻ የተገናኛችሁ እስኪ እጅ ወደ ላይ 😂👍 እኔማ ወልጀም ቢሆን አልተወው ድል አድርጌ ሳልደግስ
    እኔ የለሁም እንጅኮ ቤተሰብ ድል አድርገው ነው የዳሩኝ አማሞታ ሁሉ መጥቶ ነበር አሉ ከከከከ እሚገርመው ኢትዮ ሰርጋችን ሲበላ እኔም መዳም ቤት እሱም ገጠር ስራ ላይ ነው የዋልነው በሌላ ጊዜ ቀለበት ምናምን ገዝተን የተወሰነ ሰው ጠርተን በቡና ነው
    ሀገር ስገባ ድጋሜ በቤተሰቦቸ ቤት እንደ አድስ ሙሽራ መውጣቴ አይቀርም 😂😂

    • @user-iv5fj4ro7l
      @user-iv5fj4ro7l 3 роки тому

      እኔ አለሁሽ

    • @susu2614
      @susu2614 3 роки тому

      እኔም

    • @rozatamene3037
      @rozatamene3037 3 роки тому

      አረ የኔ የባሠ ነዉ

    • @user-lw7yn1bn4k
      @user-lw7yn1bn4k 3 роки тому

      ዋናው በኒካህ መሆኑ ነው እኔም አለሁኝ እና ለእንደዚህ አይነቱ ልባችን ቀጥ ሊል አይገባም በማዳም ኩሽና ተመቆማችን የተነሳ እግራችን አብጦ ምግብ ከመስራታችን የተነሳ አለእድሜያችን በማዳት ተጥቆልቁለን በልጆቻቸው ተፎግረን ተዋርደን ኧረ ስንቱቱ እናማ በዚህ ሁሉ መከራ የተገኘ ገንዘብ ወጣቶች ሰብስቤ ገንዘቤን አላዘረፍን አንበል።

    • @rozatamene3037
      @rozatamene3037 3 роки тому

      @@user-lw7yn1bn4k ትክክል ነሽ ጀዛኪሏሁ ኸይር

  • @user-mw3wk9uy3p
    @user-mw3wk9uy3p 3 роки тому +4

    ክክክክክ የሌላ ሰዉ ሰርግ ነዉ

  • @Me-uc1hv
    @Me-uc1hv 3 роки тому +11

    አሁን ይሄ የጨፈረዉ ግማሹ እሥር ቤት ነዉ እርግጠኛ

  • @user-vb5oj2xi7b
    @user-vb5oj2xi7b 3 роки тому +3

    ክክክክክክ እኔም እጠለብ ቤት ሁኘ ይኸን አይቸ ወጥቸ ዛሬ በጭቀት ላብድ ነዉ😂😂😂😛😛😛😛😛ሥራ ያለ አልመሠለኝም ነበር የሥራችሁን ይሥጣችሁ😂😂ሠራችሁልኝ🙆🙆

    • @user-em7wf2dm3h
      @user-em7wf2dm3h 3 роки тому +1

      Kkkkkk

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 3 роки тому +1

      ክክክክክ አይዙሺ እኔሰ አልጠፍሁም አልሃምዱሊላህ

    • @user-vb5oj2xi7b
      @user-vb5oj2xi7b 3 роки тому

      @@tube-ms3iq ጎበዝ👏👏👏

    • @habahihabahi489
      @habahihabahi489 2 роки тому +1

      እኔም😂😂😂😂

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому +1

    ስርጋችሁ ደስ ይላል እኔ ሳገባ.ምንም ነገር የለም እኳን ሊጨፈር አንድኳን ፎቶ የለኝም የስርጌለት. ወላሂ ያጎቱልጂ. ስለድኑ ትንሺ እውቀት ነበርው. የስርጋችለት. ሙዚቃና ነሺዳ አይከፈትም በጭራሺ አላቸው እነሱም እሺ ብለው ተውት አልሀምዱሊላህ ግን ሳገባ ደስ አላለኝም በስአቱ ለማግባት ፍላጎት የለኝም ነበር ሀረብ ሀገር ለመጣትነው ሀሳቤ ።

  • @samsungduos1777
    @samsungduos1777 Рік тому +2

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t 3 роки тому +7

    ክክክክክክ እርቦኛል አለ ወላ እኔም የሰርጌ ለታ ርቦኛል

    • @user-uk7gv5et2q
      @user-uk7gv5et2q 3 роки тому

      ውደ እንዳመር

    • @user-wv5cm8gw7z
      @user-wv5cm8gw7z 3 роки тому

      እንደማመርዉዶቼ

    • @user-wv5cm8gw7z
      @user-wv5cm8gw7z 3 роки тому

      @@user-uk7gv5et2q ነይ እንደማመርዉዴ

    • @user-me2qy3jh2t
      @user-me2qy3jh2t 3 роки тому

      ዱቅ በሉ እቤቴ እመልሳለሁ ኮሜት አስቀምጡልኝ😍

    • @user-uk7gv5et2q
      @user-uk7gv5et2q 3 роки тому

      @@user-wv5cm8gw7z እሽ መጣሁኝውደ

  • @user-me6hu1fz2r
    @user-me6hu1fz2r 3 роки тому +1

    ባሁን ሳአት መቸ ናፈቀን የናፈቅን ህፆናት መቸ እንደሚገቡ ሀገራችን ሰላም የወድሞች እሰረ መቸ እንደሚገቡ ያአላህ አረ ዱአ አረጎ ቶውው ሰረጎ ሁሉም ደህና ሲሆን ታሳየናላህ

  • @user-td6ij7kp5s
    @user-td6ij7kp5s 3 роки тому +2

    የዛራን አያርገውና ሳኡድ ብዙ ስው ተጋብቶ ወልዶ እኔም ምነው ሳኡድ ህጀ ብሆን ብየ እመኝ ነበር አይግዜ ያል ይሆን

  • @user-qz7sx6do2g
    @user-qz7sx6do2g 3 роки тому +8

    የዛሬን አያርገዉና ሳውድን ጨፍራቺሁበት ነበር ዛሬ በተራቸው ጨፈሩባቺሁ

  • @user-tf1vu6qq2v
    @user-tf1vu6qq2v 3 роки тому +1

    ጉበዝ ነህ በህፃንህ ሀላልን ፈልገህ ማግባትህ ይደንቃል አላህ ይባርካችሁ አቡ ሰከና

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Рік тому

      አሰለሙአለይኩም እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 роки тому +2

    ማሽአሏ ደስ ይላል ፈጣሪ ሁሌም አብሮ ያኑራችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @MediiiiAliyoutob21
    @MediiiiAliyoutob21 3 роки тому +1

    Dawuduyee Masha Alllah Tabarakalllah
    Yane wandim Chanal Allanyi iskii Asitawawuqilinyi sher Adirigilinyi. Ba Allah

  • @user-ye6sg2zb3f
    @user-ye6sg2zb3f 2 роки тому +1

    ማነው እዴኔ ጌታውን እና እመየትን ማለቴ ሙሺሮቹን ለማየት ጀዋሉን ባቀርበው ባርቀው ባሰፋው ባጠበው ማየት አልቻልኩም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @neimaneim4274
    @neimaneim4274 3 роки тому +3

    አይ ዱኒያ ላዱ ደሥታ ላንዱ ሀዘን አላህ ርዳታህንአውርዲልኝ

    • @fafitube1904
      @fafitube1904 3 роки тому

      አይዞን ዱኒያ ለአማኞች ፈተና ነች

    • @user-wv5cm8gw7z
      @user-wv5cm8gw7z 3 роки тому

      ቤተሰብእንሁን ማማየ

    • @user-lc8pq5kk7t
      @user-lc8pq5kk7t 3 роки тому

      ትክክክክክል ውዴ እኔ በጭቀት ልሞት ነው

    • @Amina-qf8sr
      @Amina-qf8sr 3 роки тому

      ابشري الله كريم يا عوكتي

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 роки тому +1

    የዚህ ጉድ ነዉ ዛሬ የሚያሠቃያቸዉ ይዘገያልጂ ሁሉም የጁን ያገኛል ይባል እዉነት ነዉ ግን ስንት ሚሥኪኖች ነበሩ ለነሡ ተረፋችሁ

  • @ss-po5sj
    @ss-po5sj 3 роки тому +6

    ሴቱም ወዱም ታቃለቅሎ ወለሂ ሰዉዲ ችለለች ይህ ድርጊት ባሰዉዲ ሀጋር ነዉር ነዉ ያዙሙት እቆጠራለ ሀስቢያለሁ አለይኩም ለሃዉለ ወለቁወታ እለብለሂ አሁን ምስኪኑ ሰርቶ እንደይባለ አደራጋቹት

  • @saraali4196
    @saraali4196 3 роки тому +16

    እድህመተራመስ አለደ
    ኢትዩ ያላችሁአስመሰላችሁት እኮ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ

    • @umuabdela5009
      @umuabdela5009 Рік тому

      ቋቅ ሳኡዲንኮ አበላሿት

    • @umuabdela5009
      @umuabdela5009 Рік тому

      አላህ ካዘነላቸው ውጪ እንዲህ ነው የሚያገቡት

  • @user-vd8qs4pt2l
    @user-vd8qs4pt2l 3 роки тому +3

    የኔ ባል በ20 አመቱ ነው ያገባኝ እኔበ 18 አመቴ ሀቢቢ ዘወጂ

  • @user-sy4sw5qz3y
    @user-sy4sw5qz3y 3 роки тому +5

    በዴጉቀን አግብተህ 😂😂😂😂😂😂ዛሬ ቢሆን 😂😃😃አንድምሰው ድምፅ አያወጣም ነበር

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Рік тому

      አሰለሙአለይኩም እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @emuekram9368
    @emuekram9368 3 роки тому +3

    ዉይ ሀበሾች ድፍረታችሁ በሰው አገር ካለኢ ቃማ እድህ አረጎ ነፆነት ታድያ በሳዉድወች መፍረድ የለብንም እየተጋቡ እየተዋለድ እድህ በነፆነት እየኖሩ ካለገደብ በባህር እየገቡ ባህላቸውን እየኖር ሱስ ሳይቀር ነገ ከሳውድወች በልጠው አገራቸው እደማይቆጣጠሮት ምንም ዋስትና የላቸውም ቢያሶጡም ሀቃቸው ነው ስቃይ ባይኖረው ደሞ በነፆነት ውጡ ሲባሉ እሽ አይሉ አይ የኛ ነገር አላህ አገራችንን ሰላም አርግልን እርዚቃችንም እደብዛታችን አርግልን ያረብ

  • @kllmkllm6229
    @kllmkllm6229 3 роки тому +2

    ዛሬስ እኔም እዳገባ በሰርግእያሰብኩ ነዉ የናተደስይላል መሺአላህ የማረየሰመረተዳር ይሁንላችሁ👏👏👏👏

    • @N3oom
      @N3oom Рік тому

      በነሽዳቢሆንአሪፍነበር

  • @user-fj2hm3fo4b
    @user-fj2hm3fo4b 3 роки тому +1

    የሰጠ ትውስታ ባትለ ጥሩ ነው የሌላ ቪድዎ ነው

  • @LemaLimo
    @LemaLimo Місяць тому

    ማሽአላህሰውቡዙነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 3 роки тому +4

    የሰርግ ትውስታ አይረሳም የወደፊቱ ባሉካ የሠርጉን ነገር እሰብበት ካለፈው በተሻለ የእኔ ውድ ቤተሰሰቦች ድብልቅልቅ አድርጋችሁ ስለዳራችሁኝ አመሰግናችኋለሁ 🥰🥰

    • @user-iv5fj4ro7l
      @user-iv5fj4ro7l 3 роки тому

      ክክክክ

    • @user-wv5cm8gw7z
      @user-wv5cm8gw7z 3 роки тому

      ነይ እንደማመር ሳአዲ

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 3 роки тому

      @@user-wv5cm8gw7z መልሽ ደምሬሻለሁ

    • @susutube8643
      @susutube8643 Рік тому

      አይይ😂😂😂😂😂😂የምንም ትወስታ የለኝ ባሉካየና እኔ ብቻ እደው ተገጥሞ ይብሰል እኳን እደዚህ ሊሆን😥😥😣😣

  • @halimaweloluguama2021
    @halimaweloluguama2021 3 роки тому +1

    ኸረተረጋጉ ምንጉድነው አበዱአላህሆይ ከሙዚቃሠርግበአንተእጠበቃለሁ አኡዙቢላሂሚነሸይጧንሮጅም አላህን ፍራ ወደአላህተመለስ ወላሂያችአስፈሪቀንከመምጣቷበፊት አላህ አላህ ሰርግየሚያሥጠላኝይህድብልቅሰርግነውወላሂ ድሮምሥለምንምሳላቅቦታየለኝምአሁንም ኢንሻአላህ በሡናእንዳረግልኝ አማፀነዋለሁያረብ አላህሀገራችንንሠላምያርግልን በዱአበርቱ ጭብጨባውንተውት

  • @user-ry5ps4fs2v
    @user-ry5ps4fs2v 3 роки тому +2

    እኔም መዳም ኩሸና መጥባሁን አግብቻለሁ መብሩክ በሉኝ 🙈🙈😂😂😂

    • @user-iv5fj4ro7l
      @user-iv5fj4ro7l 3 роки тому

      كككككك

    • @queenfatoma2554
      @queenfatoma2554 3 роки тому +1

      ክክክክክቀንይወጣልአይዞሽዋናውሠላምነው

    • @user-ry5ps4fs2v
      @user-ry5ps4fs2v 3 роки тому

      @@queenfatoma2554 ኢንሸ አላህ ሁቢ❤👈

    • @queenfatoma2554
      @queenfatoma2554 3 роки тому

      @@user-ry5ps4fs2v ሀያቲአብሽሪእኔምባሌንትቸከመዳምመጥባክናሽንትቤትነኝክክክክክ

  • @user-eg7dy9mj1x
    @user-eg7dy9mj1x 3 роки тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂ቄሮነህደ ኤጭወላሂ ዘጋኸኝ ኢትጵያባድራለምንየለም🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮ሁሉምኦነግ

  • @user-xg7io1ew3i
    @user-xg7io1ew3i 3 роки тому +8

    እስከዛሬኤ የት ነበረክ አሁን የምለቀዉ አየ ግማሹዉ ያለቅሳል ግማሹዉ ይጨፍራል ማስተዋሉን ይስጣችሁ ያገራችንን አደዉ ተተወዉ ሳኡድ የሚለቅሱት ወገኖቻችን አያሳዝኑህም

  • @user-ho3mf7zf7b
    @user-ho3mf7zf7b 3 роки тому

    ያኡመተ ሙሀመዲ አሁን ከዚህ ምን እንማራለን ቢላሂ አሊኩም ታው ሙስሊሞች ታው☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @emumubark4784
    @emumubark4784 3 роки тому +1

    ዉይ እርቦኛል አልክ ሚስኪን አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Рік тому

      አሰለሙአለይኩም እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому

    እነ እትመስሉ ዳውን ግን ያምራል በሳውድ እንድዚህ ቀውጣቹት ክክክክክ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 2 роки тому

    እዉይ የሰርጌ ለታ ርቦኛል አለ ከባድ ነዉ ክክክክክክክ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 3 роки тому +2

    እናንተ አይደላቹም የሌላ ሰው ነው

    • @user-py8ni6sk4q
      @user-py8ni6sk4q 3 роки тому

      ሲጀመሪ የነሱ አይደለምውሽትትትትት

  • @user-cw3uk1gu5g
    @user-cw3uk1gu5g 3 роки тому +4

    ለምንትዋሻለህይቱበሮችትትባሉያለናንተብልጥየለለይመስላችሗል

  • @hayathyimer3918
    @hayathyimer3918 3 роки тому +2

    😁😁😁😁እድሜለቴክቶክ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amibabotube2697
    @amibabotube2697 3 роки тому +3

    ምኑም አያስታውቅ በጣም ሮጠብኝ

  • @HalimaHalima-sq7zf
    @HalimaHalima-sq7zf 2 роки тому +1

    ዋው ወላህ ማሻአላህ

  • @GalAe-em1eo
    @GalAe-em1eo 3 роки тому +1

    ጉድ ሳውድወችኮ ችለውናል ወላሂ አላህ ይጀዛቸው አገራችንም እድህ አይኮን ምንይሉታል እሄአሁን

  • @rahmaali5551
    @rahmaali5551 3 роки тому +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙊🙊🙊🙊🙊ወየው እርቦኛል አላለም

  • @YegaTube
    @YegaTube 2 роки тому

    ሳውድ የቻለችው ጉድ 🤣🤣

  • @user-df9mz2np5r
    @user-df9mz2np5r 3 роки тому +4

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጆኦን እንድህ አይነት መጥፎ ቀን ትምህርት እንጂ ትውስታ አይሆንም

  • @fafitube1904
    @fafitube1904 3 роки тому +1

    አይ ዳዉድ የኔ ወድም እርጋታህ ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @user-qr8hu4jd2d
    @user-qr8hu4jd2d 2 роки тому

    አኔ ማሻ አላሕ አልልም

  • @ms-gq7yu
    @ms-gq7yu 3 роки тому +1

    አይይአላማዋቅከባድነዉ ወሏሂ አሁንም አልተቀየረም ያረብየሙስሊምአይደለምየህ

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Рік тому

      አሰለሙአለይኩም እህት
      በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @user-dv4qm4qn9f
    @user-dv4qm4qn9f 8 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @hayatwollotube3425
    @hayatwollotube3425 2 роки тому +2

    የአንተ አለመሆኑን እንኳን ያቁብኛል አትልምእንደ ቅንብርነው ውሼት ጥሩአይደለም ለኮመንትብለህ ዱኒያ ቀሪናት አትዋሽ

  • @user-mx5nf6sz5f
    @user-mx5nf6sz5f 3 роки тому +6

    ሁለትነበሩ ሙሽሮቹ አትዋሽ ሰሚራይደለችም

    • @user-wv5cm8gw7z
      @user-wv5cm8gw7z 3 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን ማማየ

    • @user-ow1zi7wb9h
      @user-ow1zi7wb9h 3 роки тому +1

      እነሱ አይመስሉም

    • @lailamohammed8263
      @lailamohammed8263 3 роки тому +1

      አያቁም ብሎ እጅ እሄ የሳቸው አደለም እሄ ሰርግ በጣም የቆየ ነው ደሞ እሄ ጅዳ ነበር ሰርጉ ግን በደብ ስለማይታይ አያቁትም ብሎ ነው ግን ሙሺራይቱ በደብ ትታያለይ

    • @user-mx5nf6sz5f
      @user-mx5nf6sz5f 3 роки тому +1

      @@lailamohammed8263 ለላይክ ብቻ ይህብር የሚባልነገር ሰዉን ዉሸታም አረገው

    • @lailamohammed8263
      @lailamohammed8263 3 роки тому +2

      @@user-mx5nf6sz5f በጣም ከምንም በላይ በቃ በምን ቪዶ እንስራ ነው የሚሉት

  • @seada-if1xg
    @seada-if1xg Рік тому

    ኧረ አስረግጠህዋል ዳውዲ አሪፍነው ያውም በሠው ሀገር ሀሪፍነው

  • @anshamohammed4651
    @anshamohammed4651 2 роки тому

    እዉነትም ሳዉድ ችላለች ያረቢ ይሁሉዝላይይይ ያረቢቢ

  • @user-hy5zi3hb7o
    @user-hy5zi3hb7o 2 роки тому

    ክክክክ አሳከኝ ተርቤነበር አልክኮ ዳውድ ማሻአላ ታምራላችሂ

  • @mdzinetxn7300
    @mdzinetxn7300 3 роки тому

    ክክክክ እደት እዳሳከኝ እኔም እርቦኝ ነበር ተረስቸ ትዝታ ክክ

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 3 роки тому +1

    መገንሣውድ ሥቱንአጋብታነበርእኛብቻሣልሄድ ክፉ ሆኑእጂ

  • @sbontu.shawaakaaba4980
    @sbontu.shawaakaaba4980 2 роки тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣wisheta ihee yee dara nawa 🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 роки тому +2

    ከብት ጤፍ ሲወቃ ይመስላል ሲሮጡ የጤፍ አውድማ

    • @user-vx6ut6zi4e
      @user-vx6ut6zi4e 3 роки тому

      ቄሮ ታዳ ለመቸነዉ ከብት የተባለዉ ለዚህኮነዉ 😂😂😂😂😅😒

  • @Tube-gr6ji
    @Tube-gr6ji 2 роки тому +1

    ክክክክክ

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 2 роки тому

    አይ ጉድ ሳዉዲወቺ እማ ጉድ ቺለዉ ኑረዋል እጂ እደዚህ አርጉ ሴት ወድ ተደባልቆ በሙዚቃ ማበድ ቱ አለይኩም

  • @user-ye6sg2zb3f
    @user-ye6sg2zb3f 2 роки тому

    ማሻአላህ ያምራል ግን ለምን ኖርማን ቪደወ አሰራም ስስራ

  • @zadshatube7763
    @zadshatube7763 3 роки тому

    አጂብ ነው በኛ ዘመን ሙሽራ እንኳን ልታይ ልታይ ልትል ይቅርና ፊቷን ሰው አያየውም ነበር የዛሬ ልጂ አይን አውጣ

  • @ghettoandhy5205
    @ghettoandhy5205 2 роки тому

    ሐማሸአላ ወዲሜ ደሰ ትላላችሁ ጠክር የወዶች ምሳሌነህ

  • @user-pl1ys3dk6q
    @user-pl1ys3dk6q 3 роки тому +5

    አይ ውሸት አይ ዩቱብ

  • @Mm-wv6pv
    @Mm-wv6pv 2 роки тому

    በረመዳኑ ይህ ይለቀቃል አሁን🤔 አሏህ ይስቱር በስ😏🙄

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 3 роки тому

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ክክክክ ኧረ ተዉዉዉ 🙈

  • @halimatube99
    @halimatube99 2 роки тому

    የኢቶጲያ ህዝብ በሙሉ ሳኡደነው ደሞም ጨፍራ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Рік тому

    ኧረ ሠርግ ከወደድክማ እኔ እጠራሀለሁ ባይሆን ገጠር ነው

  • @user-su5xl9pq3m
    @user-su5xl9pq3m 2 роки тому

    ራበኝ አላለም ኪኪኪኪ

  • @najatfentay5818
    @najatfentay5818 2 роки тому

    እኔ፡ተረሳሁክክክክክክክክ

  • @yakidanemihetatlijetinsa9275

    እረ ሙሺራዋ የሙስኪና አዴለም ምነኛ ነው

  • @Hhh-lw9mb
    @Hhh-lw9mb 3 роки тому +1

    እድሜ ለስሳኡድ ሹርጣ ልቅሞልሀል አሁን የት አለ እንደዝህ ሳኡድ

  • @emueman1857
    @emueman1857 2 роки тому

    የኩየትን ሰርግ ተጨምሯልሳ🤔😂

  • @user-gd5qs8ef1t
    @user-gd5qs8ef1t 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ ያምራል አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ያሀገሬልጅ በርታ

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Рік тому

    ግን የትነው🤔

  • @toybayesuf6385
    @toybayesuf6385 3 роки тому +1

    የሰርጌ ለታ ርቦኛል ክክክክክ

  • @user-sh7qk5tm4q
    @user-sh7qk5tm4q Рік тому

    ማሻአላ አቡሰኪና

  • @SamsungAs-cg6iz
    @SamsungAs-cg6iz Рік тому

    ግንእወዳችኋለሁ እሥከምመጡየምርችኩልእላለሁ

  • @user-ti8iu7pr8x
    @user-ti8iu7pr8x 3 роки тому +1

    ቀብሮ የመጣባባቸው በግና ፍየል ነው እሚመሥሉት እሩጫቸው ሳጋጉ😁😁

  • @user-kc6lw8rq3v
    @user-kc6lw8rq3v 2 роки тому

    ሀሀሀሀሀሀ የዘርግህ ሰት ርቦኝ ነበር አሊከ

  • @momiifkr6340
    @momiifkr6340 Рік тому

    አይ ሰውዲ ስቱን ሰረግ በልተንበት ነበር ባሁኑ ሰአት ሀዘን እጅ ደስታ የለ

  • @medinabintendris
    @medinabintendris 2 роки тому

    የኔ ቤተሰብም ዘንጥው ነው ያገብት😁😁 እኔ እየሳኩባችው ይህ ሁላ ወጭ ይህ ሁላ ዲኮር እያልኩ እረ ሰንቱ እያልኩ እየሳከየባችው!!ምን ታረገዋልህ !እኔ ብቻ ነኝ ሰርጌን በሀገሬ ያደረገው ያሉከኝ።

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 Рік тому

    ቆይ ማነሽ ደመቁ መነፀሬን አቀብይኝ🧐

  • @fatimaseid7326
    @fatimaseid7326 10 місяців тому

    አተምናሻህ በል የባዳ ቁራሽ

  • @user-cp4jb1ox3g
    @user-cp4jb1ox3g 3 роки тому

    ክክክክክክ የሰርጌ ለት እርቦኛል አላለም

  • @hayahha2176
    @hayahha2176 3 роки тому +3

    የናት ሰርግ አይመሰልኝም የማንንም ፎቶ ሰብሰበህነው አንተ የትአለህ

    • @user-sr5qz9ru4v
      @user-sr5qz9ru4v 3 роки тому +1

      አረ የኔም ጥየቄ ነዉ ኡሱን አለየዉትም

    • @hayahha2176
      @hayahha2176 3 роки тому

      @@user-sr5qz9ru4v ሳህ ሁቢ

  • @aminabenateumor4408
    @aminabenateumor4408 3 роки тому +3

    😢እረሴቶች ትንሰእኮን አደብ የላችሁም ረበ ና ይህዲነ ይህዲኩም

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Рік тому

      ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ

  • @oumumusab2088
    @oumumusab2088 2 роки тому

    ሁላችንም ነን ገዘብ መጨረስ ነው