Abilam - ዓቢላማ (NEW! Ethiopian Movie 2017)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • The Latest Ethiopian Movie from DireTube.com Abilam - ዓቢላማ (NEW! Ethiopian Movie 2017)
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 223

  • @user-uv9tj3pk5q
    @user-uv9tj3pk5q 7 років тому +9

    ዋው ጥር ነው ያገሬ ልጅቺ fየኔ ውድወንድም ያሰብከው ስለተሳካልህ እኮን ደስአለህ አይዛህ በርታ

  • @nazretethiopia8909
    @nazretethiopia8909 7 років тому +10

    ፊልሙ አያምርም
    በዚህ አጋጣሚ አገሬን አየው አዳማዬ ናፍቃኝ ነበር

  • @user-is8vs1ib7v
    @user-is8vs1ib7v 7 років тому +27

    ኮመንታተሮችዬ አረ ፊልሙ እንኳን ባይመቻችሁ ቢያንስ አበረታቷቸው ምክንያቱም እነሱን አዳዲስ አክተሮችን የማበረታታው የናተ ኮመንት ስለሆነ ሁሉም ጥሩ በተናገራችሁ ቁጥር እነሱም የተሻለ ስራ ይዘው ለመቅረብ ይጥራሉ ስለዚህ ለወደፊት ተስፋ የሚሰጥ ኮመንት ብትሰጧቸው አሪፍ ነው የምር አርቲስትም ዘፋኝም እኮ የሚኖረው በህዝብ አስተያየት ነው ማለቴ ዘፋኙም ቢሆን ዛሬ አዲስ ዘፈን ሰርቶ ቢለቅ ለነገ የተሻለ ሰርቶ እንዲቀርብ የሚሆነው አስተያየቱ የማበረታታ ከሆነ ነው አለበለዚህ ሌላ ነገር መስራት ይደብረዋል ሰማችሁኝ አይደል ጓደኞቼ ይሄ የኔ አስተያየት ነው

    • @siateraaa4565
      @siateraaa4565 6 років тому

      ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው Mack is

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 4 роки тому

      እውነት ብለካል bro ok

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 4 роки тому

      @@siateraaa4565 የኔማር ትክክል ነክ

  • @user-pq5ji8xl1f
    @user-pq5ji8xl1f 6 років тому +5

    በርቱ ቆጆ ነው ግን መስላቹ ሳይሆን ሆናቹ ስሩ በተረፈ እደጀማሪ ግን በጣ ጎበዞች ናችሁ ጀግኖች

  • @hasnialam6848
    @hasnialam6848 4 роки тому

    ዋው በጣም ጥሩነው በርቱ
    👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹👈❤

  • @saradegu7326
    @saradegu7326 7 років тому +28

    ጥሩ ነው ባይባልም አዳድስ ስለሆኑ ማበረታታት ስላለብን ምንም አይል

  • @aselethiopia3666
    @aselethiopia3666 7 років тому +8

    በርቱ ናዝሪቶች ምንም ባይመስጠኝም አይቼላችዋለው

    • @hasnialam6848
      @hasnialam6848 4 роки тому

      እና ለምን ካልመሰጠሽ ታያለሽ ለማንኛውም እህቴ አበርቻችው

  • @Ze-kz2tu
    @Ze-kz2tu 4 роки тому +2

    ያድሥ ጀማሪ ፊልም እሩጫ ይበዛበታል 🤭🤭

  • @user-vo9qq6kf8p
    @user-vo9qq6kf8p 7 років тому +10

    ጤና ይስጥልኝ

  • @high1166
    @high1166 5 років тому +1

    አሪፍ ነው በርቱልን

  • @tseduyeabetouwlijyuta7803
    @tseduyeabetouwlijyuta7803 6 років тому

    መጨረሻው ያምራል በርቱልን የሀገሬ ልጆች

  • @admacom4514
    @admacom4514 6 років тому

    ዋው በጣም ነው የተመቸኝ ቀጥሉበት በርቱ በአዲስ ደግሞ አሪፍ የሆነ እጠብቃለል

  • @user-jp8cz3jl2y
    @user-jp8cz3jl2y 4 роки тому

    ዊው በጣም ነው ደረሰ እሚለው

  • @addisubogale5407
    @addisubogale5407 6 років тому +1

    nice ketlubet ye ethio wud artistoch nege kezih belay edemtseru 100% sure negn !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!1.......

  • @user-lo4cr1lw4r
    @user-lo4cr1lw4r 4 роки тому

    ቆጆ ነው ቀጥሉበት በርቱ

  • @hawahawaa9341
    @hawahawaa9341 7 років тому

    በርቱ ያገሬ ልጆች ገዳዮን እካንም ገደላችሁት እሄ አረመኔ

  • @user-vo9qq6kf8p
    @user-vo9qq6kf8p 7 років тому +2

    ዋው ህፃና ተመቸችኝ

  • @maremare8451
    @maremare8451 7 років тому +1

    Woow wow betam des ylal endewm mechereshaw asleqeseng jemari honachu endi keserachu ...bertu enem yewenji lij neng nazret wste nat

  • @fafiababu5964
    @fafiababu5964 5 років тому

    ወይኔ ህፃኖ ልጅ ደስ ትላለች

  • @user-yh4co5qx4z
    @user-yh4co5qx4z 7 років тому +4

    እንደጀመሪ አሪፍ ናው
    በታረፈ በተችን ሲቀር ሰፈሬን ስለስጎበኛቹሁኝ አመሰግነለው
    ደሞ መነሀሪየ እንዴት አምሮበተል በክ

  • @mimethio7945
    @mimethio7945 4 роки тому

    Ye Adama lijoch ye hadid sefer lijoch timesilalachu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @awettesfagebriel7155
    @awettesfagebriel7155 7 років тому +4

    arif new

  • @user-hb8cc4rt7c
    @user-hb8cc4rt7c 7 років тому

    የሄ መገዳደል ምናምን የህንድ ፊልም እኮ እስመሰላቹት ለማነኛዉም አዲሶች ስለሆናቹ አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @samerasaud2912
    @samerasaud2912 6 років тому

    በርቱ ጎበዞች የተሻለ ነገር እደምታቀርብ ተስፋ አደርጋለ

  • @user-tl8vx3ib8i
    @user-tl8vx3ib8i 7 років тому +56

    ጥሎብኝ ታዋቂ የሌለበት ፊልም አይመስጠኝም

  • @waine6059
    @waine6059 7 років тому

    የወጣትነት ዘመን እኮ ይገርማል ብቻ ማስተዋሉን ያድለን እንጂ

  • @natiman9850
    @natiman9850 7 років тому +1

    Dagmachu degagmachu film yamibal endatsbut.....nazr tyne selasayachuj betam tamachitojal....

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому

    በርቱ እቺን የሙዚቃ ክላሲካል ስወዳት እቺ ክላስካል አየውሽን ፊልም ታስታውሰኛለች

  • @user-us7ox4dv8v
    @user-us7ox4dv8v 7 років тому +2

    እንደ አዲስነታቹ አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @hewetemulatu5419
    @hewetemulatu5419 6 років тому +2

    ዋው ጥሩ ነው በርቱ

  • @zenatesfaya3327
    @zenatesfaya3327 7 років тому +2

    ምንም አይልም ከዚ ተነስተው ነው ታዋቂ የሚሆኑት በርቱ

  • @hiwieliyaas9808
    @hiwieliyaas9808 6 років тому +2

    wow wow wow betam yenefal brtuu megremi filim👍👍

  • @tgtk7038
    @tgtk7038 7 років тому +4

    Menem ayelem yagare lejoch bartulen😍😍

  • @bbgh288
    @bbgh288 4 роки тому

    ህፃኞ ደስ ትላለይ

  • @ihatmaariyaammo5700
    @ihatmaariyaammo5700 7 років тому

    ያምራል በርቱ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @usermm3885
    @usermm3885 7 років тому +2

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @kkmmjbnjunju
    @kkmmjbnjunju 6 років тому

    future stars best acting ever.Thanks.

  • @tigestaebb2521
    @tigestaebb2521 7 років тому

    በጣም ሀሪፍ ነው በዚው ቀጥሉ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 7 років тому

    Arif New Bertu

  • @hayathumuhammed8900
    @hayathumuhammed8900 4 роки тому

    ጥሩ ነው ደስ ይላል

  • @yamihabesha841
    @yamihabesha841 6 років тому +2

    ጥሩ ነው በርቱ

  • @abiabi8023
    @abiabi8023 7 років тому

    ኣርእስቱን ቃንቁኡን ዘይራኸብ ፊልሚ ብጣዓሚ እየ ሓዚነ ሰብ ቃንቁኡ የማዓብል ብቃንቁኡ ካኣ ይሕበን ንፍልጥ እንተይ ኣምጾኦ ኣምሓርኛ በጃኹም ኣሰተኻኹሉ ኣነ ካልእ ጽልኢ ሰለ ዝለኒ ኣይኮነን ግን በጃኹም

  • @ousmihabshawi3089
    @ousmihabshawi3089 4 роки тому

    በርቱ

  • @lailamubarak1615
    @lailamubarak1615 7 років тому

    ወአው፣ያዝነል፣የሰደስታል

  • @monafarah6867
    @monafarah6867 4 роки тому

    Wawe.barto.

  • @user-um4xs2vr6o
    @user-um4xs2vr6o 7 років тому

    ዋዎ ያምራል በርቱ ጠንክሩ! !!!!

  • @yeeshy.bytheendupezzi1691
    @yeeshy.bytheendupezzi1691 7 років тому +1

    Meret. Movie. Now. Thank you so much

  • @jjsjsjhsjs5849
    @jjsjsjhsjs5849 7 років тому

    wawww betam aref nw ketlubte 😍😍😍😍😍😌

  • @user-cz3vd6yq7p
    @user-cz3vd6yq7p 6 років тому +5

    አላየሁትም ግን ኮሜንት ሳነብ የአንድ ልጅ ብቻ ሞራል ተመቸኝ እንደሚመስለኝ ነገር ከሆነ ታዋቂ አርቲስት ምን ያረጋል ሁሉም ሰው ብር እና የፊልም ብቃት ካላቸው መሳተፍ ይችላሉ እንደውም የፊልሞቹ አክተሮች አስጠልተውኝ ነበር እንኳን አዳዲስ ሆናቹ አይላቹኋላው

  • @user-zd8yr3gd1t
    @user-zd8yr3gd1t 6 років тому

    wooooww betam arif new bertu

  • @zu4240
    @zu4240 Рік тому

    😭😭😭😭😭

  • @ytgthhgygtt8514
    @ytgthhgygtt8514 4 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @weshuyelove3438
    @weshuyelove3438 6 років тому

    are wey Ethiopia film mewonu new are uuuff ke 100 % 20

  • @user-ez1yy8cv7f
    @user-ez1yy8cv7f 7 років тому

    ይች ህፃን ግን የአይዶል ተወዳዳሪ ነች አይደል
    ብድር መላሽ

  • @banchiwowbetamdesyelmarrbi7648
    @banchiwowbetamdesyelmarrbi7648 7 років тому

    wow arif new bertu

  • @jbrilomeromer2121
    @jbrilomeromer2121 7 років тому +4

    ይህ ፊልም አየሁት ገን ሊገባኝ አልቻለም እባካቹህ ፊልም ሰራን ለማለት አትቸኩሉ ኢትዮጽያ ብዙ ያልተሰራባችው ታሪኮች አሉ
    በርግጠኝነት የምነገራቹህ ፊታቹህን በቴለቪዥን መሰኮት ለማሰመታት የቸኮላቹህ ነው የምትመሰሉት

  • @hayatihussen8336
    @hayatihussen8336 6 років тому

    የምራል

  • @makibintislam8726
    @makibintislam8726 7 років тому

    Arif new bertu

  • @vhvvvg8151
    @vhvvvg8151 5 років тому

    በጣም አርፍ ነው

  • @agezw6993
    @agezw6993 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪ ነው እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ ወገኖቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ትንሿ ልጅ ምርጥ ስራ ነው የኔ ማር

  • @salamesafarawe5170
    @salamesafarawe5170 7 років тому

    ዋው በታም አሪፍ ነው በርቱ

  • @fafikonjo7716
    @fafikonjo7716 5 років тому

    በጣምቆጆነዉ

  • @muluyemengiebizuayehu2736
    @muluyemengiebizuayehu2736 7 років тому

    wow its special music

  • @MMm-uu1pr
    @MMm-uu1pr 4 роки тому

    Wowww 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekdiilove3370
    @mekdiilove3370 7 років тому

    ዋው

  • @carolejabre4682
    @carolejabre4682 6 років тому

    yasazenale arefe naw baretu

  • @mlynakebde3841
    @mlynakebde3841 4 роки тому

    የጀማ ድብድብ ልክ እንደኛ ሰፈር

  • @onanamelatariffilimafkarim8608
    @onanamelatariffilimafkarim8608 7 років тому

    wow yamiral

  • @Sa-kt5sb
    @Sa-kt5sb 7 років тому +2

    ፍሊሙ አዲስ ነው ግን ኮሚንቱ መቶ እንኳ አልሞሉም ማየት ደበርኝ ኮሚንት በዛ ያለበት ፍልም ማየት እወዳለው

  • @wistiyare6742
    @wistiyare6742 7 років тому +2

    nice movie

  • @eelabultum4165
    @eelabultum4165 6 років тому

    Abiyi ena lema malet new

  • @user-xx4cy1ph5n
    @user-xx4cy1ph5n 5 років тому

    አሪፍ ነው ግን ብዙ የሚቀረው ነገረ አለ

  • @sinteyamoklij9588
    @sinteyamoklij9588 7 років тому

    .ፊልሙን ሳይሆን ለናዝሪት ብዬ አይቼላችሃለሁ ምንም አይልም በርቱ

  • @saramorka7745
    @saramorka7745 7 років тому

    በርቱ ግን አላየሁትም ድብድብ አይመቸኛም በፍቅር ቢሆን ቆንጆ ነበር በርቱ!!!!

  • @mesiyersmilij9903
    @mesiyersmilij9903 7 років тому

    uffffff sedaberi mndawu koy

  • @nohemitebarkenana4185
    @nohemitebarkenana4185 7 років тому +2

    Teru new

  • @oscaroscar5391
    @oscaroscar5391 7 років тому +1

    tereswha Betam yasetelalie

  • @mohamedosmanyasin8815
    @mohamedosmanyasin8815 7 років тому +2

    adisoch arif now lewedefit
    buzu kenante intebikalen
    bertu

  • @jaafarzeenu9477
    @jaafarzeenu9477 5 років тому

    dasiilali

  • @heratealem6710
    @heratealem6710 6 років тому

    Woww nice thanks

  • @retafiket4285
    @retafiket4285 7 років тому

    Zem Belo Yemmeneder Tera Weri Ayedel Enedi Jenariwen Aberetatalew Gen Menm Ayamerem

  • @user-dg7eu9iz1r
    @user-dg7eu9iz1r 7 років тому +7

    እኔ የሚገርመኝ ምን መሠላችሁ
    ፊልሙ አማርኛ ማጀቢያ ሙዚቃው እንግሊዘኛ 😃😃😄 መቼ ነው አማርኛ ብቻ ምታወሩት እንግሊዘኛ ሣትቀላቅሉ😞

  • @oscaroscar5391
    @oscaroscar5391 7 років тому

    kezeye film ye Ende film yeshalalie

  • @mlynakebde3841
    @mlynakebde3841 4 роки тому

    Wow wow wow

  • @user-cb9tn6ic1z
    @user-cb9tn6ic1z 5 років тому

    ይህን ፊልም ነው ብላችሁ ስታቀርቡ
    አታፍሩም ነፍዞች አይን መቀለጃ ነው

  • @aynumekonenmekonen6392
    @aynumekonenmekonen6392 7 років тому

    betam yasaznal

  • @samasousou4200
    @samasousou4200 7 років тому

    Ene alayewtm gena lgemrew neber gn kekomentachhu yetensa asteltogal lela film lkeyr new dena hunu

  • @samerasaud2912
    @samerasaud2912 6 років тому

    ሀሬፍ ነው

  • @meratube5029
    @meratube5029 7 років тому

    Mndnew berucha aleke filmu

  • @DiikoAhmet
    @DiikoAhmet 7 років тому

    Wlhi Runti ad ayn kaga oyey
    I'm really cary 😂😂😂buta

  • @fa3787
    @fa3787 5 років тому

    ምንም አይልም ግን የምያጓጓ ነገር የሌውም

  • @aaaq5396
    @aaaq5396 7 років тому

    በርቱ ምንም አይልም

  • @rahel1822
    @rahel1822 7 років тому +1

    በጣም ብዙ የኤዲቲንግ ችግር አለው የቃላት። አላማማር እና ካሜራ ያያሉ እና ትንሽ ይደብራል

  • @zuzuh1766
    @zuzuh1766 7 років тому

    wow menem ayle bertu

  • @haniabiyu4647
    @haniabiyu4647 7 років тому

    ምንም አይልም በርቱ

  • @user-yu8uq8gj4q
    @user-yu8uq8gj4q 7 років тому

    ሁሉም እዩትና ነገሩኚ ነውሳ ያላቺሁት ሆሆ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 7 років тому +3

    እስኪ እናንተ እዮት ጎዶቸ እኔስ ገና ስጀምርው መደአም ሙዴን ስርቀችኝ የስራዋን ይስጣት

  • @mimigonba4610
    @mimigonba4610 7 років тому

    አሪፍ ፊልም ነው መጨረሻው ግን ይደብራል

  • @henokhenok8780
    @henokhenok8780 5 років тому

    እሄ ምኑም ፍልም አይመስልም ፍልሙን የኦሎምፒክ ማራቶን አደራጋቹ

  • @me2rafbarakat515
    @me2rafbarakat515 6 років тому

    btame dse ylale