ሊስትሮን ያፈቀረቹ ተዋናይት ማናት?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2023
  • ሊስትሮን ያፈቀረቹ ተዋናይት ማናት? ምርጥ የኢትዮጵያን ኮሜዲ ስራዎች እየተዝናናችሁ የምትማሩበት ምርጥ ኮሜዲ ድራማ ሻጠማ እድሮችአሞራው ምርጥ ኮሜዲ ድራማ ሙዚቃ በሚሊዮን ፊልም ፖሮዳክሽን የተዘግጀ ኮሜዲያን አሞራው Endatay# amhari#c movies Ethiyopia# በአዲስ ስራ# ሎሬት ቲዩብ# መቶል# Loret Tube አስተማሪ ቪዲዮ በሎሬት ትዩብ እየተዘጋጀ ወደ እናተ የሚቀርብ ቁምነገር አዘል ሁሉም ሰው ሊያዪው የሚገባ አስቂኝ አዝናኝ አስተማሪ #ቀልዶችን# ሁልግዜ ወደ እናተ እናደርሳለን ዛሬም ተለቀቀ በተከታተይነት ሁሌም ወደ እናንተ እዲደርስ ሰብስክራይብ Welcome to the official channel of LORET TUBE.
    Don't forget to subscribe to get all the latest videos.
    #Loret_Tube #ሎሬት_ቲዩብ #lorettube
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited the best new Ethiopian comedy in youtube by laurate tube and million film production
    A place for amateur artists in Addis Ababa.
    #laureate art school
    #million film production
    #ShatemaEdiroch #newEthiopiancomedy #Ethiopianvine #Ethiopianmeme #Ethiopianwektawi #laureatetube #comedyshow #Ethiopiancomedy #Amhariccomedy
    #funnyAmharicvideos #funnyvideos #ሻጠማእድሮች #fashion #ethiopiancomedy2019
    Laureate Tube / @lorettube
    FaceBook / laureateart
    Telegram t.me/joinchat/AAAAAEraGUg5uNF...
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 163

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 5 місяців тому +5

    በጣም ጎበዞች

  • @ESHETUBE8790
    @ESHETUBE8790 6 місяців тому +8

    ከዚህ ጭውውት ምረዳው ሰዎች በማይመለከታቸው ገብተው እንደሚጨቃጨቁ ነው ያሚያሳየው በምቀኝነት ላይ የተመሰረተ አስተያየት ይሰጣሉ የገጠር ልጅ በማለት ስልጆችህን ሚስትህን የራሳቸውን አስተሳሰብ ሲሰጡት
    ይታያል አሞራው ግን ገበዝ ሰራተኛ አፍቃሪ ነው❤❤❤❤

  • @amurshemsu
    @amurshemsu Місяць тому +3

    ሊስትሮ ሰው ነው ከታች ተነስተው ትልቅ ቦታ የደረሱ አሉ ክብር ለሊስትሮዎች

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 5 місяців тому +4

    ❤የተሳሳተ አመለካከት ይቀረፍ ሊስትሮ ሰው ነው

  • @abge5258
    @abge5258 5 місяців тому +5

    በጣም ደስ ትላላችህ እውነት የሚናገረው የእውነቱ ነው;;

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 місяці тому +4

    ለየት ያለ አቀራረብ ስለሆነ ያዝናናል::

  • @user-fr2qv7yx6d
    @user-fr2qv7yx6d 5 місяців тому +3

    የዋህ አምሮ ፍቅር ገብቶለታል❤❤❤❤

  • @user-pz2kk1yx7u
    @user-pz2kk1yx7u Місяць тому +1

    ሊስትሮ ይቦርሽልህ ድድብና ነው የአእምሮ መቀንጨር

  • @user-kx9co2qi9y
    @user-kx9co2qi9y 4 місяці тому +4

    ስራ ክቡር ነው አባቴ በርታ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 5 місяців тому +4

    አሞራዉ❤❤❤ስወድሕ አፍሕ ይጣፍጣል ደሞ ትችልበታለሕ❤❤

  • @revolteng0888
    @revolteng0888 6 місяців тому +2

    AMRAWE , WOW

  • @TekalignMitiku-zb4so
    @TekalignMitiku-zb4so 2 дні тому +1

    🎉🎉🎉

  • @aberayacob3
    @aberayacob3 5 місяців тому +2

    ደስ የምል አስቅኝ ነው

  • @wubetandarge4698
    @wubetandarge4698 5 місяців тому +1

    Great !

  • @shumetnecho1471
    @shumetnecho1471 25 днів тому +1

    ከሌስትሮነት ትልቅ ቦታ የደረሱ ታላላቅ ሰዎች አሉ እሱነቱ የሚለካው በድህነቱ ሳይሆን በአስተሳሰቡ ነው ከወደደችው ለውጡ ምንድነው እሷም እሱም ሰዎች ናቸው የአግዚአብሔር ፍጥሮች ናቸው ሀብት የፍቅር መለኪያ አይደለም

  • @user-po4cz9vz6f
    @user-po4cz9vz6f 5 місяців тому +4

    አሠላምአሊኩም እዝህቢት እደትናቻሁ በርችእህታችን🎉🎉🎉

  • @Hadera-od7jn
    @Hadera-od7jn 5 місяців тому +2

    Timihrti yalew filim tiru! New!!🎉

  • @Waby-ug5lm
    @Waby-ug5lm 21 день тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♦️

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 5 місяців тому +51

    የአለም ጭራ ሆነናል የተዛባው አመለካከታችን የሚቀየረው መቼ ነው፣ ሊስትሮነት ሌብነት አይደለም ወይም ማጅራት መችነት አይደለም፣ አንድ ሰው ከሚሰርቅ ጫማ ጠራጊ ሆኖ ራሱን በመርዳቱ ለምን ይናቃል ራሱ የዚህ ዩቱብ ባለቤት ሊስትሮን ያፈቀረች ሴት ብሎ ነው ያቀረበው ያሳዝናል ስራን ከማንቋሸሽ መቼ ነው የምንወጣው ምንም ይሁን ምን ስራን ማክበር አለብን መጠየፍ ያለብን ሌብነትን ኪስ አውላቂነትን ማጅራት መቺነትን ማጨብበርን ውሸትንና ግቦኛነትን መሆን አለበት

    • @BettyGirma-fm8ef
      @BettyGirma-fm8ef 5 місяців тому +1

      ይመችሸ

    • @mamushdemssew604
      @mamushdemssew604 5 місяців тому

      ትክክል ፡ ነው። ብዙ ፡ የአስተሳሳብ ፡ ለውጥ ፡ ያስፈልገናል።

    • @HASENTUBE262
      @HASENTUBE262 5 місяців тому

      ጀግና ሀሳብ ነዉ ጎበዝ አስተሳሰባችን መቀየር አለብን ባለ ዪቱዪብ ሰዉየዉ መደለት አለበት

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 5 місяців тому

      በትክክል መሰሰራት ያሥከብራል ነፃነት ያኮራል ገና ብዙ ይቀረናል ዝቅ ብሎ መስራት ከፍ ብሎ ለመኖር ሠበብ ይሆናል በቆሠሉ እጆች በቆሸሹ ልብሶች መልካምና ውብ ልቦች አሉ።

  • @HASENTUBE262
    @HASENTUBE262 5 місяців тому +2

    ስራ ክብር ነዉ ሊስጥሮ አይናቅም ሊስጥሮ አፈቀረች ድሀ አፈቀረች ብለህ መናቅ የለብህም

  • @SeidSirajudin-zr1uf
    @SeidSirajudin-zr1uf 5 місяців тому +3

    This dedicho guy is my love 😂

  • @user-yw9ft5qq1m
    @user-yw9ft5qq1m 6 місяців тому +3

    ሠላም ሠላም ውዴ እንኳን በሠላም መጣሽ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 6 місяців тому +8

    7:23 / 41:49
    ሊስትሮን ያፈቀረቹ ተዋናይት ማናት? ሳይሆን ሊስትሮውን ያፈቀረችው ተዋናይት ማን ናት ? ቢሆን ይመረጣል ከይቅርታ ጋር ፥ ሌላው ግን በጣም_ በጣም እወዳችኋለሁ ፥ ምርጥ አዝናኝ ስለሆነ በርቱ _ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ፡፡

  • @SurprisedChowChow-si6jk
    @SurprisedChowChow-si6jk 4 місяці тому +1

    የማዳም ቅመሞችየ ሰላ ሙአለይኩም ስራ ክብር ነዉ ከትኔሽ ተነስቶ ወደ ትልቅ ቦታ እሚደረሰዉ ወላሂ ሰዉ አትናቁ

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj 5 місяців тому +4

    ምን ይገርማል ሥቱ ባለሀብት ከሊሥትሮና ከመኪና አጣቢ እየተነሣነወ

  • @user-cl5mb4gv2z
    @user-cl5mb4gv2z 5 місяців тому +2

    ተመችተኛአል የኔ ወድ

  • @AmsaluGetu-us9qs
    @AmsaluGetu-us9qs 3 місяці тому +2

    Sew aynakm

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 місяців тому +2

    😂😂 ሁልጊዜ ወለውልሻለሁ

  • @AbiyotBirkneh
    @AbiyotBirkneh 2 місяці тому +2

    Wow

  • @user-fr2qv7yx6d
    @user-fr2qv7yx6d 5 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 6 місяців тому +1

    አረ ወይኔ😂😂😂😂😂

  • @danielove2402
    @danielove2402 2 місяці тому +2

    amaregna satichilu ketema gebitachihu sewu tirebshalachihu yemitlewu kuankua ena kebt yemitlewa temechitognal

  • @user-zd3vn1wf7s
    @user-zd3vn1wf7s 5 місяців тому +2

    Deg aregeshe serawen sayhon esun newe yafekershew jegena afkari

  • @MeleseMaja-vj9wp
    @MeleseMaja-vj9wp 2 місяці тому +1

    ይመቻል

  • @fekaditadele383
    @fekaditadele383 3 місяці тому +2

    ፈጅብላ አዮልም😂😂😂

  • @SebsbeAssefa
    @SebsbeAssefa 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂

  • @josiwube6316
    @josiwube6316 2 місяці тому +2

    You're number 1😂

  • @RaheemaQtr-gg8yp
    @RaheemaQtr-gg8yp 4 місяці тому +1

    ወየው

  • @user-yz9gt7xm8m
    @user-yz9gt7xm8m Місяць тому

    Btame new amne atfreme koesha

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 4 місяці тому +1

    አስገራሚነው።

  • @tewgzie1596
    @tewgzie1596 6 місяців тому +1

    እቺ ልጅ ብታጋናኝኝ ደስ ይልኛል ❤❤❤ባክህ ። በጣምስራቹ ወድጀዋለሁ ።

  • @ShibiruKanea
    @ShibiruKanea 9 днів тому

    ሥራ ይቀድማል

  • @user-ob7yz5td6d
    @user-ob7yz5td6d 2 місяці тому +2

    😅😅

  • @MesayTeshome-wp6nn
    @MesayTeshome-wp6nn 16 днів тому

    Sd❤🎉

  • @NuruAlpaUmer
    @NuruAlpaUmer 2 місяці тому +2

  • @SamuuelGeda
    @SamuuelGeda 3 місяці тому +2

    ከታችነው መነሳት

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 5 місяців тому +3

    😂እይድብርም 😅

  • @MusxeeUmaar
    @MusxeeUmaar Місяць тому +1

    😊😮😮

  • @TemsegemDemeke
    @TemsegemDemeke Місяць тому

    like ❤❤❤❤

  • @EmenaregaSema
    @EmenaregaSema 2 місяці тому +2

    ኮመዲ ነው

  • @TarikuaAnteneh
    @TarikuaAnteneh Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @gechderbmekonngechderb8649
    @gechderbmekonngechderb8649 5 місяців тому +3

    ቅጡም ያልቃል 😂

  • @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
    @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 5 місяців тому +2

    ተው ሻጠማ በሗላ የዘዶ ዋሻ እንዳሆንብሀ

  • @user-jy4kh3gg5m
    @user-jy4kh3gg5m 6 місяців тому +2

    listiro fit

  • @SenkeBafa
    @SenkeBafa 29 днів тому

    Ganapati

  • @TemesgenWorkie
    @TemesgenWorkie 5 місяців тому +4

    ዝግ ስብሰባ አላለም!

  • @user-qs1vz3ob8z
    @user-qs1vz3ob8z 20 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @ybaker9038
    @ybaker9038 5 місяців тому +5

    He is human being what he does it doesn't matter. Love it better than material. Let's respect for ever.

  • @MengistuTesfaye-tb7pn
    @MengistuTesfaye-tb7pn 24 дні тому +1

  • @SebonaBeyene
    @SebonaBeyene 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 5 місяців тому +4

    ወይኔ እኔ አማረኛ እየሰባበሩ ሲናገሩ ዘናነው የሚያደርጉኝ😅😅😅

  • @Maron-gk3pc
    @Maron-gk3pc 5 місяців тому +2

    Ar basqe gadelugemachershalye😂😢😅

  • @user-lo9xl8gn4s
    @user-lo9xl8gn4s 2 місяці тому +2

    ስራ ና ሰው አናቅም።

  • @kokobbrhane9674
    @kokobbrhane9674 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sn1kx3wp7f
    @user-sn1kx3wp7f 3 місяці тому +1

    ቀልደኛነህ

  • @Aminati157
    @Aminati157 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @andumenged
    @andumenged 6 місяців тому +7

    ያፈቀረቹ አይባልም ያፈቀረችው ነው የሚባለው ምድረ 3% 😂

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OoOo-fi5po
    @OoOo-fi5po Місяць тому +1

    ❤😂

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 5 місяців тому +2

    Imora leba balesixan yefeker yelende

  • @user-yz9ho3rr7k
    @user-yz9ho3rr7k 5 місяців тому +1

    hahahaha funny

  • @ghirmaywoldu9728
    @ghirmaywoldu9728 5 місяців тому +3

    ጀማሪ የ "" ስታንዳርድ ኮሜዲዮች """ ጥሩ ኮሞዲ ነው ። ፍልፍሉን ያስንቃል

    • @selamleethiopia3423
      @selamleethiopia3423 5 місяців тому

      ወይኔ ወይኔ እባካችሁ አደባባይ ላይ የምትጠቀሙትን ቃላት አስቡበት።

  • @BekiDagi
    @BekiDagi 5 місяців тому +1

    Weyne shafada zegagn zegagn😅😅

  • @user-gc1ek3dv1d
    @user-gc1ek3dv1d 3 місяці тому +2

    be saaq gedelachu betele sewuyow ante mechem atikeyrm silii

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 5 місяців тому +1

    biyanes demetsun enkuwan check sataderegu new yemeteposetut

  • @dekebaadugna5126
    @dekebaadugna5126 4 місяці тому +1

    አንዳንድ ቀን ሰጭው

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 5 місяців тому +1

    ስድስት ቆራቆሮ አሠቀኛ😂😂😂

  • @mulukendisasa
    @mulukendisasa Місяць тому

    😢😮😮😮

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe 4 місяці тому

    ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-nj3ug8st1w
    @user-nj3ug8st1w Місяць тому

    😢😂😂

  • @dawg929
    @dawg929 5 місяців тому +5

    ለምን ገረመህ? ስራፈት የሚያፈቅሩ ነፍ አይደሉ?

  • @Ksa2024-zc2dv
    @Ksa2024-zc2dv Місяць тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Chekole-od1jr
    @Chekole-od1jr Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @SeidYmer-rn7pw
    @SeidYmer-rn7pw 12 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @mamushayela9233
    @mamushayela9233 5 місяців тому +1

    Amor ara yimcsh

  • @mesiemamye11
    @mesiemamye11 6 місяців тому +1

    😂😂

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i 5 місяців тому +1

    😅😅😅

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk 5 місяців тому +1

    ፍየል ቦራ ተመችቶኛል😂😂😂😂😂

  • @user-vp7jv4oe8v
    @user-vp7jv4oe8v 4 місяці тому

    ሰው የምለካ ው ሰው በመሆኑ መሆን አለበት

  • @dawg929
    @dawg929 5 місяців тому +4

    ልጁ አፍቃሪ ነው 😂😂😂

  • @amsaletesfsye4638
    @amsaletesfsye4638 5 місяців тому +1

    ምን አይነቱ የስትሮክ ነው?አሀሀሀሀሀሀ

  • @emanuelgebrehiwet1872
    @emanuelgebrehiwet1872 5 місяців тому +3

    ሊስትሮ አይፈቀርም እንድየ?

  • @Gebrugere
    @Gebrugere 5 місяців тому +2

    ምነው ችግሩ

  • @Gebrugere
    @Gebrugere 5 місяців тому +2

    ያሳፍራል የሰው ልጅ ማፍቀርዋ ነውርነት ኣለው እዴ ?በጣም ይገርማል

  • @user-tw3mw4bl5m
    @user-tw3mw4bl5m 3 місяці тому +1

    tamechtogal

  • @user-pu6nu6tc2m
    @user-pu6nu6tc2m 5 місяців тому +1

    አንዳንድ ንግግር ላይ ቃላት ወጣ ተብሏል

  • @gezuyemer3132
    @gezuyemer3132 4 місяці тому

    ድራማ መሆኑ ነው???

  • @tadesseayalew691
    @tadesseayalew691 5 місяців тому +2

    እውነት የማይመስል አስጠሊታ ቆሻሻ የሰው ክብር የሚነካ ድራማ ።

  • @sitotayikira7640
    @sitotayikira7640 6 місяців тому +1

    Y

  • @user-ks7fc4le2r
    @user-ks7fc4le2r 5 місяців тому +2

    KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Wayyooo