Wow what a beautiful and talented young lady you are the future I'm pretty sure you will inspire somebody for one day for a better Ethiopia love you thank you so much God bless you batam konjo
I love this girl haven't even heard this episode but subscribed her previous stand up show. She is by far the first stand up comedian with humor and depth. She is political satirist, understood pop culture and capture the current crisis on the ground in comedy. Well done!; I am your greatest fan you must get a contract in major networks.
I don't know really what to say You are magnificent simply Your parents called you Etsegenet They knew you'll be significant Many can learn from your talent I would say they are lucky Who will be impacted positively I am absolutely impressed Admiring how you're gifted Rare, but naturally talented You're unique teacher I'm glad Who will make a difference For those had no chance I wonder day and night If you were stimulated right Who had special opportunity To excel you the fullest possibility You are more than the eye can see Beautiful and deeper than the sea I wish you all the happiness My conscious mind princess
እድሜናጤና ይስጥሽ የኛጣይቱ ጅግናነሽ ለገባው ይግባው ጆሮያለው ይስማ
ጦቢያ እናመሰግናለን ሰንደቅዓላማችንን ሰለመለስችሁ💚💛❤🙏
የናንተ ሸው በጣም ደስ ይላል ነገርግን አማራውን የምያፈዝ ነው ምክንያትም እናንትን የሚከታተል 100% አማራ ነው ብዙ መፃፍ ስላልፈለኩ ኢዚሁ ይብቃኝ
ፋኖ ነፃነት ነው!
ፋኖ ማለት ጀግና!
ፋኖ ማለት ፍቅር!
ፋኖ ማለት እውነት!
ፋኖ ማለት እሳት!
ፋኖ ማለት አለት!
እኛ የቆምንበት!
እኛ የምንቆምበት!
ፋኖ የሰው ተስፋ!!!
ፋኖ አጨብጫቢ ነው ❤❤
የፋኖ ትውልድና እድገቱ ፋኖ ማለት ሰነፍ፣ስራፈት፣ ሀሜተኛ፣ዘራፊ፣ነፍሰገዳይ፣ሽፍታ፣ነፃ አውጪ ነው።
ፋኖ የሀገር መከታ ❤️❤️❤️ፋኖነት ከአራጅ ነፃ ያወጣል 🥰
Tenefa😂😂
@@FiraolBeharu-md6rt ጋላ የከብት መንጋ 🤮
ያቀረብሸው ድንቅ ፅሁፍ ባጠቃላይ አሰተማሪ አዝናኝና ጆሮ ላለው የሚደመጥ ነወ።
ጆሮ ያለው ይሰማ።
She is beautiful inside and out ,what an amazing lady we’re proud of you as well as ur parents and family THANKS for ur creativity and good job 👏
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው። እጅግ የሚገርም ነገር ነው። ምግብን እንዴት "ለሞኝ ፖለቲካ " እንጠቀምበታለን ? እውን የኢትዮጵያ ህዝብ እየኖረ ነው?
Wow what a beautiful and talented young lady you are the future I'm pretty sure you will inspire somebody for one day for a better Ethiopia love you thank you so much God bless you batam konjo
የምትገርሚ ድንቅ ፀሐፊ መሆንሽን ከዚህ ቀደም ባቀረብሻቸው ነገሮች ማየት ችለናል።ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ታላቁ እግዙእብሄር ይባርክሽ ጥሩ አስተማሪ ነሽ ዕድሜሽ ይርዘም የኔ ዕመቤት!!!!!!!
ድንቅ ስራ😂😂😂😂😂😂😂 ብዕርሽ አይንጠፍ እህታችን መምህርት እፀገነት
የሃገሬ ህዝብ እኮ በብዕር ተኳሽ ነው! በርቺልን
በኔ እይታ' እፀገነት ግሩም ጦማሪ እና ወግ አዋቂ እኮ ነሽ! ስሰማሽ ሁሌም በምናብ ብዙ እርቀት እሄዳለው' በጨዋታሽ ፈገግ እያልኩ! ➡መቼም የኛ ነገር እንዲው:እንደዛው ነው:: ዛሬም ነገም" ብቻ ባለሽበት ምቾት ይሰማሽ የሀገሬ ሰው"
ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ለብዙዎች ምሳሊያዊ ኣርኣያ ነሽና ።
በእውነት እኮ በዝይች ሀገር ላይ ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርገን አንዱ እንዳንቺ ያሉ ጠቢባን ስናይ ነው።
ሁልጊዜ የምታ ቀርቢዉ ግጥም መልክት ያለዉ ቁምነገር ያዘለ ጊዜዉን ያማከለ ነዉእግዚያብሄር እድሜና ጤናይስጥሽ
ያቆይልን !!!አሜን ።
ልብ ያለው ልብ ይበል ጎበዝ ጦማር❤
በጣም ግሩም ነሽ።
ተእምህርት ቤት ከተማርኩት ስለንጉሶቻችን የተማርኩት ካንቺ ነው።
ግሩም ድንቅ ስራ ❤️👍 ባለፈውም ያቀረብሽው እንደዚያው ትልቅ ችሎታ አለሽ በርቺ 👏👏
ጥሩ የሚያስቅ ታሪክ ፀሃፊነሽ ደግሞም እደለኛ በዚህ ትልቅ አዳራሽ ተመልካች በሞላበት አዳራሽ 17:39 ውስጥ የፈለክሽውን መናገር በመቻልሽ የሰው ልጅ የመጀመርያ መብቱ የፈለገውን የመናገር መብቱ ነው ይሄን በትውልድ አገሪ በማየቴ ገርሞኛል :: እኔ ባለፍኩበት መንግሥት እንኩዋን ትልቅ መድረክ ተይዞ መናገር ይቅርና (ወቸጉድ) ከመድረኩ ላይ ሳልወርድ ነው አንቼንም ሆነ ታዳሚዎችሽን የሚረሽኑት በእጅ የያዙት ..........
በርች የኔ ልጅ እግዛብሔር ይጠብቅሸ
እውነት❤❤ እውነትም ምህርት ነሽ በጣም ትችያለሽ🎉🎉🎉
I love this girl haven't even heard this episode but subscribed her previous stand up show. She is by far the first stand up comedian with humor and depth. She is political satirist, understood pop culture and capture the current crisis on the ground in comedy. Well done!; I am your greatest fan you must get a contract in major networks.
ድንቅ እይታ! ድንቅ ጥበብ! አድማጮችሽ እንዲረዱሽ ከልብ እመኛለሁ።
Waw... you are from another planet. One in a million, exceptional.
Beautiful inside out
ግሩም ነው በረቺ 💚💛❤👍👍💪💪💪
ምርጥ እስተማሪ ዝግጀት
❤❤❤መምህርት ድንቅ ሴት ነሽ❤
እድሜ ይስጥሽ የኔ ማር። ትውልዱ ያሉትን ይሰማል ሞኝ ነው። መስማት እውነተኛውን ንጉስ ፈጣሪን ነው🙏❤👍❤🙏❤👍👍🙏
የምትወደጅ ልጅ ተባረኪ
ድንቅ መልእክት !
አቺ,ዘርሽ,ይባራካ,ሌለ,ሚን,እላለው❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷
ግሩም ፅሁፍ 🙏
ዋው አይ ቅኔ የ ሀያ አንደኛው ክፍል ዘመን ጣሀይቱ ንገሪያቸው ቢገባቸው !! እና በርቺ ❤
እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ❤
Bless you sister ❤️
ትለያለሽ በርች🎉🎉
ድንቅ መልእክት ነው
ድንቅ መምህርት!
if they understand your messages, this is big thing for our leader's because you explane our problems by good examples thanks wise young lady.
ሀሪፍ ፈታብያለው
ድንቅ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይመችሽ
The politician is not understand this idea but you have excellent idea
ከቅመም በላይ ነሸ እደጊ ተመደጊ ❤❤❤
Wow በጣም ጎበዝ
Amazing! 👏👏👏
❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🎉
የአፋቸውን ፍሬ እየበላህ አትጥገብ "
ይህ ጥሩ ማሳሰቢያ ነው የሚኖረውን ሳይሆን የሚነገረውን እየሰማ ለሚቦርቅ ድንዙዛን መንጋ !
What a brilliant lady ❤
መምህርት ጠፍተሽ ነበር፤ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል! እያዋዛሽ በደንብ መከርሽን ፥ገሰፅሽንም😀👍
"መምህርት" ነው የሚባለው።
@@btrueeth አመሰግናለሁ፤ይስተካከላል
አያስቅም ያስለቅሳል እንጂ የኛው ጉዳይ
እውነትም እፀገነት.
Allah
Yibarksh
It’s been a while since I enjoyed stuff like this good job dear thank u
That was marvelous, thank you
wow amaizing!!!
You are my day
You r gifted ! ❤ 😊
ድንቅ ነው
እውነት ብለሻል የኔወርቅ እኔ ልርዳሽ አንድ ጠቦት መግዣው አንድ ኪሎ ሽሮ ሆኗል ተመስገን ደጉ አምላካችን በበረከትህ ብቻ አኑረን።
I don't know really what to say
You are magnificent simply
Your parents called you Etsegenet
They knew you'll be significant
Many can learn from your talent
I would say they are lucky
Who will be impacted positively
I am absolutely impressed
Admiring how you're gifted
Rare, but naturally talented
You're unique teacher I'm glad
Who will make a difference
For those had no chance
I wonder day and night
If you were stimulated right
Who had special opportunity
To excel you the fullest possibility
You are more than the eye can see
Beautiful and deeper than the sea
I wish you all the happiness
My conscious mind princess
aulq😁
መምህርት ጥሩ አዛናኝ አቀራረብ ነዉ አዳማጭ በፈለገዉ መንገድ በሚተረጉመዉ አኯኇን የተቀነባበረ የ እራሳቸዉን ኃላፊነት ረስተዉ ጊዜያቸዉን አንዳች ዋጋ በማይፈጥር ድርጊት ላይ እያባከኑ ለሚያለቅሱ አንዳንድ ዜጎች ሙሾ አዉራጅ አስመስሎሻል እንጂ
የአቃቂሩ ትኩረት የሚመስለዉ በ አስተዳዳሪና በተዳዳሪ ላይ ነዉ ግን አስተዳዳሪን ወደመኮነን ያዘነብላል ድኅነትን ጋቢ አድርጎ ልብሶ ለራሱ አንዳች መፍጨርጭር ሰያደርግ ዓለም ችግሩን እንድትፈታለት ለሚጠብቅ የተሳሳተ አመለካከት ላለዉ ዜጋ በዳይ ብቻ በዕድሉ ላይ እንደቆመ አድርጎ ማቅረብ ገንቢነቱ የተሸዋረረ ይመስለኛል
ኢትዮጵያ በኖርኩበት ዘመን ተቃራኒ፣ ወቃሽና ምክር አዘል ቀልድ ግድግዳ ከማስደገፍ አልፎ ሀሳብን በነጻ የማንሸራሸር ዕድገቱ እዚ መድረሱ የሚደነቅ ነዉ
ነጻነት ማለት ለራስም ለሌዉም ማሰብ ነዉ የራስን ሕይውት ቀይሮ ለሌላ መትርፍ ለስራ ተነሺነትና ትጋት፣ በዕዉቀትና በምክንያት ምጏዝን፣ የመፍጠር ችሎታ ማዳበርን ይጠይቃል መንግሰትን የሚፈጥረዉ ሕዝብ ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢትዮጵያ የምትባል በምስራቅ አፍሪካ ሁሉም የሚቀናባት የምቶ ሃይ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን መኖሪያ ፈጥሯል ኢትዮጵያዊ ማንነት በቇንቇ ካባ የታጀሉ ዕንጭጭ ፖለቲከኞ በሚፈጥሩት ዝለቄታ በሌለው ደባ መተብተብ ምፍቀድ ጉዳት አምጥቷል
ኢትዮጵያዊ ማንነት በዕኩል ዜግነት፣ በተስተካከለ የሃብት ክፍፍል፣ በህጋዊነት፣ የራስና የሌላዉን ሰዉ ዕምነት በማክበር፣በ አገሪቱ በምንናኛዉም ክልል በነፃ የመንቀሳቀስ ምብት ማክበር፣ ላለመስማማት መስማማት ነዉ በሰላም ለመኖር ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ መሆን ብቻና ብቻ ነዉ ዝም ብለን ዕንጭጮች በሚተርኩት የፈጥራ ትርክት ለመዉደቂአችን አደናቃፍ ድንጋይ አንደርድር
መምሕርት፣ማለት፣አንቺ፣ነሽ፣ኑሪ!!
ፀጊ በርቺ.
Thank you.
Beautiful ❤️❤️❤️❤️
Wow, that was amazing. What’s your name?💚💛❤️
Etsegenet.
Great message thank you
ዓይን ሊያየው ከሚችለው በላይ
ልብ ላለው ቅኔ ለሚችል ሰው የሚሆን ነው
ስሚ ጆሮ ካለ ጥሩ ብላችኋል!!!
Amazing 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
May God save you from Awash 40🙏
አሪፍ እይታ ነው
ባሏ ጉዱ ፈላ አሽሙር አትችልም 😂
ዋውውውውው
ምግብ ያልወደደበት አገር በዚህች ዓለም የለም፤ መምህር !!
ጀግናነሽ
እድሜ ይስጥሽ ውዴ❤❤❤
ግሩም teacher
ስንት ኢትዮጵያውያን ጀግኖች የተሰውበትን በአንድ ቃል በጥቅሻ ግመል ያጠጡበት ተብለን የለ እንደቀልድ
ትችያለሸ😍😍😍
You are special special sister
Wonderful job
ትለያላችሁ
በመንግስት ፕሮፖጋንዲስቶች የቆሰለ አንጀታችንን እንዲህ አርሱልን
You are special 💖
You are amazing
ድል lefano💪💪💪
ቅመም እኮ ነሽ አትጥፊ😂😂😍😍😍😍😍
Love you sister
😂😂😂 በጣም የቅመም ቅመም ነሺ መምህራችን 😂😂😂😂
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ 😅 5:38
የሆን ጣፋጭ ነገር ማርያምን ትችያለሽ
Ehite KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN YEGETACHIN ENAT ENATACHIN MELAKITOCH KENE BETESEBOCHISHE YITEBKU AMEN YISMUN AMEN ❤
True painful..😢
በጣም ኣድናቕሽ ነኝ የምትይው ሁሉ የሚገርም ቅኔ አዘል ግን ትልቅ ቁምነገር ትምህርት አልፎም የሚያዝናና ነውና በርችበት " ኢትዮጵያ ባመት 11% አድጋለች ያለው መለስ ዜናዊ አንቺ ይደመለስሽው መልስ """ይመስለኛል ጉዋደኞቻቸው ፊት እያዩ ነው መሰለኝ የሚያነቡት 11 ማለት ይቀናቸዋል """😂😂🤣🤣🤣🤣👌👌✌️✌️✌️ቅቤ ነው ያጠጣሽኝ ተባረኪ 😂😂
ይመችሸ ተመቸሸኝ
እራሳቸው ያስርቡናል በኛው ገንዘብ ይጋብዙን እና ያቅራራሉ።
በድሮ ዘመን ነገስታቶቻችን የሕዝባቸውን ወሬ ለማወቅ አዝማሪና እረኛ ምን አለ ብለው ይጠይቁና ያስተካክሉ ነበር የዘመኑ ባለስልጣን ግን በግልፅ እየተነገረውም ህዝብ ንቋል መፍትሄው በጥበብ መታገል ሳይሆን በዱላ ነው ለውጥ የሚመጣው::ፋኖ ነኝ❤