"ወይ ኢትዮጵያዊ አልሆንን ፤ ወይ ፈረንጅ አልሆንን" - ዶ/ር አረጋ ይርዳዉ | ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 159

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 11 місяців тому +4

    እንደናንተ አይነት ጠንካራ እና ሀገር ወዳድ ሰዎቺን ፈጣሪ አምላክ ያብዛልን አድሜ እና ጤና ያድልልን

  • @eshetuyimer7587
    @eshetuyimer7587 Рік тому +68

    ዎው ዶ/ር አረጋ ምርጥ ሰው ለሰው ልጅ ልዩ ክብር ያላቸው ባንድ ወቅት በ 1994ዓ.ም ከምቦልቻ ብረታብረት ፋብሪካ ሰርቪስ እሰጥ ነበር በፋይናስ ክፍል ውስጥ የምሰጠው የሰርቪስ አገልግሎት ሲያልቅ ድርጅቱን ቀጥሩኝ ብዩ ጠየኳቸው ነገር ግን የድርጅቱ ማናጅመንቶች ቦታ የለንም የሚል መልስ ሰጡኝ እኔም እስኪ ለዶ/ር አረጋ ደብዳቤ ልፃፍላቸው ብዩ አሰብኩና ወዳውኑ ፅፌ በፋክስ ላኩላቸው የሚገርመኝ ነገር ምን አይነት ስብዕና እንዳላቸው ያወኩት ያን ግዜ ነበር እሳቸውም የላኩት መልዕክት ውሎ ሳያድር ባስቸኳይ ይቀጠር ብለው ነበር መልሱን የመለሱት ፋጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም መልካ አሳቢ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው

    • @seidahmed-kd5er
      @seidahmed-kd5er Рік тому

      አንተ ሆዳም አረጋ ለሰው ልጅ ክብር የሌለው ወራዳ ሰው ነው

    • @KeAbraktubeethiopia
      @KeAbraktubeethiopia Рік тому

      😢kuh

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 10 місяців тому

      ​@@seidahmed-kd5erምነው ሰኢዳ ስድብ ሀራም ነው ደህና ሴት አልነበርሽም እንዴ ዩኒቲ ረሳሽው እንዴ

    • @juditabraham7346
      @juditabraham7346 10 місяців тому

      @@seidahmed-kd5er ስድብ ሰዳቢዉን ይመስላል ኣሉ፤ ሆዳም፤ ለሰው ልጅ ክብር የሌለህ ወራዳ ሰው መሆንህን እየመስከርክ ነው እንደ

    • @GirmaAbiche-u3c
      @GirmaAbiche-u3c 6 місяців тому

      Ok on on 3rd❤​@@seidahmed-kd5er 😮

  • @zerubabela6570
    @zerubabela6570 Рік тому +1

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ !! እግዚያብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦዎ ዶክተር !!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Рік тому +2

    ዶ/ር አረጋ ሀገሩን የሚወድ ጨዋ ቁምነገረኛ የስራ ሰው❗ ብዙ ክብር ይገባዋል❗🙏

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Рік тому +7

    ዶክተር አረጋ ይርዳው ከብዙ አመት በህዋላ ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል :: እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ !!!

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን Рік тому +6

    ዶክተር አረጋ ትልቅ አክብሮት አለኝ ፣ከልብም አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ተመኘው ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ያስፈልጓታልና በድጋሚ ረጅም እድሜ ተመኘውሎት🙏🙏🙏💚💛❤

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc Рік тому +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር አንተ ሁል ጊዜም ቀጥታ ነህ ጎበዝ ሰው ነህ አንተን አስር ሰው ማድረግ ቢቻል ሀገር ይቃና ነበር ::

  • @sebsbedemisse6744
    @sebsbedemisse6744 Рік тому +12

    እግዚአበሔር ፈቃዱ ቢሆን እንደእሮስዎ ያለውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይብዛለዎልዎት ። የሠው ልክ እንዲህ ይገለጣል ።ኧረ ቃል አጠረኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +6

    ትልቅ ሰው ከሃገር አይጥፋ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥዎ ከነመላው ቤተሰብዎ ጭምር
    ሼኩንም ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቃቸው ለትውልድ ሃገራቸው ያብቃቸው !!!

  • @GeteyeMogese
    @GeteyeMogese Рік тому +10

    አባካችሁ አንደነዚህ አይነት ትልልቅ ሀሳብ አና የህይወት ተሞክሮ ያላችሁ ዘረኞች ሳ ትሆኑ ኢትዮጵያውያኖች ይሆንን ትውልድ ሆነ ቀጣዩን ትውልድ ታደጉት አናመስግናለን ዶክተር አረጋ አድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

    • @dmx3674
      @dmx3674 Рік тому

      ዘረኝነት ባንተ መስፈርት እንዴት ይገለጻል? ለኔ ግለሰቡ ዘረኛ ናችው ።አሜሪካን አገር 20 አመት ሲቀመጡ ፣ትምህርት ሲቀስሙ ፣በፈለጉበት ሲኖሩ ፣ሀበት እውቀት ሲያፈሩ ፣ሀበሻ ኖዎት ከዚህ ውጡ ፣እዚህ አትማሩ ፣አትኑሩ ያላችው የለም ።እሳችው ግን ከውጭ የመጡትን ፈረንጆች በንቀት እና በዘረኝነት መልኩ አያስፈልጉም ይሄ የኛ ሀበሻ ሀገር ነው ይውጡልን ነው ያሉት ። ነጭ ካለ አልሰራም ብለውም ተመልሰው የሂዱት ነጭ አገር ነው። አለሙዴ ነጩን ማብረራችውን ሲሰሙ ተመልሰው መጥተዋል ። እሳችው በተመቻችው ፣ባልተመቻችው ጊዜ ነጭ አገር ሊመላለሱ ፣ ነገር ግን ነጩ በሳችው አገር ጸጉረ ልውጥ ተብሎ ድራሹ መጥፋት አለበት ፣ ወደ አገሩ መማባረር አለበት ! ይሄ ከቀጥታ ንግግራችው ነው። ግለሰቡ የተማሩ ዘረኛ ናችው ። ይሄ በሳችው ያየሁት ነው። ሲቀጥል ዘረኝነት በራሳችን ወገን ላይም አለ ፣ ይሄ አማራ ፣ትግሬ ፣ጉራጌ ፣ኦሮሞ እየተባባልን ማብቂያ የሌለው ዘረኘንት በየቀኑ የምናየው ጉዳይ ነው። ስለዚህ ኮሜንትህ ትክክል አይመስለኝም ። ወይስ አንድ ዘረኝነት ከሌላው ይሻላል እያልክ ነው?

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 Рік тому +3

    ዶ/ር ይርጋ በሐገሬ በኢትዮጵያ ከማከብራቸው ፣ ከማደንቃቸው ፣ከምወዳቸው ዘለዓለም የምኖር ቢሆን ዘለዓለም እንድኖሩ ከምመኝላቸው ሠዎች አንዱ ናቸውና ደግሜ እድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ።

  • @getnetworkneh9556
    @getnetworkneh9556 Рік тому +1

    እጅግ በጣም መሳጭ ንግግር እና ለሥራ የሚያነቃቃ ንግግር ነው። ዶ/ር አረጋ እግዚዓብሔር ዕድሜውና ጤናውን ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባታች
    ክብርዬ በጣም ጎበዝ አስተዋዋቂ ነሽ ኮርቼብሻለሁ እህት ዓለም በርቺልን።

  • @KalidAbd-yg4yj
    @KalidAbd-yg4yj 9 місяців тому +1

    ዶ/ር አረጋ ለሀገር አናለህዝብ ለዉጥተግቶ የሚሰራ ታማኝ አና ጀግና ኢትዮጰያዊ ሰዉ ነዉ ሰላምበሉልኝ

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 Рік тому +1

    ትልቅ አባት ጥልቅ ትምህርት
    ረጅም ጤና እና እድሜ ጄባ

  • @EsubalewLemenehe
    @EsubalewLemenehe Рік тому +6

    እግዚአብሔር አብሮ አደግዎን አግኝተው ስለ ሀገራችሁ እድገት ለመለምከር ያብቃዎ የብቃችሁ

  • @Cute-rh9tj
    @Cute-rh9tj Рік тому +9

    አላህ የባረኮት ትክክለኛ የኢትዮጵያ ጀግና ኖት።

  • @MUSSAHUSSEN-n4s
    @MUSSAHUSSEN-n4s Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን አባታችን አሏህ እድሜ ይስጠወት

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Рік тому +1

    ዶ/ር አረጋ ይርዳው እጅግ አስደማሚ አሰሪና ሰራተኛ ናቸው በደንብ አውቃቸዋለሁ ።

    • @wondimuessayas8460
      @wondimuessayas8460 Рік тому

      You must be his relative. I have worked in one of his companies and I found him very disrespectful

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Рік тому +2

    እጅግ በጣም ምርጥ ነጥብ ማንሳት ብቻ ሳይሆን ጉሸማም ነው - 5 ለ 55 ደቂቃ። እናመሰግናለን ዶክተር🙏

  • @ZerihunKebede-w8j
    @ZerihunKebede-w8j Рік тому

    ዳ/ር አረጋ አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ ነበራቸው በጣም ነው የምወዳቸው

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 Рік тому +7

    እህቴ ዶክተር አረጋን ለመግለፅ የተጠቀምሻቸው ቃላቶች እንደምን እንደጣፈጡኝ መግለፅ ይከብዳልና ኑሮሽ ይጣፍጥ እላለሁ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Рік тому +1

    ሰሚ ቢኖር የዶክተሩ መልእክት አስተማሪ ነው. እናመሰግናለን

  • @girmashegute6587
    @girmashegute6587 Рік тому +9

    As usual I appreciate ARTS. Dr Arega made an important point: selfishness and greed is the core problem, and then we hide our head on ethnicity.

  • @meseretdemissie8229
    @meseretdemissie8229 Рік тому

    ዶር. እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው ። የሰው ዉሀ ልክ።

  • @tarikekifle362
    @tarikekifle362 Рік тому

    በአንድ ቃለመጠይቅ ላይ አየዃቸው ሰማዃቸው እጅግ አደነቅኳቸው ሀገር ወዳድና ለዜጎች ተቆርቋሪ ናቸው ቅን ልቦና እና አስተዋይ እንደሆኑ አይቻለሁ
    እኝህን ሰው ለችግሮቻችን መፍትሄ ለመስጠት የሚተጉ ናቸው የሀገርም ባለውለታ ናቸውና እናመሰግናለን ዶ/ር
    እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆኑልን

  • @MG-uv4iq
    @MG-uv4iq Рік тому +8

    አቶ አረጋ ይርዳ ሁሌም የምደመምበት ሰው ቃላት ያጥረኛል

  • @behailugtsadik4506
    @behailugtsadik4506 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ሲያወሩ ቢውሉ ቀኑን ሙሉ ቁጭ ብዬ ለማዳመጥ ፍፁም ፍቃደኛ ነኝ በጣም አስተማሪ ቁምነገር ያለው እና ሰው ሰው የሚሸት ስለሆነ ክብረት ይስጥልን በሚወዷት የኢትዮጵያ ህዝብ ስም 🙏

  • @mengstuagegnehu8582
    @mengstuagegnehu8582 2 місяці тому

    ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 Рік тому +1

    I wish a person like you could lead Ethiopia, Dr. Arega!!!
    ሃገሬ ኢትዮጲያ እንደ እርሳቸው አይነት በተግባር የተፈተነ እውነተኛ ሙሁር እያላት የማንም ኩታራ መሪ መጫወቻ ሆና እንደማየት የሚያሳዝን ነገር የለም!!!

  • @wondimudegefe2505
    @wondimudegefe2505 Рік тому +1

    የሚገባቸው ሰው ናቸው የምንግዜም ጀግና ናቸው የተግባር ሰው

  • @Turme..
    @Turme.. Рік тому +1

    Very thoughtful 👏

  • @mulatmasrederese9442
    @mulatmasrederese9442 Рік тому +1

    የምመኘው እንዲህ አይነት ምሁር ሀገራችን እንዲመራልን ብቻ ነው።

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 Рік тому +2

    Man,great confidence! Blessings

  • @BanchiYirga-d5e
    @BanchiYirga-d5e 7 місяців тому

    ምን አለ እንዳተ አይነት ሙሁር ሀገሪቱን ቢመራ ባለተማረ ማሀይም መንግሰት እየተመራች ኢትዩጽያ የጦረነት አወድማ ሁናአለች አባቴ እድሜ ናጤና ይሰጣአችሁ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 Рік тому +1

    Fantastic presentation 👏👏👏👏we have still well educated people. Well done Dr.Thank you.

  • @wubeshetkassaye3254
    @wubeshetkassaye3254 Рік тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @alematalay734
    @alematalay734 Рік тому +1

    እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏🏽

  • @habtamugetachew3313
    @habtamugetachew3313 Рік тому

    እድሜዎን ያርዝምልን! ለአንድ ካምፓኒ እንዲህ ከተጨነቁ ለሃገርማ ምን ያህል ይሆኑ! ለኢትዮጵያውያ ትንሳኤ እንደእርስዎ ያለው እንደ አልማዝ ስለሚፈለጉ በጤናና በፀጋ ይኑሩልን!!!

  • @silas8349
    @silas8349 Рік тому

    ድንቅ ምክር ነው ከተጠቀምንበት የጊዜው መልዕክት

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 Рік тому +1

    Best person for Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ pls take care of this people

  • @kuncho11
    @kuncho11 Рік тому +1

    I wish you will be Ethiopian PM.

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 Рік тому

    Dr Arega እናመሰግናለን 🙏

  • @MilyonAdefers-ps8vg
    @MilyonAdefers-ps8vg Рік тому

    ዶ/ር አረጋ ይርዳው ሚዲሮክን በእዉቅት የመሩ ሰው ናቸው ምሰጋና ይገባቸዋል

  • @EsubalewLemenehe
    @EsubalewLemenehe Рік тому +3

    አይ ዶክተር እግዝያብሔር አሳየዎት ። እርስዎን ከብሮ አደግዎት የለየዎት ተንኮለኛ ተዋርዶ አየነው እርስዎን በዚህ ክብር ሳይዎ ደስ ይላል

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Рік тому +1

    Yes, old is golde!!

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Рік тому

    ጦቢያዎች እንዴት በፍቅር እንደምናፍቅ፣ ከስንት ጊዜ በኃላ ተከታትልኩ እንቁ ናችሁ።

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 Рік тому

    መልካም፣ሰወች፣ይፈተናሉ፣ክፍወች፣ይፈትናሉእጂ፣አይፈተኑም።እርሶ፣ነጠረው፣የወጡ፣ወርቅኖት።

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 Рік тому

    Wooooow great man and wise❤❤❤

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx Рік тому +1

    Very true I respect this man

  • @alemayehuasfaw7210
    @alemayehuasfaw7210 Рік тому +1

    Impressive thoughts & exposure 👍

  • @alemayalew2344
    @alemayalew2344 Рік тому

    እድሜ ይስጥልን ዶክተር በደንብ ነው ያስረዱን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 Рік тому

    እናመሰግናለን ጀግናችን!!

  • @iiiiiddddkkkkkkk
    @iiiiiddddkkkkkkk Рік тому

    great Job

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Рік тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን እንዲህ ነው እውቀት ❤❤❤❤

  • @Tubenew2024
    @Tubenew2024 Рік тому +1

    Thanks doc

  • @abuwube2995
    @abuwube2995 Рік тому +4

    Great Dr. You are Our model.
    President of private mining association !

  • @tewodrostafe4827
    @tewodrostafe4827 Рік тому

    Thank you 🙏👏👏👏

  • @boboname-jn7yd
    @boboname-jn7yd Рік тому

    Yes yes yes thank you!!

  • @sirakgembere
    @sirakgembere 7 днів тому

    እንደእርሶ በአመራር ሞያ በህግ በሳይኮሎጂ በቴክኖሎጂ ሞያ የተማሩ ብዙ ኢትዮጲያን ያስፈልጋሉ

  • @TaaaMaa-x3i
    @TaaaMaa-x3i Рік тому +1

    God bless you

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 Рік тому

    Big respect 🙏🏻🙏🏻

  • @mo123296
    @mo123296 Рік тому

    Anyone help me where to get the books?

  • @MukOldada
    @MukOldada Рік тому +6

    I wish Allah to produce such managers

  • @beshahlegesse8359
    @beshahlegesse8359 10 місяців тому

    የሚሉትን የሚኖሩ ታላቅ ሰው።

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 Рік тому

    ስለ ዶር እሕታችን ብዙ ብለሻል እሳቸውም እንዲሁ፣ እኔ እንድ ጥያቄ አለኝ በወያኔ ዘመን የሃገሪቱ ወርቅ ያለተቆጣጣሪ ተዘረፈ ተብሎ ብዙ ተጽፎ ነበር ፣ ስለ እዚህ ነገር ትንሽ ቢነግሩን ፣ መልካም ነበር

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 Рік тому

    እናመሰግናለን ጋሼ! "እስካሁን ኢትዮጵያኖች እየመሩት ይገኛሉ" ላሉት ንግግርዎ። ደግመን እናመሰጋለን ሊዚህ ቃል ( ከሓማስየን) ሓማሲየናዊውን ጀነራል አማን ዓንዶም ከኮሪያ መልስ ለአልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን የሰጠውን መልስ ዛሬ ከእርሶ በስማቴ ነው ምስጋናው።
    ሓማሲየናዊያን እስከ አሁን ድረስ እንደህ ያለው።
    አንተ የመቶ ሃምሳ ሚሊዮን መንጋ ከትንሹ ሓማስየን ተማር!

  • @kuncho11
    @kuncho11 Рік тому +1

    Who vote Dr Arega to be Ethiopian PM. If he run for ellection.
    I do!!!

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 Рік тому

    Dr Arega yirdaw Rejem edme ketena gar emegnalehu❤❤❤❤ Respect 🙏

  • @Cute-rh9tj
    @Cute-rh9tj Рік тому +3

    በArts TV Media የተላለፈው የዶ/ር አረጋ ይርዳው ሃሳብ “ወይ ኢትዮጵያዊ አልሆንነን፤ወይ ፈረንጅ አልሆንን”የሚለው ሃሳብ በጣም ነው የገዛኝ፨ Truly He is An Ethiopian who sacrificied his entire life for the sake of his nation.,God bless him & his Family.

    • @getachewadmasssu6117
      @getachewadmasssu6117 Рік тому

      I am happy he mentioned a very timely topic. As an old at Ethiopian Airlines, I am also curious what his future book will cover. "Sew Tekor".

  • @tesfayetadesse3579
    @tesfayetadesse3579 Рік тому

    ጎበዝ ኢትዮጲያዊ መሪ አስተዳዳሪ አንድየ ልጅ ናቸው ሆራይት ።

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Рік тому

    Thank u Dr

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 Рік тому +2

    አጫጭር ሠልጠና ጀምሩ በተለያዩ ሙያ

  • @EsubalewLemenehe
    @EsubalewLemenehe Рік тому +5

    ለእርስዎና መሠሎችዎ እድሜና ጤና ይስጥልን ። ሠሚ ከተገኘ የሀገራችን ችግር በ5 ደቂቃ ይፈታል ።ያለ ጥርጥር ሌላ የውጭ ሽማግሌ አያስፈልግም

  • @IkonWood
    @IkonWood Рік тому +1

    Consider the ratio of 5:55 for problem-solving.

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Рік тому +2

    Thank you Dr . Arga for sharing your experience!!! The most impressed messages from him * we have to write History for our new generation before we passed *. This is Very very important things for all of us!!

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 Рік тому +3

    ደግሜ ደጋግሜ የማዳምጠውና የሚያነቃኝ ሆኖ አገኘሁት።

  • @hirutadnew7024
    @hirutadnew7024 Рік тому

    ታላቁሰው🙏

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 Рік тому +2

    A man with different personality

  • @getitata850
    @getitata850 Рік тому

    WOW😍😍

  • @Freedom-jb6pn
    @Freedom-jb6pn Рік тому +2

    I was waiting for a tax in old airport area back in early 2000s; he stopped his car and gave me a ride to my work place. A random act of kindness...

  • @usmanyassin7452
    @usmanyassin7452 Рік тому

    How do I get the book he mentioned in his speech I live in USA

  • @121416BAA
    @121416BAA Рік тому +3

    እሳቸውን ሳንሰማ ሰለሳቸው ሰናወራ የኖርን አሁን ምን እንል ይሆን? አሳቸው ያልኩት እሳቸውን ለመግለፅ ሳይሆን ስራ ያለሰሪው መነሳትና መገለፅ ስለማይችል ነው። አሁን ባለንበት ሁኔታ ተግዳሮቶች ልበለው ? ያሰቀመጧቸውን ሦሥት ነገሮች ስንሰማ ቢያንስ ያፈርን የተደመምን እና የተቆጨን የለንም? በበኩሌ አመሰግናቸዋለሁ።

  • @MukOldada
    @MukOldada Рік тому

    I am very much happy with you

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 10 місяців тому

    በስራ የሚያምኑ ሰርተው ሺዎችን የሚያሰሩ ምሌኖችን የሚያበሉ ከትምክህትና ጠባብነት ከዘረኝነትና ከክፋት የፀዱ እንደ ሺኽ አላሙዲና ጓደኛቸው ይርጋ ይርዳውና ተኸስተ ብርሃን ገ/ሚካኤል የመሰሉ በምድር እያሉ ገነት የገቡ ወር ሰዎች 100 ሰዎች ቢገኙ እቺ አገር በአጭር ግዜ ከፍታ ላይ ደርሳ እንደነበረች ሊያደርሷት ይችላሉ ግን ግን እንደ አለመታደል ሆኖ ሽዎች እንደ አባይ ሓመድ ተፈጥረው እንኳስ ሊጨምሩ የነበረውም አውድመው በምናብ ንጉሳን እንሆናለን ብለው የማይታየውን መንግስተ ሰማይ ይመኛሉ ግን መንግስተ ሰማይ ቢኖርም ሲኦል ቤት ተቃጥለው ያልቁ እንደሆ እንጂ ዲያብሎሶችስ በምድርም በሰማይም ሲኦል ነው ቤታቸው !!! ምሌኖች ገድለዋል ምሌኖች አቁስለዋል አስር ሺዎች ሴቶች ደፍረዋል ኢሰብኣዊና ባርባሪያዊ ጆኖሳይድ አካሂደዋልና ፍርዳቸው መቼ ይሆን ??? ግዜ ለኩሉ !!

  • @maedothailu5182
    @maedothailu5182 Рік тому

    100%😊😊❤❤❤❤❤

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael Рік тому

    አብር ለአብሮነት የሚባል ፅንሰ ሀሳብ በካሪኩሎም ቢያስገቡ ችግሩ ወይ ፍልስፍናው ኢትዮጵያዊ ማለት ይገባታል, ሆሊ ሁድ አይተው ፈረንጅ ሆነዋል ሰውዬ ኢትዮጵያዊ ሊሆኑ ከበዳቸው, በዚህ መድረክ እየተማረ ነው

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ Рік тому

    ወይኔ እርሶን ነበር ጠ/ር ማድረግ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Рік тому

    “ ጥላቻና ዘረኝነት በልብህ ካለ ገና መኖር አልጀመርክም ” (አሊ ቢራ)

    • @cyberethiopia3052
      @cyberethiopia3052 Рік тому

      ሙት ወቃሽ እስኪ አታድርገኝ ሰው ጠርተህ ሙተሀን ባንተ ቤት ዘረኛ እና በጥላቻ የታወረ መሆኑን እኮ በሀጫሉ ሞት ምክንያት ንፁሀን የሻሸመኔና መሰል ንፁህን ጅምላ ውድመት እና ግድያን ደግፎ ሲሰብ አይተናል።

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 Рік тому

    ዶክተር እኛ ሰራተኞች ለምን ሚድሮክን እንደለቀቁና በዩኒቲ ብቻ እንደታጠሩ እንዲሁም እነማን አላሰራ እንዳሎት ሁሉንም ነገር እናውቃለን!!!!ሁሉንም እንዳሉት ቀን ሲያወጣው ሁሉም የእጁን ያገኛል!!!!

    • @mickeymickey8675
      @mickeymickey8675 Рік тому

      This is the problem we have as a culture, we need to name evil people's and their work. If I were you if you know anything about them the least you need to do is say their name & position.

    • @wondimuessayas8460
      @wondimuessayas8460 Рік тому

      It is because he lacks leadership qualities. He is even killing the vision of Unity. I was an employee

  • @abdlbaremohamadalsakaf5316
    @abdlbaremohamadalsakaf5316 Рік тому

    ስላምታይ ይድርስ

  • @Kmylovelife
    @Kmylovelife Рік тому

    እርሶ የመጨረሻው የተናገሩት ቃላት ትክክል ሲሆን በሄዱበት ይመልከቱት እርሶ በመስሪያ ቤቶ ይዩት እስቲ… ……?

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Рік тому

    እኛ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጲያ???? ምን ማለት ነው ኢትዮጵያውያዊ አይደሉም ካሊፎርንያ ስለኖሩ ፈረንጅ መሰሉሽ? እክክክክክ

  • @SolomonKhlie-gj5qn
    @SolomonKhlie-gj5qn Рік тому +1

    የለፋችሁበትን ንብረት ስግብግቡ አብይ ነጠቃችሁ

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 Рік тому +1

    💚💛❤️🙏❤️💛💚

  • @hlarebo
    @hlarebo Рік тому +2

    ንግግሩ ጥሩ ሁኖ ሳለ፣ እንግዳው ለማን እንደሚናገሩ አላወቁበትም። ምነው ምሳዐምስቱን ደቂቃ ቋንቋውን ለማስተካከል ቢጠቀሙበት። አዳማጩ አንግሊዛዊ አይደለም። አብዛኛው ቃላቸው ግን የእንግሊዝኛ ነው። የዕውቀት መጀመርያ መሆን ያለበት ተራው አዳማጭ በሚረዳው ልሳን አጣርቶ መናገር ነው።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Рік тому

    እኔ ቁጥር አንድ የምንቀው ሰው ከኔ ጋር ተባብሮ ዘሮቹን የሚያስፈጭፍ ሰው ነው!(አደው ሂትለር)

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Рік тому

    የተማረ ይግደለኝ ማለት ይኼኔ ነው እንደእኔ ዓይነቱ አዋቂ ነኝ ባይ በዝቶ እኮ ነው ሀገሪቷን ገደል የከተቷት
    ፍሬ ያለውማ ቅርንጫፍ አንገቱን ይደፋል ይባላል የተማሩ የተመራመሩ ተደብቀው ቦታ አጥተው ፍሬ አልባዎቹ ግልብልቦቹ ተንጠራርተው ያባሉናል ይበሉናል።

  • @girmagebremariam734
    @girmagebremariam734 Рік тому

    አይ ሀገራችን እንደዚህ ወርቅ የሆነ ንግግር ሚናገር ሰው ኢትዮጵያ ሞልቷታል ግን በተግባር አጠገቡ የለንም እዬ ነው ችግሩ በወሬ እድሜልካችንን ኖርንኮ አባቴ ይሁና ሌላ ምን እንላለን

  • @Sitsehanabile
    @Sitsehanabile Рік тому +1

    አይ ኢትዮጵያ እንደዚህ ወርቅ የሆኑ ልጆችሽ ቢመሩሽ የት በደረስሽ?

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Рік тому +3

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ሀይል ነው ህዝብን ያሽነፈ መንግስት የለም!!!