ሲጠበቅ የነበረው የእናት እና ልጅ የDNA ምርምራ ውጤት መጣ ... //በቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 роки тому +166

    ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ 👍👍👍
    ወይኔ አላህ ከእናትህ ጋ በሰላም ያገናኝህ 😭😭የኔ ወንድም እንደዉ አብሮ አለማደግ ለካ መከራ ነዉ 😭😭😭😭😭

    • @بنتمحمد-ق4ق
      @بنتمحمد-ق4ق 2 роки тому +1

      ወላሒእኔምበጉጉትነበርየምጠብቀው

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💒💓💒💓🙏

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      @@بنتمحمد-ق4ق ደምሪኝ ማሬዋ

    • @zayibaatube2547
      @zayibaatube2547 2 роки тому

      እኔም ስጠብቅ ነበር

    • @mananeghuse1098
      @mananeghuse1098 2 роки тому

      እግዚአብሔር ድርብ እጥፍ ኣድርጎ ይክፈላቹ መልካም ስራችሁ ይባረክ

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 2 роки тому +32

    የኔ ወንድም ሲጀመርም ልቤ አልደነገጠም እናቴም አይደለችም ብሎ ነበር አሏህ ያገናኝህ ያረብ ሀዘንህን በደስታ ይቀይርልህ

  • @haiwatalemuhaiwatalemu6103
    @haiwatalemuhaiwatalemu6103 2 роки тому +116

    የኔ ወንድም ደጋግመህ የምትጠራት ድንግል እመቤቴ እንባህን በደስታ ቀይራ ድጋሜ በሳቅ እድናይህ አብዝቸ ተመኘው ልጅህንም ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልህ ።

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

    • @bitobaltcha6056
      @bitobaltcha6056 2 роки тому

      Amen amen amen

    • @selinaselina5472
      @selinaselina5472 2 роки тому +1

      @@bitobaltcha6056 አሜን አመብዙሀን ትርዳህ የብርሀን እናት ከናትህ ጋ ታገናኝህ አሜን በድንግል ተስፋ ያደረገ አይወድቅም ሀሳብ ሁሉ ይሳካል ተስፍ አድርግ

  • @promise_2023
    @promise_2023 2 роки тому +3

    እውነት እንነጋገር ከተባለ ፕሮግራሙ ላይ ያቀረባችዋት ሴት እናቱ እንዳልሆነች እውርም እንኳን በዳሰሳ ያውቃል፡ አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ብሎ አንድ ቀን እናትህን ማግኘትክ አይቀርም🙏🏾

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 роки тому +187

    በጣም ደስ የሚለው ልጁ ልቡነግሮታል ግልፅ ነው እናቱ እንዳልሆኑ አይዞህ የኔወንድም የምትችለውን አርገሀል ፈጣሪ በህይወት ኖራ ያገናኝህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ልጆችህን ያሳድግልህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️ከዚበሃላ አታልቅስ እባክህን ሌላየባሰ አለ ዘሩን ሳያውቅ የሚኖር አንተ ዘርህን አውቀሀል እናትህ ብትለይህም እሺ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💒💓💒💓🙏

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 2 роки тому +4

      @Enat you tube እናት ነኝ ባይ እና አብሮ የመጣው የታወቀ ነው ወጪ ተከፍሎ አ.አ vacation ለመምጣት አስበው ነው እንጂ እንዴት አብሯት የተኛን ባል እና እናቷን አታውቅም🤣🤣

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 2 роки тому +3

      @Enat you tube እኔማ እናቶት ማን ይባላሉ ሲባል አላቃትም ሲሉ ሳቄን ማቆም አቃተኝ 🤣🤣🤣

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 2 роки тому

      @Enat you tube እሺ ምን ይዘሻል😃

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      @Enat you tube እሽ

  • @efratatube286
    @efratatube286 Рік тому +10

    ወይኔ የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ በእውነት ። ያች እናቴ አይደለችም ያልካትም ጤናዋን ይስጣት በእውነት እናቱ ነኝ እያለች 😓

  • @kduskdus3580
    @kduskdus3580 2 роки тому +100

    እመቤታችን ትርዳክ አይዞክ ቸር ታሠማን ድንግል ማርያም ስምሽን ጠርቶ ያፈረ የለም እመብርሃን ያምላክ እናት አማልጅን !!!

  • @mintwabtemesgen6482
    @mintwabtemesgen6482 2 роки тому +24

    የኔ ወንድም እግዚአብሄር ብርታት ይስጥህ።እባክህ ተረጋጋ መጽናናቱን ይስጥህ። የሚገባህን ሞክረሀል ትኩረትህን ወደ ልጅህ እና ቤተሰብህ ይሁን።መልካም ልብህን ጠብቀው ሀይልህን ስሜትህን በእጅህ ላሉት ቤተሰቦችህ ቆጥብላቸው።

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 2 роки тому +44

    የኔ ጌታ እመብርሀን ታግዝህ ታገኛት አለህ አይዞህ እመብርሀንን ተማፅኖ ያፈረ የለም ❤️❤️❤️

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 роки тому +25

    ወይኔ በጣም ልብ ይሰብራል አላህ ከእናትህ ያገናኘህ የኔ ጠካራ 😭

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 2 роки тому +45

    በሂወቴ እንድ ዛሬ ልቤን ተሰብሮ አያዉቅም ድሮንም ትጠራጥሪ ነበር አይዞህ አላህ ይረዳህ ትስፍ እንዳትቆርጥ😢😢💔

  • @gebyanehmolla331
    @gebyanehmolla331 2 роки тому +8

    እውነት ለመናገር ከሆነ ይህ ፕሮግራም በጣም በጣም አስፈላጊ አስፈላጊነቱ የህይወት ጉዞ የህይወት ያንድን ሰው ህይወት መታደግ ያንድን ሰው የወጥ ጭንቀትን መረዳት ጥረታችሁ እግዚአብሄር ከናንተ ከናንተ ጋር ይሁን እናመሰግናለን

  • @aregasha8978
    @aregasha8978 2 роки тому +36

    ይገርማል መጀመሪያም ልቤ አልደነገጠም እናቴ አትመስለኝም ብሎ ነበር 🥺
    እናትህን በሰላም ያገናኝህ 🙏

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Рік тому +3

    ፈጣሪ ይርዳህ እናትህን አግኝተህ ለማየትያብቃን አንተም የእናትህን ፍቅር ለማገኝነትያብቃህ

  • @ራቢነኝየአላህባሪያ
    @ራቢነኝየአላህባሪያ 2 роки тому +158

    ይህ ልጅ ከእናቱ ሲገናኝ ማየት ናፈቀኝ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭

    • @samerabh2561
      @samerabh2561 2 роки тому

      አገኛትግን

    • @samerabh2561
      @samerabh2561 2 роки тому

      ካየሺንገሪኝ🥺🥺

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 2 роки тому

      heart breaking!!!!

    • @saraandsara2822
      @saraandsara2822 Рік тому

      Enem wallaahii😢😢

    • @YonasSemaneh
      @YonasSemaneh 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልል❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤​@@samerabh2561

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    እግዚአብሔር ከናትህ ያገናኝህ የኔ ወንድም በጣም ነው የምታሳዝነት ልበ ስስ ነህ አንተም ውስጥህ ነግሮሀል ድንግል ማርያም እናትህን ታገናኝህ

  • @sheshe4202
    @sheshe4202 2 роки тому +285

    ኡፍ አልቻልኩም መጨረስ እምትወዳት ድንግል ማርያም ከነልጇ የናትህን ድምፅ ያሰማክ 😭😭😭😭

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

    • @bitobaltcha6056
      @bitobaltcha6056 2 роки тому

      Amen amen amen

    • @fekertiteni538
      @fekertiteni538 2 роки тому

      አሜን 🙏😭

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 2 роки тому

      ኣሜንንንንንንንንንንን😄🙏🙏🙏🙏😭❤️❤️❤️🇪🇷✝️💐

    • @kokobeasfaw1504
      @kokobeasfaw1504 2 роки тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @anegash100
    @anegash100 2 роки тому

    ዮሀንስ ወንድሜ፣ አይዞህ! ይህንን አስተያየት የምጽፍልህ ታሪክህ ልቤን ነክቶት እያለቀስኩ ነው። ብዙ ጊዜ ያለንን ሳይሆን የሌለንን ነው የምንፈልገው። ዛሬ አንተ አድገህ ትልቅ ሰው ሆነህ፣ ልጅ ወልደህ ለማሳም በቅተሃል። ስለዚህ ባለህ ተጽናና! በርታ! ወደፊት ብቻ ተመልከት፡፡ አንተ በእግዚአብሔር የምታምን ስለሆነ የሆነው ሁሉ በእግዚሔር ፈቃድ እንደሆነ ማመን አለብህ። አይዞህ!

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 2 роки тому +43

    ኣይዞ ወድሜ ድንግል ማርያም ተማጽኖ የኣፈረ የለን ያተ ልቅሶ ወደ ደስታ ቀይሮ ያሳየን ፈጣሪ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ ። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 роки тому +1

    ኤቢሲ አንደኛ ናቸው ተበረኩ🙏 ስራችዉ በጣም ሚበረታታ ነው እግዚአብሔር ይባርከቹ🙏
    ዮሐንስ አንድ ቀን እናት እዚህ ቦታ ለይ ይገኛሉ አይዞን!! ይሄን ሁሉ ጊዜ ጠብቄ የለም እድሜ ለኢቤሲ

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 роки тому +71

    ወላሂ አሳልፌ ነው ያየሁት ከመጓጓቴ አንፃር ሲያሳዝን በአላህ በቃ እኔ እህትህ ልሁን የኔ እናት እናትህ ትሆንሀለች አብሽር ወንድም

  • @hiwotgonder594
    @hiwotgonder594 2 роки тому +2

    አኔ የዚልጅ ታሪክ እንዴት ልቤን እንዳስጨነቀኝ ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ አንኳንእውነቱን አሣወቀህ እውነተኛ እናትህን ያገናኝህ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 роки тому +8

    አይዞህ እናትህን የምትጠራትና የምታምናት ድንግል ማርያም ታገናኝሀለች። በጸሎት በርታ።

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 2 роки тому

    ተባረኩ ዩንዬ ፀዲ መላው የኢቢኤስ ኘሮግራሞች እኔ ግን ምንም እናቱ አልመሰለችኝም ነበር ውጤቱን ለማወቅ በጣም ጓጉቼ ነበር ደሞ እናቱ እንደምትገኝ አምላክ እንደሚረዳው አምናለሁ፡፡ አምላክ ይሄን ሁሉ ነገር ያደረገለት እንደሚያገናኘው ከእናቱ ጋር ጥርጥር የለኝም፡፡ ተመስገን ተመስገን፡ ሁሌም ተመስገን፡፡

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 роки тому +57

    አይዞህ በድጋሜ በሳቅ እንገናኛለን ኢንሻ አላህ አታልቅስ ወገኔ! ይገኛሉ እናትህ! ኢቢኤስ በርቱ የምር ለመልካም ስራችሁ ሳላደንቅ አላልፍም!!

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓🙏

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 2 роки тому +5

    አይ የኔ ጌታ በእውነት አቅም አሳጣኝ አይዞክ የኔ ወንድም የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳክ የእውነት ልቤ ተሰበረ 😭😭😭😭

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +35

    የኔ እናት እሷም ልጄ ብላ ተንሰፍስፋ
    እግዚአብሔር በሂወት ኑራ ለመገናኘት ያብቃችሁ ወንድማችን አይዞህ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому +2

      በጣም ኡፍፍፍ😥😥😥😥

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      @@zainasied615 ሰብ እማ

  • @abrahamgirmay7400
    @abrahamgirmay7400 2 роки тому

    ዮሃንስ! አጋጣሚው በጣም ልብ ይሰብራል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር መልስ የሚሰጥበት የራሱ ጊዜ እና አጋጣሚ አለውና ተስፋ አትቀረጥ፡፡ እናትህ በህይወት ካሉ ፈጣሪ ያገናኝሃል፡፡ ይህ ካልሆነ ደግሞ እኛ ፕሮግራሙን የተጋራን ሰዎች ባነባንልህ እንባ እናትህን በክብር እንደሸኘንልህ አስበህ ራስህን አበርታ፤ አጽናና፡፡
    በተረፈ “እስኪ ጠይቁልኝ እርቃ ሳትሄድ፣ እትየ ተዋበች ሚት፣ እናት፣ ገረድ?” የሚለውን የቆየ እውነታ አንተም ተጠቀምበት፡፡
    ኢቢኤሶችም እግዚአብሔር ይስጣችሁ፡፡ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያሳየን!!!

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 2 роки тому +83

    እመቤታችን ማርያም አለች በለሀል ወንድሜ አይዞህ🙏🙏🙏💚💛❤

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💒💓💒💓🙏

    • @mahletgetachew9840
      @mahletgetachew9840 2 роки тому +1

      Ayzoh wendme

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      @@mahletgetachew9840 ሰላም እህት ወንድሞቼ እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💚

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 2 роки тому +1

    የኔ ሆደ ባሻ እንኳንም ፈጣሪ ጠበቀኽ ደስ የሚል ጠንካራ እምነት ስላለኽ በእውነት እናትኽን እንድታገኝ በፀሎት አስብሀለው ወንድሜ እኔ እናቴ በሒወት የለችም ግን ደግሞ በቁም መለየት ከባድ ነው ስሜቱን አውቀዋለው እና እመቤቴ በእናትኽ እቅፍ ገብተኽ ስትስቅ ማየት ምኞቴ ነው በቅርብ ይመጣሉ የመቤቴን ታምር ታያለኽ አይዞኽ ጠንካራ ሁን ወንድሜ

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 роки тому +28

    አይዞህ ወንድሜ አንድቀን ይሳካል እባክሽ በህይወት ካለሽ ልጅሽን ፈልጊ ልጅ አድጎ ሲፈልግ ጥላየሄደች እናት እንዴት ልጇን አትፈልግም ኡፍፍፍፍ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

  • @zeharahassen7925
    @zeharahassen7925 2 роки тому +3

    በጣም የሚገርመው ከእህቱ ጋር መልካቸው ይመሣሠላሉ ከእናቱ ጋርም እሱ ጋር የነበረው ስሜቲ ይገርም ነበር እንግዲህ አላህ ቸር ያሰማን::

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 роки тому +32

    ልጅህን ያሳድግልህ ዮኒዬ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

  • @foziakamil7878
    @foziakamil7878 Рік тому

    አሏህ ሱብሀነወታአላ ከእናትህ ያገናኜህ EBS ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ኣፈእናተና የክብርእስቦሰሮች ሽኩረን👌👌👌👌👌

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 роки тому +16

    እንደዚህ በጉጉት የጠበቁኩት የለም የእውነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዞህ ወንድሜ እመቤታችን ትርዳህ

  • @melay222
    @melay222 2 роки тому +42

    በጣም ልብ ይነካል አይዞህ ወንድሜ ለሁሉም ሰአት አለው።

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓🙏

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ Рік тому

    የኔ ወንድም አይዞህ የታመንካት እመብርሀን ከጎንህ ትሁን ከእውነተኛ እናትህ ታገናኝህ ❤

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 2 роки тому +25

    የነገዋ ድንግልማሪያም ታገናኝህ አይዞህ ዎድም እውነትም ልብ ትነግራለች የሚባለው እውነት ነው 😭😭😭😭በጣም አዝኛለሁ 😭😭😭😭😭

  • @እማቲዩብ-ሰ3የ
    @እማቲዩብ-ሰ3የ 2 роки тому +2

    ያረቢ እውነትም ከጭቀት በሆላ እፎይታ አለና የዚህን ልጅ እባ አላህ በጥበብህ በዝነትህ እበስለት

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ እናትሕን ያገናኝሕ እመብርሃን የልብሕን መሻት ትፈጽምልሕ ብሩኬ እናቱን ስላገኘ በጣም ደስስ ብሎኛል 🙏

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💒💓💒💓🙏

    • @ራህማቱዩብ
      @ራህማቱዩብ 2 роки тому +1

      እህ ልብ ይሰብራል የኔዉድ አብሽሩ አይዞህ አላህ ያገናኝሀል አብሽሩ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      @@ራህማቱዩብ ሰላም እህት ወንድሞቼ እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💚

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 роки тому

      አይዛሕ ወንድሜ ጠካራ መሆን አለብሕ ፈጣሪ ይስገኝልሕ

  • @fetiyashekure5061
    @fetiyashekure5061 2 роки тому

    ወንድሜ የኔ ጌታ የእውነት አስለቀስከኝ አይዞኝ እናትህን እንደምታገኝ እርግጠኛ ነኝ አላህ ይርዳህ ያንተን የደስታ ተካፋይ ያርገን በቅርብ ጥሩ ነገር እንደምንሰማ ውስጤ ይነግረኛል

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому +8

    ሲጀመር ልቤ አልደነገጠም ብሏል ስለዚህ አሁንም በሰብር መፈለግ ነው በህይወት ካሉ ታገኛቸዋለህ በርታ ተስፋ ሳትቆርጥ መፈለግ ነው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +2

    ዮኒ እና ጽጌ በጣም ነው የምወዳችሁ:: ወንድሜ ከእናትህ እንድትገናኝ እመኛለሁ::🙏🏽❤️👏🏽👍🏽

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    እይዞህ የኔ ጌታ ደስታህን ማየት በጣም ነው የጓጓሁት ኪዳነምህረት እንባህን ታብስልኝ ልብ ይነግራል እኮ እናትህ ተገኝታ ደስ ታህ ሙሉ ይሆናል

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 роки тому

      አይዞህ.ውድሜ

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 2 роки тому

    ትላትና እረዳኝ አሳደገኝ የምትለው እግዚአብሔር ዛሬም በዙፋኑ ላይ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ ለሁሉም ጊዜ አለው በርታ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому +88

    አይዞህ እግዚያብሔር አለ ይረዳሀል በህይወት ካሉ ታገኛቸዋለህ አይዞህ በርታ እመቤቴ ትርዳህ 💔 እንባህ የእውነት ይታበሳል አይዞህ ኡፍ😢😢😢

    • @maryekefyalew6970
      @maryekefyalew6970 2 роки тому +1

      Azegnalew geta yerdah

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ ። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

    • @semereequbay4718
      @semereequbay4718 2 роки тому

      Z blood sample is interchanged please ck it out again physically you guy's is similar to the woman came from Urgesa ok

  • @redietyohannes7728
    @redietyohannes7728 2 роки тому

    የምትወዳት ድንግል ማሪያም ከእናት ታገናኝህ። አይዞህ ውንድሜ።

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 роки тому +41

    አይዞክ ወንድማችን እዉነት ነዉ ይሰማል አይዞክወንድማችንእዉነትነዉይሰማል 😢😢😢እግዚአቤሔር እናትክን በሰላም የገናኛቹዉ ፈጠሪ የገናኛክ አይዞክ😢😢😢😢😢😢

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💒💓💒💓🙏

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv 2 роки тому +1

    እመ አምላክ የብርሀን እናት፡ የ ወንድማችንን የ ዮሀንስን ወላጅ እናት ታገናኝው ዘንድ ሁልጊዜም እንማፀንሻለን፡ ተስፋችንም ባንቺ አማላጅነት ሙሉ ስለሆነ የብሀን እናት ፡ የብርሀን እናት ፡ እመቤታችን የጭንቅ አማላጃችን ድንግል ማርያም እያልን ተአምርሽን እንጠብቃለን።
    ዮሀንስ አንተ ጠንካራ ሰው ነህ ፡ ጥንካሬህን ሁሌም ካንተ ጋር እግዛብሔር ያኑርልህ ።
    ኢቢኤስ የነብስ ዋጋ ያድርግላቹ ። Great job.

  • @abebebiru4811
    @abebebiru4811 2 роки тому +50

    አይዞህ ሁሉም ነገር ቀኑን ዪጠብቃል። እግዚአብሄር ተአምር ይሰራል በፈቀደው ቀን። ለ ሁለታችሁም። እቢእኤሶች አምላክ አብዝቶ ዪባርካችሁ።

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💒💓💒💓🙏

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 роки тому

    እኔም እዳልሆነች በርግጠኝነት አውቄነበር ምንምየቆየችብቆይ አማርኛአይጠፋባትም እሷእኮ አማርኛ በግድነውየምታወራው ብቻፈጣሪ ከናትህጋ ያገናኝህ አይዞህ

  • @sociacell9164
    @sociacell9164 2 роки тому +21

    በስማአብ ሳያቸው ግን ተመሳስለውብኝ ነበር አይዞክ ወንድሜ💔

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 роки тому

    የድግል ማርያም ልጅ ከህናትክ ጋር ያገናኝህ አይዞህ የኔ ወድም እግዚአብሔርን ያመነ መቼም አያፍርም እኔም በእግዚአብሔር ተስፋ አረጋለው እናትክን ታገኛለህ

  • @መሲየዕብናት
    @መሲየዕብናት 2 роки тому +20

    ውይይ በጣም ያሳዝናል ፡ወንድሜ እመቤቴ ትርዳክ ፡እንባው ሲያሳዝን አይዞክ ሆድ አይባስክ በርታ እመቤቴ ትስማክ ልጅክን ታሳድግልክ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

  • @sudyestubesudyes3847
    @sudyestubesudyes3847 Рік тому

    ውነት ይኸቀን ናፈቀኝ አላህ ከእምየጋር ተገናኝተህ በደስታ ልይህ ወድሜ ebsወላሂ አላህ መልካም ነገራችሁን ያብዛላችሁ አቤት ስነምግባር አቤት ጨዋነት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ፈጣረ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @eyerusasefa8089
    @eyerusasefa8089 2 роки тому +25

    Ebs የእውነትም ሰው ናችሁ ❤❤በርቱልን ወድሜ እመብዙሀን ትርዳህ የፃድቃኔዋ ማርያም በእለተ ቀንዋ መልካሙን ታሰማህ 🙏🙏እኔም ሀገሬ ስገባ አጓቴን እደምታፋልጉኝ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

  • @emawede2064
    @emawede2064 2 роки тому

    አዛኝት የጭንቅ አማላጇ ከእናትህ ታገናኝህ
    ወንድሜ አይዞህ ባይሆን እንኳን የማትለወጠዋን እናት ይዘሃል🙏

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ

    አይዞክ እኔም እናትክ እንዳልሆኑ ገምቼ ነበር የእዉነት እናትክን ፈጣሪ ያገናኝክ 💔😭😭 የምታዉቋት ሰዎች እንኳን ትኑር ትሙት የምታቁ አሳዉቁት

  • @misrabate7958
    @misrabate7958 2 роки тому

    አይዞን ድንግል ማርያም አለች በርታ በል ታገኛታለህ አትዘን ወንድ ልጅ እንዲህ ሲያዝን ያሳዝናል

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 роки тому +20

    ልቤን ሠበረዉ የዚህ ወንድማችን ሀዘን💔😭 እመቤቴ ድንግል ማሪያም እሩህሩሆ ከእናትህ ጋርታገናኝህ🙏🏼

  • @riseup1462
    @riseup1462 2 роки тому +1

    Such amazing faithful gentle man, may the Lord bless you with big family 🙏🏾

  • @yalemworkadugna4670
    @yalemworkadugna4670 2 роки тому +7

    ዮኒየና ፀጊ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ የኔ ምርጦች

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 2 роки тому

    በእውነት ወንድሜ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሀዘንኽን በደስታ እንደምትቀይርልኽ አምናለው የግዜ ጉዳይ ሊሆን ይችላል እንጂ እናትኽን ታገኛለኽ አይዞኽ ተስፋ እንዳትቆርጥ እግዝአብሔር ልጅኽን ያሳድግልኽ በቅርብ ተገኝተው ስትስቅ ያሳየኝ ለፕሮግራሙ አዘጋጆች እግዝአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ በርቱ ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት በጣም ደስ የሚል በርቱ

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +11

    የኔ ጌታ እፍ እንዴት እዳስለቀስከኘ የነገ ድንግል ማርያም ቶሎ የናትክ ነገር ታሰማን አይዞክ ወንድማችን በርታ ልጅክም ድንግል ማርያም በሞገስ በጥበብ ታሳድግልክ

  • @genet9465
    @genet9465 Рік тому

    አረ እናትህ ታገናኝህ እመቤቴ ግን እኮ ወላጅ ፈጣሪ ነዉ ወንድሜ አይዞህ

  • @hayatwollotube4154
    @hayatwollotube4154 2 роки тому +42

    እናቶች በፈጠራችሁ ይሁንባችሁ ወርዳችሁ ትታችሁ አትሂዱ ከሄዳችሁም በዛው አትጨክኑ አፈላልጉ አባቶችም እንደዛው ወላሂ ስንት ሰው ሲያለቅስ አየን

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 роки тому

      አረ እባክሽ ተእናት የበለጠ አዛኝ የለም ሥከፋቸው ነው ወላሒ በዛው ወተው ቀሩ

    • @Kedija6466
      @Kedija6466 2 роки тому +1

      @@zeynebdamte1506 አዎ ዜድ ያለ ምክኒያት እናት በሕገወጥ እኳ የወለደችውን አትጥልም

  • @sisgalan1089
    @sisgalan1089 2 роки тому +1

    በጣም ያሣዝናል መጀመሪያውኑ ውሥጡ ነግሮታል😭😭 እግዚአብሔር ይርዳክ አይዞክ ወንደለሜ

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 2 роки тому +7

    ውይ ወንድምየ ድንግል ማርያም ትርዳህ ለመገናኝት ያብቃህ አይዞህ ወንድምየ

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 2 роки тому

    እ/ር ይስጣችሁ ኢ ቢ ኤስ ተባረኩ ወንድሜ አይዞህ እ/ር መልካም ነው ከእናትህ ያገናኝሀል

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 2 роки тому +13

    አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ያገናኛቸዋል እንባክ ይታበሳል ። ኢቢኤሶች ተባረኩ ስለመልካም ሰራችሁ ፈጣሪ ይክፈላችሁ ።

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 роки тому +1

    እንዳው በእግዚዓብሄር ይሁንብህ እራስህን ጠብቅ አባቴ አትጎሳቀል እመ አምላክ እናትህ ናት አይዞህ ወንድሜ ዮሀንስዬ እናትህንም ታገኛለህ ቢሆን መልካም ካልሆነም ደግሞ የሰው ልጅ አገሩ በሰማይ ነው እዛው እንገናኛለን መልካም ምኞቴ ነው

  • @sisay2020
    @sisay2020 2 роки тому +8

    ebs ቲቪ እግዚአብሄር ያክብርልን እጅግ መልካም ጣቢያ እናመሰግናለን ልብ የምታሳርፉ ናችሁ ተባረኩ።

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 2 роки тому

    እግዚያብሔር ይርዳህ አይዞህ ከአንተ ጋር ያልተለየው ፈጣሪ ይርዳህ አሰከ መጨረሻው በእምነትህ ፅና ሁሉ በሱ ነው

  • @ግርማነሽዕባይራያ-ኘ9ቀ

    የኔ ወንድም አይዞህ ከባድ ነው አመብርሃን ትርዳህ😭😭

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 роки тому

    እውይ እውነት ልብ ይደነግጣል የሚባለው እውነት ነው እማምላክ የጭንቅ አማላጇ ከእናትክ ታገናኝክ አይዞክ ታገኛቸዋለክ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 роки тому +10

    የነገዋ እመብርሃን እናትህ አገናኝታህ ደስታህን ታሳየን አንተ ቀድመህ አዉቀህ ነበር አይዞህ ወንድሜ አልቅሰህ አስለቀስከኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @አፄዎች1896
    @አፄዎች1896 2 роки тому +1

    EBS doing a great job. I appreciate that!

  • @tabotuarefe3854
    @tabotuarefe3854 2 роки тому +11

    በጣም የምትመሰገኑ ናችሁ ለምታደርጉት ትብብር እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ እላለሁ

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 роки тому

    ebs እግዚአብሔር ይሥጣችሁ የምትሰሩት ሥራ እጂግ በጣም ደሥ ይላል ።

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 роки тому +14

    አሏህ በሰላም ከእናትህ ያገናኝህ አብሽር የም ትስቅ በት ቀን ቅርብ ያድርግ ልህ ወላሂ መጨረሻው እስከ ምሰማ ልቤን መታ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😭

  • @elhammohammed4349
    @elhammohammed4349 2 роки тому

    ውይ አላህዬ እናትህን ያገናኝህ 🤲🤲🤲😭😭😭ጓጉቼ ነበር የጠበኩት EBSoch አላህ ጥሩውን ሁሉ ያስብላችሁ 🙏🙏🙏

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 роки тому +24

    የኔ ብሩከን አልቅሸ ወጣው እዝም ላልቅስ የኔ እንባ እንደ ጎርፍ ዝም ብሎ ይፈሳል😭😭😭🙏🙏🙏

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +1

      አወ ሰዉ ሁኖ በዚህ ፕሮግራም የማያለቅስ ያለ አይመስለኝም

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 роки тому

      የኔ ቅን ሁላችንም ነን በዚህ ፕሮግራም ከምናለቅሠው ደምሪኝ በቅንነት ወድ

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 2 роки тому

      @@rabiitube1924 እሽ እማ እነምጋ ነይ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому +1

      @@marmaryeheyabenat1796 በጣም😭😭😭

    • @መሬምወሎየዋ-ዘ5ዀ
      @መሬምወሎየዋ-ዘ5ዀ 2 роки тому

      የኔ ቢጤ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አይዞህ ወንድሜ ታገኛታለህ እመብርሀን ትርዳህ ደስታህን ያሳየን ውንድሜ የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ እናትህን ያገናኝህ 🙏🙏🙏

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ፕሮግራም💔💔 አይይ አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ያገናኝህ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💒💓💒💓🙏

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      @@TENACHEN_ ደምሩኝ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እሽ

    • @qatarrayyan8772
      @qatarrayyan8772 Рік тому

      Betam.lbe.ynekal
      Gen.mejemeriyam.enate.adelechem.
      Aldenegetkum.blo.neber.yohans

    • @qatarrayyan8772
      @qatarrayyan8772 Рік тому

      Ebies.tebareku.yoni.exi.

  • @ahmedeskoo197
    @ahmedeskoo197 2 роки тому

    የኔ አባት አላህ እናትክን በቅርብ ያገናኝክ አይዞክ ታገኛት አለክ ወንድሜ እኔም እናትክ እንዳልሆነች ገምቸ አለሁ ምክኒያቱም ወልዳ የሄቸች እናት አማርኛው አይጠፋትም በጣም ትልቅ ሁና ሰልወጣች እኔም ምንም ልቤ አልደነገጠም ነበር

  • @m..t..oru..l..2827
    @m..t..oru..l..2827 2 роки тому +5

    ስለሁሉም መገር አልሃምዱሊላህ
    አብሽር ህይወት እንድህ ናት

  • @likneshandarge4084
    @likneshandarge4084 2 роки тому

    አንተ ምርጥ የድንግል ማርያም ልጅ ታያለህ እናትህን ታገኛለህ

  • @enush7338
    @enush7338 2 роки тому +17

    እንኳን እግዚአብሔር ልብህን ጠበቀው ወንድሜ...እግዚአብሄር ከእናትህ ያገናኝህ..እሳቸውንም ልጃቸውን ያገናኛቸው🙌

    • @lala1793
      @lala1793 Рік тому

      አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @beshadutefera4488
    @beshadutefera4488 2 роки тому

    አይዞህክ የእኔ አባት እግዚአብሔር ያገናኝህ አይዞህ በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጥ ድንግል የልብን መሻት ትፈፅምልህ

  • @የሙአዝእናት-ቸ5መ
    @የሙአዝእናት-ቸ5መ 2 роки тому +13

    እናተ የጣቢያው ባለቤቶች እድለኞች ናችሁ ሁሌም ተመረቁ ጥሩ ስራችሁነን አሏህ ይክፈላችሁ

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 2 роки тому

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን እመብርሀን ትርዳህ የኔ ወድም አይዞህ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 роки тому +10

    አይዞኝ ወንድማችን ኢቢሶቸዬ እግዚአብሔር ይባረካቹ🙏🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🥰🥰ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሺ አሜት ኑሩልን👍👍👍❤❤

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

  • @mulieadeba4650
    @mulieadeba4650 2 роки тому

    ወንድሜ በጣም አዝናለሁ ።እናትህን ፈጣሪ እንዲያገናኝህ እመኛለሁ።

  • @ማርቲጎጅዬ
    @ማርቲጎጅዬ 2 роки тому +7

    የኔ ወንድም አይዞክ እማምላክ ካንተ ጋር ትሁን😥😥

  • @workensali2207
    @workensali2207 2 роки тому

    ይሕንን የማያውቁ ብዙ ሰዎች ይኖራሉ ማለት ብር የሚከፈል ይመስለኛ እኔ ለራሱ ብር አያስከፍልም ብለህ ግልፅ ማድረግ ትክክል ነው ወድሜ እግዚአብሔር ከናትህ ጋር ያገናኝህ እናቴም ከልጆ በሰላም ያገናኛችሁ የሁለታችሁ ተገኝተው በደስታ ቅረቡ

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ 2 роки тому +4

    አይዞህ ወንድሜ ድንግል ማርያም ለሷ የሚሳናት ነገር የለም ታገኛታለህ

  • @merymery382
    @merymery382 2 роки тому

    እዉነት ወድሜ አዛኝታ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳህ አይዛህ ወድሜ 💔😢

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 роки тому +14

    ሁሁሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዛሬስ ውጤቱ ከባድ ነው 😭😭😭😭💔💔እግዚአብሔር እናትህን ያገናኝህ ለእግዚአብሔር የማይሳነው ነገር የለምና ተስፋ አትቁረጥ

  • @Asia-gi9mg
    @Asia-gi9mg 2 роки тому

    እመብርሃን ታገናኝሕ እኔም ልቤ ተነሳ እናቴ ጥላኝ ነዉ የሔደችው የሁለት አመት ልጅ ሖኜ አሁን ግን የምኖረው ሰደት ላይ ነኝ ሰማን እና ሐገራን ብቻ ነዉ የማቀው ፎቶ እንካን የለኝም ያባታን ሰም እንካን አላቅም ለምለም ትባላለች አገራ ደሞ አዲግራት ነዉ ግን የሠባት አመት ልጅ ሖኜ አይታይኝ ነበር የሔደችው

  • @feqerenafaqi6526
    @feqerenafaqi6526 2 роки тому +8

    አላህ እናትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ ኡፍፍፍ በጣም ነው ያሳዘነኝ ሞት በምን ጣአሙ እናቴ አላህ ይማርሽ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ 😥😢💔💔💔። ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💛💛💚🙏

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 роки тому

      @@GrDgg አብሽሩ 😭🥰❤️