Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ባለፉት ሠላሳ ዓመታት ወንጌልን የሰበኩ መምህራችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡ አሁን ቀሪውን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፡፡ ክፉውንና ጠላቶቻቸውን ያስታግሥልን ፡፡ አንዱን አግንኖ ሌላውን አሳንሶ መስበክን የማይወዱ በመሆንዎት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ፡፡ በእርስዎ አገልግሎት በርቀት ሆኜ ስጠቀም ኖሬአለሁ ፡፡ የተጠቀምን ሰዎች እግዚአብሔር ይስጥልን ስለማንል የማይጠቀሙበት ሲራገሙ ይውላሉ ፡፡ ደጁ በተዘጋ በዚህ ዘመን ክርስቶስ በዚህ ትምህርት ወደ ቤቴ ገብቷል ፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ለማለት ስላልበረታሁበት ዘመን ይቅር ይበለኝ ፡፡ በርቱ ፣ ዋጋን ከሰማይ ይክፈላችሁ ፡፡ ወገኖቼ 40 መጻሕፍት ጽፈዋልና የእኒህን መምህር መጻሕፍት አንብቡ ፣ ታተርፋላችሁ ….
በእዉነት
እደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ ስለማይነገር ስጦታሁ የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ፫
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህራችን መቼም ትመምርቶ አስደናቂ ነዉ የቃሉ ባለቤት እግዚህአብሄር ይባርኮት ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በእውነት ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ✋✋✋✋
ዋው ድንቅ ትምህርት ነው 😭 አቤት የሸክሜ ብዛት አሜንንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ ስለሰጠን ተመስገን አምላክ ያበርታን እናመሰግናለን አባታችን እድሜናጤና
Egzyabher kale heywten yasmaln edmewtn yarzmlen 🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ዘመን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን!!!አምላካችን ሸክማችንን አቅልልን!አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
እረዥም እድሜና ጤና ይሶጥልን አባታችን
Amen kale hiwot yasemalin bedme betsega yitebikilin
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!
አሜንእንደ "እግዚአብሔር" ያለ ከቶ ማን አለና"""""""""
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያስማልን መንግስተ ስማይትን ያውርስልን ፈዋሽ አንደበዎትን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክዎት እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ::
እረጅም እድሜ ይስጥልን።
Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤️❤️❤️
እ/ር ይባርኮት
Amen amen amen egzabhar yelemenge
Amen Kale Hiwote Yasemalen deacon Ashie!
እደዉ የሰዉ ዘር ሁሉ ሰምቶ እደዉ ይማርበት
አሜን አሜን አሚን እግዚአብሄር ይመስገን ለአባትችንም ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን ዘመንዎ ሁሉ ይባረክ ተመስገን አምላኬ ስለሁሉም ነገር።
Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin tegawetin yabizalewut
Egziabher yestih
Kale hiwet yasemalin!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ሰምተን እንድንድን እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልንበእውነት የኝህ መምህር ትምህርት እኮ ተሰምቶ አይጠገብ እግዚአብሄር ይመስገን ቃሉን እድሰማ ይርዳን ርጅም እድሜን እና ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
Kalehewt yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen
አባታችን
Amen Amen 🙏🙏🙏. Betam des yemil tmhrt new. Kale hiwet yasemaln.
amen kale hiwoten yasemalen!!!!!!
Kalehiwot yasemalen 🙏🏽🙏🏽
Bless u
AMEN AMEN 😢😂
Kale hiwote yasemalene..
ባለፉት ሠላሳ ዓመታት ወንጌልን የሰበኩ መምህራችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡ አሁን ቀሪውን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፡፡ ክፉውንና ጠላቶቻቸውን ያስታግሥልን ፡፡ አንዱን አግንኖ ሌላውን አሳንሶ መስበክን የማይወዱ በመሆንዎት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ፡፡ በእርስዎ አገልግሎት በርቀት ሆኜ ስጠቀም ኖሬአለሁ ፡፡ የተጠቀምን ሰዎች እግዚአብሔር ይስጥልን ስለማንል የማይጠቀሙበት ሲራገሙ ይውላሉ ፡፡ ደጁ በተዘጋ በዚህ ዘመን ክርስቶስ በዚህ ትምህርት ወደ ቤቴ ገብቷል ፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ለማለት ስላልበረታሁበት ዘመን ይቅር ይበለኝ ፡፡ በርቱ ፣ ዋጋን ከሰማይ ይክፈላችሁ ፡፡ ወገኖቼ 40 መጻሕፍት ጽፈዋልና የእኒህን መምህር መጻሕፍት አንብቡ ፣ ታተርፋላችሁ ….
በእዉነት
እደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ ስለማይነገር ስጦታሁ የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ፫
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህራችን መቼም ትመምርቶ አስደናቂ ነዉ የቃሉ ባለቤት እግዚህአብሄር ይባርኮት ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በእውነት ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ✋✋✋✋
ዋው ድንቅ ትምህርት ነው 😭 አቤት የሸክሜ ብዛት አሜንንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ ስለሰጠን ተመስገን
አምላክ ያበርታን እናመሰግናለን አባታችን እድሜናጤና
Egzyabher kale heywten yasmaln edmewtn yarzmlen 🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ዘመን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን!!!
አምላካችን ሸክማችንን አቅልልን!
አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
እረዥም እድሜና ጤና ይሶጥልን አባታችን
Amen kale hiwot yasemalin bedme betsega yitebikilin
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!
አሜን
እንደ "እግዚአብሔር" ያለ ከቶ ማን አለና"""""""""
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያስማልን መንግስተ ስማይትን ያውርስልን ፈዋሽ አንደበዎትን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክዎት እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ::
እረጅም እድሜ ይስጥልን።
Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤️❤️❤️
እ/ር ይባርኮት
Amen amen amen egzabhar yelemenge
Amen Kale Hiwote Yasemalen deacon Ashie!
እደዉ የሰዉ ዘር ሁሉ ሰምቶ እደዉ ይማርበት
አሜን አሜን አሚን
እግዚአብሄር ይመስገን ለአባትችንም ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን ዘመንዎ ሁሉ ይባረክ ተመስገን አምላኬ ስለሁሉም ነገር።
Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin tegawetin yabizalewut
Egziabher yestih
Kale hiwet yasemalin!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ሰምተን እንድንድን እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
በእውነት የኝህ መምህር ትምህርት እኮ ተሰምቶ አይጠገብ እግዚአብሄር ይመስገን ቃሉን እድሰማ ይርዳን ርጅም እድሜን እና ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
Kalehewt yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen
አባታችን
Amen Amen 🙏🙏🙏.
Betam des yemil tmhrt new.
Kale hiwet yasemaln.
amen kale hiwoten yasemalen!!!!!!
Kalehiwot yasemalen 🙏🏽🙏🏽
Bless u
AMEN AMEN 😢😂
Kale hiwote yasemalene
..