ተስፋ መቁረጥ ዲ/ን አሸናፊ መኮንን - Tesfa Mekuret Deacon Ashenafi Mekonnen

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #ashenafi #finotewongel #tesfa
    ዲ/ን አሸናፊ መኮንን - ነጠላ ትምህርቶች
    • ስሜን መልስ - የጽድቅ ወለላ ከሚለ...
    አዳዲስ ቪዲዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ የምትለዋን ይጫኑ
    www.youtube.co...

КОМЕНТАРІ • 45

  • @kassazegeye269
    @kassazegeye269 4 роки тому +9

    እግዚአብሄር ይመስገን እናንተን የመሰሉ አባት አስተማሪና መምህር የሰጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን ።
    ተመስገን አምላኬ

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 3 роки тому +4

    የሚገረም ፈውስ በብዙ ነገር ጭንቅላቴ ተወጥሮ ሊፈነዳ የነበረው ጭንቅላቴ የርሶን ትምህርት ስሰማ ኦው ጌታ ፈወሰኝ ሁሌም ሁሌም የሚያስተምሩኝ ቃል ያጽናናኛል ተባረኩልኝ

  • @hailehaile5918
    @hailehaile5918 2 роки тому

    Amen bebzu tebareklen memher

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 3 роки тому

    Bebzu tebarek memher 🙏 🙏 🙏 Amen

  • @Haset176
    @Haset176 4 роки тому +5

    ሰጨንቀ ወደ እርሶ ትምህርት ስገበ እግዚአብሄር አንዴት አርጎ እንደሚረጋጋኝ እግዚአብሄር ይመስገን እርሶም ይጠብቅልን

  • @nigistmelesse7512
    @nigistmelesse7512 4 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን አሽናፊ እጅግ የሚያጽናና ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🏽

  • @woinshetseifu9941
    @woinshetseifu9941 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ !!!

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 3 роки тому

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርክ ቃለ ህይወትንያሰማልኝ ዲያቆን

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክ መምህር

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @TsegayEzana
    @TsegayEzana 3 роки тому

    Memhir Ashenafi Betam ewedhalhe #Lual Egzabhir Hayal Yetebkhe. Amen Amen. Kal Hewit Yasamalen.

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላ ቃሉ። መምህራችን ቃላ ህይወት ያሰማልን ።

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz209 4 роки тому +3

    የህይወት ዘመን ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @ricbec65
    @ricbec65 4 роки тому

    Kale hiwet yaseman

  • @saratamerat
    @saratamerat 4 роки тому +1

    📿አሜን አሜን አሜን

  • @yohanneswondim9066
    @yohanneswondim9066 3 роки тому

    አመሰግናለሁ 🙏🏽 እግዚአብሔር ይታረቀኝ

  • @selamawitalmu3543
    @selamawitalmu3543 4 роки тому +2

    Medhanialem yetbklgn yagelglot zmenoe yabzalgn ❤❤❤❤❤🙏

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማል አሜን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @davidasgodom5895
    @davidasgodom5895 4 роки тому +2

    Burk tebark deacon

  • @saratamerat
    @saratamerat 4 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 4 роки тому +2

    I’m tired in many things but each day God never stop sending a tiny light of hope for me to live my Exl life. And today is a new life, I always want to think about today, because I don’t know about tomorrow. The potential (grace) in side you made me to feel good about tomorrow. Thank you!

    • @yohanneswondim9066
      @yohanneswondim9066 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @negassiteklom7847
    @negassiteklom7847 4 роки тому +1

    Egziabher Alle.

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 4 роки тому +3

    ዋው! የሚገርም: ትምህርት: ይሄ: ለእኔ: ነው: ሚስቴ: ኤልዛቤል: ማለት: ናት። ኮፒ? ዋው!

  • @user-eh4js1tw8f
    @user-eh4js1tw8f 6 місяців тому

    አሜኤን አሜኤን

  • @elsagebreab4880
    @elsagebreab4880 4 роки тому +1

    Memeher tena yestlegn

  • @denberemengistu816
    @denberemengistu816 4 роки тому

    Kalehiwote yasemalen Dekon Ashenafie !

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 роки тому +12

    ለኔ ወደእኔ የተላኩልኝ መላአክ ነዎት
    በተለይ የገረመኝ የምኖረው ጅዳ ነው ።
    ነገር ግን አንድ ግርም የሚለኝና ታአምር የሆነብኝ አንድ ነገር አለ
    እሱም የምሰራበት ቤት ለ15አመት ያህል ነው ሆኖኛል እና በህወቴ በጣም ብዙ ፈተናዎች ይደርሱብኛል ነገር ግን የዚህ አመት የተለዬ ነበር ለ7 አመት አብራኝ የሰራች ሀበሻ ሳላሶበው በቢላዋ ልትወጋኝ ስትል ሰዎቹን ቀስቅሸ ነበር የዳንኩ እና በቃ አገሬ ልግባ ብዬ ነበር
    ነገር ግን ሰዎቹ ከኛ አትለይም ብለው ከልጅቷ ጋ ግብፅ አገር ሂጅ አሉኝ እሽ ብዬ አሁን ግብፅ አገር ነኝ አይገርምም እግዚያብሄር ስራው ድንቅ ነው እመቤታችን በተሰደደችበት አገር ላይ ሆኜ የአባቴን የቀሲስ አሸናፊን ትምህርት በመከታተሌና ህይወቴ ከጨለማ ወደ ብሮሀን ስለቀዬረልኝ እግዚያብሄር ና ከጌታ በታች አባቴን በማግኙቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አገር ልገባ 1 አመት ቀርቶኛል ንስሀ ገብቼ ስመዎን ለመጥራት ያብቃኝ አባትዋ

    • @tsigeredageresubekele1438
      @tsigeredageresubekele1438 4 роки тому +1

      እህቴ ሆይ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ለአንችም የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ።

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 4 роки тому +1

      አቤ እግዚአብሔር ስራዉ ድቅ ነዉ አሁንም የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለሽ እህቴ❤️❤️❤️

    • @ishmaeldassa8268
      @ishmaeldassa8268 4 роки тому

      ክርስቶስን መልበስ ያስፈልጋል። ኢማኑኤል ይጠብቅሽ።

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 4 роки тому

      @@tsigeredageresubekele1438 አሜን አሜን አሜን

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 4 роки тому

      @@mrkbemrkbe6748 አሜን

  • @woinshetseifu3333
    @woinshetseifu3333 4 роки тому

    Kale hiwot yasemalegn.

  • @DeaconMeron
    @DeaconMeron 4 роки тому

    God bless u memher

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 роки тому +2

    አባትዋ ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ አመሰግነዎታለሁ

    • @ishmaeldassa8268
      @ishmaeldassa8268 4 роки тому +1

      ተባረኪ። ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 3 роки тому

    Sle erso tkklegna mannet lemawek enfelgalen bzu semche neber