የ ልብስ መስፊያ ማሽን አጠቃቀም ለጀማሪዎች አጠቃላይ ሙያዊ ስልጠና How make close sewing mashion ferst bigner

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024
  • • የበግ አልጫ (ሚስቶ)

КОМЕНТАРІ • 35

  • @Meta-q4h
    @Meta-q4h 4 місяці тому +1

    በርች እታችን መጠየቅ የምፋልግ ለሊዘር ምንአይነት ማሽን ልግዛ እቴ

  • @marifagebeyehu5572
    @marifagebeyehu5572 Рік тому

    ማሻአላህአብሺሪኢሻአላህከሥደትመልስለመሥፋትአሥቢያለሁ

  • @sewitasefa6146
    @sewitasefa6146 2 роки тому

    Thank you so much 😊

  • @bbn8011
    @bbn8011 6 місяців тому

    ሰላም እህቴ እኔ ለመጀመር ፈልጊ ነበር እና እድታናግሪኝ ፈልጊ ነበር በምን ላናግርሽ

  • @marifagebeyehu5572
    @marifagebeyehu5572 Рік тому

    አላህይርዳንያሣካልንያሠብነዉን

  • @SergutGyes
    @SergutGyes 3 місяці тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ክር እየበጠሰ አስቸግሮኝ ተቸግሪ ዩ ቲዩብ ስገባ ችግሪን አቀለልሽኝ

    • @Rabe152
      @Rabe152 2 місяці тому

      የትነውያለሽው አሥለምጅኝ

  • @Baraketaiala
    @Baraketaiala 10 місяців тому

    የኔ ውድ. በርቺ. ልብሱን. የማይስበው. ምን. ሲሆን. ነው❤❤❤

  • @EyerusalemWondesen
    @EyerusalemWondesen 11 місяців тому

    amesegenalehu weda ena demo esane machin sete agegnatalehu ahune gebiya laye

  • @linalina4758
    @linalina4758 2 роки тому

    Mashallah brce 😍😍😍

  • @zemdembiyal9715
    @zemdembiyal9715 3 місяці тому

    እህቴ የእኔ የሚገርምሽ ድሬሲንግ ነበር የመጀመሪያ ነው። ምን ተቸገርሁ መሠለሽ መርገጫውን የምታሽከረክረዎ ቆልማማዋ እየወለቆች አስቸገረችኝ እንደገናም ክር እየበጠሰም አስቸገረኝ።

  • @ኑዘረኚነትንበጋራእናጥፋ

    Enem talata gazaw gan asafafun lamawqa baxam tachagare nabar shukaran iyayaw nw ahun enshaaallllaa imaralw biye asabalaw

    • @yabenmedia7085
      @yabenmedia7085  2 роки тому

      ማሻአላ ጀግኒት በጣም ቀላል ነው ወላሂ ራስሽን ቀለል አድርጊና በድፍረት ሞክሪ ሰ

  • @tube-cb4mq
    @tube-cb4mq Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MekiYa-y8d
    @MekiYa-y8d Рік тому

    የኔ ሲንጀር ጨርቅ ይመርጣል የሚሳቡ ልብሶችን አይመታልኝም መፍትሄ ካለዉ ብትነግሪኝ

  • @qr_3r
    @qr_3r 3 роки тому +1

    استمري

  • @RahelEndale-h6j
    @RahelEndale-h6j 2 місяці тому

    ክርእያወጣነው

  • @bbn8011
    @bbn8011 6 місяців тому

    ቁጥርሽን ማስቀመጥ ትችያለሽ

  • @natnaelephrem6871
    @natnaelephrem6871 2 роки тому

    እባክሽ የታችኛው ክር ማስገቢያ ተቀርቅሮ አንቢ አለኝ መን ላርግ

    • @yabenmedia7085
      @yabenmedia7085  2 роки тому

      ባልና ሚስቱን ደግፋ ምቲዘዎን ገፋ አድርጊና አውጥተሽ ክሩን አላቂ በተረፈ የሲንጀሩን አናት አዉጭና ለብቻ ጠረፔዛ ላይ ሰቅለሽ እይው ዘይት ማገጣት አትርሺ በደንብ ቪድዩውኀን እይው ሰብ የደዉል ምልክቱን ተጫኚዉ

  • @Mostafavlog123
    @Mostafavlog123 3 роки тому +1

    Toop ca va

  • @CHECKLETMINE
    @CHECKLETMINE 3 роки тому +1

    Support

  • @queensheba1
    @queensheba1 2 роки тому

    Zigzag endet new yemensefaw amesegnalhu

    • @yabenmedia7085
      @yabenmedia7085  2 роки тому

      ዚግዛግ ማሽን ለብቻ ነዉ እህት አንዳንድ ሲንጀር እግሩ ሲቀየር ዚግዛግ ያደርጋል

  • @AsefawAsiti
    @AsefawAsiti Рік тому

    ሲንጀር አረጋገጥ ብታስረጂን

  • @ኑዘረኚነትንበጋራእናጥፋ

    Shukarrrrannn

    • @yabenmedia7085
      @yabenmedia7085  2 роки тому

      አላህ ያግዝሽ አህቴ

    • @ኑዘረኚነትንበጋራእናጥፋ
      @ኑዘረኚነትንበጋራእናጥፋ 2 роки тому

      Amin amin marafe tasabaro aza aragaga uffff

    • @yabenmedia7085
      @yabenmedia7085  2 роки тому

      መርፌ ሚሰበረው በጨርቁ ውፍረት ከታገልሺዉና ባልና ሚስቱ አገባቡ ትክክል ካልሆነና ስትለማመጂ መርፌ ማንሳት እንዳትረሺ

  • @rayakobo8725
    @rayakobo8725 3 роки тому

    አዲስ ጀመሪ ነኝ ከቻልሽ ባናግርሽ

  • @sahadaeshetu8459
    @sahadaeshetu8459 2 роки тому

    የት ነው የሱን አይነት ማሽን እፈልጋሉ ስንት ነው

    • @yabenmedia7085
      @yabenmedia7085  2 роки тому

      A.A ALE YESERA DEMO KESEWLAY TAGEGNIYALESH

  • @seyfemmm6723
    @seyfemmm6723 2 роки тому

    ለመጀመር ነበር አናግሪኝ