ባቡጂ ተዋናይ አይደለም_- Sekela - Tigist Girma - Abbay TV ዓባይ ቲቪ Ethiopia |Seifu on EBS "feta_react"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ​ #shorts
    #donkeytube
    #ebstv
    #ddfeta_react #share #like #subscribe
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን ለመመልከት
    ⚠DISCLAIMER ⚠
    NOTE: We are not the owner of any of the Visuals shown in this video. We give credit to the respective owners and original producers.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research.
    Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    DD feta_react - does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
    ______________________________
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethiopia
    ethiopian movie
    ትርጉም
    ትርጉም ፊልም
    አማርኛ ትርጉም ፊልም
    ፊልም በአማርኛ
    የኢትዮጵያ ፊልም
    seifu on ebs
    Amharic film 2021
    Ethiopian film
    New Amharic film
    New Amharic movies
    ethiopian film new
    amharic film
    አማርኛ ፊልም
    አዲስ ፊልም
    movie explained
    የፊልም ታሪክ ባጭሩ
    amharic story
    ethiopian movie 2021 full movie
    seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2019, ethiopian, ethiopian new movie 2019, new ethiopian music 2019, latest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show, seifu fantahun on ebs, seifu fantahun show 2018, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2018, new ethiopian music 2019, ethiopian new music, zebiba girma, ethiopian music 2019, zebiba girma gerager, new ethiopian music, ethiopian music, amharic music 2019, new ethiopian song 2019, new amharic music 2019, ethiopian song 2019, new ethiopian song, gerager, ethiopian love music, ethiopian new song, new ethiopian music 2019 this week, senselet drama, ethiopian news, zena, ethiopia zena.

КОМЕНТАРІ • 107

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 14 днів тому +33

    ባቡጅ ሞቶ ይበልጣችዋል ሳያስመስል ሆኖ የኖረ የልቡን ፊት ለፊት በግልፅ ተናግሮ የሞተ ጎበዝ ነው አይገርምክም

  • @hananahmed1660
    @hananahmed1660 12 днів тому +11

    ባቡጂ የእውነት ስው ነው ምርጥ ስው ሞቶም ይበልጣችሃል ምድር አስመሳይ ሞት ለማንም አይቀር 😢😢😢😢

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 Рік тому +46

    ባቡጂ እኮ ፊልም ሲሰራ አስመስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው ሚሰራው ሶ የግል ህይወትን እና የፊልም ስራን ባናገናኝ መልካም ነው ቢያንስ ይበልጥሃል እኮ ባቡጂ የምር አክተር ነው ፡፡

    • @owwamazing_
      @owwamazing_  Рік тому +2

      Lk new❤❤

    • @emugela2785
      @emugela2785 Рік тому +4

      ቅንብር ነው እኮ 🙄ሙሉ vido አላያችሁም አንተን ሚመስል የፊልም አከተር ማነው ሲባል ነው ኮምንተሮች ባቡጂን ነው ትመስላለክ ይሉኛል አለ ደሞ ሞያተኛውን ምያስድብ ድርጊት ሚያደርግ ነው ያለው ደሞ ፍቅርሽህን በዳዳ ብሎ የዘፈነዉን ልጅ ነው ያለው አቤት ቅንብር🙄🤣🤣

    • @medhanekibreab5792
      @medhanekibreab5792 Рік тому

      Bemenem yebeletewal babugi

    • @SEn8etPlaystore-vl5cx
      @SEn8etPlaystore-vl5cx Рік тому

      How well

    • @ZinabuuBoy
      @ZinabuuBoy 7 місяців тому

      🎉በቡጂ❤

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 16 днів тому +8

    ይህ ተዋናይ አስጠልቶኝ የቀረው ባቡጅን በመድረክ አሳንሶ እኔየተሻልኩ ነኝ ለማለት በመጣጣሩ ነው። በጣም ነውነኛ ነው ከመድረክ ጀርባ ምንያህል ደንቀራ እንደሚሆንበትያለ አስቡት።ቅናት አፍ ሲያወጣ ና መበለኝህን እራስህ ስታረጋግጥ ይሉሃይ ይሄውልህ። ብቸኛ የሞያተኛው አንባ ማን ወከለህ፤ ለራሴ ስለሚያሰጋኝ በልእንጂ፤ባለጌ አንተነህ በገዛ ባልደረባህ ላይ አንዲ ተቀረጽክ።😢

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 17 днів тому +10

    ባቡጂ ምርጥ ምርጥ ነው

  • @SEn8etPlaystore-vl5cx
    @SEn8etPlaystore-vl5cx Рік тому +14

    ባቡጂዬ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @ZedTig-xm3ej
    @ZedTig-xm3ej 12 днів тому +2

    መጠጥ የሰው ጤና የሰው እድሜ የሰው ኢኮኖሚ የሰው እድሜ የሰው ማሀበራአዊ ህይወት ሁሉንም ያአሳአጣአል

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 2 місяці тому +6

    ቆርጠው ነው ያቀረቡት አቤት ሰው መጀመሪያ ሙሉውን እዩ 😡😡😡

  • @aysham.8398
    @aysham.8398 Рік тому +29

    ሰወች እንዲያከብሩህ ከፈለክ አክብራቸው ችግር ካለበት በግል ንገሩት :: ሕፃን ነው የመጣለትን ቦታ ሳይመርጥ የሚናገረው :: ለምንናገረው ነገር ኃላፊነት እንዉሰድ ቃላት ሰወችን ይሰብራል ::

    • @owwamazing_
      @owwamazing_  Рік тому +6

      በጣም ትክክለኛ ሀሳብ የኛም ሀሳብ ለምን ምን አደረጋችሁ ነው

  • @user-qi8yq4gb2h
    @user-qi8yq4gb2h 7 днів тому +1

    አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ😂😂😂

  • @marmar803
    @marmar803 14 днів тому +2

    እዚህ ከሚጠያየቁት ከሁለቱም በችሎታ ባቡጂ ይበልጣቸዋል 😡 ጠያቂዉ ልጅም ቢሆን ሁሌ ሌባና ነጣቂ , ሰካራም ማጅራትመች ሆኖ ለሚሰራዉ , ያኛዉም የሆነ ደቃቃ ሰዉ የመሰላችሁት አሁን እያየናችሁ ነዉ ...😡😔
    ሳትቀብሩት በአድማ ቀራችሁት ለዚህ ነዋ , ሞት ለማንም አይቀርም ክፉዎች😡

  • @SamsonAbebe-z6s
    @SamsonAbebe-z6s 10 днів тому +1

    ደፋር አንተም አርቲስት ሖነሕ ስታስጠላ አናቅሕም እንዴ ኤድሣም 😂😂😂😂

  • @KamalSied-k5m
    @KamalSied-k5m 8 місяців тому +3

    አረ ከነዝህ ሁሉ የምመቸኝ ባቡጂ ነዉ በጣም ነዉ የምመቸኝ 🤗💞😍

  • @user-tm5nm9ki7m
    @user-tm5nm9ki7m 14 днів тому +1

    እዝጎ
    ግዴታመጥራት ስላለበት ጓደኛውን ጠራ ቲስ

  • @honey48757
    @honey48757 14 днів тому +2

    Babuji Endenante Ashkabach Silalhone New Yematiwedut ☝️☝️

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Рік тому +16

    ተቆርጦ ተቀናብሮ ነው ባቡጂ አርፍ ልጅ ነው።

    • @owwamazing_
      @owwamazing_  Рік тому +1

      Sami kalamenk ye tigist sekela show lay gebteh eyew endet mud endeyazubet yene hasab aydelm

  • @LidiyaTsega
    @LidiyaTsega 4 місяці тому +2

    ባቡጂ ይመቸኛል❤

  • @user-rn8wu2fw7l
    @user-rn8wu2fw7l 9 місяців тому +2

    አሌቅስ ደንቆሮ ከዚች ቀን በኋላ በጣም እጠላሀለው ። ባቡጂ ማር ነው ይበልጥሀል

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 16 днів тому

      ሰድቦታል መጀመሪያ ባቡጅይ ሙሉውን ተመልከት

  • @user-ru9gr3dz6r
    @user-ru9gr3dz6r 9 днів тому +1

    ምን ይመስላሉ ጨጓራ ሁላ ሞቶ ይቦንሳችኅል

  • @KidanuGudunoGudunokorike
    @KidanuGudunoGudunokorike 6 днів тому

    😂❤❤

  • @birebo
    @birebo 10 днів тому +2

    Motom yebeltehal taremot😢

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 13 днів тому +1

    Enantem actor teblachwal maferyawochy😅😅😅

  • @EnatArgosh
    @EnatArgosh 5 днів тому

    እራስህ እኮ በአስማት የቆመ ጠፍር የመሰልክ ነህ።እውነቱን ስላወራ ነው ጠቅላላ ሙያተኞችን የጠላናችሁ እምትኖሩት እና እምታስመስሉትን ስለምናውቅ ነው ።

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Рік тому +3

    Omg! Babuji gedeleh😂

  • @medhanekibreab5792
    @medhanekibreab5792 2 місяці тому +1

    "Yanesa hezeb lay makabed ena mashelalat tiru aydelem "aye derea andegna ababal ketafi eyaleh yeneberkibeten bota keresa betam dedeb neh malet new

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 16 днів тому +1

    the funny thing they look like twins i swaer a GOD

  • @user-tw8ip2im2t
    @user-tw8ip2im2t 9 днів тому +1

    Deha menori aychilm 😢

  • @ZainaTem
    @ZainaTem 16 днів тому +1

    Enaz 2 yafarugal babuji Rip

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Рік тому +9

    እውነትህን ነው

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 12 днів тому

    ባቡጀ አስመስሎ ሳይሆን ሆኖ ነበር የሚሰራው ይበልጥሀል ምድር ቅንቅናም ተከርበቱ መርዞች😢

  • @wintaomar9933
    @wintaomar9933 Рік тому +4

    እዉነቱነዉ ባአብጂ ሚባአለዉ ሰጠላአዉ ሰልባአቦቴ

    • @owwamazing_
      @owwamazing_  Рік тому +1

      gn minm bhion bikebaberu nber arif

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 5 днів тому

    ይሄ ትል ባቡጂን የመተቸት ሞራል አለው?

  • @yetnayety5060
    @yetnayety5060 18 днів тому

    እውነቱን ነው በጣም ሲበዛ ጋጠወጥ ነው 😏😏ግን ደሞ ተቀናብሮ ነው የተሰራው ሙሉውን አይቼዋለው ኢንተርቪውን

  • @dagislife9261
    @dagislife9261 Рік тому +5

    babuji ymecheghal

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md Місяць тому

    እውነቱን ነው ትክክል

  • @geni2791
    @geni2791 Рік тому +3

    ምኑም አይመቸኝ ፊልም ራሱ ሲሰራ ካሜራ በሰረቃ ያያል so አሌክሶ ልክ ነው አታሽቃብጥ አንተ የፖሰትከው ራሱ🙄

    • @owwamazing_
      @owwamazing_  Рік тому

      Minew ashkabetish gn anchi endezh le alex 😂

    • @owwamazing_
      @owwamazing_  Рік тому

      Hulettunm moto yibeltachewL

    • @geni2791
      @geni2791 Рік тому +1

      @@owwamazing_ ወንድሙ ነህ መሰለኝ በጣም ቆረቆረህ 😂😂😂

    • @owwamazing_
      @owwamazing_  Рік тому +1

      @@geni2791 awo ethiopiyawi aydel ende + yarada lij eko new wendeme bicha

    • @owwamazing_
      @owwamazing_  Рік тому +1

      @@geni2791 yilk subscribe argi atechekachekign be behalu midr

  • @Kecho-es2ek
    @Kecho-es2ek 5 днів тому

    Antem tewanay teblehal mutcha

  • @abebelera8037
    @abebelera8037 14 днів тому

    Endewim babujin endemewedew 1 ye Ethiopia actor miwedew yelem Ehe yene yegile asiteyet neb kelib new miwedew betam betam yimechegnale

  • @user-jk5ci9bm4t
    @user-jk5ci9bm4t 17 днів тому

    አሁን ተገኘ ወረዱብህ 😂

  • @eslemanousman7585
    @eslemanousman7585 9 днів тому

    መጀመሪያ ሰዉን ከመተቸታችን በፊት እኔ ማን ነኝ ማለት ይገባል በእዉነቱ አሰዳቢ የሆንክ አንተ ነህ ምን ይመስላል አለቅት

  • @HanabesufkadeTefera
    @HanabesufkadeTefera 14 днів тому

    ባብጂ ምርጥ አክተር ነው

  • @birukmengistu580
    @birukmengistu580 11 місяців тому

    Tikekel 👍🏾

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 Рік тому +4

    WTF??? It must be a joke.

    • @owwamazing_
      @owwamazing_  Рік тому

      No its real u can get full idea on sekela show

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 Рік тому +1

    እውነትክ ነው። አሁን ጠጃም ሆኖል

  • @birukmengistu580
    @birukmengistu580 Рік тому

    Tikikel blehale 👍🏾

  • @teddbelay9392
    @teddbelay9392 Рік тому +2

    የምር ግን ባቡጂ አክተር ነው?የሆነ.......

  • @kalzedselam4179
    @kalzedselam4179 Рік тому

    ውይ አበሻ የዚህ ፔጅ ባለቤቶች ይድፋቹ ጌታን እደናተ
    አይነቶች ኮብልስቶን ጭቅላቶች ናቸው አገርን እንዲ ውሸትን እያቀናበሩ እየቆራረጡ ቅድሲቷን ኢትዮጵያን እያመሷት ያሉት ቱቱቱ ኮሜንት የመሰጡ ሰዎች ደግሞ መጀመሪያ ሙሉውን እዩት ከመኮመታቹ በፊት እዚጋ ያቀረብት ሁሉ ቆራርጠው ገጣጥመው ነው

  • @BurteBu-c3b
    @BurteBu-c3b 10 місяців тому

    Hi

  • @user-wu9di4xd1b
    @user-wu9di4xd1b 10 днів тому

    ካንተ በጥፍ ይበልጥሀል ጀዝባ

  • @user-የሀይቋ
    @user-የሀይቋ 14 днів тому

    ቅጥነታቸዉ ቁርጥ አንድ

  • @HayatBune
    @HayatBune 17 днів тому

    Babujin yemiyaheal actor ethiopia alayechem medere medal geaja

  • @tamamshabato4522
    @tamamshabato4522 Рік тому +1

    Hi

  • @rim6353
    @rim6353 Рік тому +1

    አቀናብራችሁ ነዉ እሱን አይደለም

    • @owwamazing_
      @owwamazing_  Рік тому +1

      muluwn mayet tichilaleh sekela show ly

  • @kidesthailu7825
    @kidesthailu7825 Рік тому +1

    Ewnet new

  • @DemesTadese-vu7zb
    @DemesTadese-vu7zb 6 місяців тому

    ኸረ ባቡጅ ምርጥኮ ነው እሱ ግልፅ ስለሆነ አንተን ማን አየ ምናገባህ

  • @NeimaTefera
    @NeimaTefera 11 днів тому

    ያዉ ለህዝብ ስለጮህ እና እዉንተኛሰዉ ስለሆነነዉ❤ይህ ደደብ

  • @GebeyaneshTeka
    @GebeyaneshTeka 11 днів тому

    አንተም ፊልም ሰርተህ ሞተሃል የምትገርም ሰው ነህ ለዛነው ሲሞት ያልቀበራችሁት አሁን ጥያቄዬ መልስ አግኚቶልኛል

  • @negatukebede5114
    @negatukebede5114 16 днів тому

    Fessam

  • @user-en5gy3tu5n
    @user-en5gy3tu5n 8 місяців тому

    ባቡጂ

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 Рік тому +1

    babuji yemecheresha qeletam

  • @FiliposMesenbet-n6l
    @FiliposMesenbet-n6l 9 днів тому

    Ekekam antem sew tink

  • @user-ls5ip6iv9t
    @user-ls5ip6iv9t 9 днів тому

    antem teblhal koteti

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 6 місяців тому

    Huletum and nachew eko wey ye atsim memesasel

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 4 дні тому

    አይባልም እሺ የሆንክ ደደብ አተ ያለህበት ፊልም ድሮም አይመቸኝም

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Рік тому +1

    both of you are the same all off drank persons.

  • @KA_KA1990
    @KA_KA1990 Рік тому +3

    ኤጭ

  • @MarufShure-dq5fr
    @MarufShure-dq5fr 11 місяців тому

    Hi