"በወር 150ሺ ለቀሚስ መድቤአለሁ!! ውሻዬ ስትወልድ በግ አረድኩላት"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 901

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 10 місяців тому +117

    ሁሉን በመጠን እንድናደርግ የእግዚአብሄር ቃል ይናገራል። እህቴ በመጠን ኑሪ፣ ትሁት ሁኒ

    • @mayo5105
      @mayo5105 10 місяців тому +8

      ለራስዋ የምትፈልገውን ማድረግዋ ሀጥያት አደለም እኮ

    • @ace.500
      @ace.500 10 місяців тому +3

      ኧረ እኔ በደንብ አውቃታለሁ እውነቱን ብትናገር ጥሩ ታሪክ እንደማንኛውም ደሀ ኢትዮጵያዊ አላት ግን በጣም ዋሽታለች ሚሊዬንም የላትም ያው የኛ ሰው ውሸት ይወዳል እየመገበችው ነው ጠያቂዋም ትገርማለች

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 10 місяців тому +2

      @@ace.500ታዲያ ይሄ ሁሉን ስው ከየት እምጥታ ነው የቅጠረችው ብዛላይ መኪነ ከየት አምጥታ ገዛች

    • @ace.500
      @ace.500 10 місяців тому +1

      @@tigeadam1992 ባለፈው አህያዬን እጦራለሁ ስትል ነበር አሁን ደግሞ ውሻዬ ሆነ ወሬው እኔ ሰነፍ ነች ወይም አትሰራም አላልኩም ባለፈው መኪና ሰው ሰጠኝ ብላ ነበር መዋሸት አስፈላጊ ነው ብዬ አላምንም ስንት ደሀ በሚኖርበት የማይመስል ነገር ባታወራ ጥሩ ነው

    • @ethio125
      @ethio125 10 місяців тому

      @@ace.500 አውነት ነው በጣም ታጋንናለች ቤት ተከራይታ እንደሆነ ስትናገር ሰማሁ ማረፊያ ሳይኖረው ማን ነው ለቀሚስ 150 ሺህ የሚመድበው በወር ጉራ ትወዳለች ጎብዝናዋን በቀደዳዋ አራከሰች

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 10 місяців тому +57

    ጀግና የጀግና ጀግና ነሽ::ለጋብቻ የሚጣደፉ ብዙ ሴቶች ደሃ ስለሆኑ ነው::ካላገቡ ሙሉ ሰው የሆኑ የማይመስላቸው እልፍ ናቸው::ስለዚህ ከእንደዚ አይነት ሺባ አስተሳሰብ ውስጥ ጥሰሽ ስለወጣሽ በጣም አድናቂሽ ነሽ::አግብተሽ ቢሆን ኖሮ እመኚኝ እንኩዋን እዚ ደረጃ ልትደርሺ እንደ ሌሎቹ አንድ ቦታ ቆመሽ እየዬ ስትይ ነበር የምትገኚው::በርቺ ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን::

    • @mahletoba
      @mahletoba 10 місяців тому +3

      ኮተት ከገንዘብ ልጅ ይበልጣል ምን ገንዘብ ቢትረፈረፍ በልቶ ማራት ነው ልጅ ግን ጌጥነው ፈጣሪም የሚፈልገው የሚደግፈው ትዳርን እንጂ ገንዘብ አይደለም

    • @Luv_rara704
      @Luv_rara704 10 місяців тому

      I gree but not all woman 😊

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 10 місяців тому +20

    በርቺ ቲጂ ፡ በጣም ነው ምትመቸኝ ፡ለዚህም ሰነፍ ለሆነው ህብረተሰባችን ጥሩ ምሳሌ ነሽ ፡ በተረፈ ቁጣሽ እኮ የክፋት አይደለም ፡ ለዚህ ለተመታ ህዝብ መዳኒት ነሽ ፡ 😂 በርቺ ነፃ ሆነሽ ስሪ ፡ ልጅ መውለድ ቀላል ነው ትዳር ግን ከባድ ነው ፡ ወጥ ሰሪ ካልሆነ ስራሽን አክብሮ ወዶ ሚመጣ ሰው ማግኘት ከባድ ነው ፡ ደስስስስ እንዳለሽ 💪❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 10 місяців тому +18

    በእውነቱ እጅግ እጅግ ያከበርኩሽ የሴት ጀግና ነሽ በርቺ አሁንም እየረዳሽ ነው ደክመሽም እየስራሽ ነው ዝንጥ በይ መድከምሽ ታዲያ ለመቼ ነው እመሪ ደስ ትያለሽ ትክክል መስራት የፈለገውን አስሪ ሥራ ከጠላ አለማስራትሽን እደግፋለሁ የሥራ ልምድ ያስፈልጋቸዋል ይስሩ አንቺ የምትደክሚው ወደፊት ትልቅ ቦታ አለው በምግብ ግን እራስሽን እንድትጠብቂ እመክርሻለሁ ምግብ ግዴታ ነው ጤንነት ነው እንደምንም ቀስ እያልሽ የምግብ ፍላጎትሽን መልሽው ሐኪም ሊረዳሽይችላል ቫይታሚኖችም አሉ ተጠቀሚ ጉልበት ይሆንሻል ሥራሽ እጅግ ከባድ ስለሆነ እንዳትጎጂ በተረፈ ያማረሽን ልበሽ ሽቅርቅር በይ አንዳንዴም ዘና በይ በርቺ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን አድናቂሽ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 10 місяців тому +56

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኛ አንቺን አይተን እንበረታለን ።ጎበዝ እግዚአብሔር ካሰብሽው ያድርስሽ❤❤❤

  • @HelenTilahun-c3i
    @HelenTilahun-c3i 10 місяців тому +3

    ሰዉ ስትወድቂ ባንቺ መዉደቅ የሚያገባዉም የማያገባዉም አስተያየት ይሰጣል በርቺ ጥንካሬሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያርዳሽ

  • @marthatilahun5385
    @marthatilahun5385 10 місяців тому +5

    እሰይ የኔ እህት ለውሻሽ ያደረግሽው በጣም አስደስቶኛል፣ ከማንም የማታገኚውን ፍቅር ይሰጡሻል እነሱንም የፈጠረ የጌታችን እናት የተጠማ ውሻ በወርቅ ጫማዋ ውሃ ቀድታ አጠጥታዋለችና እኛም አርዓያውን መከተል አለብን።❤

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 10 місяців тому +33

    አንቺው ተናግረሽ ጨርሰሽዋል ሰው የሚገፋፋሽን ወደጎን አስቀምጪና እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ምኞትሽን ይፈጽምልሽ ሰላምሽ ይብዛልሽ ።

  • @anwarjemal7779
    @anwarjemal7779 10 місяців тому +9

    ጎበዝ ! ሹፌሩን አግቢው የሰውን ነቀፌታ አትስሚ በርቺ ። አይዞሽ ህልምሽን እውን ታደርግያለሽ !!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 місяців тому +31

    ታታሪ በስራ ስኮራብሽኮ፣ በጣም አምሮብሻል❤🎉 ትንሽ ግን መደማመጥ ማለቴ ሰው አውርቶ እስኪጨርስ ድረስ ጠብቂ😅፣ ስላረምኩሽ ይቅርታ በስራሽ አድናቂሽ ነኝ ግን ስንሳሳት መተራረም ደስ ይላል ብዬ ነው እህት እሺ፣

    • @fikirhaile4461
      @fikirhaile4461 10 місяців тому +3

      በሁሉም ነገር ፈጣን ናት ለዛ መሰለኝ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 місяців тому

      የተፈጥሮ ፍጥነት አላት❤❤❤

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 місяців тому +1

      @@fikirhaile4461 አዎ እጅግ በጣም ነው የማደንቃት በምታወራው፣ ግን ደግሞ መደማመትን አንዱ አውርቶ እስኪደርስ ድረስ መጠበቅን መማር አለብን፣ ግን እኔ የምወደው ማለቴ ነውና በተለይ ቢዝነስ ውስጥ ስትሆኚ ብዙ ነገር መማር ወይም ስታይላችንን መቀየር አለብን፣ እርግጠኛ ነኝ ታረገዋለች ከጊዜ ብዛት፣

  • @enat245
    @enat245 10 місяців тому +22

    ዋው ምርጥ ሴት ጥሎብኝ ጠካራ ሴት እወዳለሁ እኔም ጠካራ ነኝ ብዬ አምናለሁ እግዚአብሄር ይመስገን በርች ያሠብሽው ያድርስሽ እማ❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 місяців тому +1

      አዎ ደስ እምትል ጎበዝ ናት ምሥጋና ይገባታል

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 10 місяців тому +1

      እስኪ ጥንካሬሽን አካፍይኝ

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 10 місяців тому +15

    እንደዚህ በዚህ ዘመን ስንት የተቸገረ እያለ እንዳልሽው ስንት ስራ ስርተሽና ለፍተሽ እዚህ ከደረስሽ ውሻዬ ስትወልድ በግ አረድኩላት ስትይ አሳዘንሽኝ ምን አለበት አንድ ልጅ ብታሳድጊ ማደጎ 😢😢😢እንደዚህ አይነት ስሞች የአይምሮ ችግር አለባቸው የሚገርመው ጋዜጠኞቹ ናቸው ዋውው ሲሉ የሚያሳዝኑትም እነሱም ናቸው 😢😢

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 10 місяців тому

      ውሻዋና አህያዋ እኮ ህይወትዋ ከባድ በነበረበት ሰአት ከጎንዋ የነበሩ ናቸው። በህይወት እስካሉ ድረስ ትካሳቸው።
      👺👺👺

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 10 місяців тому +5

    የኔ እህት ከድካም ተነስተሽ እዚህ በመድረስሽ እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ትያለሽ ግልፅ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ያሰብሽበት ቦታ ያድርስሽ :: ያገራችን ባንኮች እንደእዝች ያለችውን ጎበዝ ሰው ረዘም ላለ አመታት አብድሯት አበረታቷት እባካችሁ ... እኛ እኮ የ30 አመት ብድር ቤትውስጥ እየኖርን እየሰራን ነውእኮ የምንከፍለው 😳:: በተጨማሪ አግቢ አግቢ ውለጂ ውለጂ እያላችሁ አታስጨንቋት እሷ በፈለገች ግዜ ታድርገው እባካችሁ እባካችሁ …🙏 :: እድሜዋም ቢሆን አለፈብሽ እምትባል አይደለችም (35 አመት) እና እህቴ ሁሉኑም ትደርሽበታለሽ ትዳርም ልጅም እግዚአብሔር በፈቀደ ግዜ ይሆናል አይዞሽ የኔ ጎበዝ listen and follow your heart honey…እንወድሻለን የኢትዮጵያ ንግስት ነሽ :: 👌💪🙏

  • @ethio125
    @ethio125 10 місяців тому +213

    በሥራሽ አድናቂሽ ነኝ ነገር ግን 150 ሺህ ለቀሚስ ያልሽውን ለተራበ ብታበይበት ከፈጣሪ ታገኝያለሽ

    • @HahuLelu-xn2wk
      @HahuLelu-xn2wk 10 місяців тому +9

      ውሸቱዓን፡ነው፡እንደዚህ፡የለም

    • @ethio125
      @ethio125 10 місяців тому +10

      @@HahuLelu-xn2wk እኔ እንደኔ አመለካከት እዚህ ጋር ስንት ቅያሬ ልብስ አጥቶ ተባይ የሚወረው ሰው አያለ ልብስ ገዝቼ አላስቀመጥም መቼ እንደምንሄድ አይታወቅም ማሪያምን እውነቴን የምልሽ ሃገር እያለሁ እብዶች ቤቴ መጥተው ቡና ጠጥተው ይሄዳሉ እኩሌሊት እየጮኹ ሲሄዱ መኪና መንገድ ላይ ሆነው ስሜን ይጠሩኛል ግን አይነኩኝም ሌላ ሃገር ሄደው ሲመለሱ ይመጣሉ መብላት መጠጣት ከነዚህ ጋር ነው ጓደኛዬ ከእብድ ጋር እያለች ትቆጣኛለች ከእሷ አነሱ ይሻሉኛል

    • @genettecere8937
      @genettecere8937 10 місяців тому +9

      ችግር ያየ ለተቸገሩ ብታበይ ምናለ ቀሚስ ምን ይጠቅማል

    • @AnnaMelese-g2n
      @AnnaMelese-g2n 10 місяців тому +1

      Exactly

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 10 місяців тому +9

      የህቺ ልጅ ጎበዝ ነች ነገር ግን ድህነትን በልብስ እየተወጣች ነው እህቴ ትንሽ ቢሆን በየሰአቱ ብይ ካለዚያ አንድቀን የሚሆነውአይታወቅም ስራ ፈጣሪ ነሽ ቁጡ ያደረገሽ በስራሽ ኦበብሲስትና እስትረስ ስላለብሽ ነው ሰራተኞችሽን ቁጡና ተናዳጅ ያደርግሻል በፍቅር ብትይዣቸው ይቆዩልሻል ትንሽ ትእግስት ይኑርሽ ትንተረጋጊ

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 10 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂ለየት ያለች እንግዳ ቀልቃሊት፣ በጣም የምታወራ፣ ግን የዋህ ውስጧ ባዶ ክፋት የሌላት ደግና ግልፅ ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሺውን ያሳካልሽ ካንቺ ብዙ ነገር ትእግስት፡ጥንካሬን ተምሬያለሁ ቲጂዬ ❤

  • @meseretebosena
    @meseretebosena 6 місяців тому +1

    የእህተ ማርያም እህት ናት ልበል😢😢😢

  • @mhg9154
    @mhg9154 10 місяців тому +5

    አንቺን የመሰለ ጀግና እና ብርቱ እስከዛሬ አለማወቄ ይገርማል
    አግዚአብሄር ያሰብሽውን ያሳካልሽ
    በርቺ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @jelo3241
    @jelo3241 10 місяців тому +1

    ወደፊት ቀጠሮ ስንይዝ ጀግናዋ አሻሮ ቆይዋ ቲጂ ሬስቶራንት እንገናኝ ነው የምንለው ስለረዘመ ወይስ አሻሮ እንገናኝ ልንል ነው 😂😂😂 ለማንኛውም ግን ቲጂዬ አንድ ነገር ልንገርሽ መስራትሽ መድከምሽ ማግኘትሽ መልካም ነው ጎበዝ ነሽ ግን ይሄ ሁሉ የምትለፊለት ነገር አንድ ቀን ይቀራል ሁሉንም በልክና በአግባብ አድርጊው ለአምላክሽም ለእግዚአብሔር ጊዜ ስጪ ዘላለም የሚባል ነገር አለ ሌላው ደግሞ ብትስሪ ብትለፊ ጎልበት የስጠሽ ስራ የስጠሽ ከምንም ያነሳሽን እግዚአብሔር ሁል ጊዜ በንንግርሽ አክብሪው ተመስገን በይ አንቺ ስለስራሁ ብለሽ ነው የምትናገሪው እንድትስሪ ግን እድልና ጊዜን የስጠሽ እግዚአብሔር ነው እርሱን አመስግኚ ሁሌ በአደባባይ ሁሉ። መጽሐፍ ቅዱስ መክብብ 9:11 ሲናገር
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ እኔም ተመለስኩ፥ ከፀሐይ በታችም ሩጫ ለፈጣኖች፥ ሰልፍም ለኃያላን፥ እንጀራም ለጠቢባን፥ ባለጠግነትም ለአስተዋዮች፥ ሞገስም ለአዋቂዎች እንዳልሆነ አየሁ፤ ጊዜና እድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል።
    ¹² ሰውም ጊዜውን አያውቅም፤ በክፉ መረብ እንደ ተጠመዱ ዓሣዎች፥ በወጥመድም እንደ ተያዙ ወፎች፥ እንዲሁ የሰው ልጆች በክፉ ጊዜ በድንገት ሲወድቅባቸው ይጠመዳሉ።
    ¹³ ከፀሐይ በታችም ይህን ጥበብ አየሁ፥ እርስዋም በእኔ ዘንድ ታላቅ መሰለችኝ።
    ይላል እና እህቴ ጎበዝ ስለሆንሽ ሳይሆን እግዚአብሔር ስለረዳሽ ጊዜና እድልን ስለአገናኘልሽ እንጂ እንዳንቺ ወይም ከዛ በላይ የለፋ አሁንም እየለፋ ያሉ ብዙ ስዎች አሉና የሁሉ ባለቤት የሆነውን ፈጣሪ አመስግኚ ። አንድ ልጨምርልሽ በወር ስላሳ ሺ አስራት አወጣለው አልሽ ሲጀመር አስራት ከምናገኘው መቶ ላይ አስር ፐርስንት ነው ለልብስ እንኳን $150,000 መድበሻል እና በወር ስላስ ሺ ድሃ አብልተሽ ይሄ በቂ ይመስልሻል? ሲጀመር አስራት ለእግዚአብሔር ቤት ስራ የሚስጥ ነው እንጂ አንቺ እንዳልሽው አይደለም ለማንኛውም ማብላትሽ እንዳለ ይሁንና ከምትስሪው ውስጥ አስር ፐርስተን ለእግዚአብሔር ቤት ስጪ ይቀርታ ይሄ ያንቺና የአምላክ ጉዳይ ቢሆን በአደባባይ ስለተናገርሽ ብዬ ነው ።

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 10 місяців тому +111

    የሆነ ማናደድ የምትፈልገው ሰው ያለ ይመስለኛል በእልህ ነው የምታወራው 😂😂😂😂

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 10 місяців тому

    ቆንጆ እንቺ ጅግናችን ነሽ ህዝባችን የታሰረበትን የስንፍና ቀንበር ሰብረሽ መውጣትሽ ድንቅ ነው ነገር ግን እንደእህት የመምክርሽ ነገር ቢኖር 1--እስራትሽም ሆን በጎ ስጦታዎችሽ ማንኛውም የፅድቅ ስራችን እያኮራንም ምክንያቱም መፀሀፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው ይላል እና በምትምፀውችው ሁሉ እንደኩራት ልክ ስታወሪው ዋጋሽ ይጠፋል ግራህ የሚያደርገውን ቀኝህ እይወቀው
    -ሀል ግዜ ቃሉ እንደሚነግረን ብዙ ትህትና እና ትእግስት ይጠበቃል ከእንቺ እንዲሁም ማዳመጥ እና በእግባብ መመለስ ያስከብርሻል እጅግ ጠቃሚም ነው እንዲሁም ውስጥሽ ብዙ በቀል እንዳለ ያስታውቃል ግን በቀልሽን በስራ መወጣትሽ ድንቅ ነው ሌላው ለራስሽ ግዜ መስጠት እለብሽ ያለበለዚያ ሰብስበሽ ሰብስበሽ ለማንም ጥለሽው እንዳትሄጂ ጥበበኛ ሴት ሁኝ እናሙሰግናለን

  • @senbetebante1368
    @senbetebante1368 10 місяців тому +8

    ሰው የራሱን ህልም መኖር አይችል እንዴ!?የግድ ማግባት መውለድ የሁሉም ስሜት ለምን ይመስላችኳል!?ሰው የሚያስደስተውን ሆኖ መሞት አይችልም ወይ!?እህቴ ትጅ በጣም አደንቅሻለሁ አከብርሻለሁ አሁንም በርችልኝ።ሰዎችን ከርዳሽ ሁሉም ልጆችሽ ናቸው።መወለድ ቋንቋ ነው።ሥሪ፣ሰዎችን እርጅ፣ ደስተኛ ህይወትን አሳልፊ በቃ ማግባት መውለድ ህግ አይደለም አትስሚአቸው።እንዴት እንደምወድሽ ትጅየ

  • @martarinaldi8676
    @martarinaldi8676 10 місяців тому +2

    እግዜቤሔርን ፍሪ ለንግግርሽ ለከት አብጂለት: በእንደዚህ አይነት አደለም መታወቅ: ብዙ ብዙ ቅን ሰራዋች አሉ አቱ የሜስብሉ:ዳሩ ማንነትሽ ነው ወደቀልብሽ ተመለሺ!!!

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 10 місяців тому +3

    ጉበዝ ነሽ ነገርግን እራስሽን ጠቡቂ ትልቅ energy ጉልበት አለሽ ሁልግዜ ይህ ነገር አቡሮን አይቆይም ጉልበት ይደክማል ለ ራስሽ ጌዜ ስጪ ትዳር መስርቺ የ ነገን የሚያዉቀዉ እግዚአቡሔር ነዉ ሆቴል መስራት ሃሳቡሽ ጥሩነዉ የ እኔ ሃሳቡ ነዉ fridge, &
    air condition ያለዉ መኪና አስቀድሚ ለ ሥራ ጥሩነዉ ከዛ ሆቴል ይቀጥላል.. good luck🙏

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 10 місяців тому +1

    በጣም አከብርሻለሁ አደንቅሻለሁ እግዛብሄር ልፋትሽን ድካምሽን ይቁጠርልሽ
    እድሜና ጤና ይስጥሽ ግን ትንሽ ሚዲያ ላይ ተጠንቀቂ የኔ እናት በየዋህነትሽ አትሳሳቺ ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 10 місяців тому +11

    ቆይ ግን አሁን ይቺ ሴት ጥፋቷ ምንድነው ማለት ይህን ብር ጥራና ግራ ለፍታ ሰርታ ነው ያገኘችው so እራሷን ብትጠብቅ ወይም ብትለብስ ምን ጥፋት አለው ስንት የሰው ሀቅ የሚዘርፍ ሰው ባለበት ሀገር 🙄 ለምን ለፍርድ እንቸኩላለን ወገኖቼ 🤔 ቲጂዬ በርቺ ባላውቅሽም አድናቂሽ ነኝ ደግሞ ግልፅነትሽ ይለያል I like her confidence 😮

    • @adisalemetsegaye8395
      @adisalemetsegaye8395 10 місяців тому +2

      የሷ ቢጤ ደንቆሮ ለዚ ያበቃት እኮ ሕዝብ ነው ስንት የተራበ ባለበት መጎረር ጥሩ ነው እግዚአብሔርስ ደስ ይለዋል በመጠን ኑሩ ይላል ቃሉ

    • @ayounayoun4473
      @ayounayoun4473 10 місяців тому

      @@adisalemetsegaye8395 ከተሳሳትኩ ይቅርታ !! ስለስድቡ አመሰግናለሁ🙏

    • @ayounayoun4473
      @ayounayoun4473 10 місяців тому

      በመጀመሪያ ከተሳሳትኩ ይቅርታ !! ስለስድቡ አመሰግናለሁ🙏

    • @ሄባ
      @ሄባ 7 місяців тому

      ቅናት ነው ምቀኛ ሁላ የሷ አንዱ የላቸውም

    • @Whuaaa
      @Whuaaa 4 місяці тому

      የሰው ልጅ ሚበላው አጥቶ በየቆሻሻ መጣያው በሚማስንበት ሀገር የተገላቢጦሽ ለውሻ በግ የምታርድ ባዶ ጉረኛ የድሀ ሀብታም ነኝ ባይ አስመሳይ ችጋራም ሴት ምታበረታታ ደናቁርት ስለሆንክ ..ግም ለግም...የሚለው ተረት እንዳንተ ላሉት መፈጠሩ ያረካል....እንጭጭ‼️

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 10 місяців тому +2

    ውይ ደስ ስትይ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሽ አንች እውነተኛታጋይ ነሽ በአሁኑ ሰአት ያንቺ አይነቶች ጥቂቶች ናቸው እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayatmohamed801
    @hayatmohamed801 10 місяців тому +71

    ኧረ ይቺ ሴት ሚመክራት የለም ??? በዚ በከፋ ዘመን ኢሄ አለኝ ኢሄ አለኝ ብሎ በየ አደባባዩ ማውራት ምንድነው ጥቅሙ?? እባክሽ እራስሽን ጠብቂ ቲጂዬ

    • @AmyLemma-ic3fi
      @AmyLemma-ic3fi 10 місяців тому +1

      ከቀሚሱ ይልቅ ለውሻዋ በግ ስታርድ አብራ ብትበላና ትንሽ ብትወፍር ከዛም ይሄን ምላሷን ብትቀንስ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ደስ ይላል ስትቅለበለብ አያምርባትም ሙያዋን ደግሞ ቀምሰን አስተያየት ዱብ ዱብ እናረጋለን😂😂

    • @asnakechasres4579
      @asnakechasres4579 10 місяців тому +1

      ተው ባከችሁ ከጀርባ የ666 ወይም የጠቋይ እጅ ያለ ይመስለኛል ጠላ ሸጦ ሀብት አይታየኝም

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 10 місяців тому +1

      ለውሻዬ በግ አርዳለሁ ስትይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስድብ ነው ሌላው አላማት ችግር የለውም ።ሃይለኛ አይደለሽም ችኩል እንጂ

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 10 місяців тому +1

      ልጅ መውለድ አለብሽ ተጨማሪ የሌላ ሰውም ማሳደግ ትችያለሽ። እምስ የሳቀበት ልጅን የሚተካከል የለም

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 10 місяців тому +2

      እረፍት መውሰድ መልመድ አለብሽ ። ከልብስ ይልቅ ምግብ በሌላ ሰው አሰርተሽ ብይ። ራስሽ ስለምትሰሪው ነው የሚዘጋሽ

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 10 місяців тому +1

    የኔ እህት በጣም ደስ ይላል እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እሰራለሁ ሁለት ግዜ ምግብ ቤት ክሳራ ሆነብኝ ቦንዳ አስረክብ ነበረ በቃ ወዘተ ብዙ ስራዎች እሰራ ነበረ ምንም ስኬት የሌለው ድካም ብቻ ግን አሁን እህቴ አንድ ቀን ስኬት አለች ስትይ ታስፋዬ ታደሰአመሰግናለሁ በርች ጎበዝ❤❤❤

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 10 місяців тому +11

    ቲጂዬ ጎበዝ ሴት ነሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ማንሳትም መጣልም ያውቅበታል በጣም ብልህ ሁኚ እዩኝ እዩኝ አትበይ

  • @genenewoldw3497
    @genenewoldw3497 8 місяців тому

    You are one of Ethiopian strong women I admire.
    God bless you and looking forward to see you reach your goal .

  • @ameleworkddinku6525
    @ameleworkddinku6525 10 місяців тому +9

    ተዋት ራሷን እና እዉነታዉን የምትገልፀዉ ጀግና ናት.

  • @nahomtesfaye3926
    @nahomtesfaye3926 10 місяців тому +35

    የሚገርም ነው ጎበዝ ሴት ናት። ሴቶቻችን ከሷ ተማሩ መልፋትን

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 місяців тому +1

      ትክክል

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 10 місяців тому +5

      😂😂😂 እናንተም ከውጭ ወ ወንዶች ተማሩ

    • @eagle4452
      @eagle4452 10 місяців тому +6

      ምን ልማር ውሻየ ሴወልድ በግ ማረድን 😂😂😂 ወይስ የሚለብሰው የሊለው ህዝብ በበዛበት ሀገር ፡150 ሺ ለቀሚስ አወጣለሆ ብሉ ደሀን ማስቀናት

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 10 місяців тому

      @@eagle4452 ትክክል ውድ የተፈናቃይ ካምፕ ያሉት ሜዳ ላይ የሚተኙት ብቻ

    • @ethio125
      @ethio125 10 місяців тому

      @@eagle4452 ደሃ ወርቅ አይግዛ ከገዛም አያብዛ ይባላል በፊት ስራዋ ተመችቶኝ ነበር ነገር ግን ካሜራ ፊት ጠላ እና ጠጅ ስትደፋፋ ተርፎኝ ነው እንደ ማለት ያረጋት ነበር ያ ሲገርመኝ ባደጉ ሃገራት የማይደረገውን ለውሻ በግ አረድኩ ብላ አረፈች ጉረኛ ነች በጣም

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 10 місяців тому +22

    ጌታ የእየሱስ አረጋጋሽ ቅድማ ለጌታ ሌላው ትርፍ ነው ግን ጀግና ነሽ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 10 місяців тому +2

    Strength is complete with humility. እግዚአብሔር ይርዳሽ በbalance እና በእምነት እድትኖሪ! ❤

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 10 місяців тому +32

    ቲጂ አወዳደቅሽን ፈራሁ ትምክት አበዛሽ አረጋጊው

    • @mayo5105
      @mayo5105 10 місяців тому

      አይባልም አታምዋርቱ በጣም ለፍታለች ምን አጠፋች

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 10 місяців тому

      ተረጋጊ ቅናታም

  • @LallemandMintamir
    @LallemandMintamir 10 місяців тому +1

    ውሻ ውሻነቱን አይለቅም ውሻ ምንጊዜም ቢሆን ሰውን ታክቶ አያቅም ወይም ልጅ ሊሆን አይችልም ቢኖር አግቢ እና ውለጂ ይበቃሻል ይበቃሻል ብዙ መመኘት ብዙ ነው ያሳጣል ስለዚህ ምትጠጣችበትን ነገር አታድርጊና ውለጂ አለሽበት ቲጂ አሻሮ ቆሎ አሁን ስኬታማነት በቃ አግቤ እና ውለጂ የምትፈልጊው ሀይለኝነት ደግሞ አብሮ አይኖርም እድሜ የሆነ ነገር ስትቆጭ ይችላል። ውሻውን ስለማይተካው❤❤😮😮😮😮😮

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 10 місяців тому +3

    ብዙ ስህተት አለሽ መኪና ዕስጥ ያለው ሙቀት ብርጭቆው እስከሚግል ለምታደርሽው ምግብም ቢሆን በጣም መጥፎ ነው ። ስለዚህ መጠቀም ያለብሽ መኪናው air conditioner እና ፍሪጅ ሊኖረው ግዴታ አለው ።ደሞ አገልግሉን መሶቡን አንቺ ሄደሽ ለመመለስ ስለሚያስቸግርሽ ደንበኞችሽን እንዲወስዱት ማስገደድ አይገባም መቸም ዋጋ መጨመርሽ አይቀርም ። ሌላ መኪና ቢኖርሽ እና ሴት ሾፌር ቀጥረሽ ዕቃ መመለስና ሌላ ተጨማሪ ስራ ሆቴል ውስጥ እምትሰራው ፍጠሪላት ።ምክንያቱም እቃውን ብቻ አምጥታ ቁጭ ማለት ስለማይሆን ብዬ ነው ።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 10 місяців тому

      መሶብ መመለሱ አልደግፈዉም ሰለ A/C እያወራሸ መሶብ መልሱ ትያለሸ፤ እንዴት ነዉ የሚያፀድት? ምግብ የሚያዝም መሶቡ በደንብ አልታጠበም ብሎ ከሚሰጋ በአዲሰ መሶብ ቢበላ ይሻለዋል
      በዚህ ላይ መሶብ በሚሰሩት ሰራ ሰለሚያገኙ ሁሉ መልካም ነዉ በተለይ ከለቅሶ በኃላ መሶቤን መልሱልኝ ጫዎታ በጣም ይደብራል እኔ ሰዉ የማክል ነገር ሞቶብኛል ይህ ደግሞ ሰለመሶብ ይጨነቃል ከሚሏት ቢቀር ይሻላል

  • @tewabechgebremeskel4600
    @tewabechgebremeskel4600 10 місяців тому +1

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ነገር ግን ተረጋጊ ይሕን ሁሉ ያረገልሽን እግዚአብሔር ን አመስግኚ።

  • @nestanetfreedom
    @nestanetfreedom 10 місяців тому +5

    የኔ አህት ብታስተውዬ ብዬ እመክርሻለሁ ነግግርሽ አይምሮ የጎደለው ሰው ይመስላል ህይወትን ጀመርሻት እንጂ አልጨረሻትም ግብሽ ለመብላትና ለመጠጣት ለመልበስ ተኳኩሎ ለመታየት ነው ስተሻል ተመለሺ ሰርቼ ደክሜ ላቤን ጠብ አርጌ ነው እዚህ የደረስኩት አልሽ እድሜ ለሶሻል ሚዲያ አብዛኛው የኢቶጲያ ህዝብ እንዳንቺ እና እነደኔ ናቸው እድልና ግዜ ገንዘብ ተገናኝተው ነው እዚህ የደረሽው ፈጣሪሽን አመስግኝ ብዙ አትመጻደቂ

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 10 місяців тому +1

    ቲጅዬ ጥንካሬሽ አደንቃለሁ ግን ለንግግርሽ በመጠኑ ይሁን ሁሉንም አይወራም በሚዲያ ደግሞ ብዙ ባወራሽ ቁጥር ትዋሻለሽ ሴት ልጅ በመጠኑ ስትኖር ነው የሚያምረው ለጋዘረጠኛዋ እንኳን እድል አትሰጪም ስታወሪ ተረጋጊ ለሁሉ እርጋታ ያስፈልጋል

  • @EmebetMekonnen-gp9yn
    @EmebetMekonnen-gp9yn 10 місяців тому +19

    አወዳደቅሽ እንዲያምር ተረጋጊ እዩኝ እዩኝ አትበይ ለልብስ ተይና ብር አጠራቅመሽ የሚከራዩ ቤቶች ያሉት ቤት እንደምንም ግዢ ብትደክሚ እንኩዋ በኪራይ ትኖራለች

  • @tighist331
    @tighist331 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በቤቱም ተመላለሺ ። ጠንካራ ሰራተኛ ነሽ ግን የምትኖሪዉ እትዬጵያ ውስጥ ነው ጥንቃቄ ውሰጂ በርቺ።

  • @eleniCherenit
    @eleniCherenit 10 місяців тому +5

    እንዴት ዋልሽ እህቴ ሙሉውን አየሁት የኔ አመቤት በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ደስ ብሎኛል ስትጀምሪ ጀምሮ ነው የማውቅሽ በርቺ ግን ተረጋጊ ትንሽ እራስሽን ቆጥቢ የመጣሽበትን ታውቂያለሽ ትንሽ ረጋ በይ ዛሬ ያከበረሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ነገ ያወርድሻል ከዚህ በላይ ደግሞ እግዚአብሔርን ፍሪ ብዙ አታውሪ አንደበት ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ነውና ባወራሽ ቁጥር ማንነትሽን እንድንታዘብ አታድርጊ ደበቅ በይ እዩኝ እዩኝ አትበይ ለንግግሬ ይቅርታ አግኝቼሽ ባወራሽ ደስ ባለኝ ያልገባሽ ብዙ ነገር አለ ለመሆኑዐየትኛው ባለ ሀብት ነው እንደዚህ ወጥቶ ሲያወራ ያየሽው?የለም እሺ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 10 місяців тому +1

    ፈጣሪን ለምን ሰላሙን አሳጣዋለሁ አይባል ጌታ አምላክ ሁሉን ቻይ ነዉ እዴት ሰላሙን አሳጣዋለሁ ትያለሽ ዉዴ እሱ ጌታ ነዉ ለሰዉ ልጆች ሰላም የሚሠጥ ጌታ ነዉ ሰላም ስለሰጠሽ የምትሰሪዉ የምቀሳቀሽዉ በተረፈ በርቺ

  • @LiyuTefetaBahiru
    @LiyuTefetaBahiru 10 місяців тому +4

    የኔ ቀልቃላ ደስ ነው ያለችኝ። ምክንያቱም የሠራዊት ጌታ እንዲህ አድርጎ ነው የሰራት። የሰራትን ስለምወደው አደንቃለሁ። አንገቷ ሲያምር ወሬዋ ሲያምር. ስራዋን ሁሉ ነገሯን ነው የወድኩትው።

  • @SaadaSaada-y2j
    @SaadaSaada-y2j 5 місяців тому

    የኔ የዋህ ጀግና ምሳሊያችን ነሽ

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 10 місяців тому +35

    እኔግን አሁን ገና ተናደድኩብሽ ምክንያቱም ለልብስሺና ለውሻሽሺ የምታወጪውን ሌላውንም የምታደርጊውን ከልክ ያለፈ ወጪ ባትቦጠርቂ መልካም ነው:: ስራ ወዳድነፅሂን አደንቃለሁ ግን ከወሬሽ ቆጠብ ብትይ መልካም ነው: ሃይሌ እኮ መስራት እንጅ አይጎርርም: አላሙዲን እራሱ አይጎርርም እረ ቢልጌትም አይጎርርም:: አወዳደቅሽ እንዳይከፋ ፀልዪ

  • @hani9864
    @hani9864 10 місяців тому +1

    አይ ትዕግስት እውነት አንቺ ነሽ አበዛሽው ብዙዎች እናውቅሻለን አፍሽ ጤፍ ይቆላል ልብሱን ትተሽ በደንብ ምግብ ብትበይ ኖሮ ስኬለተን አትሆኚም ነበር ግሩም ድንቅ ምላስ አለሽ በምላስሽ መቼም አትወድቂም የሌለሽን አለኝ የማታውቂውን አውቃለሁ ማለት ትወጂያለሽ እግዚኦ ምላስሽን የሚያቀዘቅዝ ነገር ፈጣሪ ያድልሽ

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k 10 місяців тому +34

    በስመአብ ይህ ሁሉ ትምክህት ጉራ ሁሉም ነገርሽ Normal የማይመስል ነውና የኔ እህት እየባሰ ሳይመጣ የአእምሮ ጤናሽን ለሙያተኛ አማክሪ። ሆ .....

    • @Zuz725
      @Zuz725 10 місяців тому +2

      አተ ሂድና ታከም

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 10 місяців тому +1

      ነብሴ ለዚህ አስተሳሰብህ ህክምና ያስፈልግሀል እሳ ናት የምታሳክምህ ደሞ ቀሽም ነገር ነህ 😂😂😂😂

    • @tenanisro9218
      @tenanisro9218 10 місяців тому +1

      ቅናተኛ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 місяців тому +1

    ጠንካራ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክ❤❤❤

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 10 місяців тому +12

    I love strong women good job 💪

  • @LiyuTefetaBahiru
    @LiyuTefetaBahiru 10 місяців тому

    ብዙዎች ስትናገር በመፍጠኗ ይቃወሟታል ። የፈጠራት እንደዚህ ቀልቃላ ካደረጋት ። ተፈጥሮዋን ተቀበሏት ። እኔ ቲክ ቶክ ስለማልጠቀም አላውቃትም። ሳያት በጣም በጣሞ ደስ ነው ያለኝ።

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 10 місяців тому +26

    እባክሽየኔእህት. ጠንካራነሸ. በስራሸ. ግንተረጋጊ. ስታወሪአአቸኩይ. እራስሽንጠብቂ. በተረፈ. ፈጣሪካንቺይሁን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያበርታሽ በርቺ "እርጂ " የምትሉ የት ታውቃላችሁ እንደማትረዳ? አንድ ሰው ለፍቶ ብር ካለው ይልበስ ምን ሁናችሁ ነው? ባይሆን ደረቱ የተገለጠ አይሁን፣ አርቴፍሻል ጥፍር ፣ፀጉር ፣ሜካፕ ..... የመሳሰለው አያስፈልግም።ግን ትልበስ ምንድነው የሚያስቆጣችሁ ።
    በርቺ ግን አደራሽን ከምታወሪው "እኔም ፣ሠራተኛም ሲያርፍ አልወድም መስራት ብቻ ነው " ስትይ ሰምቼሽ ነበር ።ስለዚህ
    ለፀሎትም ጊዜ ስጪ ፣ፀበል፣ስግደትም አበርተትሽ ቀጥይ። 💕💐💐

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 10 місяців тому +19

    የኔ እህት ምችት ይበልሸ

  • @evamekonnen
    @evamekonnen 9 місяців тому

    I love this lady! she knows her strength and weaknesses . she is an open book and is not apologetic for who she is

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 10 місяців тому +58

    ቲጂ አወዳደቅሽን ፈራሁ ትምክት አበዛሽ አረጋጊዌ

    • @HimeHime-d1g
      @HimeHime-d1g 10 місяців тому +2

      Lemn endezi aynet coment tisetalhi esua takalch yasfalefchewn

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 10 місяців тому +2

      Ejge tekekele tebarekulge 🎉.

    • @jonathanethiopia2160
      @jonathanethiopia2160 10 місяців тому +2

      Be positive bro

    • @hanasador3723
      @hanasador3723 10 місяців тому +4

      ለጠያቂዋም ፈተና ሆነችባት እኮ ጥያቄውንም መልሱንም እራሷ ጉድ እኮ ነው

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 10 місяців тому

      ya man I see

  • @HewiYeboaz-ez6hq
    @HewiYeboaz-ez6hq 10 місяців тому +1

    በምተሰሪ ሰራ ኣድናቂሽ ነኝ በይወልጂ ደሞ ሙሉ ትሆኚያለሽ ፈጣሪ ካንቺ ይሁን🙏

  • @etaferahumekuria8468
    @etaferahumekuria8468 10 місяців тому +10

    ቲጂ በጣም እወድሽ አከብርሽ ነበር አሁን ግን መታበይ ይታይብሻል ፈጣሪ ልብሽን ሰበር ያድርገው እነዳትሠበሪ

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 10 місяців тому

    ቲጂዬ የኔ እህት እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይስጥሽ እጅሽ ሰፊ ነው እግዚአብሔር አምላክህ ሰፊ እጀራ ይስጥሽ

  • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
    @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 10 місяців тому +3

    ዝም ብየ ሳስብ እንደ አዉራምባም እንደ ፍቅር ሲዝምም እንደ ብልፅግናም ብዙ አይነት ነገር በዉስጥሽ ይታያል ለማንኛውም አንስቶ ማሳደግ እና አምጦ መዉለድይለያያል እህ ብለሽ አምጠሽ ለመውለድ የፈጣሪን ህግ ጠብቂ ለቁሳቁስ ብቻ አትሯሯጭ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 10 місяців тому +1

    ይህችን ልጅ በጣም እወዳታለሁ። በስራዋም አደንቃታለሁ።👺👺👺👺👺👺👺
    ነገር ግን ሰራተኞችን የሚያመናጭቅና ከአቅም በላይ ካልሰራችሁ ብሎ ጉልበታቸውን የሚበዘብዝ ሰው አልወድም። በቂ የሰው ሃይል ቀጥሮ የማይሰራውን ማሰናበት እንጂ እኔን ካልሆናችሁ ብሎ የሚያባርር አልወድም።ግፍም ነው።
    👺👺👺👺👺

  • @geez2115
    @geez2115 10 місяців тому +8

    በወር ለልብስ ይሄን ያህል መድቢያለው ለውሻዬ ይሄን አድርግ ያለው ብትይ ብትዘባበች ያስንቅሻል እንጂ አያስከብርሽም እኛ ችግራችን ከፍ ስንል የወጣንበትን መሰላል ፈልጣን እናነዳለን እህቴ ጥንቃቄ አድርጊ ያሳደገሽ አዝኖ ህዝብ ነው ህዝብ አክብሪ አእምሮ እንደሌለው አታውሪ ከቻልሽ ችግርን አሳልፈሻልና በልተው ለማያድሩ ድጋፍ አድርጊ🙏

    • @rahelabera6919
      @rahelabera6919 10 місяців тому

      ሰርቃ እኮ አይደለም ለፍታ ደክማነው አሻሮ ቆልታ መከራዋን አይታ እኮ ነው እንኳን 150ሺ ብር ሚሊየንም ታውጣ

  • @LiyuTefetaBahiru
    @LiyuTefetaBahiru 10 місяців тому

    የኔ ጀግና : የኔ እውነተኛ : የምትተቿት እውነተኛ ስለሆነች ነው። ውሸቷን በቀን ሀምሳ ደሀ አበላለሁ ብትል ትወዷት ነበረ እሷ ግን እውነቷ ደስ አለኝ ። የውሻን ፍቅር የሚይውቀው ያውቀዋል።

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 10 місяців тому +12

    እቺን ከፍቅረሲዝም ጋር ነበር ማጋባት አወዛጋቢዎች 😂😂😂😂😂😂😂

    • @haregeweyenyitna
      @haregeweyenyitna 10 місяців тому +2

      አሶ። ልጅ መሰላሸ ነው በጣሞ ትልቅሴት ናት በጣሞ አጋንሸው አእራሰሽን ከሰው የተለየሸ አደረግሸው ከገንዘብ በላይ አግዚአብሒርን አሰቀድሚ ክብር የሰጠሸ ጌታነው ገንዘብ አይደለሞ ተጠንቀ ቂ

    • @Saba-y3g
      @Saba-y3g 10 місяців тому +2

      Kkkkkkk ere motku

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 10 місяців тому

    በጣም ጀግና ነሽ እዉነቱን እንደዚህ መናገር ነው እኔ ቤትክርስቲያን ሄጄ አልቆይም አለች እኔ ሰላሜን አጥቼ ፈጣሪን ለምን ሰላሙን አሳጠዋለሁኝ አለች 👍

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 10 місяців тому +15

    መደሀኒለም.እንኳን.አደረሰሸ.ግን.ጋ.በይ.ብዙ.መኩራራት.አያሰፈልግም.

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂በጣምአሳቅሽኝ

    • @gebietube6007
      @gebietube6007 10 місяців тому

      ያማታል መሰል

  • @berekaberekettube2183
    @berekaberekettube2183 10 місяців тому

    በጣም አከብርሻለሁ። እኮራብሻለሁ። ጎበዝ። ቀጥይበት 🤗💗💗💗

  • @menalumasresha54
    @menalumasresha54 10 місяців тому +7

    እኔ ብሆን በዚች ሴትዯ ቦታ ለማውራት በጣም አፍራለሁ የሰው ልጅ ከውሻ በታች በታየበት አገር 1 ኩንታል ጤፍ ስንት እንደገባ ባላውቅም በአጠቃላይ አገሪቱን ና ህዝቡን የረሳች ትመስለኛለች
    ወይኔ ቀሚስየ 🙈🙈

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 10 місяців тому

      ችግራችሁን ቻሉ ። እሷም የለፋችበትን ትጠቀም። የሰው አልነካችም

  • @mastewal-is1dn
    @mastewal-is1dn 10 місяців тому

    ጀግናሴትነሽ በጣም እወድሻለዉ ፈጣሬ ያሰብሽበት ቦታ ያድርስሽ ፈጣሬ አሁንም ከመገድሽሁሉ አሱይቅደምልሽ በርችልን ❤❤❤❤

  • @AlmiMami-zm3ud
    @AlmiMami-zm3ud 10 місяців тому +8

    እኛ ካለ ዛሬ አላየንሽም ብዙ ትምክት ጥሩ አይደለም እህቴ በሁሉም ህይወትሽ
    ፈጣሪን አስቀድሚ የእኔ እህት ጎበዝ 😂

  • @alshamdamena
    @alshamdamena 10 місяців тому +2

    እህቴ በጸሎት ሁሉ ይራገፋል ጸሎት ያስፈልግሻል ብዙ አመት ላንኖር እንችላለን የሰው ህይወት አሁን ታይቶ እንደሚጠፋ ነውና ያሳለፈሽው የድህነት ጊዜ ያመጣብሽ ይሆናል ግን እህቴ በስራ ቢዚ እንደሆንሽ ተናግረሻል ከእግዚአብሔርስጋ ጤና ከሰጠሽ ኑሮሽን ከለወጠው ከፈጣሪጋ ጊዜ አለሽ? መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ ገንዘብ የኃጢአት ስር ነው ገንዘብ የዘላለም ህይወት አይሰጥም ወደ እግዚአብሔር መንግስት አያስገባም ከመንግስቱ እንዳትጎዪ የማርያም ልጅ ሆይ በማርያም ማኅፀን ውስጥ ያደርክ በልቤ እደር ለኃጢአትሽ የፈሰሰ ደም አለ እጠበኝ በዪው ግዴለሽም ሞት እንዳይቀደምሽ እባክሽሳይሽ ጎበዝ ነሽ ግን ፀሎት ያስፈልግሻል

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 10 місяців тому +7

    ጎበዝ ልጅ ነሽ ግን ረጋ በይ🙏🙏🙏

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 10 місяців тому +1

    Hyperactive. ነሽ። ቲጂየ። መድሀኒቶች። አሉ። ካልም። ያደርግሻል። ዶር። አሉ። አማክሪ። አይዞሽ። አያሳፍርመ‍እ። በዚህ ከቀጠለ። እድሜሽ። እየጨመረ ሲመጣ። እያደገ። እየጨመረ ነው የሚመጣው። በጣም። ሀይፐር። ነሽ። ያስፈራል። ኮሞሜላ። ሻይም ጥሩ። ነው።

  • @amen4756
    @amen4756 10 місяців тому +6

    ጀግናዬ ነሽ ግን ለጤናሽም አስቢ ከዛሀ በተረፈ ❤❤❤❤❤❤

  • @tijolakew4276
    @tijolakew4276 10 місяців тому +1

    መልካም ነው ጥንካሬሽን አድንቄያለሁ ነገር ግን እንደው ያለፍሽበት ቦታ ያሉ የሰው ልጆች ዛሬ ላይ ብዙ አሉ ወልዳ መንገድ ላይ የወደቀች እናት ብዙ ናት ይህ ባለበት አገር ያረግሽው የልብስ ጝዥና የውሻ በግ ማረድ ተጋነነብኝ ሆኖም ለፍተሽ ስለሆነ እንደፈለገሽ ህብረተሰቡን እየበዘበዙ በህዝብ ገንዘብ እላያችን ላይ የሚቀናጡም አሉ

    • @mebratgebre7554
      @mebratgebre7554 10 місяців тому

      ኧረ በጣም የበዛ ጉራ ደግ አይደለም

  • @User12073-d
    @User12073-d 10 місяців тому +5

    ጠያቂዋ አካበድሸሸሸሸ የቀረበልሸን ብይይይ ኤጭጭጭጭጭጭ

  • @senda9782
    @senda9782 10 місяців тому +1

    እኔ ከዚህ አሜሪካን አዲሳባ መጥቼ ስሟን የማልጠቅሰዉ ሃብታሟ አክስቴ ዉሻዋ በአስራምስት ቀን አንዴ ዶሮ ይታረድለታል ያ በዉሃ ብቻ ተቀቅሎ በጨዉ ታሽቶ ፍሪጅ ይገባና ከዚያ ነዉ የሚበላዉ ። በአጠቃላይ ከእኔ የአሜሪካን ኑሮ የቻቹ ኑሮ በጣም እንደሚሻል አይቼ ተመለስኩኝ ።

  • @aberadebebe-n1o
    @aberadebebe-n1o 10 місяців тому +27

    ሰው ሲለወጥ ደስ ይላል❤

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 10 місяців тому +2

    I love strong women good job 💪 exactly never forgot about the past life WOW God bless you sister stay healthy!! And you said work hard you, up with the success WOW she is rolle model who doesn't like work!!!!!

  • @YezgetM
    @YezgetM 10 місяців тому +3

    ሰው ታሟል እረግጠኛ ነኝ እንዴት ውሻ ሲወልድ በግ ታርዳለች ይሄ መጥፎ መንፈስ ነው ሁለት 7 ያስፈልጋታል

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 10 місяців тому

    ቲጅዬ ቆንጆ አንቺ ሳትሆኚ ሃበሻ ልብስ ቤቶች ሊያስቡበት ይገባል እንደዚ ተለፍቶ የተገኘ ልብስ ይገባኛል የምትይ ከሆነ ሃበሻ ቀሚሱ ጥራቱ ኢው ነው ይህንን ነው እኔ በበኩሌ እንድሃገር አንድ ውድ ነው ቀለም መሳካት ጥራት ማለት አይደለም አሰፋፉ ልክነቱ ወሳኝ ነው ሲቀጥል አሻሮ መቁላት ሰራ ነው አሁንስ ምንድነው የምሰሪው ሃይለኛነቱን አታስቢ አረብ አገር የተወጠረ ነው አሻሮ ላይ የመለሰሽ እንደራሳቸው አርገው መስራት አለባቸው ችግር ላይ ማልቀስ ማንንም የትም አያደርስም ማባከን ደግነት አይደለም በኔ በኩል አይዞሽ በርቺ የኔ ጉብዝና የተገታው በቆሻሾች ነው እግዚአብሔር ይመስገን ትጅዬ ለራሴ አብስዬ ነው የምበላው ይመስገን በርቺ በድጋሚ ክሳቱ ሃላፊነቱ ነው ከዚ በላይ መብላት የጤና አይደለም በደንብ እየበላሽ ነው::

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 10 місяців тому +4

    የኔ፡ጎበዝ፡ ቀብረር በይ ፡ ጤና ይስጥሽ፡ ግድ ይላል ፡እራስሽን ጠብቂ ፡ብይ ጠጪ፡፡ ከዚያ ፡ትጠነክሪያለሽ፡፡

  • @DiboraAbu
    @DiboraAbu 7 місяців тому

    ❤❤ጀግና❤

  • @mekedeskifile3666
    @mekedeskifile3666 10 місяців тому +31

    በጣም አደንቅሽ ነበር ግንበጣም የተራበሰው ባለበት ሃገር ላይ ተቀመጥሽ ግዴለም ተረጋጊ ቀበጥሽ ፈርያ እግዚአብሔር ይኑርሽ ሰው የሚበላው ባጣበት ሃገር ለውሻ በግ ታርጃለሽ ተይ

    • @MedehnetlegeseMede
      @MedehnetlegeseMede 10 місяців тому +8

      መብቷ ነው ለፍታ እኮ ነው ሠው ግን በሠው ገንዘብ አዛዥ ልሁን እንላለን ብታቃጥለው እራሷ ለፍታ ተቃጥላ ነው መብቷ ነው

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 10 місяців тому +2

      ​@@MedehnetlegeseMedeትክክል❤ የሰው ልጅ ከማሳደግ ውሻ ማሳደግ

    • @HimeHime-d1g
      @HimeHime-d1g 10 місяців тому +1

      Enda are coment esua takalch negerachsh eko abrawyasalfuten

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 10 місяців тому +3

      ለምን በሬ አታርድም?ሰነፍ ህዝብ መራብ ግዴታው ነው ለምን 500 ሺ አታወጣም አትንጫጩ

    • @ethio125
      @ethio125 10 місяців тому

      @@MedehnetlegeseMede አሽቃባጭ

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 10 місяців тому

    ኣንበሲት እንካን ለዚ ኣደርሰሽ የኔ ታታሪ ሁላችች እንዳንቺ ጠንካራ ብንሆን ያልፍልን ነበር ጎበዝ ❤❤❤

  • @maryusa3907
    @maryusa3907 10 місяців тому +8

    ድህነትሽን እትርሺው‼️
    በጣም ተናጋሪ ነሽ‼️

    • @מהרטמלסה-ד5ז
      @מהרטמלסה-ד5ז 10 місяців тому +2

      መች ረሳች?ተናገረች እኮ ያሳለፈችውን

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 10 місяців тому

      መሰረተ ትንሸ አይደለም አለች እኮ ተረሳና ሰው??

  • @AbaynehTamene
    @AbaynehTamene 9 місяців тому +1

    ጋዜጠኛዋ በጣም ትግስተኛ ነች።ካላገባች እሷን አግቧት።

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 10 місяців тому +4

    እንደአነጋገርዋ ከሆነ በመጨረሻ ሾፌርዋን የምታገባው ይመስለኛል ።በጣም ትወደዋለች ።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 10 місяців тому

      ታድያ ምን ችግር አለዉ?

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 10 місяців тому

      ይመስለኛል ለሹፌሯ የሆነ ነገር ታደርጋለች ጓደኛ አለኝ ብላለች ግን መለን ነሽ ተብያለሁ መውለድ አልችልም ብላ ተናግራች

  • @rh1660
    @rh1660 10 місяців тому +2

    I really like the host 😍. You have a very fun personality ☺️

  • @eri-etio-hb1iw
    @eri-etio-hb1iw 10 місяців тому

    My dear sister, I listen your interview and I admire that you are a hard working person and your deduction, but you need to be humble. pls be humble, humility is the key to moral excellence.

  • @senaityehualeshet8507
    @senaityehualeshet8507 10 місяців тому +5

    በዝምታ ውስጥ ኑሪ ሞያ በልብ ይሁን

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 10 місяців тому

    ውይ እህቴ እድሜን ጤናን የሚሰጠው እግዚአብሔርን አስቀድሚ እባክሽን ትምክህትሽቡ ያስፈራል

  • @bewkamro877
    @bewkamro877 10 місяців тому +5

    አቦ ሸማኔ በጣም ፈጣን ነው ሲባል ሰምቼ ነበር አሁን ግን ሁለተኛ ይመስለኛል።

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 10 місяців тому +2

    በጣም ጎበዝ ነሸ ግን እርጋታ ያሰፈልግሸላ ለአምላክሸ እና ለራሰሰሸ ጊዜ ሰጭ ለጤናሸ ተመጣጣን ምግብ መብላት አለብሸ።።።። ሌላው እረፍትም ያሰፈልግሻል እሁድን ለአምላክሸ ቤተክርስቲያን ሂጂ ልጆቹ ይሰሩ ወሻሸንም አትምቻት ለምን? የ ኖ ትወጃታለሸ ግን አያያዝሸን ቀይሪ 👍😂

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 10 місяців тому +25

    አንድ አንድ ሰው ግን በጣም ይገርሙኛል እረ ወየው ልበሱ ግን አታጋኑ ነገ ሟቾችነን

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 10 місяців тому +1

    ግን ምግቡ አሰራሩ it looks delicious 😋 የተለያየ ኣይነት ወጥ ሲቀላቀልየምግቡ test ግን እንዴት ነው ?? አልጫ አትክልት ቀይ ወጥ እና ሌላም ነገሮች ሲጨማመር ግንጣእሙ 🤔አንዳንዱ ምግም ሲደበላለቅ እጅ እጅ ይላል ይባላል በተለይ ኣትክልቱእና አልጫ ነገር በቶሎ ነው የሚበላሸው she have to put in the freezer always otherwise
    The food is contaminated !! Make sure leave the food in the freezer especially the vegetable 🌶🍅🌶🌽🍅 keep it up to the good work and get married soon Lol 😝

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 10 місяців тому +1

      ወዳውኑ እኮነው የሚበላው አይው አያድር በትዛዝ ነው

  • @MuluMolla-w3y
    @MuluMolla-w3y 10 місяців тому +36

    ሃብታም ሰው ሃብታም ነኝ አይልም በጣም ነውር ነው

    • @weynuwababy4877
      @weynuwababy4877 10 місяців тому +13

      ምኑ ነው ነውር ለፍታ ደክማ እግዚአብሔር ድካሟን ባርኮላት ያገኘችው አብት ነው እግዚአብሔር እያመሰገነች ነው ብታወራም

    • @mayo5105
      @mayo5105 10 місяців тому +12

      ምኑ ነው ነውር ለፍታ ያገኝችው ነው ሀብታም ነች በፊት ከነበረችበት ለምንድነው የሰው ደስታ ስኬት የሚያናዳቹ

    • @MuluMolla-w3y
      @MuluMolla-w3y 10 місяців тому +2

      @@mayo5105 አዎ ለፍታ ነው ያገኝችው ግን ሰው ይበላት እንጅ እራስን ማሞጋሸት በባህላችንም ሆነ በሃይማኖት አይገባም ።

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 10 місяців тому +6

      ​​​​​@@MuluMolla-w3y ሀብት አለኝ ብላ እየተመፃደቀች ሳይሆን ፈጣሪን ከፈጣሪ በታች ደሞ ሰራተኞቿን እና ህዝብን እያመሰገነች ነዉ።

    • @ያብናት
      @ያብናት 10 місяців тому +2

      Ymin newer

  • @melatbekale
    @melatbekale 10 місяців тому

    ኡፍ ስለማቅሽ ኮራሁብሽ ቲጂዬ የኔ ንግስት እኔም ያቺን አርያ እከተላለው ❤❤❤❤❤

    • @jemuyana
      @jemuyana 10 місяців тому

      የኔ ውድ ሴቶች ስነደናነቅ ደስ ይላል ጥሩ ልብ ይጠይቃል❤

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt 10 місяців тому +3

    እቺ ብፅግናናት የይዩልኝ