Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትልቅ ጨዋነት የሰሩትን ማስታወቅ የኔ ቆንጆ ማርዬ🙏🙏 ደስ ሲል ወይ ጨ:: የኔ እናት ትክክል ወታደር ቤት ማደግ:: የክቡር ዘበኛ ቅርስ ማርሸትዬ!! ቆንጆ ምርጫ አስፋው
I have never seen Asfaw enjoying like he did on this show! We love you Asefiti, May God give you long live and happiness!
ዋው የሚገርም ችሎታ በዚህ እድሜ በጣም ደስ ይላል
ዘፈኑ በፀሎት ቢቀየርስ ሁሌ ዳንስ ምን ይጠቅማል?ኢቲዮጵያ ያለችበትን ለሁላችን ግልፅ ነዉ
@@whenimbored8404 እሱስ ልክ ነው ግን እንደችሎታ ጎበዝ ነች
ማር እሸት በጣም መስራት የምትችል ምርጥ ድምፃዊ ነች
በአሁን ሰአት ኢቲዮጵያ የሚያስፈልጋት በሁሉም ሃይማኖት ፀሎት ነዉ።እድሜም ፀጋ ነዉ ባለን ታይም ለአገራችን በየእምነታችን እንፀልይ ዱአ በላን ያነሳል።ዘፈን ምንም አይጠቅምም።
እንደዝህ አይነት አስተዋይነት ይገርማል።
eskezare yetetseleyem le alem yeterf neber gin ya ayseram. selezi hulum wedesolution new mehed yalebet lol
@@ethioagnogirl3768 የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ። ሁሉንም ማቻቻል ነው። 50 50 ነው። ጸሎትም ስራም ግድ ነው።
የድሮ አርቲስቶች የሀገር ፍቅር አላቸው የመንጌ ልጆች ያሁኖቹ እማ ምድረ መቃራ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙት ወገኖቻቺን
Nafikotin endet endemwedat nigerulign ❤❤❤
good job I love you for your music very much
ሲቆላሽ ደስ ስትይ😘
አስፊሽ እስኪ ዘማ ሳባውያንን ጋብዙልን።የት እንደጠፉም በዛው ጠይቁልን።እን እንቁጣጣሽ በሻህ እነ ቤቴሌም።ግሩፑ ፈረሰ ወይስ ምንድነው ለመጥፋታቸው ምክንያት።እንግዳ ብታደርጉልን ደስ ይለኛል።
ፍትህለሣውድአረቢያእሥረኞች 😭😭😭💔🇪🇹
Egzabher kab nay mesayil dimxi nab negoda yikeyrelna harestay kihars meretna kilemie fetari Eritrea Ethiopian Africa and Alemin selam yewrdelna
I love Your Show
ማርዬ ሰላየሁሽ ደስብሎኛል
ማርዬ የኔ ዘናጭ የኔ ቆንጆ 🥰 🙏
Wow very interesting thank you 🙏🏽 👍❤️💛💚♥️💛💚
ኢቢኤሶች እንዴት እንደማከብራችሁ እንደምወዳችሁ
Legendery performance 👌
የኔ ቀሽት ማርዬ አገር ወዳድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕 ትችያለሽ
አረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አቤት የዘንድሮ ሙዚቃ
ውዴደምሪኝበቅንነት
ማርሸት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
እባካቺሁ አድስ ምእራፍ አቅርቡኝ
Waw super star hero artist waw
ወይኔ...........ሄድኩ በትዝታ........
Teru zemen nafekege
@@merinaaraia4614 enerasuuuu hedku ....
nafekiya betam nwe yemwedshe
ፕሮግራም አቅራቢዎቹ እንዴት እንደምውዳቹ ❤
betam des tiyalesh
አስፋው ዛሬ ምናባቱ አጭሶ ነው እንደዚህ ሚጮህው ጆሮዬን በሳው እኮ
ኣብዛ ሓዳስ ዓመት ድምጺ ኪናት ኣጥፊኡ ወረ ሰላም የስምዓና በጃኩም ባ ሳብስክራይብ ግበሩለይ ፍቁራት ኣሕዋት,,,,,,,,,,,,,,
ኣሰፋው በጣም ደስተኛ ነህ ምን ኣግኝተህ ነው😂😂😂😂😂
Teru ahasab new wede nesha
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጎችየ ሸጋ ሰንበት ይሁንልን
ወይ ጨ። ጉድ ሰራን
Chebsi, chat,chis
endate newe gazetegnawa yetekeyerechew plastic sergary teserta new ende
ጨ ጨውጩ ጩህትጪ ጪስጫ ጫጫታጭ ጭንቀትጮ ጮማ ስጋ
የመሸሻ ልጅ መቸም ሁሉ ነገሩ የሚስቀኝ ሰው ነው ::
ua-cam.com/video/VF6AuSj7Qps/v-deo.html ቅዌው እብይ
Hahaha
ሀገራቸውን ለመርዳት መጡ ማለት 😀 አማራን ማለታቸው ነው። ትግራይ እና ኦሮሞን በነሱ አስተሳሰብ ኢትዮጵያዊ አይደለም 👎👎👎👎👎
አይደብርሽም፣አጣዬን፣ኦሮሞ፣ክልል፣ስትይ
ነገር ማጣመም ስትወዱ ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ማለት ከአጣዬ ነው 🙄ከወለጋ ከአውሬዎቹ ተርፈው በደብረ ብርሃን የተጠለሉ አሉ እኮ
Ebs shame on youWhy Tigrai is not Africa ?
Let Africa alone there idea belong to the evil world
ትልቅ ጨዋነት የሰሩትን ማስታወቅ የኔ ቆንጆ ማርዬ🙏🙏 ደስ ሲል ወይ ጨ:: የኔ እናት ትክክል ወታደር ቤት ማደግ:: የክቡር ዘበኛ ቅርስ ማርሸትዬ!! ቆንጆ ምርጫ አስፋው
I have never seen Asfaw enjoying like he did on this show! We love you Asefiti, May God give you long live and happiness!
ዋው የሚገርም ችሎታ በዚህ እድሜ በጣም ደስ ይላል
ዘፈኑ በፀሎት ቢቀየርስ ሁሌ ዳንስ ምን ይጠቅማል?
ኢቲዮጵያ ያለችበትን ለሁላችን ግልፅ ነዉ
@@whenimbored8404 እሱስ ልክ ነው ግን እንደችሎታ ጎበዝ ነች
ማር እሸት በጣም መስራት የምትችል ምርጥ ድምፃዊ ነች
በአሁን ሰአት ኢቲዮጵያ የሚያስፈልጋት በሁሉም ሃይማኖት ፀሎት ነዉ።
እድሜም ፀጋ ነዉ ባለን ታይም ለአገራችን በየእምነታችን እንፀልይ ዱአ በላን ያነሳል።
ዘፈን ምንም አይጠቅምም።
እንደዝህ አይነት አስተዋይነት ይገርማል።
eskezare yetetseleyem le alem yeterf neber gin ya ayseram. selezi hulum wedesolution new mehed yalebet lol
@@ethioagnogirl3768 የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ። ሁሉንም ማቻቻል ነው። 50 50 ነው። ጸሎትም ስራም ግድ ነው።
የድሮ አርቲስቶች የሀገር ፍቅር አላቸው የመንጌ ልጆች ያሁኖቹ እማ ምድረ መቃራ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙት ወገኖቻቺን
Nafikotin endet endemwedat nigerulign ❤❤❤
good job I love you for your music very much
ሲቆላሽ ደስ ስትይ😘
አስፊሽ እስኪ ዘማ ሳባውያንን ጋብዙልን።የት እንደጠፉም በዛው ጠይቁልን።እን እንቁጣጣሽ በሻህ እነ ቤቴሌም።ግሩፑ ፈረሰ ወይስ ምንድነው ለመጥፋታቸው ምክንያት።እንግዳ ብታደርጉልን ደስ ይለኛል።
ፍትህለሣውድአረቢያእሥረኞች 😭😭😭💔🇪🇹
Egzabher kab nay mesayil dimxi nab negoda yikeyrelna harestay kihars meretna kilemie fetari Eritrea Ethiopian Africa and Alemin selam yewrdelna
I love Your Show
ማርዬ ሰላየሁሽ ደስብሎኛል
ማርዬ የኔ ዘናጭ የኔ ቆንጆ 🥰 🙏
Wow very interesting thank you 🙏🏽 👍❤️💛💚♥️💛💚
ኢቢኤሶች እንዴት እንደማከብራችሁ እንደምወዳችሁ
Legendery performance 👌
የኔ ቀሽት ማርዬ አገር ወዳድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕 ትችያለሽ
አረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አቤት የዘንድሮ ሙዚቃ
ውዴደምሪኝበቅንነት
ማርሸት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
እባካቺሁ አድስ ምእራፍ አቅርቡኝ
Waw super star hero artist waw
ወይኔ...........ሄድኩ በትዝታ........
ውዴደምሪኝበቅንነት
Teru zemen nafekege
@@merinaaraia4614 enerasuuuu hedku ....
nafekiya betam nwe yemwedshe
ፕሮግራም አቅራቢዎቹ እንዴት እንደምውዳቹ ❤
betam des tiyalesh
አስፋው ዛሬ ምናባቱ አጭሶ ነው እንደዚህ ሚጮህው ጆሮዬን በሳው እኮ
ኣብዛ ሓዳስ ዓመት ድምጺ ኪናት ኣጥፊኡ ወረ ሰላም የስምዓና በጃኩም ባ ሳብስክራይብ ግበሩለይ ፍቁራት ኣሕዋት,,,,,,,,,,,,,,
ኣሰፋው በጣም ደስተኛ ነህ ምን ኣግኝተህ ነው😂😂😂😂😂
Teru ahasab new wede nesha
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጎችየ ሸጋ ሰንበት ይሁንልን
ወይ ጨ። ጉድ ሰራን
Chebsi, chat,chis
endate newe gazetegnawa yetekeyerechew plastic sergary teserta new ende
ጨ ጨው
ጩ ጩህት
ጪ ጪስ
ጫ ጫጫታ
ጭ ጭንቀት
ጮ ጮማ ስጋ
የመሸሻ ልጅ መቸም ሁሉ ነገሩ የሚስቀኝ ሰው ነው ::
ua-cam.com/video/VF6AuSj7Qps/v-deo.html ቅዌው እብይ
Hahaha
ሀገራቸውን ለመርዳት መጡ ማለት 😀 አማራን ማለታቸው ነው። ትግራይ እና ኦሮሞን በነሱ አስተሳሰብ ኢትዮጵያዊ አይደለም 👎👎👎👎👎
አይደብርሽም፣አጣዬን፣ኦሮሞ፣ክልል፣ስትይ
ነገር ማጣመም ስትወዱ ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ማለት ከአጣዬ ነው 🙄ከወለጋ ከአውሬዎቹ ተርፈው በደብረ ብርሃን የተጠለሉ አሉ እኮ
Ebs shame on you
Why Tigrai is not Africa ?
Let Africa alone there idea belong to the evil world