እሙካዬ ጠንቋይ ቤት ሄጄ ድጋሚ አስገረፈችኝ😩😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @Resynikrstyane
    @Resynikrstyane 17 днів тому +163

    ኦ ኦኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ ኣርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘእምርእሷን ርኡስ ወዘእምሉእላን ልዑል ግዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳህል❤❤❤

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 16 днів тому +3

      ዘ እምርዑሳን ርዑስ

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 16 днів тому +9

      ኦ ሚካኤል
      ኦ ሚካኤል
      ኦ መተንብል
      ካህነ ኣርያም
      ትሰመይ
      ቢፀ ሱራፌል
      ዘ እም ርዑሳን ርዑስ
      ወ ዘእምልዑላን ወ ልዑል
      ግዜ ፀዋይኩከ
      ቅረበኒ
      በምህረት ወሳህል
      አሜን ✝️✝️✝️

    • @yeslayelije7607
      @yeslayelije7607 15 днів тому

      Kale hiwotn yaseman

  • @ydue5437
    @ydue5437 17 днів тому +315

    አረ ባአላህ ይቅርብሽ ተቀጥቅጠሽ አለቅሽ ቅመሞችዬ እስኪ 50 k እናስገባት

    • @ZolaZola-u5i
      @ZolaZola-u5i 17 днів тому +5

      እሙካዬ የኔ እናት እውነት ነው ኦ ሚካኤል ያስብላል እኔ ግን እንዴት እንደምወዳችሁ

    • @chuchulakew7211
      @chuchulakew7211 17 днів тому +3

      መቼ የሚያዝናና እናያለን

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 16 днів тому +1

      😂😂😂

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 16 днів тому +2

      እግዚአብሔር እዲህ አይነት እናት አባት ይስጣቹህ ❤❤❤❤ሺ አመት ኑሩ❤❤❤

    • @እናቴአለሽበልቤ
      @እናቴአለሽበልቤ 14 днів тому +1

      ወይኔ ይለያሉ

  • @tube4784
    @tube4784 17 днів тому +166

    እናት ግን እሷ ትግርፍ እንጂ ሌላ ሰው እንዲገርፍባት አትፈልግም😍😍😍😍

  • @ልዩየLeyuye
    @ልዩየLeyuye 16 днів тому +86

    ይሄ ቪድዮማ vairal መውጣት አለበት ጎበዝ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @ጉየ
    @ጉየ 17 днів тому +269

    ኧረ በማርያም ላይክ አድርጉላት ወይኔ😢😢

    • @GenetShemisu
      @GenetShemisu 16 днів тому +1

      ❤️

    • @በምህረት.ኗሪ
      @በምህረት.ኗሪ 12 днів тому

      ዉይ ደስ ስሉ በማርያም ❤❤❤🎉እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻዉ በዚህች ቅድስት እምነት ያፅናችሁ በጣም እግዚአብሔር የባረካቸው እናትና አባት ❤❤😢

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 17 днів тому +388

    አቤት የእናት እምነት እንዴት እንደ ተፀየፉ አያቹ ጠንቋይን ኢቺ ናት የኛ ኦርቶዶክስ እምነት❤❤በቤቱ ያፅናን❤❤ሳቢ ግን ምን ይሻልሻል😅😂

    • @Tayechalew
      @Tayechalew 17 днів тому +5

      ግን እኮ አለቀች በዱላ 😅

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 17 днів тому +2

      ​@@Tayechalew😂😂😂😂

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 17 днів тому +4

      @@Tayechalew ሲመስለኝ ይጣፍጣታል የእናት ዱላ ቢያማትማ ባልደጋገመች ነበር 😂❤️🙏❤️

    • @Tayechalew
      @Tayechalew 17 днів тому +2

      @yeshumethiolove275 የናት ዱላ ጌጥ ነው ዛሬ አባቷ ተጨመሩ እንጂ አቤት ልጅቷን ግን አሳዘነችኝ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 17 днів тому +3

      ​@@Tayechalewውይ የቀበቶውስ ነገር የአባቴና ወንድሜ የልጅነቴ ትዝ ሲለኝ አመመኝ ለሷ 😂😊😭❤️🥰🙏❤️

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 17 днів тому +84

    ዋው በእምነታችው አይደራደሩም ይች ናት ኦርቶዶክስ እምነት ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አናታችን አባታችን እዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lublugn
    @Lublugn 17 днів тому +166

    ወላሂ ትክክል ናቸው የስንቱ ሂወት የጠፋው የተበላሸው በሰይጣን ስራ ነው ጥሩ መልክት ነው ላይክ አርጉዋት ለማንም ትርክሚርኪ ወሬ ይደረግ የለ

  • @MeseretBolesh
    @MeseretBolesh 17 днів тому +47

    አባት :-እኔ ስትዘምሪ ነው ደስ የሚለኝ❤
    እናት :-አረ እኔማ በገና ልገዛላት እያሰብኩ ነው😢❤
    በእምነትሽ በርቺላቸው የኔ ቆንጆ ዱላው ይቅርብሽ😂

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl 17 днів тому +75

    መታደል እኩ ነው እኔ ልጁቸን እንዲህ አርጊ በቤቱ ማሳደግ ነው የምፍልገው ማርያምን በጣም ጉበዙች ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @WeynishetAdmasu-f3g
    @WeynishetAdmasu-f3g 17 днів тому +52

    ማነው እንደኔ እምባው እየመጠበት ያየ። ይህነው ክርስትና ይሄነው እምነት በጣም አስተማሪ ቤተሰብ ታድለሽ ሳቢዬ

  • @Mekdi-y8p
    @Mekdi-y8p 17 днів тому +129

    እምነታችሁ ደስ ይላል እንዲህ ነው ኦርቶዶክሳዊነት ከነስነስርአቱ በቤቱ ያፅናቹህ በይልኝ

  • @AdeseAd
    @AdeseAd 14 днів тому +15

    እምነት እኮ ከምን በላይ ነው ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @jemberukassie2624
    @jemberukassie2624 17 днів тому +70

    ሳአሊነነ ቅድስት✝ ምርጥ ቤተሰብ

  • @kiya9587
    @kiya9587 17 днів тому +33

    ወዬኔ ዛሬስ አሳዘነቺኝ የአባትየው ቀበቶ ሲያርፍበት የምር ደነገጥኩኝ 😢😢 እናት ግን ❤❤

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 17 днів тому +153

    እረ ቀጥቅጠው ገደሉዋት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ዘብር ሙሉውን አልችለውም አላሉም ምስኪን የኔ እናት ❤ ቆይ ሙሉውን ልፃፍላችው ይቺ ልጅ ሽው ብሎባታል😂😂😂😂{{ ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ቢፀ ሱራፌል ዘ እምርዑሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋዕኩከ ቅረበኒ በመህረቱ ወሳል ሰአልለነ ቅዱስ ሚካኤል ቅድመ መንበሩ ለልዑል}} ነው እማዬ የሚባለው

    • @MahiMahi-kp8rh
      @MahiMahi-kp8rh 17 днів тому +6

      ኪያየ ይቅርታ በምን ሰአት ነው የምንጠቀመው ንገረኝ ፅፌ ልጠቀመው

    • @Alemitu654
      @Alemitu654 17 днів тому

      😂😂😂አሜን አሜን አሜን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አስበን❤

    • @user-ec21
      @user-ec21 17 днів тому +15

      አንችልም በትክክል አልጻፍሺዉም
      ኦሚካኤል ኦሚካኤል፣ኦ መተንብል ኦ መተንብል ካሕነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣ዘምሩኡሳን ሩኡስ ወዘምልኡላን ልኡል ግዜ ጸዋኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳሕል፣ሰአለነ ቅዱስ ሚካኤል ቅድመ መንበሩ ለልኡል፣

    • @KarlKfoury
      @KarlKfoury 17 днів тому +4

      ውይ ደስ ስትሉ❤❤❤የኔን ሐፂያት ሳስበው 😢😢😢😢😢

    • @MeseretTeferi-qh8ew
      @MeseretTeferi-qh8ew 17 днів тому

      ​@@user-ec21ለምንድነው የሚባለው

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 17 днів тому +45

    የኔ እናት እሙካዬ ቅዱስ ሚካኤል በክፈርድኤቱ ይጠብቃቹ ❤እቺ በረሮ ልጅ ዱላ አትጠግብም😂😂😂

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 17 днів тому +16

    😂😂😂😂የኔ ማር ሳብዬ ለኛ ብለሽ ትተደበደብሽ አይዞሽ ግን በጣም ነው ምወድሽ ቤተሰብሽን ስለምታከብሪ እውነት በዚህ እድሜ ቤተሰብን ሚሰማ የለም ጎበዝ በርቺ ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አንቺን ያገባ የታደለ ነው ስለቱ የሰመረለት❤❤

  • @Truth71684
    @Truth71684 14 днів тому +6

    ወይኔ በጣም የሚያስገርሙ ቤተሰቦች ናቸው።በቃ ምንም ልል አልችልም ግን ሁሌም በጣም ነው ይየምገረመው የምስቀው።
    ተማሪ ነኝ ግን ሳነብም ትዝ ካለኝ ብቻየን ሳቄ ፈንቅሎኝ ይወጣል።❤❤❤❤❤
    ቤተሰቦችሽንም ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @Mozaze
    @Mozaze 17 днів тому +20

    እንደውም ስውነት የለሽ ይባስ ትቀጠቀጫለሽ ሚስኪን
    ሰው በእምነቱ ጠካራ ሲሆን ደስ ይለኛል እናቲቱ ጀግና ነሽ አሏህ ጠንቋዬችን ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 17 днів тому +10

    ወይኔ 😂😂😂😂 ሳባዬ አባቷን እንደ ጦር የምትፈራው የምር ከነደዚህ አይነት ቤተሰብ ስለተፈጠርሺ በጣም እድለኛ ነሺ ምርጥ በእምነታቸው ጠንካራ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 16 днів тому +17

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ብፀ ሱራፌል
    ዘርኡሣን ርኡስ ዘመልኡላን ልኡል
    ግዜ ፀዋኩከ ቅረበኒ በምህረት በሰላም 🙏🙏🙏

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 17 днів тому +25

    በእምነታችሁ እስከ ዘላአለም ያፅናችሁ በእዉነት ደስ ስትሉ

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z 7 днів тому +5

    ግን ጀግና ነሽ እንደዚህ እየተቀጠቀጥሽ መስራትሽ 🥹🥹

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 17 днів тому +34

    እንደናተ አይነት እናት እና አባት ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤

  • @Yeshiwork-w7j
    @Yeshiwork-w7j 17 днів тому +5

    የእውነት በጣም እድለኛ ነሽ ከእንደዚ አይነት እናትና አባት መፈጠርሽ እሙካዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ በድሜ በፀጋ ያኑርሽ በቤቱ ያኑራቹ❤❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 17 днів тому +22

    ቸሩ መድኃኔዓለም❤
    ሰአሊ ለነ ቅድስት ሰአልለነ ቅዱስ ሚካኤል በሮ ይደርስልሻል✅ እምነት❤♥🌹

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 17 днів тому +72

    ይቺ ልጅ ግን የዱላ ፍቅር አለባት እንዴ 🙄😄😄🤭😭🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 15 днів тому +6

    ኡፍፍ ቀበቶ ያማልኮ አርጩሜው ይሸለል የኔ ብጤ ደሞኮ ታሸዋለች😂😂😂እኔም እዳች ድዝዝ ብዬለው ድሮ

  • @Tiruye.Muluken
    @Tiruye.Muluken 16 днів тому +11

    የኔ እናት ተክልየ ናቸወ ትላልች ደግማ ደጋገማ አቤት የኔናት የእመንት ጥግ❤እኔማኮ የስም ክርሰትያን ነኝ😢

  • @RehatLove
    @RehatLove 16 днів тому +18

    የአላህ ወላሂ አሳዘነችኝ ልጅቱ እናትዩዋ ደግሞ የእናት አንጀት ሆኖባት እሷ ስትገርፋት እንጅ ሰው ሲገርፋት እንጀቷ አልችል አለ 😂😂 እሙካ እንወድሻለን

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 17 днів тому +11

    እዲነዉ ወላጅ ማለት በቀልድ እየቀለዱ እያለ ተቆጥቶ ገረፎ ማሥተካከል ለሀገረም ለቤተሠብም የሚጠቅሙ ይሆናሉ አቤት እናትና አባቶችሽ ሢከባበሩ ደሥ ሢሉ አቤት እምነት ማለት እደዚነው እውነትነው በእምነተ አይቀለድም በውነት እመቤቴ ትጠብቃቹህ ከመገራ ከፈተና ድግፍ እቅፍ አድረጋትጠብቃቹህ በቤቱያፅናቹህ ያቆያቹህ

  • @YerosanFff
    @YerosanFff 17 днів тому +115

    😢😢😢😢😢እዲተደብድባ እዴት ላይክ አታረጉላትም ቀበቶ ያማልኮ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 День тому

    በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ምርጥ እናት እና አባት ያብዛልን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ምርጥ ቤተሰብ ዋዉ

  • @MekdiTube-z9x
    @MekdiTube-z9x 17 днів тому +20

    አንች ልጅ በቅድም እንዳዛው ታገርፈሽም አትፋችህያትም እሙካን
    እነዚን ቤተሰብ የምትዎዱ ደምርኝ ❤❤❤

  • @absa7841
    @absa7841 7 днів тому +2

    ኡፍፍ ምንእኛ መታደልነው የእምነታችሁ ብርታታ እማምላክ ትጠብቃችሁ የኔ እናት ሁሌ ዱላ አሳዘንሽኝ ዛሬስ 😂😂

  • @hermelatsega5950
    @hermelatsega5950 17 днів тому +12

    😂😂😂 እኔ እሙካን በጣም እወዳታለሁ ❤️ አባትሽም በጣም ደስ ይላሉ ❤️ የሚያምር ቤተሰብ ነዉ ❤❤ ቀጥቅጠው ቀጥቅጠው ይቅርታ ያስጠይቁሻል 😂😂

  • @SmegnAmare-e4k
    @SmegnAmare-e4k 17 днів тому +13

    አቤት ስርአት አቤት እምነት ደስ የሚሉ ወላጆች❤ ብትገረፊም ጥሩ ትምህርት አለው ❤

  • @MeseretTeferi-qh8ew
    @MeseretTeferi-qh8ew 17 днів тому +27

    ምን አይነት ሥርዓት እና ሃይማኖታቸውን የምያውቁ ቤተሰብ ናቸው❤❤

  • @MerryMerr-li8rb
    @MerryMerr-li8rb 17 днів тому +68

    በማርያም፡50kእናስገባት❤

  • @ethio125
    @ethio125 17 днів тому +14

    የተመታችበት ደብል ላይክ ያስፈልጋታል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልሽ ምርጥ በተሰብ ናችሁ

  • @Aose-z5h
    @Aose-z5h 17 днів тому +18

    ደስ ሲሉ በስማአም እምነታቸዉ በስላሴ ስም 🙏❤✝️

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 15 днів тому +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እምየ ተዋህዶ እምነቴ ኩራቴ እፍፍፍ ምርጥ ቤተስብ በቤቱ ያፅናቹህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h 17 днів тому +11

    እዉነት ጀግና እናት እና አባት ስረአትያለዉ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤እዉነትነዉ

  • @እናቴሂወቴማርያም
    @እናቴሂወቴማርያም 14 днів тому +4

    ዎው እናት ብሎ ዘም ሜካኤል ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @selinkedirkedir
    @selinkedirkedir 2 дні тому

    ማርያምን በጣም ነው የምወዳት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ❤❤አይ አስተዳደግ ታድለሽ ❤❤❤

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በእውነት ምርጥ ነው ቤተሰብ ጥንካሬ ያላቹ❤❤

  • @SelamGeresu
    @SelamGeresu 16 днів тому +6

    የኔ ፍቅሮች ቅዱስ ሚካኤል ስትዪ ፍጥኖ ይደርስልሻል አለች እሙካ❤❤❤

  • @nibreteshete4359
    @nibreteshete4359 17 днів тому +4

    😂😂😂እኔ ልሞት ነው ባንቺ ምክንያት ዛሬስ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍ ወላጆችሽ ግን ድንቅ ናችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 4 дні тому

    ሁሌ እከታተልሻለሁ ያሁኑ በጣም አሥተማሪነዉ ቅዱሥ ገብሬኤል በቤቱ ያጽናሽ ቫይቨር ይወጣ ለብዙ ሠዉ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwattube
    @hiwattube 17 днів тому +12

    ደስ የሚሉ እናት አባት ወደፊት ልጅ ሲኖረኝ ልክ እንደነሱ አድርጌ ነው የማሳድገው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmbetTsegaye
    @EmbetTsegaye 17 днів тому +2

    አረ ሳቢ በማርያም ግን ምንጉድ ነሽ በጣም ነው የምውድሽ እመቤቴን ግን እምነት ማለት ይህ ነው እሙካዬ በግህዝ እኮ አዠጎደጎደችው በጣም የሚያስቀና ቤተሰብ ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 17 днів тому +35

    ዋው በእምነታቸው አይደራደሩም ውድ የተዋህዶ ልጆች ከነዚህ ተማሩሩሩሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tayechalew
    @Tayechalew 17 днів тому +32

    እሙካ አያይዘው ሲያበቁ እግዚአብሔር ይሁንሽ አይ እናት 🥰

    • @SOliYaNa3415
      @SOliYaNa3415 17 днів тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Tayechalew
      @Tayechalew 17 днів тому

      @SOliYaNa3415 😂

    • @senayitsenayit-n9n
      @senayitsenayit-n9n 17 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mekdesteketelewu225
      @mekdesteketelewu225 17 днів тому +2

      Abet enatochi yakesasruna buhala gelagay yihonalu😅😅😅😅😅

    • @Tayechalew
      @Tayechalew 17 днів тому

      @mekdesteketelewu225 ተዋት ተዋት ይላሉ

  • @zeritutube
    @zeritutube 17 днів тому +5

    😂😂😂😂😂እረ ቸይ አችልጂ እሙካ አያይዘዉ መገላገል አይ የኛ እናቶች እኮ ልዩናቸዉ❤ ግን ታናሽ እህት የለሽም

  • @herutasfaw6724
    @herutasfaw6724 15 днів тому +3

    😂😂ይሄን ቪዶ ሲያዩት ደሞ እንዳይገርፍሽ እሙካዬ ምርጥ እናት

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl 17 днів тому +47

    አንድ ቀን ዶሮ ጠባቄ እዳታርግሽ እሙካ ሆይ😂😂😂😂

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 12 днів тому

    ወይኔ የእኔ ማር እውነት አንች በእምነትሽ አትቀልጂ❤ በትምህርት አትሞርች እሽ እግዚአብሔር ያክብራችሁ እደነዚህ አይነት አባትና እናት ያብዛልን ፈጣሪ ❤❤❤

  • @MeseretKassahun-rz1br
    @MeseretKassahun-rz1br 16 днів тому +3

    ዉይ ጉንብስ ብለሽ ስትስሚ ደስ ስትይ ዉይ ቤተሰቦችሽ ሲከባበሩ ደስ ሲሉ አይመታደል እግዚያብሔር ይጠብቃችዉ የምር ስታምሩ

  • @ቲጂየነናሆምእናት
    @ቲጂየነናሆምእናት 17 днів тому +25

    በጣም አስተማሪ ፕራንክ ነው ሳቢዬ የኔ ቆንጆ የቀበቶው እና የቁንጥጫውንነገር ግን አይጣል ነው😂😂😂

  • @rutatube3635
    @rutatube3635 17 днів тому +18

    ልሳቅ ላልቅስ ግራ ገባኝ😢 እምነት ግን ዋውውውው

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 17 днів тому +37

    የኔናት ቅዱስ ምካኤል ስትይ በሩ ይደርሳል አለች እውነት ነዉ በሮ ደራሽ ነዉ ለኔ የደረሰልኝ አባቴ ለናተም ይድረስላችው

    • @Erakeb
      @Erakeb 15 днів тому

      አሜን

    • @Meme-q7y
      @Meme-q7y 3 дні тому

      ❤❤❤❤😢😢😢

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 17 днів тому +5

    ዋው 🥰የሚያስቀኑ እናት ና አባት ነው ያሉሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው❤️🙏በቃጣይ ቪዲዮ መዝሙር ዝምረሽ አስደስችቸው

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 17 днів тому +10

    ወይይይይ አብዋም ተጨምረዋል ዛሬ ቻይው አንች በረሮ የሆንሽ ልጅ 😂😂❤❤

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909 17 днів тому +6

    የዱላ ፍቅርማ አለብሽ አንቺ ልጅ እናት ግን 1ኛ❤ አባትም❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 17 днів тому +2

    በጣም መልካም ኢትዮጲያዊ እናትና አባት ናችሁ ኑሩልን ከጥፋት የሚመልስ ወላጅ ያኑርልን ዛሬ ጥሩ ተገርፈሻል እስኪ እየዘመርሽ እያሥደሠትሻቸው እኛንም እያሥደሠትሽን እናይልሻለን እናሣድግሻለን

  • @hik1924
    @hik1924 17 днів тому +4

    እቺን ይመሰለች ልጅ ቲክቶክና ዮቱብ መጣና ሊያበላሻት ነው😮ቤተሰቦቻ ግን❤❤❤❤❤❤

  • @behaylwatefera
    @behaylwatefera 17 днів тому +1

    የሚገርሙ እናት እና አባት ናቸዉ ያሉሽ ታድለሽ ለዱላዉ አይዞሸ የኔ ዉድ ቆንጆ መዝሙር ዘምረሽ ካሻቸዉ እሺ❤❤❤❤

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn 17 днів тому +6

    አረ በቃት አሳዘነችኝ ከባድ ጥፋት ብታጠፋ እማ አለቀላት በቃ መቅጣት አሪፍ ነው ለዛውም ተማሪ😢😢😢

  • @AlemEmati
    @AlemEmati День тому

    😅😅😅 አይዞሽ የኔ ናት ግን ፈታ አድርገሽኛል የምር

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 17 днів тому +10

    ልጅቱ ግን ከደዚህ አይነት ነገር ውጭ ሌላ አታቅምዴ በጣም እወዳቸዋለሁ ግን ሲናደዱ ማዘር ያሳዝኑኛል😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemfekadu-v6u
    @eyerusalemfekadu-v6u 16 днів тому

    ወይኔ አንቺ ልጅ በኪዳነ ምህረት እንዴት እንዳሳቅሽኝ😂🤣 ስወዳችሁ እኮ የባስ ዉድድድድድድድ አደረኳችሁ ታድለሽ ትልቅ ክብር ማርያምን ለዚህ ቤተሰብ ያከበራችሁት ያክብራችሁ ምናለ ጎረቤቴ በሆንኩ እሙካዬ ለዛሽ ያማረየእኔ ደርባባ ጣፋጭ እናት ኡፍ🥰🥰🥰

  • @Maya-q6r3m
    @Maya-q6r3m 15 днів тому +4

    እንደዚስ ለረጅም ደቂቃ ስቄ የማቅአይመስለኝም ።እግዛብሔር በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤።

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    በተዋሕዶ ሃይማኖት እስከ መጨረሻው
    ያጽናችሁ ደስ የሚሉ እናት እና አባት ❤

  • @bxhhz7876
    @bxhhz7876 17 днів тому +8

    ማረያምን ቤተሰቦችሽ በጣም ጎበዝ ናችው❤❤❤❤❤❤

  • @fikeradise5827
    @fikeradise5827 17 днів тому +8

    እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት አማኞችን ያብዛልን አቤት መታደል የእውነት ቀናሁ

  • @shewaselam
    @shewaselam 17 днів тому +4

    እናት አባትሽ እግዚአብሔር ይጠበቅልሽ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ

    ምርጥ ቤተሰብ ደስ ሲሉ እምዬ ሀገሬ እንደዚህ አይነቶቹን ወላጆች ያብዛልሽ❤❤❤

  • @emiayele7305
    @emiayele7305 15 днів тому +2

    ተቀጥቅጠሽ አለቅሽ እኮ ዉዴ😂😂😂😅 ለነገሩ የእናት ዱላ ደስ ይላል

  • @MsrachMARCOS
    @MsrachMARCOS 4 дні тому +1

    Ufff,faxari,aylyachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AshKe-j4z
    @AshKe-j4z 17 днів тому +3

    እረ አንቺ ልጅ ምን ይሻልሻል😁
    ግን በጣም ጎበዝ ነኝ በራስሽ አዲስ አዲስ ሀሳብ እያመጣሽ እያዝናናሽን ነው ግን ተይ እሙካን አታስቸጊርያት😂😂😂

  • @samrifish9461
    @samrifish9461 12 днів тому +2

    የአባትና እናት መከባበር መደማመጥ ❤❤❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 17 днів тому +12

    አንድ ቀን ሳልሞት አልቀርም ሚስኪን❤❤😂😂😂

  • @BeizaBeiza-h4p
    @BeizaBeiza-h4p 16 днів тому +1

    ለብዙ ወላጆች አራያ ናቸው 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
    ከናትሽ ጋር የማስቅ ነገር አጫውቻቸው 💚💚💚💚💚💚💚

  • @BiniyamBayou
    @BiniyamBayou 15 днів тому +10

    የናትነትን ሚስጢር ግን የትኛውም ሳይንስ መርምሮ አይደርስበትም አባት ሊቀጣት ሲል የናት ሆድ ተንቦጨበጨ ከለለቻት በዛላይ ልብስሽን ቀይሪ ብርድ ይመታሻል !!!!

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 16 днів тому +1

    ወይኔ የኔ እናት ጅግና ናቸዉ 😅😅😅አረ ከሶፋዉ ሻወር ወሰድሽ❤❤❤❤

  • @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ አለሽ እግዚአብሔር በጤና ያቆይልሽ እኅት

  • @AlmazFenta-wp3gz
    @AlmazFenta-wp3gz 17 днів тому +2

    ከዚህ ገላላይ ብትር😢 ኣረተይ አችልይ እዳሞች ማዘር ግን እናቴ መሰለው እየታዩኝ ነው እውነት የኔ እናትም ትጋረፍለች በምነቶ ጽኑናት❤❤❤

  • @gfg4073
    @gfg4073 17 днів тому +6

    😂😂😂😂😂ደግ አረጉሽ ያን የሴጣን ፀጉር ቀጥለሽ ሳይሽ በሽተኛ እዳያረግሽ ብያለው እህቴ ስው ሳረግ አይተሽ ከሆነ እነሱ ሲታይ ደና ይመስላሉ ውስጣቸው ስላም የለም እባክሽ ፀጉር እዳታደርጊ ተመልከች አባ ግርማ ስብከት ሴጣን በምን እንደሚገባ።።ጂግና ቤተስብ ጂግና እናት❤❤❤❤

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 14 днів тому

      😅😅👍👌እኮ ዳግ አደርጉሽ ብቻ ሲጀመር ሴጣን ጣርቶ ሁንካን ስዎቺን ልትል ይፋልጋል

  • @ferafera850
    @ferafera850 9 днів тому

    😢❤❤❤በስመአም ደስ ስትሉ እመካዬ አንድ መዝሙር አዘምሪልን ሳባዬን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 14 днів тому +3

    ስወዳችሁ እሙካ በተለይ❤❤❤❤😂😂

  • @zemaritNardosFekede-t4f
    @zemaritNardosFekede-t4f 8 днів тому +1

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል❤❤❤❤❤❤ ኡፉ የኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @kalking8020
    @kalking8020 17 днів тому +8

    አቦ ቤተሰብ ሺ ዓመት ይኑሩሉሽ

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 16 днів тому +1

    በቅርብ ነው ያየሁሽ ቪዲዮችሽ በጣም ደስ ይላሉ ሳቢቲ ተቀጥቅጠሽ አለቅሽ እኮ 🤦‍♀️😅እውነት የአላማ ፅናት ያለሽ ልጅ ነሽ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ተስፋ አለኝ 👌 ማዘር እንዴት ሁሉም ነገራቸው ደስ እንደሚሉ ጨዋ እናት እና አባት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤❤❣️❣️💖💖

  • @Sususususususua
    @Sususususususua 17 днів тому +15

    ወላሒ ለገባው ጥሩ መልክትነው ያረብ እኘዚህን ጠቋዮ የሚባሉ አላህ ያጥፋችው😢😢 በምነታችን እንፂና

  • @MakyaAhmde
    @MakyaAhmde 16 днів тому +2

    ወላህ አሳቅሽኝ ደስ የምል ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 17 днів тому +24

    የእኔ እናት እናትየው አሳዘነችኝ ሲገርፋት በቃ ተው አለች የኔ እናት😢😢😢❤❤❤አይ እይ እናት❤❤❤❤❤

  • @mhirat
    @mhirat 7 днів тому

    ወይኔ 😂ዬኔ ቆንጆ እግዝሐብሄር ይጠብቃችው ደስስሉ ❤❤

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 17 днів тому +46

    በስደት ጭንቅ ብሎኛል ዱኣ አርጉል እስኪ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 16 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤የኔናት የእምኖቶት ፅናት በቤቱ ያፅናዎት❤❤❤❤❤የኔ ቅመም እረ አታቃጥይብኝ እናቴን❤❤❤