የመጨረሻውን ኢፍጠር ፕሮግራም ከ ጓደኞቻችን አደረግን 🥰🥰 ኢድ ሙባረክ 🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 707

  • @ወለተማርያም-ኘ1አ
    @ወለተማርያም-ኘ1አ Рік тому +200

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ🎉❤ አገራችን እደዚህ ነች ሁሉም በጋራ የሚኖርባት🎉🎉❤

  • @emuoesama
    @emuoesama Рік тому +66

    ያርብ በፍቅር በሰላም ያኑርን ወላሂ እባየነውየመጣው ሳያችሁ ምክኒኒያቱም እድህ እኮነው እሚያምርብን ውድየኢስላም ልጆች ኢዱ ሙባርክ

  • @sarahowsmaid7190
    @sarahowsmaid7190 Рік тому +62

    ሙስሊም እህት ወድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ መልካም የኢድ በዓል ይሁንላችሁ ሰላም ለሀገራችን

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 Рік тому

      እንኮን አብሮ አደርስን እህት❤❤

    • @zeharemohamed5310
      @zeharemohamed5310 Рік тому

      እኳንአብሮ አደረሰን ውዷ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +25

    ማርኬና አብርሽ ስታምሩ እስከ ጎደኞቻችሁ በቃ ይሄነው ኢትዮጵያዊነት አይለያችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +7

    ... ማርኬ... ይሄ ነው ውበታችንን.. 1 ነገርን አስታወሳችሁኝ... ወሎ ውስጥ
    ይሄ ነው ውበታችው.. ይሄ ነው ባህላችው... ሙስሊም ክርስቲያኑ... አብረው ነው ፈጥራችው... ኑሮዋችው... በጣም ነው እምታምሩት.. የወጣት አዋቂዎች...🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @1993Rihna
    @1993Rihna Рік тому +63

    ስታምሩ ❤❤ልክ እንደኛ እንደወሎየወች እኛ በዓል ሲሆን ሙስሊም ክርስቲያን ሀብታም ከድሀዉ ያለንን ተካፍልን በፍቅር ነዉ የምናሳልፍዉ ❤❤❤❤❤አሁን ግን 😢😢😢እንደበፊቱ ፍቅር ጠፍቶ እርስ በርሳችን እያባሉን ነዉ

  • @አላህከሪም-ወ5ከ
    @አላህከሪም-ወ5ከ Рік тому +15

    አብርሽና ፍቅርን የሚወድ ላይክ ያድርግ በጣም ነው የምከታተላቸው እነኝሆቹንኳ አላቃቸውም ብቻ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Рік тому +5

    በካሜራ እይታ ውስጥ ኖት 😂😂😂😂ሁለቱም ሴቶች ውቦች ናቸው ማርኬ አንጀቴን ይበላዋል ለምን እንደሆነ አላቅም ስታምሩ የኔ ጉራጌዎች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Рік тому +15

    ስታምሩ ውዶችዬ ይሄ ነው ኢትዬጲያዊነት አንድነታችን ሰላማችሁ ይብዛልኝ አብርሽዬ

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt Рік тому +6

    እች ናት እሙየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማሻ አለይኮም እንኳን አብሮ አደረሰን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕🌹የእኛ የውሎየዎችን ባህል በእናተም ላይ አየሁ

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 Рік тому +12

    አለባበሳቸው ማሻ አሏህ ጀሚኣን ሙስሊሞች ኢድ ሙባረክ

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb Рік тому +51

    ውይ ደስ ስትሉ ❤ማነው እደኔ አመትባል ሲመጣ የሚከፍው 😢😢😢

    • @NejaAbrar-wx1jo
      @NejaAbrar-wx1jo Рік тому

      አር አብሽር እንዴ እራስሽ አዝናኚ

    • @absabs9609
      @absabs9609 Рік тому

      እኔ

    • @የባቦዋቅመምYouTube
      @የባቦዋቅመምYouTube Рік тому

      እኔ

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Рік тому

      እኔም

    • @keriyaasfr5122
      @keriyaasfr5122 Рік тому

      ወላሂበጣምነዉ የምታምሩት አላህይጠብቃቹ እቺናት ሀገሬ አላህ ሁላችንሰም ያዋደን አላህሂዳያ ይሰጣቹ

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 8 місяців тому +3

    ፍቅርዬ እምወድሽኮ በምክኒያትነዉ የኔ ቆንጆ❤

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 11 місяців тому

    ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነዉ በጣም ነዉ ደስ ያላችሁኝ እኔ እራሡ እንደዚህ ነበር ከጓደኞቼ ጋ የማሳልፈዉ ዛሬ አረብ ሀገር ብቸኛ ሆንኩ እንጂ

  • @مكيةال
    @مكيةال Рік тому +3

    አብራችሁን ስታፈጥሩ ደስ ይለናል ቀጥተኛውን ምንግድ ይምራን ግን ሀይማኖት ይግል ነው በኖሮ አብሮ መድስት ይፈቀዳል በሀይማኖት ግን አይፈቀድም የናተ በአል ስሆን መሂድ በናት ሊፈቀድ ይችላል ሳመጡ ብላችሁ ቅሪ እዳይላችሁ ሀራም ነው ሴታቹን ደግሞ በሚደያ አታቅረባቸው ሆ የውድሚን ልብ ሊስርቁ ነው

  • @rahmarahma3580
    @rahmarahma3580 Рік тому +4

    ወላሂ ቡትዬ እኮ ትለያለች የፍቅር ሀገር ኡፍፍፍፍ ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይልኝ የሀገሬ ልጆች በርቱ🎉🎉🎉🎉

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Рік тому +3

    እንኳን በደህና መጣችሁ የኔ ውዶች በጣም ነው የሚምረው ኢትዮጵያዊነታችን በጣም ነው የሚምረው ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤ሙስሊም እህቶቸ ና ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @halimaahmed2235
    @halimaahmed2235 Рік тому +15

    ምነኛ መታደል ነው ሙስሊም ላረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላሂ😢

    • @AaA-rj7wo
      @AaA-rj7wo 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zone8505
    @zone8505 4 місяці тому +1

    ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ ደጋግሜ መየሽ ነገርስ የኔ ውብ 😢በትለያዩ ደስ ይለን ነበር 😊

  • @sebrinatube
    @sebrinatube Рік тому

    በጣም ታምራላችሁ ምነው ሁሉም ኢትዮጵያን እዴ እናንተ ቢሆን 💯✅✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rabiahussain8570
    @rabiahussain8570 Рік тому +9

    ያአላህ የኢጃብ ውበት ደስትላላችሁ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому +2

      እደሚያምርባቸው ያቃሉ አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 8 місяців тому +1

    ፍቅርየ ሑሉ የሚይምርብሽ ፍልቅልቅ አላሕ ያሥታርቃችሑ

  • @እንድሪስወሎ
    @እንድሪስወሎ Рік тому +13

    አገራቺን እንደዚህ ነች ሁሉም በጋራ እሚኖርባት🎉❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +3

    የኛ የወሎ ፍቅር ትዝ አለኝ ይሄን ስብስብ ሳይ እንደዚህ ነው ምንኖርው❤❤

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 Рік тому +2

    ምሢትህ ያብርሺ ጎደኛክ ደሥ ሥትል ደግሞ እዴት እዳማረባት ወሏሂ ማሻአሏህ

  • @ekramymam5901
    @ekramymam5901 Рік тому +2

    ዋው ትለያላችሁ እንደዚህ ሲሆን ደሰሲል ኢትዩ መሆን መታደል ነው ያርብ ፍቅር በፍቅር ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Рік тому +15

    ለመላው እስልምና እምነት ተከታዎች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @shujon7107
      @shujon7107 Рік тому

      ኡንኳን አብሩ አደረሰን

    • @Abintbaba
      @Abintbaba Рік тому

      እንኳን አብር አደረሠን ዉዴ🌹🌹🌹🌹💋💋

  • @sakinaaly1362
    @sakinaaly1362 Рік тому +56

    የመዳም ቅመሞች የአመቱ ከምኖዳቸው ቤተሰቦቻችን እድንጾም አላህ ይወፍቀን😢🎉🎉🎉🎉

    • @Z1861z
      @Z1861z Рік тому

      አሚን ግን ኡኮ የለፈዉሚ እንዲ ነበር የልነዉ

    • @الحمدللهعلنعمتلإسلم
      @الحمدللهعلنعمتلإسلم Рік тому +2

      አለሁማ አሚንንን ያራብ አብሽሩ እንሻአለህ አንድ ቃን አለህ ለሀገራችን ያበቃናል ቢእዝንለህ ዉድ ያኢስለም ልጆች ኢድ ሙበራክ አለይኩም

    • @madinamustafa6346
      @madinamustafa6346 Рік тому

      አሚን የረብ😢😢

    • @erukya
      @erukya Рік тому

      አሚን አላሁመ አሚን ኢንሸአላህ አገራችን ሰላም ያርግልን

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 Рік тому

      Amiiin

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኢድሙባረክ ማሻአላ ህ ስታምሩ ውበት ሲለካ በሂጃብነው ለካ

  • @aagg4801
    @aagg4801 Рік тому +2

    የፍቅርና የአብርሽ ፍቅር ይለያል ፍቅር ስታይህ እንኳን ትሳሳልሀለች ተንከባከባት

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ ያምናነውየዘድሮ ባአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @omaalemayehu2343
    @omaalemayehu2343 Рік тому

    ጎበዞች እራሳችሁን መስላቹ መምጣታቹ የልጅ አዋቂዎች ብዙ አስመሳዬች አሉ አስመሳዬች እስላሞችን እናስደስታለን ብለው እናንተ እራሳቹን መስላቹ ጓደኛ ጒደኛ ሀይማኖት ነው

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 Рік тому +1

    ወላሂ ወላሂ ደስስ ትላላቹህ እህህህ እኔስ መቼ ነዉ ከባሌ ጋና ከቤተሰብ ባንድ ሁኜ የማሳልፈዉ 😢😢😢😢 አይይ ከፋኝ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 місяці тому +2

    ቀን በቀን ፍቅርና አብርሽ የሚያሥታዉስ😢

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 8 місяців тому +1

    ሃይማኖታቺን ቢለየንም, ኢትዮጵያዊነት አይለየንም ማሻአላህ 🇪🇹🇪🇹🇯🇴🇯🇴🙋‍♀️🥰🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    በመላው አለም የምትገኙ የስልምና እምነት ተከተዩች ኢድ ሙባረክ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Рік тому +3

    በስላሴ ስም ስታምሩ ታውቃላችሁ ኢትዮጵያ እንድህ ስንዋደድ ትስቃለች ደስ ይላታል አቦ አይለያችሁ❤❤❤

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Рік тому

      😂😂😂😂😂ኢ/ያ እኮ ተዋደን ተጋብተን ተከባብረው ነው የሚኖሩት ከዚህ እኮ የሚባሉት ለሽቀላ ነው እህቴ

  • @hawa76
    @hawa76 Рік тому

    ማሻ አላህ እነ ማርክ እነ አብሪሽ እነ ፍቅር እነ ሄሉ ዋዉ ደስ ስትሉ ወላሂ በጣም ነዉ ምወዳቹ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤

  • @zebibazebiba-ou7qm
    @zebibazebiba-ou7qm Рік тому +2

    ማሽአላህ ሙስሊሞች አለባበሳቼዉ ሲያምር😍😍😘😘😘

  • @irikrir538
    @irikrir538 Рік тому +2

    አለይና አለይኩም አሚን አላሆም አሚን አድነት ነዉ እኛ እሚምርቡን ደስ ትላላቹሁ😘😘😘😘😘😘

  • @Mነኝየወግዲዋቀበጥ

    የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ እናተም እኳን አደረሣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadasada8848
    @sadasada8848 Рік тому +2

    ማሻ አላህ ስታምሩ ❤❤❤❤አላህ ፍቅሩን ይብዛላችሁ❤❤❤እድህ ነው የሚያምርብን❤❤

  • @dastaanano9926
    @dastaanano9926 Рік тому +1

    ማርኪ ላ ፍቂራኛክ ማስቃል ግዛላት እድ ሙባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 Рік тому +1

    ይቺ ናት😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዉዷ ሀገራችንንን ፍቅራችንን ያብዛልን ሠላማችንን እደምድር አሸዋ ያብዛልንንን ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጨምርላቹ ውቦች

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ

    ተምረለችሁ ማሻ አላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ቀጥሉበት አላህ አንድናት ፍቅር የብዘልን

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    እኔም ከጓደኞቼ ጋር እደዚህ ነበርን እዴት እደናፈቁኝ አይ መለያየት😢

  • @Emanmohammed-c3h
    @Emanmohammed-c3h Рік тому +3

    ማሻአላህ ኢድ ሙባረክ ሙስሊም እህት ወድሞቸ

  • @zedbintkedir9434
    @zedbintkedir9434 Рік тому +1

    ወላሂ እንባዬ ነው የመጣው እኔ የቡታጅራ ልጅ ነኝ ሙስሊምም ነኝ እንዲ ስንዋደድ ደስ ነው የሚለኝ

  • @Neima-do1oy
    @Neima-do1oy 7 місяців тому +2

    ፍቅር ፍልቅልቁዋ የዛሬ አመት ትዝታ የልጅነት ፍቅር እና የእናት ሞት መቼም አይረሳም አብርሽዬ ፈጣሪ ያስታርቃቹሁ ዱአዬ እውን እንደ ሚሆን ዘንድ አልጠራጠርም ሁለታቹሁም በአካል አላቃቹሁም ግን የጋሽዬ ልጆች የጉራጌ ፈርጦች በራስ ቀለም መዋብ ፍቅርም እንደዛው ፈጣሪ አንድ ያርጋቹሁ❤❤❤❤

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 5 місяців тому

      ከአብርሽ አጠገብ የተቀመጠው ተመልከቺ አሁን የሱ ጋደኛ ነች ሰውን ማመን ቀብሮ ነው የሚባለው ለዛ ነው እኔ በጣም ስለገረመኝ ነው ከአብርሽ ነጥቆዋ ለራሱው አደረጋት የተጣሉበትም ምክንያት በዛ ነው በአሁን ሰአት ፉቅር ከአብርሽ አጠገብ የተቀመጠውን ልጅ ይዛለች ለመናገር ግን አልፈለግሙ 😂😂👍

    • @UmMehir
      @UmMehir 2 місяці тому

      ተይ ምን ይነጥቀዋል ድሮም የሡ ነበረች ክክክ ለስራ ብለዉ እንጅ ummmm​@@merkatosefere2836

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn Місяць тому

      ​@merአረጋገጥንኮ😂katosefere2836

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR Рік тому +3

    እዚ አሉ አይደል የመዳም ሩዝ ጠግበው ሚያባሉን አቦ ይመቻቹ

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Рік тому +10

    ኢድ ሙባረክ የእስልምና እምና እምነት ተከታዮች

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593. 11 місяців тому

    ማሻአላህ ይሄነው አንድነታችን ባሀላችን ወጋችን እኛ ብንዋደድ አንድነታችን ብናጠነክር ይሄ ሁሉ ነገር አይፈጠርም የዚሁሉ መፈጠር መንሥኤው እኛው እራሣችን ነን ማንም አይደል አሁንም አድነታችን አጥብቀን እንያዚ ሁሉም ነገር ይሥተካከላል ኢንሻአላህ❤❤❤❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 7 місяців тому +1

    አይይ የዘንድሮዉም ሮመዷን እንደዚህ ባንድ ተሰባስባችሁ እንያችሁ አብርሽና ፍቅር😢

  • @shujon7107
    @shujon7107 Рік тому +1

    ሙስሊሞች ኢድ ሙባሪክ ብያለዉ ኡንኳን አደረሰቹ ኢደል ፊጥሪ በአል

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 Рік тому +1

    ያብርሽ፡ሚስት፡ናት፡የምታምረው፡ዋውውውው❤❤፡ሂለንደሞ፡የፀጎርሽን፡እስታይል፡ቀይሪ❤❤❤በተረፍ፡ስላማችው፡ይብዛ

  • @selame3757
    @selame3757 Рік тому

    ደስ ስትሉ ግንኮ በሶሻል ሚዲያ ነዉጅ እምንባለዉ በአካል ልክ እደዚክ ነን ማርያምን ብታምኑም ባታምኑም እኛ ሰፈር ግማሽ ክርስቲያን ግማሽ ሙስሊም ነን እና በምንም ነገር አንለያይም እኛም እነሱጋ እበላለን እነሱም እኛጋር ይበላሉ እና በምንም አንለያይ ስደትላይ ሁኘ ሳያዉ ግን በማያጣላን ስንሰዳደብ እንዉላለን

  • @Ahlamይቱብ
    @Ahlamይቱብ 7 місяців тому

    የመቸዉ እሮመዳነዉ አብረሺና &ፍቅር ባድአየሁብየነዉ😮🎉🎉🎉

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Рік тому

    ኑሩልን ምንም ቃል የለኝም ለምን እንደሁ እባየ ማቆም አቃተኝ ወላሂ
    ያን የድሮውን ማንነታችን ይናፍቀኛል ዶሮ ሰርተው የሚያስፈጥሩን ዛሬ ጉልባን ይቀቀላል እያልን በሽቅድምድም ውሀ ሳይቀር ቀርተን መብሰሉን የምንጠባበቅ እናንተ ቁጭ በሉ እና ብሉ ብለን የምናስተናግዳቸው ለምን ተረሳ
    ግን ለምን እስኪ ሁላችሁም በያላችሁበት እንደዚህ አንድነትን ፍጠሩ እንፍጠር እና ከዚህ ካለንበት በሽታ እንውጣ ወጣቶች

  • @Emanmohammed-c3h
    @Emanmohammed-c3h Рік тому +12

    ውበት በሂጃብ🎉❤

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Рік тому +2

    ማሻአለህ ማሻአለህ ደስ ትለለቹ ደሞ ስተምሩ አላህ አይለየቹ ❤️❤️

  • @fatiha870
    @fatiha870 Рік тому +3

    ወዉ ሁነት ወዳድኩዋቹ❤❤ በቃ❤❤❤❤አንድነት ደስ ይላል❤❤

  • @nefisa70
    @nefisa70 Рік тому

    ኢድ ሙባረክ አልሃምዱሊላህ እሥልምናችን ከምንም በላይ ነው አለበሣቸው እራሡ ያምራል እኛ መሥለው

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ Рік тому +7

    ለምንድነው ማህተባችሁን የበጠሳችሁት ይቅር ይበላችሁ በተረፈ እንዲህ ማድረጋቹ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ❤ እኔ ከሰፈሬ አንድ ክርስቲያን ጓደኛ የለም ሁሉም ሙስሊም ናቸው ከጓደኞቼ እኔ ብቻ ነበርኩ ሀገሬ ናፈቀኝ

    • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
      @ውብዬየሰማዕቷልጅ Рік тому +2

      እምነት ከነብስ በላይ ነው መሀተብ ማውለቅ ደሞ ድድብና ነው ሞቴን እመርጣለው ነብሴ ብትወጣ መሀተቤን አልበጥስም የምር ምን ማለት ነው ማህተብ ማውለቅ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Рік тому +1

      ልብሣቸዉ ደብቆት ነዉ

    • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
      @ውብዬየሰማዕቷልጅ Рік тому

      የማርቆስ ጓደኛ ብቻ ትመስለኛለች ማህተብ የሌላት አይ ምነው

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ Рік тому +1

      @@ውብዬየሰማዕቷልጅ እውነት ነው ሞት ይሻላል ማህተብ ከመበጠስ

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ Рік тому

      @@yarsamyaligneg እንደዛ ነው እጃ

  • @absabs9609
    @absabs9609 Рік тому +32

    ሁሉንም ሙሥሊም ያድርጋችሁ ያረብ

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ኢትዮጵያዊነትን አሰይታቹሁናል ተባርኩ 🙏🥰🥰👌

  • @semiratube8648
    @semiratube8648 Рік тому +1

    ቡትዬ የፍቅር ከተማ 🥰🥰🥰🥰ሁሉም ተከባብሮ የሚኖርባት ከተማ 🥰🥰

  • @ዙለይካ-ዀ1ዠ
    @ዙለይካ-ዀ1ዠ Рік тому

    ማሻ እላህ አብሮነት ናፍቀኝ አላህ ይጨምርላቹ

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ

    አለይና አለይኩ ውዴቸ አሚን አይለየን አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 місяці тому

    አብርሽ መቼም የልጅ ለጅ ብታይም ከፍቅርዬ ያሣለፍከዉ ላይፍ እንደ ማትረሠዉ እርግጠኛ ነን

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ Рік тому

    ማሻላህ ደሰ ሰትሉ። የአላህ አንተ። እረዳን አገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን። የምነፈጥረበት አመት ናፈቀን። እኮ

  • @شيماءادمحسن
    @شيماءادمحسن Рік тому +1

    መሸአለሂ አንድነተችን ወበተችን እንደዝነው ምየምርብን

  • @souoo6477
    @souoo6477 Рік тому +6

    ❤enamesegnalen ትህትና አለባበስ ሳይቀር አስተካክላችሁ ❤ስትመጡ ክበሩልን

  • @user-bu1zn8gt8n
    @user-bu1zn8gt8n Рік тому

    በወሎ እደዚሕ ነው ሑለየ አሑን ተቀይሮ እደሑጂ ወሎ የፍቅር አገር

  • @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ

    ውይ አሰቀናችሁኝ 😢 ግን እኔም አንድ ቀን ፈጣሪ ፈቅዶልኝ እደዝህ አሳልፍ ይሆናል

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому +9

    እኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zebnayoutube9214
    @zebnayoutube9214 Рік тому +2

    ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ ክርስቲያኖቹ ግን መስቀላችሁ የት አለ ???

    • @emuemu8333
      @emuemu8333 Рік тому

      እኔም እያልኩ ለኛ እኮ መስቀላችን መለያችን ነው😢

  • @አሚራነኝእናቴንናፋቂ

    በጣም እናመሰግናለን ውዶችየ ስላከበራችሁን

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 Рік тому

    ደስትላላችሁ ይበልጥ ደግሞ ክርስቲያኖቹ መስቀል ብትለብሱ ይደምቅ ነበር

  • @rasras6247
    @rasras6247 Рік тому +1

    እናተ ትለያላችሁ አላህ ያክብራችሁ

  • @حصه-ض4ل
    @حصه-ض4ل Рік тому

    የኔ ባለማተቦች ሁሌም ፍቅርን ስበኩ❤🥰🥰🥰

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 місяці тому

    አቤት ማማራቹ ❤ፍቅርዬና❤አብርሽ❤ ሚጥጥዬዎች

  • @aishaumer179
    @aishaumer179 Рік тому

    እናመሰግናለን የኔ ምርጦች ❤❤❤

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 6 місяців тому

    በኢየሱስ ስም
    ደስ ይለል ስወደችው ሁለችውም ጴንጤ ሆነችው ያሰያኝ ❤
    Yihen dislike mitarugu Hulu zamanachiwu በድከም ብቻ እንደያልቅ
    ቅድስት ማርያም ትበርከችው !!!!!!

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Рік тому

    ይቺናት የኜኛ አገር ወላሂ እናመሰግናለን❤❤❤ ኢድ ሙባርክ

  • @absabs9609
    @absabs9609 Рік тому

    ቆጆ ቆጆዎቹን ነዉዴ መርጣችሁ ያመጣችሁአቸዉ ለነገሩ ይሄ ዘመን አመጣሽ ካሜራ ከመጣወድህ ጥቁር ሠዉ ጠፍቷል

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ አንደነታችን እንዴት ደስ ይላል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ዘረኛን አጥፋልን

  • @Faeza852
    @Faeza852 7 місяців тому +1

    ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ፍቅርን ስወዳት😢😢😢

  • @wewee1399
    @wewee1399 Рік тому

    ማሻአላህ ደስ ስትል ፍቅራችሁ ይጨምር

  • @ZainbZainba-g2u
    @ZainbZainba-g2u 7 місяців тому

    አብርሺወድሜበፈጣሪስምከፈቅረየጋርባድእድቶኑየሁልግዜዱአየነዉ፡፡ያረብ

  • @seada996
    @seada996 Рік тому +1

    የሚምርብን እደዚህነው አስቀናችሁኝ ❤❤❤❤❤

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +1

    ማሻኣላህ ጨለባበስ ስረአት እርጋታ👌👌👌

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 Рік тому

    መሸአላህ የኔ መልካም ኢትዮጵያዊ ውብ ናችሁ ሁላችሁንም እኮን አድርሰን አደርሳችሁ ሀባይብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medinaabdu8550
    @medinaabdu8550 Рік тому

    ማሻአላህ እንድህ ነው ኢትዮጵያዊነት🥰🥰🥰🥰

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ

    ዋው ደስ ስትሉ የኔ የኔ ብቴዎች እቁዎች❤❤

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr Рік тому +1

    ማሻአሏህ

  • @gal..tigray
    @gal..tigray Рік тому +3

    ግን ለምንድነዉ መስቀል ማታስሩት ሁላቹም አንገታቹ ላይ መስቀል የለም በታረፈ ፍቅራቹ ብዝት ይበል 💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤

    • @roqianesre4022
      @roqianesre4022 Рік тому +1

      ምን የደረጋል እጨት

    • @dtfxyjh6271
      @dtfxyjh6271 Рік тому +1

      ​@@roqianesre4022 ቆረቆዳ ዝጊ

    • @dtfxyjh6271
      @dtfxyjh6271 Рік тому

      ​@@roqianesre4022 ቆረቆዳ ዝጊ

    • @roqianesre4022
      @roqianesre4022 Рік тому

      @@dtfxyjh6271 ኧረ የሀራ

    • @jguffjf7fycvjjvvu971
      @jguffjf7fycvjjvvu971 Рік тому +1

      ልክ ነሺ ውዴ ሊያሺቃብጡ እና የዩቱብ ብር ሊሸቅሉ መሥቀል በጥሰው መጡ ቱ

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Рік тому +1

    Yene wudochi ❤❤❤❤❤ ukani abiron adarasaa siwodachuu

  • @absabs9609
    @absabs9609 Рік тому

    ቡታጂራ ጥሩ ባል ወይ ጥሩ ቤት ፈልጉልኝ የቡታጂራ ወይዘሮ መሆን እፈልጋለሁ

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Рік тому

    እረ ኮመንታተሮች ተረጋጉ የድሮ አንድነታችን የቀረ በዚ ምክንያት ነው አይለያቹ በርቱ ለሌላም አስተማረ ነው አንድነታችን ውበታች ነው