በቤት ውስጥ የሚሰጋጅ ምርጥ ከቻብ አሰራር | Homemade ketchup recipe | ANAF THE HABESHA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 44

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 роки тому +7

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ የካቻፕ አሰራር ነው ያሳየሽን የፋብሪካ ውጤት ከመጠቀም እንደዚህ በቀላሉ በቤት ውስጥ አዘጋጅተን መጠቀም እንችላለን ሞያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u Рік тому +4

    አመሰግናለው.እህት.ለመጀመራ.ጊዜ.ያበደ.ካቻፕ.ሰራሁ.በጣም.ይጥማል.ሹክረን👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 роки тому +2

    አናፍዬ እናመሰግናለን, እቤት ውስጥ ከቻፕ እንዴት እንደምናዘጋጅ ሼር ስላደረግሽን, አሪፍ ነው

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 роки тому +3

    በጣም ነው የምናመስግነው በቀለለ ዘዴ ነው ያሳየሽን🙏👍❤️❤️

  • @leadingkitchenbysumaira
    @leadingkitchenbysumaira 2 роки тому +2

    Wow amazing looks tooo yummy delicious homemade ketchup helpful useful shareing will definately try soon super fantastic presentation stay blessed stay connected have a nice day fully support hope to see you around thank you

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ 2 роки тому +3

    ጎበዝ እደሙያ የሚያስደስተኝ ነገር የለም

  • @wuletawmebre6752
    @wuletawmebre6752 4 місяці тому +2

    አሪፍነው

  • @UmAbbudi-qq2gl
    @UmAbbudi-qq2gl Рік тому +2

    ቆንጆ ናው ማሻአላህ በርቺ እህቴ

  • @HelimaHelima-xz4kp
    @HelimaHelima-xz4kp Рік тому +3

    የኔውድበርችልኝ

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 роки тому +4

    ሰላም ለዚ ቤት ይሁን ውዴ እድሽ ይባረክ❤

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 2 роки тому +2

    Konjo tenama aserar new yasayeshn e amesegnalen Anafye ❤ share

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @yonasabera-o2f
    @yonasabera-o2f Рік тому +2

    inameseginalen

  • @HelimaHelima-xz4kp
    @HelimaHelima-xz4kp Рік тому +1

    በጣምደስይላል

  • @HayatSeid-z1v
    @HayatSeid-z1v 25 днів тому +1

    Achetown lomi aytekawm

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 Рік тому +1

    Good job

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 2 роки тому +1

    Selam ehite betam konjo sra🥰😋👌👍

  • @maminura6959
    @maminura6959 Рік тому +2

    Wealykum selam

  • @ElfazEshetu-gb7xl
    @ElfazEshetu-gb7xl 10 місяців тому +1

    ለስንት ቀን ይቆያል

  • @EmuyeliveAsrat
    @EmuyeliveAsrat 5 місяців тому +1

    የፍርኖ ዱቄት አይሆንም ወይ የሚጨመረው?

  • @rihanatube1557
    @rihanatube1557 Рік тому

    ማሻአላህ አሰራርሽ ቀለል ያለ ነው አሪፍ ነው በርቺ የበቆሎ ዱቄት ከሌለን በኖርማል ዱቄት መተካት ይቻላል?

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Рік тому

      አይቻልም የበቆሎ ዱቄት ታሽጎ የሚሸጠዉ ነዉ የሚሆነዉ

  • @TsionSiyum
    @TsionSiyum 26 днів тому

    አቼቶ ከሌለ በሎሚ ባደርገውስ

  • @M.O.P-RIDES-TRANSIT
    @M.O.P-RIDES-TRANSIT 2 роки тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @قلوالحمدلله
    @قلوالحمدلله 8 місяців тому +1

    አሸቹ ማለት ምድነው

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  8 місяців тому

      ኸል አብየድ በአረብኛ በአማርኛ አቼቶ

  • @MulukenAyana-vr1hz
    @MulukenAyana-vr1hz 6 місяців тому +1

    Arefnew

  • @elhamshemsu8519
    @elhamshemsu8519 2 роки тому +1

    Sint gize mekoyet yichilal fridge wust

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 роки тому

      ፍርጅ እያስቀመጥን ሶስት ሳምንት ይቆያል ፍሪዘር ዉስጥ ከሆነ ስድስት ወር መቆየት ይችላል ሰለመጣሽ አመሰግናለሁ ❤🙏