This is one of the best ways I have seen people making pizza sauce. But I think you might even improve it by adding just a small amount of salsa tomato to give it a better color and flavor. And also a bit more olive oil will give it an amazing taste. Keep up the amazing work.
ሜሉ በጣም ቆንጆ ነው። በጣም ስፈልገው የነበረ ነው ተባረኪልኝ 🙏
ሥራሽን ሞክረዋል በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ 👍👍
አድናቂሽ ነኙ ከስራዎችሽ በተጨማሪ ለጀማሪ ምቹ አገላለጽ አለሽ Loved it
ሜሉ ፍቅረ ዋው በጣም ምፈልግው ነበረ አመስግናለሁ የኔ ባለሙያ
ከልብሽ ነዉ የምትሰሪው የኔ ባለ ሞያ ተባረኪ
መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ የቀን ውሎሽ የለሊት እረፍትሽ በፈጣሪ የተባረከ ይሁን መውደድ መብቴ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ ቀጥይ ጠቅመሽኛል ቅኖች ከኔ ጋር በተሰጠሽ እውቀት ደስታቸው ይብዛ ።
ዋው በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪልኝ
ሜሊዬ love በርቺ
በጣም ቆንጆ እና ጤነኛ ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ😍👍👍
በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ፡ እቤት እሚሰራ ሁሉ ተመራጭ ነው ♥️
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ሜሉዬ በጣም ንውደስ ያለኝ የጠርሙሱን ከመግዛት ገላገልሽኝ እጅሽ አሁንምይባርክ ቆንጂዬ👌💐🌷🌺🌹👍
ተባረክልን❤❤
Betam balemuya lij nesh 👍🏼🙏
Wow! Wow! What can I say? no words, you are professional chef Melly!!!👍
ስፈልገው የነበረነው አመሰግናለሁ ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው
ዛሬ ቅምሻ የለም 😃😍
ተባርኪ ሜሉዬ በርቺ ውዴ
Wow you are doing good job. I like it.
sirash hulu des yilale lemetgiberim yanesasal ina gobez nesh tebareki
Mellye very delicious homemade always preferable 👌👏🏾thank you for sharing Stay blessed 🙏🏾❤️
This is one of the best ways I have seen people making pizza sauce. But I think you might even improve it by adding just a small amount of salsa tomato to give it a better color and flavor. And also a bit more olive oil will give it an amazing taste. Keep up the amazing work.
Betam konjo new. Thank u for sharing.
wwoww bexam arif new enamesegenalen
Wow as usual Melly
ሜሉ ጎበዝ እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል
ሜሊየ ሰራሁት ዋው ነው ያውም ፈረንጅ ቃሪያ በአንጓደ ነበር እኔ ትንሽ ቲማቲም ድልህ ጨመር አረኩበት ልዩ ነው ተባረኪልኝ
አሪፍ ስራ እናመሰግናለን!!
ጎበዝ
የኔባለሟይ.
😍
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ 💕💕💕
Betam arfe mally tebarke 🙏
Videochsen begugut new hule yemitabkew thank you
ይሞከራል ሣናመሠግን አናልፍም
Wooooow tebaraki
አሜን ምህረት
That is really a great sauce and I will definitely try to make one
Thank you for sharing with us
I made the pizza sauce and it came out good. Thanks. Dear.
Keep it up.
WOW new
Thank you for sharing 👌👍
እጅግ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ
ሜልዬ እንዴት ከርመሻል። ዱለት በአንቺ አሰራር እባክሽ አሳይኝ ። በርቺ እህቴ
Wow amazing thank you 🙏🏽
Wow
Thank you melly
Melye thankyou.❤🙏😘
የኔልዮ
Amazing
Melly thankyou
ሳላየዉ ነው ላይክ የማደርግሽ ድንቅ ነወ የምትሰሪው ተባረኪ ትንሿ ኢትዪጺያ ብዬሻለሁ
me to
Yena balmuya amsgnshalhu eshi !!
❤❤❤
1:34
ሜልዬ የሀበሻ አቃሪያ ብንጠቀም ለውጥ ያመጣል
@@MuluyeAydenfu ይሆናል ያው ትንሽ ያቃጥላል
በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን በልኬት ብትነግሪን ለምን ያህል ቲማቲም የሚለውን
ጦሲኝ በአረብኝ ምድነዉ? ኢነማሰጊነለን
Wawwwww
🍾🍾🍾🍾🍾🍷🍷🍷🍷Thanks for your support to the people
ሜሉ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Gobez
ልሞከረወና ኮምታለሁኘ
Thank sister
Thank you
Melly batam dese teyalas Amasgenalwe
ዋው ነው እሞክረዋለው ሜሉዬ 👌
Meleye des yelal demo sewedesh
ena can we preserve the sauce? if yes, for how long?
ካሸግሽው ወይም በረዶ ቤት ከሆነ ለረጅም ግዜ ፍርጅ ውስጥ ሳታሽጊው ግን 5-6 ቀን ይቆያል
👍👍👍
Hi 👋🏽 dear
🙏🙏🙏
በሶ ብላ ምንድን ናው በእንግሊዘኛ
Basil
Thank u melly ምርጥ ሶሱ ናው የስራሆት የአንቼን አይቼ የምስራበት pizza ቤት ከስአውዲ
🙏
Smells so good already..😘😘😘thank you have a blessed week.
መሶብላ በኣረበኛ ወይንም በእንግሊዝኛ ምን ይባላል
Hi Sarah, "Basel " yebalal. Tinish shitaw hayleghna enam kitelu telik newo yeferenju.
ከቻልሽ ጥብስ አሰራር አሳይን ከሸክላው ውጭ ያለውን
እሺ የኔ ውድ
እናም እግር መንገድሽን የችዝ አሠራር አሳይን
Yelib awaki eko nesh Meluye
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
Mine malte new tosge in inglsh or douch!?
I think it's called oregano in English.
ሚጡዬ ልክ ነሽ oregano ነው ሁላችንም አመሰግናለው
Rs
ግን ለብዙ ግዜ መቆየት ይችላል ወይ እንደከቸብ? ማለቴ ፊሪጂ እያስቀመጥን ብንጠቀም አይበላሽም?