እጆችዋ ተነቀጠቀጡ (ፕራንክ prank video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024
  • FERHANOVICH
    / curyfhpor. .
    ALICIANOVICH
    / curzuaxor. .
    kEHLOT FULL INTERVIEW
    • ባል እና ሚስት ነን ያልነው እየተሳ...
    The NOVICHS
    / cuozizuij. .

КОМЕНТАРІ • 393

  • @ferhanovich
    @ferhanovich  3 роки тому +17

    FERHANOVICH
    instagram.com/p/CURyfhPor...
    ALICIANOVICH
    instagram.com/p/CURzUaXoR...
    kEHLOT FULL INTERVIEW
    ua-cam.com/video/ZRdenDrYQwY/v-deo.html
    The NOVICHS
    instagram.com/p/CUOzizUIJ.

    • @makyayasin5926
      @makyayasin5926 3 роки тому +2

      አረ ፀጉርህን አስተካክል የመጨርሻ ዘጊ ነው

    • @mesemese3004
      @mesemese3004 3 роки тому

      @@makyayasin5926 ምን አገባሽ ቅባትና ሻምፖ ግዠልኝ አለሽ በማያገባችሁ አትግቡ::

    • @sameeramohammed1846
      @sameeramohammed1846 3 роки тому

      Ko

  • @khelot
    @khelot 3 роки тому +59

    ስለመጣችሁ በጣም እናመሠግናለን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +54

    አላህዋየ አንተ ሰላም ነህ
    የሰላምም ባለቤት ነህ
    አላህዋየ የሀገራችን ሰላም መልስልን።።

  • @hari7-x7k
    @hari7-x7k 3 роки тому +15

    When a woman stand up for her man like that, you know she is a keeper!!!
    Rooting for u ❤️❤️

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ

    በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ. ደስ ትላላችሁ.

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 роки тому +5

    እኔ ግን ንግግራችሁን ሀሳባችሁን አላማችሁን ስሰማ ቀናሁ ምናለ የሂወቴን መጀመሪያ እንደናተ ተራጋግቸ ጀምሬው ብሆን ብየ ተመኝሁ ግን ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ባዘጋጀልን መንገድ ነው የምንጎዘው የናተም መንገድ ይሄ ነው ሁሌም ድንግል ማርያም የጌታየ እናት ከፊትም ከሆላም ትቅደምላችሁ በሁሉም ስራችሁ ስኬት ከናተ ጋር ትሁን🙏 💖💖💖

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 роки тому

      በጣም ጎበዝ መልካም ነገር በማበረታት የተቃኑ ነገሮችን ለማየት መመኝት ጥሩ ነው ማር❤

    • @banchu3147
      @banchu3147 3 роки тому +1

      @@adanchetesfaye285 🙏💖

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 3 роки тому +8

    በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ ሰራታችሁም በዚህ ይቀጥል ኢትዮጵያዊ ውበት እና ምግባር አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!

  • @gelilatesfaye1317
    @gelilatesfaye1317 2 роки тому +1

    Pls tell me how u live wiz different religion pls help me I am to break up wiz my boy

  • @temkinsiraj3221
    @temkinsiraj3221 2 роки тому +3

    Maturity level of both love it age is just number

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 3 роки тому +3

    ስታሳዝን ተንቀጠቀጠች እኮ ምስኪን ❤እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ተጋቡ ውለድ ክበዱ 🇪🇹❤🇪🇹ቀጣይ ቪድዬ እስክንገናኝ ድረስ ቻው we Love you ✌❤🇪🇹

  • @somebodyyouknow7263
    @somebodyyouknow7263 3 роки тому +6

    I wish I have the confidence like you two to live my life like I want anyways you are a cute couple.

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +2

    በርቱ ጠንካራ ሁኑ በተረፈ
    በጣም ታምራላችሁ ምስኪን እሷ ጨነቃት
    ኮሜታተሮች ደግሞ ተረጋጉ በርቱ ጠንክሩ በሏቸዉ።። ገለመኔ ምናምን አይሰራም።።።።

  • @helen_zemene1277
    @helen_zemene1277 3 роки тому +8

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ውዶች 😍😍♥️♥️

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 3 роки тому +11

    ለካ ተከፍሎአቸው ነው እንዴ ኢተርቪ ሚደረጉት🙄🤔😍😍😍👍

  • @fitawrarimultimedia851
    @fitawrarimultimedia851 3 роки тому +3

    Andegna nw yimechachu🥰🥰🥰🥰
    tnx kehelot🙏😉

  • @saras8158
    @saras8158 3 роки тому +27

    ፍቅርን በናተ አይሁ ነፍ አመት ኑሩልኝ

  • @hayattube8562
    @hayattube8562 3 роки тому +2

    እየተከፈላቸውነውዴ ኢንተርቪው የሚደረጉት በየሚዲያው ያልገባኝጥያቄ

  • @tig342
    @tig342 3 роки тому +21

    ዋው ታምራላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @ፊፊየሀረሯ
    @ፊፊየሀረሯ 3 роки тому +3

    ብድርሽን መመለስ አለብሽ
    የሌለ ነው ያሳዘነቺኝ እዳትነካው ጫፉን ከነካህው እኔንም ትነካኛለሀ አላለችም 😢yena ምስኪን እባክሽ እኔ የአንቺ ቲም ነኝ የሆነ ነገር መስራት አለብሽ እሚገርም ፕራንክ ስሪው👌

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 роки тому +4

    እህት ወድሞች እነዚን ልጆች አበረታቷቸው የመሀበረሰብ መልካም ንግግር ለነሱ ጠቃሚ ነው መጥሮ ነገሮችን ከመናገር ይበልጥ በምንችለው ነገር ሀሳብ እየሰጠን በተረፈ ማበረታታአለብን ተሳክቶላቸው ማየት ምኞታችን እዲሆን የሰውን ደስታ ማየት የሚያስደስታቹ ሁሉ ደግፉቸው ,አበረታቷቸው።❤❤❤💋💋💋❤

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  3 роки тому +1

      ❤️❤️❤️ tilk sew 🙏🏻🙏🏻

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች በተለይ ርጋታቸው ፍቅራችውን ያብዛላችው ጨማምሮ

  • @ግዜናገዘብ
    @ግዜናገዘብ 3 роки тому +4

    ፈርሀን ሀቢቢ ፈቅራችሁ አላህ ይጨምሪላችሁ ነገር ግን የሀማኖትህ ነገር አደራ ጠከር በል ዘመዴ እወድህ አለው አከብርህ አለው ዘመዴ አተባታቀኝም የቅርብ ዘመድህ ነኝ

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 3 роки тому +1

    Very sweet and strong woman... So lovely how she stood up for you!!!

  • @itslife3273
    @itslife3273 2 роки тому

    Yene konjo egziabher ybarkachu ytebkachu maryamn betam new yasazenshgn betam wedshalew huletachunm bertulgn yhn mahbereseb mashenef betam kebad new atrun tlachu slewetachu gobezoch bertu

  • @fnonistore9006
    @fnonistore9006 3 роки тому +25

    እኔ ከሀይመኖቴ ውጭ የሆነ ሰው ሚሊኒየር ቢሆን እንኳን በእንጫት አልነከውም ወላሂ

  • @hannay.keristose5280
    @hannay.keristose5280 3 роки тому +1

    alica. Yanchi tera new gerami parank etbkalhu .i can't wait see ferhan face 😃

  • @birukalemu4511
    @birukalemu4511 3 роки тому +1

    guys can u tell me ur intro song i really want to hear it plssss

  • @ሰላምነኝእናቴንመሳይ

    ዋውውው ከምር ወደድኩሽ አሁን አለባበስሽን አስተካክይ ብለንሽ አስተካክለሻል እማ ኑሪልን ❤️🥰

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 роки тому +1

    በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
    @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 3 роки тому +4

    ወላሂ እኔ እራሱ እንባየ መጣ ደንግጨ ቶለ እቤታችሁ መጣሁ ደግሞ እወዳችኋለሁ ነፍ አመት ኑሩልኝ

  • @meki-x9n
    @meki-x9n 3 роки тому +10

    ሽአመትኑሩ ወልዳች ፈጣሪ ያሳየኝ ስወዳችሁ💖💖💖💕💕💕💕

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 3 роки тому +2

    ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😘😘😘😘ከወንድ ጋር ጥል አልወድም 😂😂😂😂😂አሳቅሽኝ ማሬ በርቱልኝ

  • @my-zo3bn
    @my-zo3bn 3 роки тому +4

    ሁለት ቆንጆ ❤ተወዳጅ ናችሁ በርቱ❤

  • @birtk4634
    @birtk4634 3 роки тому +2

    mndnew yetsebu mensha gn algebagnm?

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 роки тому +6

    በጣም ደስትላላችሁ ፍጣሪ ፍቅራችውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛው

  • @rahimarahima1051
    @rahimarahima1051 3 роки тому +1

    First time comments
    So like this video

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ

    ስወደችሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠችሁ

  • @mhomdesurge1086
    @mhomdesurge1086 3 роки тому +4

    ቀጥሉበት ደስ ምትሉ ጥዶች ፕራኩ ምገርም ነዉ አስጨነቃቹሀት

  • @ሀገሬሀገሬ-ፈ4ከ
    @ሀገሬሀገሬ-ፈ4ከ 3 роки тому +2

    ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቁ😍

  • @kokebendale6936
    @kokebendale6936 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ሁለታችውም በጣም ታምራላችው ስርሃታችው ደስ ይላል

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 роки тому +2

    እናተውብ.ጥዶች.ማርያምን.እናተብቻናቹ.ወጣትነታችሁን የተጠቀማችሁበት.እኔይከው.30. አመቴነው.ትዳር.ሳስብ.እራሴንያመኛል.በተለያየሶሻልሚድያላይ.ባሌእዴሀርጎኝ.ጠፍ.መታኝ.አካሌናጎደለው እሚሉትን.እየሰማው.ትዳር.ዘጋኝ.ዘጋኝ.ጥንድሳይግን.ደስስስስስ.ይለኛል.ግንምንዋጋለው.እናተግንበርቱልን

  • @healenhealenan1817
    @healenhealenan1817 3 роки тому +1

    Yimachachu arif nw bazu setasefareta park mahonun managareka taru nw

  • @aminahm1756
    @aminahm1756 3 роки тому +3

    የኔውዶች።ስታምሩ።ፍቅር።እስከመቃብር

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 3 роки тому +4

    የኔ ውዶች ፍቅርቅር ነው የማደርጋችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ከክህሎት 3ጊዜ ያየኃችሁ እየደጋገምኩ♥♥♥

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому

      ኧረ ማሚ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @mesemese3004
      @mesemese3004 3 роки тому

      @@fetijegnatube9887 ok

  • @purpledreams1885
    @purpledreams1885 3 роки тому +4

    the song is so amazing,,, keep working,, u r so talented,,

  • @ቻይናነኝያባቴናፍቂ
    @ቻይናነኝያባቴናፍቂ 3 роки тому +2

    ዋው እዴት ነው የሚምሩት ደሞ እርጋታቸው አላህ ይጠብቃቹህ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 роки тому +8

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @elsa1803
    @elsa1803 3 роки тому +3

    Be a good role model for the young generation

  • @makyayasin5926
    @makyayasin5926 3 роки тому +2

    10 ግዜ ፈቅር ይሁን በሀይማኖት አልደሪደረም ወላሂ

  • @mercyab378
    @mercyab378 3 роки тому +1

    Fetari yitebekachu 🙏🙏🙏

  • @tgstidriba8396
    @tgstidriba8396 2 роки тому +1

    Des ylalachu😍😍😍

  • @ሰመሀል
    @ሰመሀል 3 роки тому +1

    የኔ ማር ትግስተኛ ነሽ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ

  • @c.r7.menbar131
    @c.r7.menbar131 2 роки тому

    Betam new metmrut edmna tena yestachu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤

  • @allahisone9310
    @allahisone9310 2 роки тому

    Dase emetlu tendochi nachihu ferahan allah ketetgawn mengadi ymerah wana negar haymanot nwe

  • @hanneyamaha9372
    @hanneyamaha9372 3 роки тому

    Yehone sehat lay huletunem begerana bekegn ekul eyegefachachewu baluwam lejum ekul ejuwan siyezat satasebewu new gn yebalan ej teta liju siyezat(sinekat) yaselekekechebet subconscious yehone deregit betam temechetognal!!mekeneyatum kebala wuchi lelila sewu fituwa endemayefeta setenager seleneber satasebewu gelesechewu!!good girl

  • @filmonmebrie460
    @filmonmebrie460 2 роки тому +1

    May the Lord guide the rest of your steps!!! Lv u!

  • @donatasenbit7553
    @donatasenbit7553 3 роки тому +1

    Men yahel endemewejew yasayal and u guys are lovely couple

  • @kidestyibeltal5190
    @kidestyibeltal5190 3 роки тому +2

    Setamru eko💜💜

  • @ብርቱካንሚማር
    @ብርቱካንሚማር 3 роки тому +4

    ምርጥ ጥዶች ስወዳችሁ

  • @22family2
    @22family2 3 роки тому +1

    Much love and God bless you

  • @sisaysilashi3406
    @sisaysilashi3406 3 роки тому +1

    አይለያችሁ ❤️❤️

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 3 роки тому +1

    Reality show lenen ajemrum?????????

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 3 роки тому +1

    በርቱ ያሰባችሁት መልካም መልካሙ ይሁንላችሁ ያው የሰው ልጁ ሀሳብ ሁሉ መልካም ስላልሆ

  • @susueslamnewhiwete6540
    @susueslamnewhiwete6540 3 роки тому +1

    demom swedachihu ❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 роки тому +4

    እንኳን ሰላም መጣቹ ምርጦችዩ በጣም ነው የምወዳቹ በርቱ እ/ር እስከመጨረሻ ያድርግላቹ ነፍ አመት ኑሩ

  • @kalkadanethupia9040
    @kalkadanethupia9040 3 роки тому +3

    ስታምሩ 🥰 አይለያቹ

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 3 роки тому +1

    የኔውዶች እግዛብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው በርግጥ ፖራክኘወሰ ግን የኛሠውይህን ሊላችሁ ሠለሚችል ትምህርትነው ሀገር የጋራኘው ሀይማኖት የግልነው🙏

  • @eldanasamuel3266
    @eldanasamuel3266 3 роки тому +1

    my gosh my fav couple in the whole wide world

  • @edenyeabu7155
    @edenyeabu7155 3 роки тому +1

    Sitebkachu neber😍
    Manew ke kihlot teketlogni yemeta😍

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 3 роки тому +4

    ምርጥ ጥንዶች ታምራላቹ ❤️👍👍👍🥰

  • @abubekerreshad3276
    @abubekerreshad3276 3 роки тому +2

    May God bless your love and your life

  • @martatasfye3
    @martatasfye3 3 роки тому

    Wowo sewodachuu kalbe💕💕

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 3 роки тому +1

    ሰላም እዴት ነሽ ያኔ ውድ ስታምሪ ምልክት ስል ድንቅ ብሄድ ሃታት ነው

  • @amirabdulkadir2136
    @amirabdulkadir2136 3 роки тому +1

    Keep grinding we will help u fosho 👍👍

  • @loltiktok6194
    @loltiktok6194 3 роки тому +1

    Yasakalachu keep it up

  • @abayabeza825
    @abayabeza825 3 роки тому +4

    ግን ሰዉ ያአለ ሀይማኖት እዴት ይኖራል በእግዚአብሔር በህይወታቹ ዉሰጥ እግዚአብሔር ጣልቃ አሰገቡ እማምላክ ትረዳቹዉ

  • @asrerhana1100
    @asrerhana1100 3 роки тому +2

    በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ ፍቅሩን ደስታውን ጨምሮ ይስጣቹ

  • @seadamohammed8549
    @seadamohammed8549 3 роки тому +1

    Ferst my favourite 😍

  • @Kk-gw3tf
    @Kk-gw3tf 3 роки тому +2

    የኔ ማረ አሰዘነቺኝ ሁለታቹኒም ዉድድድድ

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 3 роки тому +1

    Siwadichuu 😘😘😍

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 3 роки тому +1

    ስታምሩ እረጋታችሁን ወድጀዋለሁ የእኔ ማር ሰታምር👍👍👍👍

  • @rahelyoutube168
    @rahelyoutube168 3 роки тому +1

    የኔው boy fri እንኳ ፍቅር ሊያቅ ይቅርና አነድኦ ሊደፍኝ ነው ተውክ 😂😂😂🤪 love you guys

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 3 роки тому +14

    ምርጦች ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤👍

  • @ztube6195
    @ztube6195 3 роки тому +1

    የኔ ጀግና ስወድሽ😘

  • @hananeseidmohamed2260
    @hananeseidmohamed2260 3 роки тому +1

    Betam nw yemtgermut beqa hule neger achu dess yilal betam astaway nachu abo yimechachu wellahi

  • @genet6181
    @genet6181 3 роки тому +2

    የኔውድ ከነካህው ትነካኝለክ አለች 💪💪💪💪💞💞💋💋💋

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +1

    ደስ ትላላቹ ፍቅራቹ ይብዛ

  • @pfact0593
    @pfact0593 3 роки тому +2

    The intro😍❤

  • @rehemaumeri8621
    @rehemaumeri8621 3 роки тому +1

    ስወዳችሁ🥰🥰

  • @M2Meriem
    @M2Meriem 3 роки тому +1

    Ya Allah

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 3 роки тому +1

    Fikerachune yabezalachuu❤❤❤

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu 3 роки тому +6

    የልጁ እረጋታ ሳላደንቅ አልፈም

  • @ab_daily4464
    @ab_daily4464 3 роки тому +1

    እኔ ብቻ ነኝ መግቢያውን የወደድኩት ኢንትሮ ነው ወይስ ትክክለኛ ሙዚቃ ነው??

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  3 роки тому

      Ye ene music new

    • @ab_daily4464
      @ab_daily4464 3 роки тому

      @@ferhanovich yemn maguaguat nw yelekekelen☺️..

  • @ነኢማጃማልሀጀ
    @ነኢማጃማልሀጀ 3 роки тому

    ማሻ አላህ ታምረለች

  • @metimark9209
    @metimark9209 3 роки тому +2

    ከነካኸዉ እኔንም ትነካኛለህ አለች የኔ ዉድ 🥰🥰🥰

  • @asgedesalih8534
    @asgedesalih8534 3 роки тому +1

    Betam newu yemtmrtu ye wunte tdarchu ybarke

  • @ferafera850
    @ferafera850 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ስታምር😍😍😍😍

  • @Firo317
    @Firo317 3 роки тому +3

    ስጠብቃችሁ Novice family 😍

  • @يزوزيوو
    @يزوزيوو 3 роки тому +4

    ሁለታችሁም የዎህ ናችሁ አላህ ፈቅራችሁን ይጨምረላችሁ