@@helenberhane8610 ሰላም ሄለን Here's the translation tenadam (ጤና አዳም) in English: Rue (*Ruta graveolens*) is an aromatic herb used both in cooking and traditional medicine for its therapeutic properties. Here are some of its main uses: 1. **Culinary Use**: In small quantities, rue leaves are used as a seasoning to flavor dishes, especially in Mediterranean cuisine. It’s important to use it sparingly because its flavor is very strong and can be bitter. 2. **Medicinal Properties**: - **Digestive**: Rue is known to aid digestion and relieve issues like indigestion, bloating, and intestinal spasms. - **Antiseptic and Anti-inflammatory**: Traditionally, rue has been used for its antiseptic, anti-inflammatory, and antifungal properties. - **Calming**: It has been used to relieve headaches, anxiety, and nervous tension due to its calming properties. - **Emmenagogue**: Rue has been used to stimulate menstrual flow, but it should be used with caution because in large amounts it can be toxic. 3. **Use in Liqueurs**: Rue is also used to flavor some liqueurs, like the famous "grappa alla ruta". **Caution**: Rue should be used carefully as it can be toxic in large amounts and may cause allergic reactions or photosensitivity. It is advisable to consult an expert or a doctor before using it for medicinal purposes.
ጎበዝ ባለሙያ እኔ በወተት ነበር የምስራው በእርጎ ሞክረዋለሁ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከዩቱብ እማራለሁ😅😅😅
በርቺ ቆንጆ አይብ ይመስላል እሞክረዋለሁ
Nice Ayeb!❤ I'll definitely try it. I didn't know you can make it with yogurt
ዋዉ ቆንጆ አሠራርነዉ በርች ዉዴ
አሪፍ አይብ አሰራር ነው በርቺ
አሪፍ አይብ ይመስላል በርቺ
🎉 its good ,nice ayeb
Amazing food recipe i will try it at home❤
ጥሩ ነገር አሳይተሺናል እህቴ በርቺ❤
@@MejenTube 🙏🙏🙏
ሰላም ለአንች ይሁን እህቲ እንዴት ኘነሸ በጣም ጠቃሚ ምገብ ነዉ ብረችልኝ በጣም ኘዉ የምዉድ ብሰችለሰኝ❤❤❤❤
@@sariyegeta አመሰግናለሁ ሳሪዬ❤️🙏🙏🙏
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ መልሺ
መልሻለሁ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ❤❤
በጣም ላመሰግንሽ ምጣሁ ሞከርኩት በጣም ይጣፍጣል። ወተት ቅቤ አልወደምና በbutter milk ሞክሬ አለወደድኩትም ነበር። ይኽ ግና ይጣፍጣል
@@hannagulema330 ልክ ነሽ በጣም ነዉ የሚጣፍጠዉ🙏🙏🙏👏👏👏👏
Endezi kelal nw wow👍
Arif new lesnt gizye yiqoyal? Thanks
ፍሪጅ ዉስጥ ከሆነ እስከ4 ቀን ብዙ ስናቆየዉ ድርቅ ይላል
Nice
What is tenadam ? English pls
@@helenberhane8610 ሰላም ሄለን
Here's the translation tenadam (ጤና አዳም) in English:
Rue (*Ruta graveolens*) is an aromatic herb used both in cooking and traditional medicine for its therapeutic properties. Here are some of its main uses:
1. **Culinary Use**: In small quantities, rue leaves are used as a seasoning to flavor dishes, especially in Mediterranean cuisine. It’s important to use it sparingly because its flavor is very strong and can be bitter.
2. **Medicinal Properties**:
- **Digestive**: Rue is known to aid digestion and relieve issues like indigestion, bloating, and intestinal spasms.
- **Antiseptic and Anti-inflammatory**: Traditionally, rue has been used for its antiseptic, anti-inflammatory, and antifungal properties.
- **Calming**: It has been used to relieve headaches, anxiety, and nervous tension due to its calming properties.
- **Emmenagogue**: Rue has been used to stimulate menstrual flow, but it should be used with caution because in large amounts it can be toxic.
3. **Use in Liqueurs**: Rue is also used to flavor some liqueurs, like the famous "grappa alla ruta".
**Caution**: Rue should be used carefully as it can be toxic in large amounts and may cause allergic reactions or photosensitivity. It is advisable to consult an expert or a doctor before using it for medicinal purposes.
@@helenberhane8610 Rue( ጤና አዳም)
Bercee ❤❤❤
@@Liya-b9k ሊያዬ🙏🙏🙏
Arif aserar new
ጎበዘ🎉
@@EYUbalimoya 🙏🙏🙏
Whole milk በቬንገር ( አቼቶ ) አርጎ ትንሽ አቆይቶ መስራትም ይቻላል ቁምጣጤው በሱ ይመጣል ልጆቼም እሱን ነው የሚመርጡት ሌላው ወተት ወተት ይላል ይላሉ
ትክክል ነዉ በደንብ ያቆመጥጠዋል ቆንጆ ነዉ የሚሆነው
Rozmary arge kabeselkut tru yhonal ehte tenaadam sle malagen new
ሮዝማሪኖ ሞክሬው አላውቅም እውነትሽን ነው ጥሩ ሊሆን ይችላል እሞክረዋለሁ
@@tebebtubeMM eshi amesegnalew simokrew asawqshalew
በርቺ ሁሉም ከእናት ሆድ አልተማረም
@@Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ እዉነት ነው 🙏🙏🙏
እርጎ ?
@@መቅድid8219 አዎ እርጐ ነው
Wow
Wawwwww
Without lemon, it is also possible
Yes you can make it without lemon
መልክ ሰጠኝ እንጅ ማለት ይሄ ነው
መልክ ምን ያደርጋል ጠባይ ስጠኝ በይ
@@EYUbalimoya እዉነት ነው ሁለቱም ያስፈልጋል ፀባይ ግን ከሁሉም በላይ ነው “አመል ያወጣል ከመሀል ትላለች እናቴ” 😄
@@YeabsiraAmbaye መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከዩትዩብ መባል ተጀመረ ሙያ ከጐረቤት ማለት ቀረኮ😂😂❤️😘
አይቤ ከሚወዱት አንዳ ነኝ ምንም ነገር ሳልጨምር ነው የማዘጋጀው ፈሳሹን ልብን. አሬራ እና ዘባዲ ዩርጎት ቀላቅየ ትንሽየ ጨው ብቻ እጨምራለሁ
ተባረኪ ያምራል
@@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ ጐበዝ ልክ ነሽ በጨዉ ብቻም በጣም ምርጥ ነዉ ስለመልካም ምክርሽ ሁሉ አመሰግናለሁ ዉዴ❤️
Waaw teru akerareb new ehete berchi
@@Betekidan 🙏🙏🙏🙏
Nisce
❤🎉🎉🎉🎉
ዋዉ ሲያምር አቼቶ አይገባበትም ማለት ነዉ
@@astekastek1000 ሎሚ ስለጨመርኩ ነዉ አቼቶ ያልጨመርኩት ሁለቱንም አንድ ላይ መጨመር በጣም ያቆመጥጠዋል አቹቶ ከጨመርሽ ብቻዉን ቆንጆ ነዉ ስላበረታታሽኝ አመሰግናለሁ❤️❤️
🤍🤍🤍🤍🤍 nice 🙂
Konjo new lebeal eserawalehu
🙏🙏
❤❤❤
Mendnew tequru mahel lay yenberew yefelaw
መሀል ላይ የነበረዉ ጥቊሩ የጤናዳም ቅጠል ነው ለጣዕምና ለሽታ ነዉ። ፍሬውንም መጠቀም ይቻላል
😍😍😍😍😍
😍😍😍🍇🍓😘🙏
Rgeo new mndnew
@@helugalerey9557 እርጐ ነው ውዴ
አላወቅስበትም እኛ የገጠር ልጆት ነን አሠራሩን እናውቃለን ይቀርሻል አስተካክይ
በሁሉም አንድ አይደለም
ከሆንሽ ሀሳብ መስጠት ነው መተቸት አይደለም እሷ ሙያዋን እያካፈለች ነው አንቺስ ትችት ጥሩ አይደለም
ጉረኛ ካወቅሽ ስህተቶን መናገር
weneteme yegeter leg
አመሰግናለሁ ስለሰጠሽኝ አስተያየት❤
❤❤
❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤