ገላን ነበር 😱 አሰቃየችን እኮ ፉፉ አንቀጠቀጠው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @HalimaMohammed-m7t
    @HalimaMohammed-m7t 4 місяці тому +279

    ወይኔ የጋደኝነት ጥግ ታምራላችሁ❤❤

    • @DghjFhjj-c1b
      @DghjFhjj-c1b 4 місяці тому +3

      ዛሬበሳቅ ሞትኩ ሒክሙዬሰርክም
      ቅጭልን😂😂😂😂😂❤

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj 4 місяці тому

      ኣይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 4 місяці тому

      ደምሪኝ እህት

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 4 місяці тому

      @@DghjFhjj-c1b ደምሪኝ እህት

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 4 місяці тому +222

    ፍቅርዬ አይበገሬዋ የሴት ወይዘሮ አች እኮ ጀግና ነሽ አኮራሽን ከአንች ጋር መሆናችን ኮራን ጀግኒት ብዙ ህመምሽን😢 ደብቀሽ ወዴ ፍት ተራመድሽ ለስኬት ያብቃሽ የፍቅር ቤተሰቦች እኮ አስተዋይ ታጋሽ ናችሁ እሲ ለራሳችሁ ሞራል በላይክ አሳዩኚ

    • @Jana-fy2hz
      @Jana-fy2hz 4 місяці тому +9

      ትክክል 100% የምር ጀግና ናት 😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤

    • @MunaMuna-uz7pn
      @MunaMuna-uz7pn 4 місяці тому +5

      አለንልሽ ፍቅር የኔ ቀዳማይ አድናቂዎቻም ሰላም ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lc09o95
      @lc09o95 4 місяці тому +10

      ጀግናዋማ እኔ ነኝ ከመዳም ቤት ስወጣ ስወርድ ደፋ ቀና የምለው እኔዉነኝ ጀግና ሴት

    • @Zenate-l4y
      @Zenate-l4y 4 місяці тому +1

      ሳህ የኔ ቆንጆ🎉🎉

    • @tube-xt7bd
      @tube-xt7bd 4 місяці тому

      @@lc09o95 ጠንክሩልኚ ጀግናዎች ናችሁ እናተም 💪💪💪

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv 4 місяці тому +62

    የኛ ጀግኖች እስኪ ፉፉንም እንደ ሂክማ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ ጀምር የምትሉ👍😍💟

  • @fafiyhaiklij6819
    @fafiyhaiklij6819 4 місяці тому +67

    ሂክሙዬ የኔ ውድ የለሀን ሠለም አውርዳ ስትጋበ ደስ ምለው መነው 👍👍👍 ስወዳት የጎዳኝነት ጥግ ❤❤❤❤

  • @Etsub21
    @Etsub21 4 місяці тому +62

    ፍቅር እና ፉፉ ሰለ ታረቁ ደስ ቡሎኛል የሰዉ ደሰታ ያስደተኛል ማርያምን ላይክ አርጎኝ😘😘

  • @teje7615
    @teje7615 4 місяці тому +203

    እክማዬ ጥሩ አድረገሽ ቀጣሽ😂😂
    በላይክ ግቡ❤😂😂

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAli 4 місяці тому +21

    ስታምር የኔ ውድ ወላሂ ደስ ስትይ አሰላሙአለይኩም ስትይ ፉፉም እንደሷ ይበል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 4 місяці тому +191

    ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነች የሚል እስኪ👍👍

    • @UserUser-nt7yv
      @UserUser-nt7yv 4 місяці тому +7

      ዋና ፍቅርን አግባት ምርጥ ልጅ ናት ትሆናለች

    • @زهرها-ه3ض
      @زهرها-ه3ض 4 місяці тому +1

      ትክክል ያግባት

    • @hawasaeed-pp4zy
      @hawasaeed-pp4zy 4 місяці тому +1

      ዊና ፍቅር ጋር አብራቹሁ ስሩ

    • @gadislove-x2t
      @gadislove-x2t 4 місяці тому

      ኮሜተሮች ለየላቹ በቃ😂😂😂😂😂​@@UserUser-nt7yv

    • @fafiitube3266
      @fafiitube3266 4 місяці тому

      😂😂😂​@@UserUser-nt7yv

  • @Fatuma-w7k
    @Fatuma-w7k 4 місяці тому +55

    ሂክማ በአላህ ከተባልሽ ምንም ነገር አታድርጊ ሂክማ ትቀጣልን የምትሉ አሳዩኝ

    • @zabebaMohammed-n8t
      @zabebaMohammed-n8t 4 місяці тому +1

      አወ ትክክልል

    • @rahmath-jd3fz
      @rahmath-jd3fz 4 місяці тому +2

      እውነት ነው በአላህ ሲልሽ መተው ነበረብሽ

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 4 місяці тому +2

      ወለህ ትክክል እነድት እደደነገጥኩ ለሱወ አረ

    • @saadamohamed4050
      @saadamohamed4050 4 місяці тому +2

      እውነትነው ሂክማ አላህን ፍሪጅ የአላህስም ሰጠራ እንደት አታቆሚም

    • @Henan-v6e
      @Henan-v6e 4 місяці тому +1

      በትክክል 100%

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 4 місяці тому +80

    ሂክማ ያልተወራላት ምርጥ ጓደኛ ❤🎉በርቱ የኔዋቹ 😊

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 місяці тому +8

    😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው የሳኩት አይ ፍቅርዬ ቁጠሪልን አላለችም እንደዚ የሚገስፅ ጉዋደኛ ይስጠን ኤክማዬ መልካም ጉዋደኛ ነሽ ተባረኪ እወዳችዋለው❤❤❤❤

  • @NEIMA-cf3ds
    @NEIMA-cf3ds 4 місяці тому +84

    ሂክማየ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አሚንን ሁሉም ሙስሊም እዳች ሰላምታ ቢሰጥ😢😢 ቅጣቱ ደሞ ምርጥ ቅጣትነው👍👍👍

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 4 місяці тому +10

    ኢክማዬ ፉፉዬ ለፍቅር በጣም ታስፈልጓታላችሁ ካጠገቦ እዳትርቁ🙏❤❤❤❤ በጣም እወዳችኋለሁ እራሴን እኳን የናተን ያህል የምወደው አይመስለኝም የሞር እጠራጠራለሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በብዙው ኑሩልኝ የዘላለም ደስታ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 4 місяці тому +111

    ሂክማ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብላ ስትጀምር በጣም ደስ ይለኛል 💋😍❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ትክክል አረገሺን መጣላት የለባቸሁም😂
    እደት እደምወዳቸሁ የእኔ ፍልቅልቅ ሁሉ ❤

  • @Gdghd-pv5ko
    @Gdghd-pv5ko 4 місяці тому +204

    ሂክማ ይቱብ ይከፈትላት የምትሉ ፍቅርየ በርችልን መቶሽ እናስገባት👍❤❤

  • @NbvMjf
    @NbvMjf 4 місяці тому +27

    እደዛሬ ስቀ አላቅም ግን ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 4 місяці тому +193

    ማነው ፍቅርን የሚወድ እደኔ ላይክ አድርጉኝ

  • @tanatana2175
    @tanatana2175 4 місяці тому +7

    ፍቅር እግዚአብሔር ሁለም ደስተኛ ያድርጊሽ❤❤❤❤

  • @MH-ro8rl
    @MH-ro8rl 4 місяці тому +38

    ማሻአላህ ፍቅርዬ ፉፉ ❤እዲህ ነዉ የሚያምረዉ እደኔ ደስ ያለዉ በላክ ግለፁ❤❤

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 4 місяці тому +14

    የኔሱሶች መጣችሁ ስታምሩ ፍቅራችሁን ብዝት ብዝዝት ያርግራችሁ አይለያችሁ 💜💜💜🥰🥰🥰F💜F&H💜🥰🙏

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 4 місяці тому +35

    😂😂😂😂😂 የኔ እናት ደስ የምትል እህት ጎደኛ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያአብዛላቹሁ በእውነት ደስስስ ሰትሉ

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 4 місяці тому +6

    የፋአድና የፍቅር ጨዋታችሁ በጣም ነው እምወድላቸው❤️❤️❤️❤️❤️

  • @salamaaa905
    @salamaaa905 4 місяці тому +16

    ሂክማየ የሰው ደስታ የሚስደስትሽ ጥሩ ጓደኛ በጣም ነው እምንወድሽ ከትግራይ ❤❤❤❤

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 4 місяці тому +7

    ፍቅር የፀጉርሽ አሰራር ሲያምር ሒክማ የኔ ቆንጆ የጓደኝነት ጥግ ነሽ ፍቅር እንዳይከፋት ስር ስሯ እየተከተልሽ ደስታቸዉን የምትፈልጊ መልካም ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
    # Fiker you are so very Lucy Fuad means a best Friend who Stands with you when you are alon ,I can't Explain abut Fuad.God blessed you #

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 4 місяці тому +140

    የፉፉ የፋቅር የህኪማ አድናቂ የት ናቹሁ

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ 4 місяці тому +10

    ኢክሙ በጣም ጥሩቅጣት ❤❤❤❤

  • @mekdi_adigrat
    @mekdi_adigrat 4 місяці тому +71

    ፍቅርዬ የልቤ ሌባ ግን ፈቅጀልሽ ነው የሰረቅሽኝ እወድሻለው የኔ ንግስት
    👸 ❤💎😘
    ፉፉዬ የንግስቴ መከታ💪❤
    ሂክሙዬ ምርጧ❤

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 4 місяці тому +1

      የኔንም ወሰወዳአለች ከምር ሌት ከቀን ሀሳቤ እነሱ ሆነዋል የኔ ፈገግታዬ ናት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому +1

      ደምሪኝ

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤እኔም❤❤❤

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 4 місяці тому +8

    ወይኔ የፍቅር ጎደኞች ከምር ጥግ ድረስ ነው ሂክሙየ የኔ ውድ ዛሬ ፈታ አደርጋችሁኝ😂😂😂❤❤❤

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 4 місяці тому +11

    ሒክማዬየጓደኝነት ጥግ
    ፈጣሪ መቼምቢሆን አይለያችሁ
    h&f&f❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሰኒነኝየእናቶወዳጅ
    @ሰኒነኝየእናቶወዳጅ 4 місяці тому +124

    ከስራ ልወጣነው ደብሮኛል አይዞሽ በሎኝ😔😔😔

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 4 місяці тому +4

    ፍቅራቹ በጣም ያስደስታል ሰዉ ማለት ሰዉን በሰዉነቱ የሚወድ ነዉ እርካም ጥሩ ወዳጅ ነች

  • @ጦይቢቲዩብ
    @ጦይቢቲዩብ 4 місяці тому +39

    ሂክሙየ ተናፍቀሽ ነበረ🎉እንኳን ደና መጣሺ❤

  • @ethiopiaethiopia4533
    @ethiopiaethiopia4533 4 місяці тому +8

    ዉይ,ደስ,ሲሉ,ሰለመጣችሁ,ደስብሎኛ,በየቀኑ,ኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 4 місяці тому +136

    ፍቅርን ከልባቸው የምቶዱ❤❤❤ ላይክ😊

  • @MissSamira-gf3kw
    @MissSamira-gf3kw 4 місяці тому +6

    ፍቅርየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቶሎ ቶሎ ነይልን❤❤❤❤❤

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare 4 місяці тому +62

    አባት የሌለዉ ልጂ አያረግም መስሎቸዉ የኔዋ ፍቅረየ እያደገቺ ሄደቺ እየበለጠቻቸዉ❤❤😢🎉🎉 የኔ ዉዳቺ እወዳቸሇለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 місяці тому +5

    ጥሩ ቅጣት ነው ሂክሙ ልክ እዳሻጉሊት ተጫወሺባቸውኮ የኔ ውዶች ((((F❤F❤H))))

  • @zd2543
    @zd2543 4 місяці тому +35

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሂክሙ ሁሌ ሰላምታሽ ደስ ሲለኝ አህለን❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому

      ዉድ ደሚሪኝ 6:34

    • @zd2543
      @zd2543 4 місяці тому

      ደምሬሻለሁ​@@TemimaNasir-cv2jw

  • @kokebeaberaFentaw
    @kokebeaberaFentaw 4 місяці тому +4

    እግዚአብሄረን በጣምነው ያሣቃችሁኚ የዛሬው ደብሮኚነበረ አዝናናችሁኚየኔውዶች❤❤❤❤

  • @አያፋ
    @አያፋ 4 місяці тому +161

    ፍቅር ና ፉፉ የምትውዱ👍👍👍👍

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 4 місяці тому +60

    ፍቅር የኔ ጠንካራ በስተመጨረሻም ከፍ ትያለሽ ገና❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 4 місяці тому +4

    ሂክሙየ ❤❤❤❤ ተናፍቀሽ ነበር እንኳን ደና መጣሽ ፍቅርርርርር❤❤❤❤ ፉፉፉፉየ የጎድኘነተሰ ጥግ ማለት እናተናችሁ

  • @የፍቅርወዳጅ
    @የፍቅርወዳጅ 4 місяці тому +17

    ፍቅርየ እባክሽ ቶሎ ቶሎ ኑ እየተናፈቅሽ ነዉ ❤❤❤❤

  • @KememTadse
    @KememTadse 4 місяці тому +4

    የእዉነት በጣምነዉ የምታስቀኑት❤❤❤❤ደሞ እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @nenareu2882
    @nenareu2882 4 місяці тому +21

    በፍቃደኝነት ታስሮ ያላወቀች መስላ ያል ተረዳችኝ ኢሄው አዘናግታ ሰራችልኝ ማለት ዛሬ ነው🤣🤣🤣ይመችሽ ኢክሩ እዴት እደሳኩ🎉🥰

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj 4 місяці тому +42

    ፍቅር ቪዲዮ እስክትለቅ እንደኔ ሚጓጓ እስኪ ላይክ ያርግ❤❤

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 4 місяці тому +30

    ፍቅራችሁን ያብዛው ደስ ስትሉ ❤❤❤

  • @sadaa-i8v
    @sadaa-i8v 4 місяці тому +4

    መልካም ጎደኞችአሉሽፍቅርየ 🌹🌹🌹ጀግናሴት ወለይኩሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሂኩሙ ❤️ፉፉዩ

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 4 місяці тому +8

    እክማዬ ጥሩ አድረገሽ ቀጣሽ😂😂😒😒 ምርጥ ጋደኛሞች ናቹ ፍቅርዬ የኔ ጀግና ነሸ መቶሽ እናስገባት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 4 місяці тому +5

    ዋው ደሥ ትላላችሁ እናንተ ለበሰበሳችሁት እኔ በረደኝ❤❤❤❤አሥባችሁታል በርዶችሁ በላይ ላይ ፍሩት ❤❤

  • @fatmhsaad5877
    @fatmhsaad5877 4 місяці тому +40

    እዴዉ ፍቅርየ ዩቱብ ቁጨብየ ነወኮ የምጠብቀሸ ለቀቀይ አለቀቀይ እያልኩ የኔ ተናፊቃ❤❤❤

  • @EmuAYMEN-wj2rc
    @EmuAYMEN-wj2rc 4 місяці тому +5

    ጓደኝነትኮ ፉፉ ይለያል እሱ ሳይጎርስ የሚያጎርሳት ነገርስ ❤❤

  • @GalaxyA23-k7v
    @GalaxyA23-k7v 4 місяці тому +14

    ለምድነዉ ፍቅር ቶሎቶሎ ዬማሰሪዉ ቪዶዎ በማሪያም አይዲያ እዬፈጠርሽ አትጥፊ ናፍቀሽኝ ነበረ😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 4 місяці тому +3

    😂😂😂😂 ሂክማዬ ይመችሽ የምር እንደት ደስ እንዳስባልሽኝ ግን በአላህ ሲሉሽ ማቆም ምክኒያቱም ነበረብሽ ሁሉም ነገር ከአላህ ስለማይበልጥ

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 4 місяці тому +18

    ፍቅርየ የኔ ፋፍጫ ዉድድድ ነዉ የማረግሽ ፍሐድየ ምርጥ ወድም ወይኔ አሳዘችሁኝ በፍቃዳቸዉ እጃቸዉን ሠጥተዉ የታሠሩ ወድምና እህቶች 😅😅😅😅😅😅ቻሉት ኢክረም ምርጥ ጎደኛ❤❤❤❤❤

  • @Zainab-l4j8j
    @Zainab-l4j8j 4 місяці тому +3

    ፍቅራቹ ያብዛው ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 4 місяці тому +19

    ፍቅርዬ እንወድሻለን ጎበዝ በርች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስራቹን እወደዋለሁኝ 👍👍👌👌💕💕💕💖

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 4 місяці тому +4

    አንድ ላይ መምጣታችሁ ደስ ብሎናል ግን ሂክሙዬ በአላህ እያለ ማቆም ነበረብሽ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 4 місяці тому +36

    ፍቅርዬ ሂከሙዬ ፉአድ የእኔ ምርጦዎች እወዳችሀለዉ እንኳን ደህና መጣችሁ የዛሬዉ ይለያል የፍቅርዬ ወዳጆች አላችሁ እሰኪ በላይከ አለን በሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ

    እንዴት ደስ እንደምትሉኮ ጉሩፑ በሙሉ እውነተኞች ከማስመሰል ነፃ በስማም አይለያችሁ ❤❤ 🎉🎉🎉

  • @gosd4545
    @gosd4545 4 місяці тому +16

    ፍቅርናፉፉእምወዱብቻ❤🌹🌸ግንበሳቅጦሽ😂😂😂

    • @mariyammariyam1669
      @mariyammariyam1669 4 місяці тому

      ምንምነገር በአላሕ ሲባል ይማል

  • @EkramAleyou
    @EkramAleyou 4 місяці тому +3

    ፉፉ እና ፍቅርን ስታዩ ደስ የሚላችሁ❤❤❤❤

  • @NeimaAli-tx1yt
    @NeimaAli-tx1yt 4 місяці тому +25

    ሂክመትን እምወዲ ያላህሰላምታስትል የኔዉድአላህይጨምርልሽ😊

  • @Samiri-l5z
    @Samiri-l5z 4 місяці тому +1

    ሂክማዬ ትለያለሺ የጎደኝነት ጥግ በርቱልን የኛ እቁዎች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aminetube7843
    @aminetube7843 4 місяці тому +14

    ሂክሙዬ ናፍቀሺን ነበር እንኳን ደህና መጣሺ🌹

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 4 місяці тому +4

    ተይ በአሏህ ብሎሻል እላለው ትሰማኝ ይመስል ሂክሙዋ በአሏህ ከተባልሽ ማቆም ነበረብሽ ማማየ

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 4 місяці тому +7

    የኔ ዉዶችዬ እኳን በሰላም መጣችሁ የጎደኝነት ጥግ ሰወዳችሁ ሁሉም ምን አለ እደናተ ቢሆን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 4 місяці тому +1

    የፍቅርዬ ቁጅናግን እዴት አባቱነዉ እሚያምረዉ ጎበዝ በራስህ ተማመን ይገባችኋልብዬ አስባለሁ የኔጀግ ኖች❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 4 місяці тому +11

    መጡ መጡ የኔ ማሮች ፍቅርዬ ❤❤❤❤ስታምሩ❤❤❤

  • @user-jk2ym6ye8o
    @user-jk2ym6ye8o 4 місяці тому +3

    የኔ ዉዶች እኮወን በሰለም ማጠቹ ተነፍቃቹ ነበር ህክሙይ ደጊ አረጊሺለቾ ሁሉተኛ እደይ ለምደቹ ኢሺ ፉፉዬ ፍቅርዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar 4 місяці тому +27

    የፋአድና የፍቅር ጨዋታቸው በጣም ነው እምወድላቸው❤❤❤

  • @tesfayekebede-iv1cd
    @tesfayekebede-iv1cd 4 місяці тому +3

    የምር የኔውዶች እንዲህነው የማሚያምርባችሁ❤❤❤

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 4 місяці тому +18

    ፍቅርን የምትወዱ ላይክ ገጩኝ👍👍 ፍቅርየ ስወደሸ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ደስይላል ኋደኚነታችሁን እስከ ዘላለም ያደርገላችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @kerema-o1l
    @kerema-o1l 4 місяці тому +38

    ፍቅር ፉአድ ሂክማ ምርጥ የጓደኝነት ልብ አላቸው እምትሉ 👍🎉

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 4 місяці тому +28

    ፍቅር የኔ ኩሩ ቀብራራ የሴቶች ተምሳሌት

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 4 місяці тому +1

    የኔ ቆንጆ ሂክማዬ ጥሩ ነው ያደርግሽ😂😂😂😂😂😂 ምርጥ ጓደኛ በእውነት❤❤❤❤❤❤ ፍቅርዬና ፉፉዬ ቻሉት😂😂😂😂😂😂😂😂 የዛሬዋን ቀን እያሰባችሁ ጥፋት አታጠፉም😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወዳችኋለሁ ማሮችዬ❤❤❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 місяці тому +13

    ፍቅርየ ፉፉየ ሂክሙየ ደስ ትላላችሁ ይውጎድኝነት ጥግ ብየችሁአለሁ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 4 місяці тому +3

    ፍቅር የእኔ ወይኔ ሄክሙ ሰራሽላቸዉ ስያሳዝኑ 😂ምርጦቸ❤❤❤❤

  • @የእማየናፋቂነኝስደተኛዋ
    @የእማየናፋቂነኝስደተኛዋ 4 місяці тому +96

    ሂክሙ በአላህ ከተባልሺ ባትቀልጂ የእህትነት ምክሬ ነዉ ከአላህ በላይ የሚዳኝ ምን አለ እና ነዉ ያረቢ ልቦና ስጠን

  • @HaAh-pc6dn
    @HaAh-pc6dn 4 місяці тому +2

    የኔ ፍቅሮች እንደው ምን አባቴ ልሁንላችሁ በቻልኩ መቶሽ ባስገባሁሽ ፍቅርዬ የኔ ጀግና ሴት

  • @Abdu-royal
    @Abdu-royal 4 місяці тому +12

    First viewer me 💪💪የ ፍቅር አድናቂዎች👍👍👍👍👍

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому

      መስሎህ ነው ብዙ ሰው ቀድሞሀል😢😢😂😂😂😂

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 4 місяці тому +3

    ፍቅር የኔ ኩሩ ቀብራራ የሴቶች ተምሳሌት❤❤❤

  • @Fatheya-b8n
    @Fatheya-b8n 4 місяці тому +10

    ኺሙዬ የኔ ደርባባ ፉፉዬ ፍቅርዬ የተመረጣች ምርጦቼዬ ❤❤❤❤❤

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 4 місяці тому +1

    ፍቅርና ፋፋ ጀግኖች ናቸው እናም ይጣመሩ ያምርባቸዋል ሁሉም ተደሰቱልን ተጣመሩሩሩሩ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እክማ አሰላዋሌኩም ስትል ስታምር ማሻላ ጠንክሩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @AileenJoyPorras
      @AileenJoyPorras 4 місяці тому

      አቤ ቅጣት ይመችር ወላሂ ሀሀሀሀሀ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eeee9444
    @eeee9444 4 місяці тому +11

    የኔ ቆጆ ሂኪማ
    በርቱ❤❤❤

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 4 місяці тому +1

    ውላሂ ሞትኩ በሳቅ😂 የኔ ውቦች❤❤ የጎደኝነት ጥግ ኤክማ❤❤

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 4 місяці тому +7

    ዋው ዛሬ ተቀደምኩ የፍቅር ወወዳጆች የት ኔቹህ❤

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 4 місяці тому +2

    እፍፍ ደብሮኝ ነበረ ከመዳም ጋር የኔ ዉዶች❤❤❤😂😂😂

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 місяці тому +6

    ፍቅር ሂክማ ፉአድ ደስ ስትሉ ስታምሩ ውበታችሁ ውደምታችሁ አንድነታችሁ ሳቃችሁ ፈገግታችሁ ነው ❤❤❤ ስትጎራረሱ እህታማቾች ነው የምትመስሉት ውሀውን ለጥፋታቸው መወጫ ጥሩ ነው 😅😅

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed8011 4 місяці тому +4

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሂክሙዬ የኔ ዉድ አህለን አሠይ ደግ አረግሽ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 місяці тому +347

    የፍቅርን ጀግንነት እና ንቃት የሚወድ ብቻ በላይክ 100k አስገቡኝ እኔንም

    • @Radetalmaywo
      @Radetalmaywo 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉yane,marrrrr,sawdss

    • @Faeza852
      @Faeza852 4 місяці тому +12

      አችንና ፍቅርን እንወዳችሀለን አብርሽ ከፍቅር ጋር ብቀጥሉ

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah 4 місяці тому

      ሀይሚ አይደለችምእኮ 😂😂😂ለምንእየገባችሁአታዩትምቤቱን🤣🤣​@@Faeza852

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 4 місяці тому

      ሀይሜኮ አይዴለይም ሲቀጠል ደግሞ ያን ወሸታም ምንያዴርግላታል እኮንም ተገላገለይ😢😢😢​@@Faeza852

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 4 місяці тому

      እሸ

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 4 місяці тому +3

    የኔማሮች ደሥ ሥትሉ ሂክማየ አትጥፊውደ እወዳችሆለሁ❤❤❤

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 4 місяці тому +8

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሂክሙ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እናት ጋደኝነትን በተግባር ያሳየሽን እንኳን ደህና መጣችሁ ሁላችሁም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዬየአሶሳዋ
    @ሀዬየአሶሳዋ 4 місяці тому +3

    ደግ አርግሽ እክማየ 😂😂😂❤❤ሁለተኛ አይለመዳቸው

  • @HነኝየSቀበጥ
    @HነኝየSቀበጥ 4 місяці тому +7

    የኔ ውድ ሂኩየ የኔ አስተዋይ አይለያልሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤ ደሞ

  • @khyriasaleh43
    @khyriasaleh43 4 місяці тому +2

    ጥሩ አደረግሺ የኔ ጄግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 4 місяці тому +21

    ሂክሙዬ የኔ ተናፋቂ❤❤❤❤የውሃሽ ደሞ😂😂ደግ አረግሽ ስታስቅኝ እኮ❤😂

  • @mimiiovemi9130
    @mimiiovemi9130 4 місяці тому +1

    እስኪ የይክማ ወዳጆች ይክሙየ በጣም ወድሻለው 3:48 ፈገግታዋ ብቻ ይበቃል😘😘😘

  • @TigistBelete-wx2wz
    @TigistBelete-wx2wz 4 місяці тому +10

    ፍቅርዬ የኔ ጀግና ሴት በርቺ ፋፉ ምርጥ ሰው ጠንክሩወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤