I love this. The church has been backtracking from such noble practices of honoring the Holy Spirit week. I would love it if all congregations to replicate this
May all the glory be to the Almighty God🙏 and feeling blessed to have you [Dr. Mamusha & Gash Nigusie] and to be count with you in the kingdom of God. Blessings 🙏🙏🙏
I first saw this church during Zeritu San's memorial service, and I really liked it. The teacher Ato Negussie is very mature and knows how to speak ethically.
#ዸራቅሊጦስ_2016
#ቀን_1
#መንፈስ_ቅዱስ_ማነው
- ቤተክርስቲያን ተሰባስበን መንፈስ ቅዱስ ከሌለው ስብሰባው ተራ ስብሰባ ነው ማለት ነው። ይሔንን ስብሰባ ልዩ የሚያደርገው የመንፈስ ቅዱስ መምጣት ነው።
- ቤተክርስቲያን ጥንስሷ መንፈስ ቅዱስ ነው።
- መንፈስ ቅዱስ የእኛ ታሪክ ለዋጭ ነው። ህይወታችን እንዳይዝግ፣ መድከምና የተለመደ ልምምድ እንዳይኖረው የሚለውጠው መንፈስ ቅዱስ ነው።
- ያለመንፈስ ቅዱስ የሆነ ህይወት አታካች ነው። ያለመንፈስ ቅዱስ የምናደርጋቸው መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች አታካች ናቸው።
💥 ለምንድነው የመንፈስ ቅዱስን ማንነት የምናጠናው?
1) ስላሴ ከእኛ ጋር ንክኪ የሚያደርገው በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ስለሆነ ነው። (የስላሴ ቅርበት በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ነው)።
2) ስራው አሁን በዘመናችን ብዙ ጊዜ ስለሚነሳ
3) እምነት /ኃይማኖት ልምምዳዊ እየሆነ ስለመጣ
- መንፈስ ቅዱስ ከሌሎቹ አሳሳች መንፈስ በምን ይለያል?
💥 የመንፈስ ቅዱስ ጥናት ችግሮች
1) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ መንፈስ ቅዱስ የተጠቀሰው ጥቂት ነው።
2) በልቦናችን ውስጥ ስለ መንፈስ ቅዱስ ምስል መሳል ይቸግረናል።
3) ከስላሴ ጋር ያለው ግንኙነት ጥያቄ ይፈጥርብናል።
4) ጴንጠቆስጤአዊ ካሪዝማዊ ጉጉት የፈጠረው ነገር አለ።
💥 መንፈስ ቅዱስ ማነው?
1) መለኮት/አምላክ ነው
- ከአብና ከወልድ እኩል የሚመለክ፣ በባህሪው መለኮት የሆነ አምላክ ነው።
📖 ሐ.ስራ 5: 3 (ሐናንያና ሰጲራ)
📖 1 ቆሮ 6:19-20
- አምላካዊ ባህርያት አሉት ፥ እነሱም ፦
💥 ሁሉን ነገር ያውቃል
📖 1ቆሮ 2:10-11
📖 ዮሐ 16:13
💥 ሁሉን ቻይ ነው
📖 ሉቃ 1:35
📖 ሮሜ 15: 19
💥 ዘላለማዊ ነው
📖 ዕብ 9:14
📖 ዕብ 1:10-12
💥 በፍጥረት ስራ ውስጥ መግቦቱ/ተሳትፎው አለ
- በመንፈሱ ውበትን ለፍጥረት/ለሰማያት ሰጥቷል።
- መፍጠር ብቻ ሳይሆን ማቆየትም የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነው። (መዝ 104:30)
💥 መንፈስ ቅዱስ በስራውም ተገልጧል
- አዲስ ልደትን የሰጠን መንፈስ ቅዱስ ነው።
📖 ቲቶ 3:5
📖 ዮሐ 3
- ትንሳኤ ሙታን የተቻለው በመንፈስ ቅዱስ ነው።
- መጽሐፍ ቅዱስ እንዲጻፍ ያደረገልን መንፈስ ቅዱስ ነው።
📖 2ጴጥ 1:21
💥 ከስላሴ እኩል መሆኑን የሚገልጹልን ጥቅሶች፦
📖 ማቴ 28:19
📖 1ቆሮ 12:
2) አካል ነው (Personality)
📖 አካልነቱ ደምና አጥንትን የሚወክል ሳይሆን አስተሳሰብን ነው የሚወክለው።
💥 አካልነቱ እንዴተ ተገለጠ?
- መንፈስ ቅዱስ "እኔ" ሊል የሚችል ነው፤ እሱ" "ልንለው የምንችለውም ነው።
- መጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስን "እሱ" ብሎ ሲጠራው አካል ሰጥቶታል (ሰብነት ያለው፣ ማንነት ያለው) ማለት ነው።
- ጰራቅሊጦስ:- አብሮ የሚሆን፣ አብሮ የሚጓዝ ማለት ነው። ይህ ቃል ለመንፈስ ቅዱስ ተሰጥቷል።
📖 ዮሐ 16:13-14
💥 የመንፈስ ቅዱስ አካልነት መለዮዎች
1) ያውቃል ወይ (ዮሐ 14)
2) ፈቃድ አለው ወይ (1ቆሮ 2:4)
3) ስሜት አለው ወይ (ኤፌ 4:30)
💥 ይህንን መማራችን ምን አስከትሎት አለው?
1) ከእኛ ጋር ግንኙነት ያደርጋል
2) የመለኮት ሙሉ ክብር አለው
3) ከአብና ከወልድ ጋር የተስማማ ስራ ይሰራል
4) የእግዚአብሔር ቅርበት የሚሠጠን እርሱ ነው
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🙌🙌
❤❤❤❤
Umm As gmmo
በእውነት እግዚአብሔር የረዳችሁ ናችሁ ስለ እናንተ ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን 🍀😇
ኑሩልን እድሜ እና ጤናን ያብዛላችሁ ቅሬታዋች ናችሁ እና 😇❤ ከእናንት እግር ስር ሆኖ መማር እንዴት መታደል ነው ❤ ይህንን እውቅና በአለም ዙሪያ ላለን ቅዱሳን ሁሉ ይሁንልን
ያለ "መንፈስ ቅዱስ" የሰው ስብስብ ብቻ 😊 🔥 በመንፈስ ተሞሉ 🔥
Amen Amen Amen Praise God🙏 God bless you abundantly 🙏Thanks ❤
ኳየሮቹ የማን ግርፍ እንደሆኑ በርግጥም ያስታውቃሉ !! ዘሪቱ የናንተ ቤተ ክርስቲያን አባል መሆንዋን ሳውቅ በርግጥ በልጅዋ ሃዘን ጊዜ የተናገረችው ንግግር ከዚህ ቤት ጋር ተጣብቃ መሆንዋን ያሳብቅባታል ከክርስቶስ ጋር የከረሙ , ያከማቹ ሰዎች ንግግር ነበርና ማሙሻ, ወንድም ንጉሴ, አብርሽ ዘራችሁ ይባረክ ሌሎቹም ዘማሪዎች ብቻ ከነ ዶ/ር ማሙሻ ጋር አብራችሁ ያላችሁ ሁሉ በታላቅ ክብር አሁንም ታሰቡ , ለትውልድ ታስፈልጋላችሁና እድሜ ይስጣችሁ !!!❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
❤❤❤
አሜን!!!
ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ በጣም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው
ጋሼ አንተ እኮ ከአንደበትህ የሚወጣው ንግግር እንደ ማር የሚጣፍጥ ነው ኑርልን🙏
ትሕትናና ጨዋነትዎ በጣም ያስደንቀኛል ለትሁታን ጸጋን የሚሰጥ ጌታ ጸጋውን ያብዛሎት
መንፈስ ቅዱስ ክብር ለአንተ ይሁን! ጋሽ ንጉሴ ይህንን መገለጥ የሰጠሆት አመላክ ፀጋውን አሁንም የብዛሎት!!
የእግዚአብሔርን ቃል የሚያገለግሉ ሰዎች ክብር ይገባቸዋል ቃሉ ቢልም በምስጋና መልኩ አይደለም ብዬ አምናለሁ።ክብር የሚገባው አንድዬው ጌታ ኢየሱስ በቻ ነው።
ጋሽ ንጉሴ ስወዶት እርሶ አባት የሆኑለት ሰው እንዴት ታድሏል በጣም እቀናለው ዘመኖት ይለምልም ዶ/ር ማሙሻ በጣም ወድሀለው ባለሁበት ምድር ከናንተ ብዙ እየተጠቀምን ነው ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን እንሰግድለታለን እናመልከዋለን እንታዘዘዋለን
በጣም እናመሰግናለን ጋሽ ኑጉሴ ቡልቻ
ለቡዙ ግዜ ኡኡኡ ሲባል ሰሜ ያጣው ኡኡታ ዘሬ በሚገባን ቛንቛ ነገሩን
ሀገሪቱን ያጥለቀለቁ ሀሰተኞች ከፑልፒት ጀርባ እየተለማማመዱ የድህውን ገንዘብ ጌስት ሀውስ እያስገቡ የሚቀሙ፡
ይቻላል ያለመንፈስ ቁዱስ መስበክ ትንቢት መናገር መዘመር .... ወዘተ ይቻላል ጆሮ ያለው ይስማ
ወንድም ንጉሴ ቡልቻ በጣም ግሩም
የእግዚያብሄር ሰው ኖት ትምህርትዎን ስብከተዎን በደስታ ነው ይምሰማዎትጌታ እየሱስ ይባርከዎ
ከልጆዎ የምትጫወቱትን ቁምነግር ለኛም ስለምታደርሱልን ተባረኩ እንውደዎታለን
መንፈስ ቅዱስ እራስህን አብራልኝ 😢😢አንተ መረዳት እፈልጋለሁ🙏🙏😭
Hi
@@SelamEthiopia-t4c ሰላም
ተባረኩ,ጋሽ,ንጉሴ,ዘመንሁ,ይባረክ,ጌታ,ከፍ,ከፍ,ይበል
ጋሽ ንጉሴ ጌታ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ❤❤❤
I love this. The church has been backtracking from such noble practices of honoring the Holy Spirit week. I would love it if all congregations to replicate this
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረኩ❤
በሁሉም በኩል የጌታን መንፈስ ያካፈላችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ 🙏🙏🙏 በቃልም ያካፈልከን ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር አምላክ ጤናዎት ቤተሰቦት አገልግሎትን የተባረከ ይሁን 🙏 .... አሜን አሜን
ማጨብጨብ የፖለቲከኞች ስብሰባ ነው።የእግዚአብሄር ግን በአብ በወልድ በመንፈስ ስም ነው የሚጀመረው።አንተ የዩትዩብን ብር ለመሰብሰብ ነው።ተኩላ እድሜ ልኩን ሆዱን እንዳሰበ ወደአፈር ይወርዳል።አንተም እንዲሁ ነህ።
“እግዚአብሔር ጥበብ ይሰጣልና፤ ከአፉም እውቀትና ማስተዋል ይወጣሉ፤”
- ምሳሌ 2፥6
ወንድም ንጉሴ ውስጥ ያለው ጥበብ፣ ማስቱዋል፣ እውቀት ከእግዚአብሔር እንደሆነ እየተሰማኝ ነው ያዳመጥኳቸው፣ እግዚያብሔር እየተናገረ እንጅ ሰው እየተናገረ እስከማይመስል ድረስ
95 % ያለ መንፈስ ቅዱስ ማገልገል ይቻላል የሚለውን የሴኖርስ ምጸት ልብ እንድል አድርጎኛል !! ጋሽ ንጉሴ ሁሌም ይመቹኛል ሲሰብኩ ብውል የማይሰለቸኝ !! እድሜ ይስጥልኝ !! 💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏
Senors metbalew tsehafi mulu smua manew
@@liyaasres6420 Dorthy
Sayers A British Writer
@@negussiebulcha7758 ስምዋን ስለገለጡልኝ አመሠግናለሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመንፈስቅዱስ ይሁን መንፈስቅዱስ በክብር ይምጣልን ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርክህ
ይጥንታን ሐይማኖት ስጠን በልጅነቴ ዘምሬዋለሁ ጌታ ይባርክህ ወደ ት/ቤት ሕይወቴ እስድከኝ ተባረክ
❤❤❤
እሰይ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ አብረውህ በዚህ መልካም እርሻ ላይ የሚተጉ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ።
በonline ተከታታይ ነኝ በርታ❤❤❤
ድንቅ መልዕክት ነዉ:: በጣም የሚያስፈልገንን የሚያሳይ እና የሚያሳርፍ መልዕክት:: እግዝአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛሎት!!!!!
ምን እንላለን. እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ.
I thank God about you dr. Mamusha and Gash Niguse.... you are a great blessing for us!
I wish long live with health!
Amennnn Halleluja kbr hulu lemefes kudus yhun ameeeeeen GBU more and more
በዚህ ድግስ ላይ በመታደሜ እድለኛ ነኝ ጌታ ይመስገ ጰራቅሊጦስ 🔥🔥🔥🙏
Yessssssssss
Thanks for this wonderful teaching
of word of God! God bless you all!!!❤
Waaaaaaaaaaw praise God,,,, powerful message,,,,uuuuuffffooooyyyyyy🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
May all the glory be to the Almighty God🙏 and feeling blessed to have you [Dr. Mamusha & Gash Nigusie] and to be count with you in the kingdom of God. Blessings 🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልል መንፈስ ቅዱስ እረፍቴ የልቤ ወዳጅ! እርግጠኛ ነኝ. እኔን ካንተ ማንም እንዳይለየኝ! May God bless you all!
Waaaaaaaaaaw,,,very true
እግዛቤር የተባረከ ይሁን በዚህ ዘመን እናነተን ደግሞ በዚል ቅናት እና ክብር ያስነሳ፡፡ ተባረኩ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ጋሽዬ።
Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God
Remembering all the preaching since my salivation when I w
as a new Christian God bless you
Wondime Niguse geta yichemrlih kalat yelengm tebarekiling des yemiyaseng yegeta menfes esey🎉
የጌታ ስላም ይብዛል ዶክተር ማሙሻ ሁላችሁም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ዘመናችሁ ይለምልም እወዳችሁለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እውነት ነው መንፈስ ቅዱስ ስምህ ብሩክ ይሁን
Holy spirit is the breath or the spirit of one God or Jesus, not another God Amen.
መንፈስ ቅዱስ በጌታ በእየሱስ ስም ራስህን አብራልኝ💔💔💔
ዉድ ጋሽ ንጉሤ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በእዉነት ዶክተር ማሙሻና ዶክተር አብረሃም ዘመናችሁ ይባረክ እኔ በብዙ ተጠቅሜአለሁ ተባረኩልኝ።❤❤❤
ጋሽ ንጉሴ ጌታ አየሱስ ይባርኮት ብዙ እየተጠቀምኩ ነው!❤❤❤ዓርብ እስከሚደርስ በጉጉት ነበር የምጠብቀው አሁን በየ ቀኑ ፀጋን ልንካፈል ነው ዶር ማሙሻ ካንተ ጋር የሚያገለግሉት ሁላቹሁ የስማይ አምላክ ይባርካቹ ❤❤❤ካናንተ ጋር በአካል የምካፈልበት ቀን ይናፍቀኛል
Game changer ❤❤❤
ጋሽ ንጉሴ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት!!.
እናንተን የመሳሰሉ እውነተኛ የወንጌል አስተማሪዎች ስንሰማ ጌታን ስለአንተ እንባርካለን!.
መንፈስ ቅዱስ ♥️♥️♥️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መንፈስ ቅዱስ ሆይ ህይወቴ ላይ ንገስ ግዛ እዘዝ
የእግዚአብሔር ፡ሰው፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ
ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይጨመርላችሁ❤
Geta ybarkoht dink timhrit new. Dr. Mamusha tiretihn tigathin Geta ybarklih berta!!
መንፈስ ቅዱስ
ጰራቅሊጦስ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ። ተባረኩ
አስቲ ወንድምና እህቶቼ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ፀሎት የሚያደርግን ቤ/ክ ጠቁሙኝ እጅግ በጣም ተቸግሬአለሁና ???
ወንድሜ ምን አልባት በ አካል ተግኝተህ ከ አኛ ህበረት በታደረግ አበርtatahalehu.... የ መንፈስ ቅዱስ ጠማተህን አግዚአብሔር ይመለሰለህ,,,
እኔ ናፈቀኝ በእዉነት 😢😢በእናተ መካከል መገኘት 😢😢 ላያችሁ እናፈቃለሁ ሰለእናተ ጌታን አመሰግናለሁ እወዳቸዋለሁ በፀሎት አስብኝ 😢😢እዳያችሁ😭🙏🙏
እህቴ እግዛብሄር ከምትገኚበት ማንኛውም ሁኔታ በሀይሉ ያውጣሽ❤ ደግሞም መንፈስ ቅዱስ በሙላት ባንቺ ይገለጥ በሰላም በደስታ ይሙላሽ
Amennnnnnnnn🙏🙏🙏Amennnnnnn 🙏🙏❤️🙏
ምን ልበል! የተወደዳችሁ ወንድሞች እና እህቶች፣ ስለ እናንተ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
God bless all!!
Wow!! Blessed family thenks god for those cherich
I wish we had this channel since long time ago! Stay blessed!
ኢትዮጵያ መሄድ እና በዚህ ቤተክርስቲያን ውስጥ መታቀፍ አማረኝ
እኔም በጣም ነው ያማረኝ
Amen amen amen
wowww Game Changer😍🥰❤❤
መንፈስ ቅዱስ አሳዘነኝ እንዲ ቅርቤ ሆኖ ነው ዝም ያልኩት አስታወሳቹኝ ተባረኩ
May the Lord bless you from the bottom of my heart ❤️ I am among you in spirit I'm thirsty too.
የእነሆ ንጉሥሽ teams ተባረኩ! የእውነት መንፈስ; የእግ/ር መንፈስ
አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ! በብዙ...ተባርኬአለሁ 🎉🎉🎉
Ameeeeeen Ameeeen ❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
I first saw this church during Zeritu San's memorial service, and I really liked it. The teacher Ato Negussie is very mature and knows how to speak ethically.
❤❤❤
thank you Holy sprit!
God bless you 🙏
እግር ዘመናችሁን ይባርክ
geta yibarekach...selenant getan amesegenalew...
thank
አገልግሎታችሁን በጣም ነው ምከታተለው ጌታ ይበባርካቹ ይቺ ነገር ብትስተካከል አገልጋይ ወደመድረክ ሲወጣ ማጨብጨብ ቢቀር
ምክንያቱንም አብረሽ ብትነግሪን
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ።
The game changer ❤ i love it
መንፈስ ቅዱስ እራስህን አብራልኝ 😢😢
እውነት ነው አምላኬ መንፈስ ቅዱስ ለኔም አብራልኝ💔💔💔
God BLESS !
ተባረኩ
Abiet abet seytan alekele betekrstyan tensach beqa ( Sle tesfawa menfes qdus merab jemerech) asfut yhie tmhrt ebakachu (abat demo sle qalu geta ybarkach.
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️
amen menfes kedus
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ቅንነታችሁ መናበባችሁ መቀባበላችሁና መከባበራችሁ ደስ አሰኝቶናል ንፁህ አእምሮአችሁ የተባረከ ይሁን!!!
አንድ ነገር ግን ቅር አለን ወይስ አዘን እንበል ? ምን ለማለት ፈልገን እንደሆነ እንንገራችሁ ይህን የተቀደሰ ሓሳብ በአብያተ ክርስቲያናት ደረጃ ተወያይታችሁና ተነጋግራችሁ በአንድ ቀን ለምን አይከበርም ?
Egzabre ymsgen yegeta betseboch mnfesayn yemtasarfu ygzabre baryweche bzu tsgan merdaten hailen brtaten yechemrelachue ewdachehualhu bzu, tebarku , nurelen
John 14/15 -18
15ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
17 እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
18 ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ።
How can I download this beautiful lesson
Church u gn yet egna hager nw weys wchi??
What is the name of this church?
where is church ?
any one who know where this church located and what is its name?
@@yareddeneke94 የኢትዮዽያ ሕይወት ብርሃን ቤ/ክ አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አጥቢያ
አድራሻ: ካዛንቺስ መለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
📱 +251-938-859999
maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
AmenAmen😂😂😂😂😂😂😂
where does this church located and what is the of the church ?
@@yareddeneke94 የኢትዮዽያ ሕይወት ብርሃን ቤ/ክ
አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አጥቢያ
አድራሻ: ካዛንቺስ መለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
📱 +251-938-859999
maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
thank you for providing the info
Please where is the place?
እኔ ጥያቄ አለኝ መዝሙር ላይ መንፈስ ቅዱስ አማላጄ ይላል እሱ አማላጃችን ነው ወይ ?አማላጄ ነህ ብለንስ መዘመር ይቻላል?
ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤
²⁷ ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።
እግዚአብሄርን ወይም ኢየሱስን ጠርቼ ሳመልክ መንፈስ ቅዱስ አብሬ እንደማምለክ አይደለም እንዴ?
እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው በሶስት ስብእና የሚገለፅ፣ እግዚአብሔር አብ፣ እግዚአብሔር ወልድ፣ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ፣ ስለዚህ እግዚአብሔርን ስናመልክ ሁሉንም ነው ብየ የማምነው ግን ስቅለትን ትንሳኤን ስናስብ ሁሉም ቢኖሩም ጌታ እየሱስ እንኳን ተሰቀልክልን እያልን እንዘምራለን፣ ግን እኛ አንድ እንደሆንን እነሱም አንድ እንዲሆኑ ብሎ የፀለየውን በማስታወስ አንድ ናቸው እላለሁ።
ተባረክ
እኔ የተፃፈውን የሚያብራርልኝ ሳይሆን በህይወቱ በተግባር የሚታይ የሚስማ የሚዳሰስ ታሪክ ያለውን መስማት ነው የናፈቀኝ:: ስብከትማ ይሄው 40 አመት ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት ሁሉም ስለመንፈስ ቅዱስ ይስብካል ግን ከሰበከ አወቀው ተረዳው ማለት ነው ያ ከሆነ መንፈስ ቅዱስን ገንዘቡ ያደረገ ሀይሉን አግኝቶ ክርስትናን ከስብከት ብቻ ወደተግባር ብቻ ቀይሮ ያሳየን እንከተለው:: አለበለዚያ ምንም አዲስ ነገር የለም:: ከኦርቶዶክስ ቅዳሴ ሰአታትና ፍታት ልማድ አልተለየም እዚህም እዚያም ይሰበካል ግን የሚሰበከው ከ2000 አመታት በፊት የተደረገውን ነው::
ይህን የሰይጣን ዓምልኮ ዋነኛ ምልክት የሆነውን ኮከብ ከኡትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ላይ እስካላነሳን ድረስ በኢትዮጵያ ላይ ሰላምና መግባባት ይመጣል ብሎ ማሰብ ከንቱ ነው። በተለይ ደግሞ የዓማኞች ማለቴ ክርስቶስን ተከታይ ነን የምንል ነብዮች፣ ፓስተሮች፣ ዘማርያኖች ባጠቃላይ ከጠቅላዩ አብይ ጀምሮ ይህን የሰይጣን ኮኮብ ምልክት ያለበትን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማን በጣም ወዳጅና ተጠቃሚ መሆናቸው ይገርመኛል።
ምክንያቱም፣ ክርስትያን ነኝ ስንል አትሊስት የጌታ የኢየሱስን ፍቅር የቀመስንና ማዳኑንም በህይወታችን ላይ የተገለጠ እንዲሁም የዚህ የጨለማው ዓለም ገዥ ሰይጣንን ዓላማ በሚገባ በመንፈስ ቅዱስ መረዳት ያለን ነን ብለን እናምናለንና። ታዲያ ስለሰይጣናዊ ዕምነቶች፣ ጥንቆላ፣ ምትሃትና አስማት እንዲሁም ጠዓዎት አምልኮዎች ዘፈና ዘፋኞች፣ ቁማር ___ ሁሉም በጋራ የሚጠቀሙበት ይህ ሰይጣናዊ ወይንም ሰይጣናዊ በሆኑ አምልኮዎች እንደ ሎጎ ወይንም መለያ ሆኖ ሲያገለግል እያየነው። ለምሳሌ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ ይህን ምልክት ያለበትን ሰንደቅ አላማ በመቃወም ምንም ምልክት የሌለበትን ሲጠቀሙና እነርሱን አህዛብ ብለን እኛ ግን እውነቱን እያወቅን አንድም ጠቅላዩን በመደገፍ (የኛን ሃይማኖት ተከታይ ስለሆነ ብቻ) ሌላው እርሱም ቢሆን ለእግዚአብሔር ቃል መታዘዝ የጎደለው ብዙ ጣዖትን አምልኮ የሆኑ ዓምልኮዎችን በይፋ እንዲከበሩና ብሎም በዮኒስኮ እንዲመዘገቡ አድርጓል። (እሬቻ፣ ብዙ ሃውልቶችን በተለያዩ ከተሞችና አደባባዮች እንዲሁም ፓርኮች ማፍረስ ሲገባው እርሱ ግን ተክሏል። የግብረ ሰዶም ምልክት ያደረጓትን ፒኮክ እያወቀ በቤተ መንግስቱ መግቢያ በሩ ላይ አድርጓል። ብዙ ጊዜም በኢብራይስጥ ፊደል ሶስት ጊዜ 6ን በቲሸርቱ ላይ ከነባለቤቱ በማድረግ በይፋ ሰይጣንን ደገፈ) እኔ በግሌ የጌታ የክርስቶስ ኢየሱስ ተከታይ ስሆን ከላይ የጠቀስኳቸውን የሰይጣን ሃይማኖት ተከታዮችን ምልክት ኮከብ እንዲሁም ለማናቸውም ሰዎችም ሆን በቤተ መንግሥት መግቢያ በር ላይ የተገነቡና እየተገነቡ ያሉትን መፅሃፍ ቅዱሳዊ (የእግዚአብሔር ቃልን ያልተከተሉ ተግባራትን ሁሉ) በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እቃወማለሁ። ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ማስተዋልን ከጥበብ ጋር እግዚአብሔርንም በመፍራትና እርሱንም ብቻ በማምለክ ዕለት ተዕለት የምንኖርበትን ሰማያዊ ፀጋ አብዝቶ ለሁላችንም ይስጠን። ይቅርም ይበለን። ❤❤❤ አሜን
አሜን። ለኢትዮጵያ ህዝብና አገራችን በመጀመሪያ ለቅዱስ እግዚአብሔር ቃል መታዘዝና እርሱን ብቻ ማምለክ፣ ፍቅር፣ ሰላም፣ ጤና፣ ዕድገትና አንድነት ይሁን❤❤❤!! ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ምህረቱን፣ ፍቅሩን፣ ሰላሙንና ፊቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ይመልስልን ❤❤❤ አሜን
ene ortodox negn gen yehe abat yemiyastemrubet menged des yemil ena lelelochu sebakiwoch mesale mihon yemeslegnal
Slowly, you guys celebrate like orthodox church 🙏