ከ500ሺ-15 ሚሊዮን ከወለድ ነፃ ብድር |የብድሩ መስፈርት|ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ|Ethiopian development bank|business|Gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 134

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Рік тому +7

    ማሲያዣ ቤት ንብረት ወይም መኪና ሳይጠየቁ ብድር የሚወስዱበት መንገድ | የኢንቬስተሮች የስኬት ሚስጥር ua-cam.com/video/yd_iAhDHSfw/v-deo.html

    • @zediyoutube254
      @zediyoutube254 Рік тому

      ሰለም

    • @ካንቺወዲያ
      @ካንቺወዲያ Рік тому +1

      ሰላም አንዴት ሰነበታቹ ገበያ ሚዲያወች! ባለፈዉ ጠይቂያቹሃለሁ ስልካቹህ እ video አቹህ ላይ ስልካቹህን እየፈለኩ ነበር ግን ላገኘዉ አልቻልኩም ።እባካቹህን ላገኛቹህ እፈልጋለሁ?

    • @fretesfa6121
      @fretesfa6121 9 місяців тому

      Yih bidir ahunim yiseral wey?

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Рік тому +3

    የእኛ ሥራ በቆዳው ላይ እየሠራ ያለ የቆዳ አምራች ዘርፍ ላይ ያለ የቆየ ድርጅት ነው። በዘርፉ በርካታ የውጪ export ሥራ ያለ ቢሆንም ከፍተኛ የገንዘብ እና የካፒታል እጥረት ማነቆ ሆኖ ይዞን ሰንብቷል። ይሔ ለእኛ ድንቅ ዜና ነው።

  • @RaniRani-br9gh
    @RaniRani-br9gh Рік тому +3

    ስለ መረጃችሁ በጣም እናመሰግናለን ገበያ ሚዲያዎች

  • @amaredenbela-4847
    @amaredenbela-4847 11 місяців тому +1

    በጣም አሪፍ ምክረ ሀሳብ ነው።በርታልን

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 Рік тому +1

    Tanks

  • @ephremalebachew1751
    @ephremalebachew1751 Рік тому

    Yalewn sayihon yelelewn merdat neber tekebayinet yalew mesrat eyechale enante yemteyikutin mesfert betam kebadi new

  • @desalegnalemu6645
    @desalegnalemu6645 Рік тому

    ጥሩ መረጃ ነው።

  • @mastieethiopia9415
    @mastieethiopia9415 Рік тому +6

    ስለመረጃው እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መስፈርቶችን ቀድሞ በደንብ ማሳወቅ ነበረበት በጣም በዙ ህዝብ ነው ለምዘገባ ሲንገላታ የነበረው .

    • @selamawittekalgne7140
      @selamawittekalgne7140 Рік тому

      መስፈርቱን ገንዘብ ያለውም የሌለውም ብሏል
      ያለው ብቻ አደለም የሌለውም ብሎ አፍርሶታል

  • @mistrmulualem6961
    @mistrmulualem6961 Рік тому

    በሆቴል ስራ ላይ የድራፍት መጭመቂያ ማሽን ለመግጠም ፈልገን ነበር

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 11 місяців тому

    Waw good opportunity ❤

  • @Agafarimelak
    @Agafarimelak Рік тому +1

    Plc make it clear about poultry farm we dont need machin to run the farm so how can we get loan

  • @mekiyamekiya9716
    @mekiyamekiya9716 Рік тому

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @mekiya_suleman
    @mekiya_suleman Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @HaalaafiAmala
    @HaalaafiAmala Рік тому

    thank you meskele for yours details informations

  • @TggconstractionandTrading
    @TggconstractionandTrading Рік тому

    Jabadhaa wangarii hojachaa jirtu

  • @EyobKarka
    @EyobKarka 9 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል ሰርቼ ለመለወጥ ዓላማ አለኝ ነገር ግን የካፒታል ችግር ገድቦኝ ነው እንዴት አባል ልሆን እችላለሁ

  • @dorshamohamd3082
    @dorshamohamd3082 Рік тому

    ዋው በጣምጥሩነው

  • @MelkamMesele-w5e
    @MelkamMesele-w5e 2 місяці тому +1

    የት ነውያለውባንኩ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Рік тому +1

    ግን ምን ደብ አለው ለምሳሌ የቤት ካርታይ ይያዛል ወይስ ንብረት ይገመታል

  • @sameerasami800
    @sameerasami800 Рік тому

    Betame enamesegnalen nurulene

  • @tewodroskasahun4896
    @tewodroskasahun4896 Рік тому +1

    ብድር ለማግኘት ምንድን ነው ፎርመሊቲው

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Рік тому +1

    ፈጣሪን ስወዳችው በርቱ 💙💙💙💙👏

  • @SelemonDbabe
    @SelemonDbabe Рік тому

    waw bertuln!!!!!!

  • @xafiyoxig9781
    @xafiyoxig9781 Рік тому

    thank you

  • @jamalhuda6697
    @jamalhuda6697 Рік тому

    Thank you br gen le hatem becha nw

  • @BeharaMusetfa
    @BeharaMusetfa Рік тому

    የ3ኛ ዙር ሰልጣኛ ነበርኩ ግን ባቅራብያዬ ባለው ቅርንጫፍ ሄጄ ከወለድ ነዕ አገልግሎት ጠይቃቸው ነበር አልጀመርንም ነው ያሉኛ

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 Рік тому

    እሄ ልጅ ግን ሲከፋው እንዴት ይስታዉቃል ፊቱ ፋጋግ ያለ እንድ ዎደም 🥰🥰🥰🥰

    • @Silebusiness
      @Silebusiness Рік тому

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @barchkitchen8363
    @barchkitchen8363 Рік тому

    ስለዚህ ማሽኖችን (እቃ) ገንዘብ አትሰጡም ማለት ነው

  • @mogesmoges-v5n
    @mogesmoges-v5n 25 днів тому

    ለመኪና መግጃ ብድር ማግኝት ዪቻላላል

  • @fathifatheema8266
    @fathifatheema8266 Рік тому +1

    Selam endat nachihu gebiya midya ?slemerejaw betam enamesegnalen. keyikrtaga tyaki alegn esum eni bekrbu gager egebalehu enam begbrna yesrazerf malti bedero erbata yesrazerf mesrat efelgalehu slezih lmat bank 20/100 lelmat bank kasgebahu derochun gezto ysetegnal?yetmrt derjaye ye 10 matrk wesji wutet altekeblkum yih enkfat yihonbgn yihon melsulgn edatalfugn

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      በውስጥ መስመር ያናግሩን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Рік тому

    ቤት መግዛት እፈልጋለሁ ለመበደር ምን ምን ያስፈልጋል??

  • @AndiNasr-q9n
    @AndiNasr-q9n 9 місяців тому

    Nice

  • @Agafarimelak
    @Agafarimelak Рік тому +1

    How can we get poultry farm loan bro

  • @wogenehzerihun1808
    @wogenehzerihun1808 Рік тому

    በርታ ብዙ እውቀት አገንቼበታለው

  • @seidendris1690
    @seidendris1690 Рік тому

    GOOD!!!

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Рік тому +2

    የመኖሪያ ቤት ለመግዛት አያበድሩንም እንዴ እስቲ ስለ ቤት ብድር ንገሩን??

  • @tolamariamjobir8584
    @tolamariamjobir8584 Рік тому

    ግሩም አገላለፅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KelemorkEyasu
    @KelemorkEyasu Рік тому

    የወተት ላም እረባታ አያካትትም ንገረን

  • @kiyarahmed4583
    @kiyarahmed4583 Рік тому

    ቢሳካልኝ ለመስራት ምኞቴነው እናመሰግናለን

  • @misganatasfaye8544
    @misganatasfaye8544 Рік тому +1

    First I would like to say thank you gebya media, till know I haven't information related to registration for this best chance. I have a business proposal related to production of cleaner. so how can I get it now? Thank you!

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ወደ ልማት ባንክ መሄድ ይጠበቅብሃል

  • @ተስፍዬላቀው
    @ተስፍዬላቀው Рік тому

    መስ ፍርቱ ምንድ ነው

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Рік тому

    Thanks

  • @AbubekerJemal-t4y
    @AbubekerJemal-t4y Рік тому

    ሀይ ሰላም ነዉ

  • @TiwabechAbebe
    @TiwabechAbebe 4 місяці тому

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን

  • @monaali5192
    @monaali5192 Рік тому

    Enamesegnalen

  • @habibguta
    @habibguta Рік тому +1

    በትምህርት የመጀመሪያ ድግሪ ተመራቂ ነኝ፡፡ የልብስ ስፌት ባላሙያ ነኝ፡፡ የስፌት ማሺንና ኦቨርሉክ ቢኖረኝ እያልኩ ዘዉትር ለመግዛት እየታገልኩ በፋይናንስ እጥረት እስካሁን አለሁ፤፤በዚህ ሰራ ዉጤታማ እንደሚሆንም አምናለሁ እንዴት ነዉ ታዴዲያ ብድር ማግኘት የሚችለዉ. ?

    • @ዋሰ
      @ዋሰ Рік тому

      አብሐብ,
      ለምን በዚህ ሰራ አትቀጠሪም በማሸኑ ላይ ችሎታሸን ሲያዩ በትርፍ ግዜሸ ለድርትሸ በነፃ ያንቺን ችሎታ የሚያሳይ ነገር በነፃ ለድርጅቱ በነፃ መሰራት እንደምትፈልጊ ነግረሸ ችሎታሸን አሳይተሸ ወጤታማ ከሆንሸ የሰራሸ ዉጤት ፎቶ አንሰተሸ መታወቅያሸ ይሆናል ክፍል ሁለት አላሰብኩበትም አንቺ አሰቢበት

  • @meseretmimi3972
    @meseretmimi3972 Рік тому

    Thats good

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 6 місяців тому

    Yamadami beti sira kaqeme balayi hona k2wori bohala agari ligabanawu

  • @abebuahmedin53
    @abebuahmedin53 Рік тому +1

    🎉 0:14 0:15 0:15 0:15 😂🎉❤

  • @selam9690
    @selam9690 Рік тому

    Esike sila qaraxe nasa yahonu tabloid yaqarabute photo camera ina tv ewenate nw axaralen

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 Рік тому

    Enene..kerabara...lamalse..naw..yemfelguu

  • @zinetzinet8369
    @zinetzinet8369 Рік тому

    እረ እኔ በኔ አካዉት 500ሽ አለችኝ እኔያለሁት ዉጪ ነኝ እና ቤተሰብ እዳወጣልኝ ፈልጌ ነበር እና እደት ነዉ ማዉጣት እሚቻለዉ

  • @girmaemana2370
    @girmaemana2370 Рік тому

    ስለ አክስዮናቸዉስ ምን ምን ያካትታሉ አብራራልን

  • @mimiambo5036
    @mimiambo5036 Рік тому

    Ye zayit macmaqiya ayichalim????

  • @fhfff9873
    @fhfff9873 Рік тому

    ኢንሻ አላህ ባላህ ፍቃድ የምጀምረው እቅድ አለኝ አገር ለመግባት እየተዘጋጀሁ ነው ታግዙኛላችሁ ብየ አስባለሁ

  • @SinduNegash
    @SinduNegash 3 місяці тому

    እባክህ ለህንፃ ግንባታ የሚሆን ብድር አያበድሩንም ይሄንን አጣራልን

  • @AdenanAbiyya
    @AdenanAbiyya 2 місяці тому

    ማሳኖ አንቭሳተማነት ላየ እዳት

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 6 місяців тому

    6mato shi yisatalu bite aliyi yasamuna mashini ligaza asibe nabari
    2mato shi beje ale lamateralu yihoni nabari

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Рік тому

    ለመረጃህ እናመሰግናለን ሀገር ብሆን እበደር ነበር

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 Рік тому

      ዝም. ብሎ ማበደር ያለ መሰለሽ እህቴ

    • @FatySam
      @FatySam Рік тому

      ታዳ እደትነው የሚያበዲሩት

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Рік тому

      @@biruksherif1838 ታዳ ምን ችግር አለው አቅሜን አውቄ ይሆናል እበደራለሁ ያልኩት

  • @Workist-k4h
    @Workist-k4h 8 днів тому

    ❤❤🎉

  • @Aande621
    @Aande621 Рік тому

    እሲከ ማን ነወ በገብረና መሠራት የምፈልገ ተደራቸትን እንሠራ ቦሪ መከነ ሠላም ያላችሁ
    ወይም ልጎማ ያላችሁ. ተደራችትን እንሠራ. ምሳሌ የዶሮ እረባት

  • @ahmedendris6027
    @ahmedendris6027 Рік тому

    WHAT ABOUT HUMAN CAPITAL .

  • @BizuayehuKore
    @BizuayehuKore 5 місяців тому

    ስልጠናው ለምን ተቋለጠ

  • @mmmddd2627
    @mmmddd2627 Рік тому

    እኔ ብድር እፈልጋለሁ በቤት ካርታ የት ላግኛችሁ

  • @bashirkadir8369
    @bashirkadir8369 Рік тому

    Yas

  • @mmmddd2627
    @mmmddd2627 Рік тому

    የት እናግኛችሁ እፈልጋለሁ ብድር???

  • @نبانى
    @نبانى Рік тому

    Slemrejah:AMESEGNALHU

  • @ምርጥምርጥ
    @ምርጥምርጥ Рік тому

    ወለድ አለውው!!!

  • @mahlettib5903
    @mahlettib5903 Рік тому +1

    ሲመስለኝ ሲመስለኝ የሰው አይዲያ ለመስረቅ ነው?ይሄ ህዝብ ብር እንደሌለው ስለሚያቁ ሀሳቡን ሰብስበው የየኢንደስትሪው ማሻሻያ ሊጠቀሙ እንጂ ከአሰራሩ ጋር ማች በማያደር መልኩ ነው ብድሩ።

  • @zelalemtaye4767
    @zelalemtaye4767 Рік тому

    ችግር ፍቺ እና ፍዋሽነታቸው የተረጋገጠ ዘመናዊ ባሕላዊ መድሐኒቶችን ለማምረት መበደር ይችላል ወይ?

  • @ahmedendris6027
    @ahmedendris6027 Рік тому

    SHALL I BUILD PRIMARY SCHOOL WITH THE HELP OF DEVELOPMENTAL BANK OF ETHIOPIA

  • @dararadoyo8478
    @dararadoyo8478 Рік тому

    20% ቆጥበን ቦታማ ካለን
    500ሽ ካፕ ከለለን ብድሩ አይቻለም

  • @ZekiMuzeyinHelil
    @ZekiMuzeyinHelil Місяць тому

    መፈልጌ ነበረ

  • @AbaHawaa
    @AbaHawaa 6 місяців тому

    Ware

  • @اياتالرحمن-م7د
    @اياتالرحمن-م7د Рік тому +1

    እባካችሁን የ ሻይቅጠል ፣ ፐውደር ነገራቶች እና ቦቆሎ ፈንድሻ አይነት ሚያሽግ ማሽን ዋጋ ልናገኝ እንችላለን ማሽኑ ዩትዩብ ላይ አይቸቼ በ ኢትዮፕያ ዋጋ ና አድራሻውን ላገኝ አልቻልኩም ማሽኑ አቶማቲክ ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      በውስጥ መስመር ያናግሩን

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 Рік тому

      @@gebeyamedia በገሀድ ተናገር እንጂ

    • @selamawittekalgne7140
      @selamawittekalgne7140 Рік тому

      ኢትዮጲያ ውስጥ የት አካባቢ ይገኛል ብለሽ ጎግል
      ወይም ሰርች አርጊ በደንብ ይነግርሻል

    • @ዋሰ
      @ዋሰ Рік тому

      ​@@selamawittekalgne7140 ምነዉ በሰዉ እንጀራ ትገባለህ የጠየቀዉ ገበያን ነዉ ፠ ገበያ ደወልልኝ አለዉ አለቀ አንተ የምን ቤት ካወቅኸና ቀላል ከሆነ ለምን አንተ ለምን ጉጉል አርገህ ሁለን ነገሮቹን ጨርሰህ አትነግረዉም ? አታረገዉም ለምን በነፃ መሰራት ሰለማትፈልግ፠ ደንበኛዉ ጉግል ማረግ አላቃተዉም እኮ ፈልጌ ፈልጌ የዉጭዎቹን ብቻ ያገኘሁት ብሎታል

  • @girmaemana2370
    @girmaemana2370 Рік тому

    እኔ በግብርና መስክ መሰማራት እፈልጋለሁ በቂ የእርሻ በታም አለኝ እና ልሰጠኝ ይችላል ወይ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ Рік тому +1

      መሬት ካለህ ለምን ዕዳ ውሰጥ ተገባለህ መጀመርያ ኮመፖሰትና በእበት የሚዘጋጅ ማዳበራ መሬትህን አለሰልሰ አንድ ግብርና የሚያቅ ቅጠር ወይ ደግሞ በመሰመር አራርቀህ ትከል ትምህርት ታገኝበታለህ ባቄላ ሸቡራ ትከል መጀመርያ በሶሰት ወር ይደርሳልም ትምህርት ታጠኝበታለህ መሬትህንም ምርታማ ያረጉልሀል ኬሚካል ማዳበርያ ፀረ ተባይ ተጠቀም የሚል የግብርና ኤክሰበርት አትቅጠርምም አትሰማምም

  • @AminaAli-h8b
    @AminaAli-h8b Рік тому

    Wlaw

  • @habibguta
    @habibguta Рік тому

    ከ500፣000. በታች አይቻልም ወይ ;? የስራ ቦታ እንድናገኝ ያግዝ ይሆን ?.

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ

    • @FatySam
      @FatySam Рік тому

      ምንም አይገባም

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 Рік тому

    አገናኘኝ እሺ

  • @RoakiaHasin
    @RoakiaHasin Місяць тому

    አበድሩኝ800.000
    ሳውዲነወያለሁት
    እየስራሁልክፈል

  • @jamilajamila2380
    @jamilajamila2380 Рік тому

    አገር ውሥት ላሉት ብቻነው ሚመለከተው

  • @haha5706
    @haha5706 Рік тому

    የስልክ ቁጥራችሁን ባገኝ በውስጥ መስመር ላናግራችሁ እፈልጋለሁ

  • @dxbdxa8949
    @dxbdxa8949 Рік тому

    እኔ መበደር እፈልጋለሁ ባጃጃእገዛለዉ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ Рік тому

      የኤሌትሪክ,በጃጅ ግዛ ዋ! ብያለሁኝ

  • @Abelaatube
    @Abelaatube Рік тому

    ወንድሜ የልማት ባንክ መነሻዉ 2 ሚሊዮን ብር ነዉ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness Рік тому

      በየትኛው የ financing አይነት?

  • @nesredinousman7378
    @nesredinousman7378 Рік тому

    ETHIOPIA TASHENFALECH SELAM SELAM SELAM LE ETHIOPIA LEHZBOCHOWA FKR LMAT MRT AYDIYA ALEN AMESEGNALEHUN

  • @sarah-oq9yh
    @sarah-oq9yh Рік тому +1

    er esk atwash enat yemetelet lel eza lela

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      መጀመርያ ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ ዝርዝሩን ለማግኘት

  • @rzttube3987
    @rzttube3987 Рік тому

    Arf new

  • @AbaHawaa
    @AbaHawaa 6 місяців тому

    Litinegiduben atageinum

  • @AbaHawaa
    @AbaHawaa 6 місяців тому

    Wushetamoche

  • @AdenanAbiyya
    @AdenanAbiyya 2 місяці тому

    Mine madaregi masno

  • @Blen370
    @Blen370 Рік тому

    ለቤት መግዣ አያበድረንም?

  • @ZinatiZinnati
    @ZinatiZinnati Рік тому

    አረ አበድሩኝ1ሚሊየን የምር

  • @wudulegese6767
    @wudulegese6767 Рік тому +1

    ለቤት ታበድራችሁ

  • @tolamariamjobir8584
    @tolamariamjobir8584 Рік тому

    6A

  • @barkotahmed9566
    @barkotahmed9566 Рік тому +2

    ሰላም ይብዛላቹ በሂወት እስካለሁ ሁሉ የማመሰግናቹ ሰው ነኝ በምታቀርቡት ዝግጅት ሂወቴ ተለውጦ ከስደት ተመልሼ በሀገሬ ሰርቼ እንደምለወጥ አይኖቼ ገልፃቹልኛል እግዚያአብሄር ይባርካቹ መስቀሌ እናም ጫላ እንዲሁም ባልደረቦቻቹ የሂወት ዘመን አመስጋኛቹ ነኝ ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር በርቱ ብዚ ቪድዮ ላይ የቀረበው ሀሳብ እስከመቼ ማመልከቻችን ማስገባት እንችላለን ቀኑ አልቆአል ወይስ ጊዜ አለው ይሄን ከተመቻቹ መልሱልኝ።

    • @Silebusiness
      @Silebusiness Рік тому

      እህታችን በመጀመሪያ ደረጃ ለሠጠሽን ገንቢ አስተያየት ፈጣሪ ያክብርልን እያልን🙏🙏 በሆነልሽ ነገር እኛም ከልብ ደስ ብሎና ከዚህም የተሻለ እንዲሆንልሽ የሁልጊዜም ምኞታችን ነው!👍👍👍
      የ4ኛ ዙር ምዝገባ ተጠናቋል።

  • @ggbb87
    @ggbb87 Рік тому

    Yigermal midr lay yaltemokwru 😅😅😅ayidele

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Рік тому

    Endet bewuci mexeqem enchilalen

  • @nesredinousman7378
    @nesredinousman7378 Рік тому

    Aaaa

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef Рік тому

    አረ እናተ የምታወሩት ሌላ እተቆሙ ሂደን ስንጠይቅ አይቻልም ይላሉ መስፈረቶ ያበዛሉ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      መጀመርያ ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ ዝርዝሩን ታገኛላችሁ

    • @AliHassan-ru9ef
      @AliHassan-ru9ef Рік тому +2

      ይቅረታ ወንድም አንተ በረታ ምናልባት ከስንት አንደ ሰው ይጠቀምበት ይሆናል እኔግን ጠይቄ ስላልተሳካልኝ ነው ማለቴ አድስ ንግድ ጀማሪወችን ቢያበረታቱ ጥሩ ነበረ ግን የለም