WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR ABIY HAWAZ AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
Oh my gosh I remember this Man of God, in my teens, his worship to God so genuine, one's trough my wilderness he encouraged me, may the Lord our God bless him pastor Aby.
Wow! I still recall this song was so powerful, demons😈 were screaming among the congregation & a lot of people were healed from all kind of sickness!! GBU! I'm not sure if demons still screaming among the people at this point where more lights are shining in church!!
የተወደደ የአምልኮን ዲያሜንሽን የቀየረ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር አብይ ተባረክ::
ስለ ስሙ ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ አመፀኛ አይደለም::
Weyene ፓስተር አብይ አንተ ላይ ያለው ቅንነት በጣም ይገርማል tebareklegne
We need to find out the other excelled glory of worship that we did not see it yet … amazing vision,you different Abiya.
የቀድሞ ፓስተሬ አብይ የሚገርም የአምልኮ መንፈስ ያለበት ነው፡፡ ጌታ ይባርክህ
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR ABIY HAWAZ AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
ትልቅ ትምርት ነው ፓስተር አብይ ሀዋዝ ተባረክ ይህንን የሚሰማ የአምልኮ መሪዎች ትልቅ መግለጥ እንደሚረዱ ተስፋ አለኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
Oh my gosh I remember this Man of God, in my teens, his worship to God so genuine, one's trough my wilderness he encouraged me, may the Lord our God bless him pastor Aby.
እየሱስ በአርያም ቀኝ ያለው ...እየሱስ....የሚል ዝማሬውን ይዘምርልን እባክዎን :: ካልተሳሳትኩኝ የትርጉም መዝሙር ይመስለኛል ግን የሆነ ጊዜ ላይ የሱ ካሴት ላይ በቡድን ዘምሮታል ትዝ ይለኛል:: ቢቻል ካስታወስው አዘምርልን . ተባረኩ
ጌታ ይባርክህ ፓስተር አብይ እ/ር አገልግሎትህን ይባርክ
Pastor Amazing worship may God bless you 🙌
Pastor Aby betam tebarkalehu EGZIABHER Ahunm yelbhan tmatna meshat ystah
💕❤🥰😘🙏😍
አምልኮ ከመገለጥ ይጀምራል አብርሃም ለተገለጠለት ለእግዚአብሔር መሠውያን አደረገ አምልኮ ከውስጠኛው መንፈሳችን ይጀምራል የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው እንደገናም እግዚአብሔር አባት ስለሆነ በማክበርና በፍርሃት ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ እግዚአብሔርን ከማክበርና ከመፍራት ውጪ አምልኮ የለም ፓስተር አቢይ ሐዋዝ በብስለት እግዚአብሔርን እንዴት ማምለክ እንዳለብን በድንቅ ሁኔታ አስተምረኸናል ጌታ ዘመንህን ይባርክ አሁንም ወደ ዘመንዋ ቤተክርስቲያን ተዘርጋ ጌታ በርን ይክፈትልህ
❤blessings to you all ✝️
ፓስተር አብይዬ ግሩም ሰው
ዘመንህ ይለምልም
Pastru love u
✝️✝️✝️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እኔ እንደገባኝ አምልኮ ማለት የጌታን ትልቅነቱን ሀያልነቱ በዙፋኑ ላለው ክብር እየሰጠን እየሰገድን የምንሰጠው ክብር ነው የአምላካችንን ክብር የሚገለጠው ያኔ ነው እንጂ እንደ አብዮት ኪነት መልዕክት በዜማ መልዕክት ማስተላለፍ አይደለም አላማው
ተባረኩ
I love you 😍 aby
Wow! I still recall this song was so powerful, demons😈 were screaming among the congregation & a lot of people were healed from all kind of sickness!! GBU! I'm not sure if demons still screaming among the people at this point where more lights are shining in church!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ካሳሁን ናይሮቢ በነበረህ የቲኦሎጂ ጊዜህ ካሪዮባንጊ አከባቢ የነበሩ ከኢትዮጵያ የፈለሱ የቡርጂ ማህበረሰብ የሚያመልኩበት ቤተክርስቲያን ውስጥ የማገልገል እድል ያገኘህ ይመስለኛል። በዚያ ቤተክርስቲያን ውስጥ አንድ በቡርጂኛና በኦሮሚኛ ዝማሬ የሚያገለግል አንድ ወጣት አለ። ያ ወጣት ዝማሬዎቹን በኢትዮጵያና ኬንያ ውስጥ ለሚኖሩ ቋንቋውን ለሚሰሙ ለሚናገሩና ለሌሎችም ሰፊው ህዝብ ለማቅረብ መዝሙሮቹን በስትዲዮ ውስጥ የማስቀረጽ አቅም በማጣቱ እስከዛሬ ድረስ ዝማሬዎቹን ለህዝቡ ማድረስ አልቻለም። ስለሆነም ፓስተር ይህን ልጅ የሚታግዝበት መንገድ ካለ በጌታ ስም እንጠይቅሃለን።
እየሱስ በአርያም ቀኝ ያለው ...እየሱስ....የሚል ዝማሬውን ይዘምርልን እባክዎን :: ካልተሳሳትኩኝ የትርጉም መዝሙር ይመስለኛል ግን የሆነ ጊዜ ላይ የሱ ካሴት ላይ በቡድን ዘምሮታል ትዝ ይለኛል:: ቢቻል ካስታወስው አዘምርልን . ተባረኩ