መልካምነት ለራስ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • መልካምነት ለራስ ነው

КОМЕНТАРІ • 363

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 2 місяці тому +18

    የሚስኪኖች አባት ፈጣሪ ያበርታህ ይጠብቅህ በጎስራ ለራስነዉ😢😢

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 2 місяці тому +49

    ማስተርየ ጀግና አላህይጨምርልህ ግንእኔጥያቄአለኝ በአማራ ክልል ብዙ ተፈናቃይአሉ እነሱንም ብታየልን ብዙ እራብየጎዳቸዉአሉ

    • @user-rr3mq5yf8p
      @user-rr3mq5yf8p 2 місяці тому

      ሰህትክክል

    • @user-fx2qn6
      @user-fx2qn6 2 місяці тому +3

      ውነት ነው ወላሂ ሠው አተናል አደሱ ያለ በረዳን ወላሂ እኔም ብያለሁ በወሎ

    • @user-rg2ck4zw2e
      @user-rg2ck4zw2e 2 місяці тому +2

      ትክክል፣አማራወችን😢😢

    • @melesednna1132
      @melesednna1132 Місяць тому

      ለማሄድ አይማችም እጅ አቢናት እባክህን አማራ እናት እያሞተች ነው እያተራባች ነው በእግዚአብሔር ምን ይቅር እያቼው እኛም ከጎን ነንን ።እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ አማራን ሞቼ ነው ምወደቾ 😢😢😢😢😢 በእግዚአብሔር ወሎን ህዝብ ጣይቅ

    • @Samira22Samira22-ul8fs
      @Samira22Samira22-ul8fs Місяць тому

      @@melesednna1132 እዉነት ነዉ ዉደ ባለንአቅም ተጎንህነንማስተርየ

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 2 місяці тому +10

    ማስተር አንተ ሁሌም ጀግና ነክ ጌታ ይጠብቅህ

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 2 місяці тому +8

    ወንድሜ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኔ መልካም ጤናና እድሜ

  • @user-sd5gr8wb6d
    @user-sd5gr8wb6d 2 місяці тому +15

    መልካም ሰው መልካሙን ኢስሊምና ተመኜውልህ ተባረክ ወንድሜ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому +1

      አሚሚሚሚንንንንን

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@user-dw3bm2wn2jደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@user-jl9ty6gs4bደምረኛ

    • @zahiraeth6536
      @zahiraeth6536 Місяць тому

      ለ@,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 Місяць тому +4

    አን የመልካም ሰው ጥግ ምን ቃል ይገልፅሀል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @petulakerr6250
    @petulakerr6250 4 дні тому

    God is sooooo good, his name must b praised.

  • @NefisaOsman-g3s
    @NefisaOsman-g3s Місяць тому +4

    አተልጅ ከአምሮየ በላይ እየንክ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @nunapu7499
    @nunapu7499 7 днів тому +1

    amen amen amen.

  • @accacc5974
    @accacc5974 2 місяці тому +8

    ማስተርዬ ጌተ በደሙ ይሽፍንክ መልካም ልጅ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ የምትሰጡ ይስጣችሁ አብነት መልካም ሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 2 місяці тому +1

    Thank you Jesus.❤. Amen.❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 2 місяці тому +10

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ የሚሰጡ ይባረኩ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Місяць тому +2

    ተባረክ👍👍👍

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 місяці тому +3

    ማስተር አብነት ጎበዝ እንደዚህ አድርገህ ውጤቱን አሳያቸው ብሩ የታለ እያሉህ አስቀይመውህ ኸይር ስራህን ጀዛህን አላህ ይከፍልሀል

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 20 днів тому

    ከእግአዚአብሔር ታገኛለህ።ኢትዬጲያ ስመጣ ጌታ ፈቅዶ አንተን ባገኝህ ደስ ይለኛል።

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 2 місяці тому +2

    Egezabeher abzeto yebareko endate aynate wotate egezabeher yabazalen wondimachin❤

  • @narrative9876
    @narrative9876 2 місяці тому +1

    جزاك الله خير جزء.. وبارك الله لك فيما تقدمه لوجهه الكريم..

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 16 днів тому

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👏👏👏🤲🤲🤲

  • @user-gj6rc9jt9u
    @user-gj6rc9jt9u Місяць тому +1

    Yene jagnaa wallaah rabbii jazaa kee siif haa kafaluu ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-od6ep7qo6c
    @user-od6ep7qo6c 20 днів тому

    yene wudi wudididi wodime❤❤❤bexaminau miwodiki geta lategari yuni❤❤❤tebareki ye abate jagina beyesusmi tebareki

  • @hayathhayath1414
    @hayathhayath1414 23 дні тому

    አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ምንም ስራ ቢያምር ተቀባይነት የለውም እና እስልምና አሏህ ይወፍቅህ

  • @user-fm1vp5ss7h
    @user-fm1vp5ss7h 5 днів тому

    ይህ መልካም ስራህ ወደ እስልምና እድመራህ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ይምራህ

  • @zaid6986
    @zaid6986 17 днів тому

    አነ ጌታ ሰላንተ አባርከዋለሁ አወድሃለሁ

  • @user-vl7ks4mt6f
    @user-vl7ks4mt6f 18 днів тому

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የማደንቅህ ፈጣሪ የሠጠህን ይህን ፀጋ እየሠራህበት ሥለሆነ የመልካምነት መሰሣ

    • @user-vl7ks4mt6f
      @user-vl7ks4mt6f 18 днів тому

      የመልካምነት ምሣሌ ሆነሀል ❤❤❤❤ እወድሀለው ወንድሜ!!!

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 місяці тому

    አብነት ለሰማይ ለምድር መድሀኒት ለተተገሩት ሁሉ ነህና አላህ መድሀኒት ያድርግህ እነዚህ በየሙንገዱ ተቀምጠውና ሰዎችን ከሚዘልፋ ባለጌዎች አላህ ይጠብቅህ ዘርህ ይባረክ

  • @andriana4298
    @andriana4298 18 днів тому

    Good job.. TQ ❤ from Indonesia ❤❤❤❤

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Місяць тому +1

    ጌታ እየሱስ ፀጋ በረከት ያብዛልህ

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 17 днів тому

    ማሰተር አብነት ፈጣሪ ይጠብቅህ አኔ ግን ያልገባኝ እነዚህ ሁሉ ልጆች የት ነበሩ ለመጀመሪያ ግዜ አብነት ሲያቀርባቸው በዝንብ ተወረው ያለ አስታማሜ በበሽታው ሲሰቃዬ ብቸኛ መሰለውኝ ነበር ዛሬ ከየት መጡ እንደኔ ሃሳብ የታመሙትን አባት አሳክሞና የሚሰፈልጋቸውን ከተደረገላቸው በኋላ በስማቸው በካንሰር ለሚሰቃዩ ወገኖች የተሰበሰበው ብር ይሰጥ ምክንያቱም ሰው እያማራቸው በብዙ ነገር ተጎድተዋል እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች እያላቸው ለእናታችሁ ለምን ልመና ወታችሁ አላሳከማችሁም የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው እኝን ለመሰሉ ቆንጆ እናት አይጨክንም ስለዚህ የተሰበሰበው ብር በዚህ ህመም ለሚሰቃዩ ይሰጥ

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት አንተ ለኢትዮጵያ ልዩ ስጦታ ነክ ያንተ ልዩ ተሰጥኦ ነው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +3

    ማሺአሊህ አላህይጨምርልህ😢😢😢

  • @MeksudaMeksuda
    @MeksudaMeksuda Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ

  • @LamlamA-xc6iu
    @LamlamA-xc6iu 21 день тому

    Mne endemel alawkem selante becha geta eyesus keberun yewsede selante ❤❤❤❤❤❤

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 28 днів тому

    ወንድሜ ክፉን በሙሉ ያርቅልህ አንተ የሚስኪኖች አባት

  • @yemareyamelegi2483
    @yemareyamelegi2483 10 днів тому

    Thanks brother for all you do ❤❤❤

  • @fatoudiop3028
    @fatoudiop3028 Місяць тому +1

    GOD BLESS YOU ALWAYS AMEEN

  • @AnnoyedFountain-rz7sr
    @AnnoyedFountain-rz7sr Місяць тому

    ጠቅላይ ሚኒስተር ብትሆን የሀገራችን ሰላም ይመለስ ነበር

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 16 днів тому

    God bless you 🙏 and your family 🎉🎉🎉

  • @MarizaHusain
    @MarizaHusain 29 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉igziaber yibarek 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jesusislord2367
    @jesusislord2367 2 місяці тому +1

    Des sil endet argew new yakefut. Master Abnet we love you brother. May God bless you 🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Місяць тому

    መድኃኔዓለም እድሜ ከጤና ነው የምመኝልህ😢😢😢

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 22 дні тому

    Master abenet is great man❤❤❤❤❤❤

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому +2

    አይ ማዘር እደነኝህ ያሉ ልጆች እያላት እደት እደዚያ ሆነች ዉይ ከባድ ነዉ አሁን ከየት ዉልቅ ዉልቅ አለ

  • @fathimaibm4413
    @fathimaibm4413 9 годин тому

    May god bless you

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Місяць тому

    የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ የሰማይ ቤትህን በሚገባ እየሰራህ ነው ያንተን ልብ ለኛም ያድለን😢😢😢😢

  • @zinashabrme
    @zinashabrme Місяць тому

    Tabarke tabarke 🔥🔥 😢😢😢😢😢 tabarke tabarke 💓🥰🧎‍♀️😢🤲

  • @wediselie2621
    @wediselie2621 2 місяці тому +1

    Gobez Egzabiher Edmen tienan yhabka

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i 2 місяці тому +1

    አተ ጅግና ልጂ እርጂም. እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 2 місяці тому +5

    አላህ እየጨመረይስጥህ አላህአንተንም ቤተሰቦችህንም ይጠብቃቸው እንደአንተአይነቱንያብዛልን

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu 2 місяці тому

    ያአንተንመልካምነት በቃላትለመግለፅ ያከብደኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ❤💛💚🙏

  • @elianelia5626
    @elianelia5626 Місяць тому

    Muito bom o que vc faz pelo povo da i sou brasileira

  • @user-kv2nd4vk3x
    @user-kv2nd4vk3x Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ማስተርየ❤❤❤❤

  • @BetiDerza
    @BetiDerza 18 днів тому

    Egezabhr.yebarekhe

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 2 місяці тому

    የሚሰኪኖች አባት አንተ ልጅ እድሜክ ይርዘም❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢 የእኔ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @user-iv6dx5qi4d
    @user-iv6dx5qi4d 2 місяці тому

    Offi isaati mana garii hin qabuu namaaf jirta❤❤❤ 8:25 ❤❤❤🏡🏡

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 2 місяці тому

    Ay yeante sira..besew layayreh..yeterabutn silemegebh enamesegnalen 🎉🎉🎉❤

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 2 місяці тому

    1111111 ጀግና ሰው በመሆኑ ብቻ የሚሰማህ ንፁህ ጀግና ትለያለህ አላህ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ ማስተርየ ከወገኖቻችንጋ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-iv6dx5qi4d
    @user-iv6dx5qi4d 2 місяці тому

    🍍🍍🍇🍇🍉 nuuf nyadhuu itoophiyaa jiradhuu❤❤❤❤❤❤ love you

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Місяць тому

    ማስተርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @TerezaWeldu
    @TerezaWeldu Місяць тому

    Wwwwwww you are really eamzing. God's blessed bro. Keep up

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 2 місяці тому +2

    Egezabeher yemesegen sel hulum nagare

  • @sadaahmed8197
    @sadaahmed8197 27 днів тому

    አምሳያህን አላህ ያብዛልን

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt 2 місяці тому

    ጥሩ ሐሳብ ነዉ ሁላቹሁም ተባረኩ።🎉🎉🎉🎉 አላህ ይርዳቹህ።

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 місяці тому

    Anten yemitela yemiqawem seytan bcha now min bye endemimerqh Alaqim Fetari Yketelh❤❤❤❤❤

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Місяць тому

    You are so blessed ❤❤❤

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 Місяць тому

    Tebarek wendeme

  • @edenzerfu1830
    @edenzerfu1830 18 днів тому

    Ante wendme egzabher emayalik enjera ystih…🙏🙏🙏

  • @አያሻሙሀመድ
    @አያሻሙሀመድ 24 дні тому

    ጀግናየድሀአባት

  • @jmalamoo8815
    @jmalamoo8815 Місяць тому

    Abye allah yasdesteh mechereshahen yasamrleh yareb

  • @user-cc3lb4gh6k
    @user-cc3lb4gh6k Місяць тому

    እንዲህ ያሉ መልካም ሰወች ኣሉ እግዛብሔር ይባርክ

  • @obsetube730
    @obsetube730 2 місяці тому

    Uuuuufffff waqayyoo hamumaa sii haa qabuu mucaa kanaa waqayyoo sii rakkisanii ❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-rv3ec6mt4r
    @user-rv3ec6mt4r 2 місяці тому

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅህህ ያረብ ቃላት የለኝም አንተን የምገልጽበት

  • @adamia3883
    @adamia3883 Місяць тому

    Edeme yestelen❤🙏

  • @iggjfg2244
    @iggjfg2244 2 місяці тому

    Ayii. Gn mazi. Midiri. Layi dagi sawou. Ayibarakitim. In. Milawou.
    Nagari. Adi. Nagari. Bicha nawou
    Isumi. Alha. Ka. Kifu nagari. Yitabikiki. Rajimi. Idimea Ina tana yisitiki eodim❤❤

  • @Meryglove
    @Meryglove 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @oromoonfaaya4724
    @oromoonfaaya4724 28 днів тому

    ፈጣሪ፡ እድሜህን፡ ያርዝመው፤!!!

  • @ZEDOMAN-d4r
    @ZEDOMAN-d4r Місяць тому

    ማስቴር ኣብነት እውነት በምን ቃል ልግለፅክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tzm6910
    @tzm6910 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ። ሰይጣንን እጂግ በጣም እንደምታናድደው ማወቅ አለብሕ ። መልእክተኛው እና አንተ የአለምን ሚዛን የሚደፋ ድንቅ የእግዚአብሔር መንግሥት ስራ ነው ። እንዴት ደስ ይላል መሰለሕ። ስለዚህ ሰይጣን ዲያብሎስ በልጆቹ ሚቀባጥረውን እና ለወደፊት ሚያቅደውን አትርሳ ።

  • @petulakerr6250
    @petulakerr6250 4 дні тому

    Jamaican 🇯🇲

  • @alemayehubatkero4611
    @alemayehubatkero4611 Місяць тому

    God bless you !

  • @user-yarebi
    @user-yarebi Місяць тому

    በርታልኝ ወድሜ

  • @user-ul9cg2fk9i
    @user-ul9cg2fk9i 2 місяці тому +1

    ወላሒ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አሏህ ይስጥክ

  • @laithkawar1396
    @laithkawar1396 Місяць тому

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ngabiranoirene6436
    @ngabiranoirene6436 Місяць тому

    Brother may God bless you 🙏 because everything you do, you do it genuinely,you have Golden heart ❤️

  • @Heaven91475
    @Heaven91475 2 місяці тому

    ሉቃ፡10 ፥
    33: አንድ ሳምራዊ ግን ሲሄድ ወደ እርሱ መጣ አይቶትም አዘነለት፥
    34: “ቀርቦም ዘይትና የወይን ጠጅ በቍስሎቹ ላይ አፍስሶ አሰራቸው፥ በራሱ አህያም ላይ አስቀምጦት ወደ እንግዶች ማደርያ ወሰደው ጠበቀውም።

  • @user-rh4fu7sz6n
    @user-rh4fu7sz6n 27 днів тому

    አላህይጠብቅህየኔጀግና

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 2 місяці тому

    አይዞሽ የኔ እህት የእውነት አብነት ጌታ ካክፊ ይጣብቅክን❤❤❤❤❤

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 Місяць тому

    God bless you

  • @user-tj1qj8cr9h
    @user-tj1qj8cr9h Місяць тому

    አላህ ይባርክህ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 28 днів тому

    سبحان الله
    ማስተሬ
    ምላርግህ
    ያወገኔ
    አተባየሁ
    ቁጥር
    ያተን
    ቢድውች
    ባየሁ
    ቁጥር
    በመልካም
    ስራህ
    በለቅሶ
    ነየው
    እምፈነዳው
    ላተ
    የምመኘው
    ነገር
    ቢኖር
    ቀጥተኛውን
    ምገድ
    አላህ
    ይምራህ
    ሌላ
    ምንም
    አልልም
    ያረብ ያረብ ያረብ

  • @bilanharawa45
    @bilanharawa45 2 місяці тому

    Some people are simply born to do great jobs. God bless you young man 🙏

  • @user-ix6uk8kz1c
    @user-ix6uk8kz1c Місяць тому

    ማስተረ አብነትለዘላለምቤትክ ትልቅ ውለታ አየዋልክነው በርታ❤❤❤❤

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 29 днів тому

    የኔ መልካም🎉🎉🎉🎉

  • @bontugutama7828
    @bontugutama7828 Місяць тому

    Walahii lzii lij qalat yelnm

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 2 місяці тому

    Wuyyy yelib adris tebark, ❤

  • @suzieedwigensom7404
    @suzieedwigensom7404 9 днів тому

    Que le nom d Allah soit loué

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 місяці тому

    ማስተርዬ ፈጣሪ ወስ ጠበቃ ይሁንህ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 Місяць тому

    ተባረክ መንገድህ ሁሉ ይመር ክፉ አይንካህ

  • @Mybaby-d7c
    @Mybaby-d7c Місяць тому

    መልካም ሰው ነህ ወላሂ እዳተ ያለ አላየሁም

  • @Belaydejen
    @Belaydejen 2 місяці тому

    Uuuffff Yene enati ❤❤❤❤