የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ነፃነት ታጋዮች ንቅናቄ ተመሰረተ ክፍል 1 | Menalesh Meti Jul 15 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @hailehabesha
    @hailehabesha Місяць тому +11

    ብራቮ የደቡብ ፋኖ 💪
    ገና የአፋር፣ የሶማሌ፣ የጋምቤላ ... ፋኖ ይመሰረታል ✌️ ድል ለነፃነት ታጋዮች - ደንዳሾ!

  • @user-fk6ex7kt7v
    @user-fk6ex7kt7v Місяць тому +5

    ድል ለደቡብ ህዘብ ድል ለፍኖ ❤

  • @user-sn5wv2qw1b
    @user-sn5wv2qw1b Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን! ይህን ባንዲራ ከፍ የሚያደርግ ይላክልን።

  • @user-nf3gr9ki7t
    @user-nf3gr9ki7t Місяць тому +5

    በርች❤

  • @solomont9371
    @solomont9371 Місяць тому +2

    መልካም የደቡ ብ ክቡር ኢትዮጵያዊ በርታልን
    ጀግና ነህ ወደፊት

  • @user-sn5wv2qw1b
    @user-sn5wv2qw1b Місяць тому +7

    አረ! መቲ ሰብስራይብ መደረግ ያለባት ልጅ ናት የኔ ትጉህ በርቺ! አውነተኛ ሰው ነሽ።

  • @Amanuel-pl2tk
    @Amanuel-pl2tk Місяць тому +3

    የደብብ ኢትዮጵያ ፋኖ ጋር ወዴ ፊት

  • @TigistHailemariam-l1r
    @TigistHailemariam-l1r Місяць тому +4

    የምወድሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Our Southern Ethiopia Fanos we support you keep it up

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Great news Jegnit Wogenoch Bertulin

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 Місяць тому

    ድልለመላው ኢትዮጵያለተገፍው ሕዝብ

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i Місяць тому +3

    ሰላም መቲ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 Місяць тому +4

    ሰላም እህት መቲ እንኳን ደህና መጣሽ መልካም የውይይት ጊዜ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому +3

    Messiye❗️My best 👌
    ❤️💘❤️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Fanonet is Ethiopiawinet yes Memher God bless you

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому +2

    🇪🇹✌🏻WONDATAM ✌🏻🇪🇹

  • @tamene6877
    @tamene6877 Місяць тому +1

    እውነት ነው መብትህን ከሌላው መጠበቅ የዋህነት ነው አገሯ በብሄር በምትመራበት አማራም ትግራይም ኦሮሞም የራሳቸውን ነፆነት ለማስከበር እየታገሉ የደቡብ ህዝቦች ማንቀላፋት ባርነት እንደ መቀበል ይቆጠራል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Thank you Memeher this is very encouraging. United we are we win

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Welcome Jegnit Mettye

  • @solomont9371
    @solomont9371 Місяць тому +1

    ሰላም መቲ በዚህ መልካም ስራሽ እንወድሻለን ግሩም ኢትዮጲያዊ ነሽ በርችልን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Thank you Memeher thank you, Jeggnit. God bless you both

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i Місяць тому +4

    ላይክ አርጎት ዉዶች❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +2

    መቲ ወጥሪ 💪💪💪

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому

    Tebarekulin Memher and Mettye. Fanonet Yashenifal

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 Місяць тому +1

    መቲ በርችልን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +9

    ከንቲባ አብይ ህዝብን አታሸንፉም 💪💪💪 ድል ለህዝቡ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Welcome Memher

  • @tewodroskibrom8747
    @tewodroskibrom8747 Місяць тому

    God blessEthiopia🌏

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому

    The regime leaders must face justice

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому

    Thank you so much Memeher thank you Mettye again God bless you both

  • @yosephlikey7229
    @yosephlikey7229 Місяць тому

    Stand up for freedom

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Місяць тому

    በአንድነት ተያይዘናል ። አንዳችን አንዳችንን ከለቀቅን ተያይዘን ዉድቀት ብቻ ነዉና አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮጵያዊያን ሽንፈት ዉርደትና ዉድቀት ለብልፅግና ስርዓተ ማፊያ ባለጌዎች !!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    The regime must go no other way

  • @yosephlikey7229
    @yosephlikey7229 Місяць тому

    This regime must go

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому

    They care for unity so they will join with Fanos as they have the same aspiration for our country. This will attract every Ethiopian

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 Місяць тому +1

    Good morning መቲ ከፈረንሣይ ደበላ ሜዳ ነኝ

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 Місяць тому +1

    የሽግግር መንግሥት ችግር ይፈታል ተደጋግሞ የሚነገር ጩኸት።ኃይለማርያም ሥልጣን በያዘበት ጊዜ ያልፈታውን፣ ሙፌርያት ሌሎችም።
    ሥር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋል ። ሥልጣን የያዘው መንግሥትና ፓርቲው ከሥልጣን መወገድ አለባቸዉ ።

  • @user-nm2oq3uj7y
    @user-nm2oq3uj7y Місяць тому

    መቲ አስተዋይ ሴት

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Місяць тому +1

    መታሰቢያ ጥሩ ሥራሽን ቀጥይበት. የወገን ተቆርቋሪ, ትጉህ, አሳቢ, አስተዋይ, ምን የተሻለ ነገር ላድርግ ብለሽ ቀን ከሌት ለሕዝብሽ የምትንገበገቢ ጥሩ ኢትዮጵያዊት እንስት ነሽ እኔ ታኮሪኛለሽ. ቀጥይበት ሆኖም ከጊዜሽ ትንሽ ሽራፊ በመውሰድ ከፍተኛ ትምህርትሽን ብታደርጊ ለወደፊት እድገትሽ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ስለሚኖረው አስቢበት. መታሰቢያ የምልሽ ሁሉ ከልቤ ነው እመኝኝ. ማንም ጥሩ ነገር የአለመሰዋትነት አይመጣም ቀላል አይደለም እባክሽ መቲ አስቢበት አደራ ወገኔ.

  • @user-sg6mx9dq2g
    @user-sg6mx9dq2g Місяць тому

    አንድ ሀገር አንድ ባንዲራ

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Місяць тому

    Some are killed and in prison while they foolishly sleep during fire while others proudly struggle for dignity. Those slogans used to be the vanguard of struggling by EPRP.
    Bedenb yetekeshene qalemetyeq 👍

  • @MrMark0428
    @MrMark0428 Місяць тому

    መቲ "ንቦ!"
    ንቀት!

    • @MrMark0428
      @MrMark0428 Місяць тому

      **ንቢት ተብሎ ይስተካከልልኝ!

  • @MrMark0428
    @MrMark0428 Місяць тому

    **ንቢት ተብሎ ይስተካከልልኝ

  • @Tewodros-om7pz
    @Tewodros-om7pz Місяць тому +1

    ደቡብ ክልል በባንዳዎች ተቀፍድዳችሁ እስከ መቼ የነ ኦሮሙማው አካሄድ አይለበልበንም ተብሎ ከሆነ ከእናንተ በላይ ላሳር ግን እውነቱን ታውቁታላችሁ የአካባቢው ሪሶርስ በማ እየወጣ ማን እንደሚከብርበት የግዛት ተስፋፊነትስ ሰለባ አልሆናችሁምን ስለዚህ ወደማይቀረው ትግል መግባትና በመጀመሪያ ሆድ አደር የአካባቢህን ባለስልጣናት የትግሉ ደጋፊ ካልሆኑ ማጥራት ከቅርብ መጀመር ይፈልጋል ይህን ደሞ ከፋኖ ትግል ተግዳሮቶች ትምህርት ማግኘት ያስፈልጋል አገልጋይ ከመሆን በአካባቢህ ተገልጋይ መሆን አካባቢያዊ ግዴታችሁ ይሁን