የተጀመሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በማስተሳሰር የኢትዮጵያን የማንሰራራት ዘመን ጅማሮ በፍጥነት እንዲጓዝ ያግዛል።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 96

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 24 дні тому +27

    ❤🎉❤🎉❤የምርጦች ሁሉ ምርጥ የጀግኖች ሁሉ ጀግና የታታሪዎች ሁሉ ታታሪ የቆራጦች ሁሉ ቆራጥ ፍፁም ህዝብ አክባሪ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረበት መሪ አብያችንን ፈጣሪ አምላካችን ለሀገራችን መርጠህ መርቀህ ስለሰጠኸን እናመሠግንሃለን 🎉❤🎉❤🎉

  • @AbduKemal-y7j
    @AbduKemal-y7j 24 дні тому +15

    መርያችን አላህ ይጠብቅህ እስካሁን የተሰራው ስራ ሁሉ የሚታየይ የሚዳሰስ ነው በግሌ በጣም አመሰግናለሁ ለዚህ ስኬት አስተዋፅኦ ለደረጉ ሁሉ። እኔ በመሪያችን በጣም ብዙ መተማመን አለኝ ለኢትዮጵያችን ከዚህም በላይ ሰርቶ እንደሚያሳየን።
    ሰላም ለሀገራችን ለምድራችን ይሁን።

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 24 дні тому +4

    Amazing ! How nice to see great project ! Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @abigiyabelay-s3u
    @abigiyabelay-s3u 24 дні тому +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤ ለምትሰጠው ድጋፍ ለአከባቢው ማሰባሰብ ለሚሰጠው ዕውቅና እንደሀገርም ስለመጣው ለወጥ❤❤❤❤❤❤❤በጎን ነን እንድን እንድን ሰራ እንጂ እንድንደናቅፍ አልተፈጠረኝም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zinet_k5d
    @Zinet_k5d 24 дні тому +10

    ሀገሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ከድህነት የሚያወጣት ልጅአፈራች እውነት ለመናገር ከልጅነቴ ጀምሬ በሀገሬላይ ቢኖር ብየየምመኛቸው የነበሩ ብዙ ስራዎችን ሰርተህ አሳይተኽኛል አንተን በምን ልግለፅህ ቃላት ያንሰኛል አንተ የእውነት ጀግና ነህ I proud you thinkthank you forevrythings ኢትዮ ለዘላለምትኑር የኛ ሰው ሀብታም መሆንይፈልጋል መስራት ግን አይወድም እኔ የገበሬልጅ ነኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 22 дні тому

    አገሬ ገና አሁን መሪ አገኘች። ሰርቶ የማይደክመው፣ እንቅልፍ የሌለው እንቁ መሪ አግኝታለች❤ወገኖቼ ንቁ። ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን። ❤

  • @merdiaselamu7967
    @merdiaselamu7967 24 дні тому +9

    በርታ በርታ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @AyshaBi-wc5rb
    @AyshaBi-wc5rb 24 дні тому +10

    ሁሌም ወደ ፊት በርታልን🎉🎉❤

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 24 дні тому +10

    ስራ ስራ አሁንም ስራ ሀገር የሚቀየረው በስራእና በስራ ብቻ ነው ‼️ መሪማ አለን እኮ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🏆👍🏾👍🏾❤🙏🏾🙏🏾

  • @beba5182
    @beba5182 24 дні тому +2

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይበርክ🙏🏽🇪🇹🤝🤝🤝🤝🙏🏽

  • @berhanemeskelalemayehu7351
    @berhanemeskelalemayehu7351 24 дні тому +4

    ድንቅ መር ዘመንህ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 24 дні тому +4

    የተናገርከውን በተግባር የምታሳየን ድንቅ መሪያችን አላህ ይጠብቅልን

  • @senikebede3470
    @senikebede3470 24 дні тому +4

    ዶ/ር አብይ እናመሰግናለን የተለያዩ ክልሎች የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ሊበረታታ ይገባል አገራችንን ወደ ልማት ሰላምና ብልፅግና እናመሰግናለን።

  • @EmouBelal
    @EmouBelal 24 дні тому +6

    ጀግና መሪያችን በርታ

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 24 дні тому +7

    ሰላም እና ልማት ለሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 24 дні тому +8

    አብቹ ሀቀኛው ፍትሀዊው ሀገርና ህዝብ ወዳድ ለሀገርህ 24 ያለ እረፍት እየሰራህ ብዙ ኒይማ አምጥተህልናል አላህ ውለታህን ይክፈልህ አላህ ላንተም ለኛም ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ሰቶን ካሰብከው በላይ ሰርተህ ስኬቱን አብረን ምናየው ምናጣጥመው አላህ ያድርገን አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን ። አሚን

    • @almazwedajo1787
      @almazwedajo1787 24 дні тому +2

      ❤❤አሜን❤አሜን❤❤እውነት❤❤በትክክል❤❤

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 24 дні тому

      Yes ! ❤❤❤❤❤😊

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 24 дні тому +5

    በምን ቋንቋ ላመስግንህ አቢቹ ከጀርባ ያላችሁ መልካም ባለስልጣናት ሁሉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ሺ አመት ይንገሱ ለአቢቹ ይመጥነዋል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 23 дні тому +2

    እብቹ የኛ ኬኛ በርታልን! አብቹዬ? ልባችን እስኪጠፋኮ ነው እምንወድህ። አቤ! እንዴት እንደምንሳሳልህ! ፈጣሪ አብዝቶ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 24 дні тому +5

    ዶ/ር አብይ በጤና በሰላም በቤተሰብህ በሥራህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ ይምራህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 24 дні тому +4

    Well com too Congratulations 🎊 👏🏻 💐 🥳 🙌 Ethiopia Everything 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 24 дні тому +3

    እግዜኣብሔር ይመስገን❤

  • @tilahun2010
    @tilahun2010 24 дні тому +3

    We love you abiy you are our gift from God !

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 24 дні тому +3

    Abiy has a different view each time, genius leader. It's true that millions got a job which not many will mention. Abiy ❤❤

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 24 дні тому +3

    You are very good leader God bless you

  • @ephremtamiru6315
    @ephremtamiru6315 24 дні тому +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው አዲስ መስራት ብቻ ሳይሆን የተሩትንም መጠበቅ ማስቀጠል እቅድ ቢኖር መልካም ነው። አርባምንጭ ዩንቨርሲቲ የውሀ ቴክኖሎጂ ጥገና ወይም እድሳት ይፈልጋል።

  • @TesGebeyehu
    @TesGebeyehu 23 дні тому

    Visionary leader. We love you
    From 40springs

  • @Black-2024
    @Black-2024 23 дні тому

    #PM_ABIY_AHMED is a HERO
    ▪️God bless #AFRICA | #አፍሪካ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 24 дні тому +6

    God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ Thanks so much ✅️ ✅️ ✅️ Jesus is Lorde Jesus is Lorde Jesus is Lorde ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tewodros899
    @Tewodros899 24 дні тому +5

    Great Leader

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 24 дні тому +4

    ኢትዮጵያ እደዚህ ያለ መንግሥት ነው የሚያስፈልጋት።እስካሁን የነገሡት መግሥታት ለአገር ግባታ አልሆኑም እራሳቸውን አክብሩኝ ስገድልኝ ከማለት ውጭ ለአገር አልበጀም።አቢቹና ግን እስከታች ወርዶ ለሕዝብ ለሀገር ልማት ቆሞ ነው የሚታየው የሀገር ልማት በአቢቻ አይተናል ቀጥሉበት

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 24 дні тому +1

    Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 Yehuni Eritrea 🇪🇹 ♥️ ❤️ 😍 🇪🇷 👌 🇪🇹 ♥️ ❤️ 😍 Yehuni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 24 дні тому +5

    Good job

  • @ermiasersido5190
    @ermiasersido5190 24 дні тому +4

    ጀግና መርያችን

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 24 дні тому +1

    Your Excellency Prime Minister Dr Abiy,
    Well said and constructed statements. People must work change to themselves and the country. Prime Minister Abiy, You must maintain the work discipline of Ethiopia people. No free lunches.
    Wishing you good health.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 24 дні тому +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ ✅️ ✅️ ✅️ ✅️

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 24 дні тому +4

    The camels 🐫 keep marching while the dogs still bark! Ethiopia is on the path of unprecedented developmental and prosperous changes under dynamic leadership to improve the safety, security, welfare, and health of our citizens and to regain the image of the country that matches its history. We don't stop until each Ethiopian mother stops carrying firewood on her back and until each household is lit by electricity. Fetan New Baburu! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 24 дні тому +1

      Yes ! Amazing, it's expected right speech from right person. You're correct what you say. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @AnetenhAssefa
    @AnetenhAssefa 24 дні тому +2

    ይመችህ እኔ ግን ብዙ ስለምጠብቅ
    ሁሉ አልጋ በአልጋ የሚሆንለት ድንገት
    በምድር የሀብታም ልጅ ካልሆነ በቀር
    እንጃ አላቅም ከልፋትና ከጥረት ውጭ
    የሚሳካለት ለጊዜው ካልሆነ በቀር
    ስለሁኔታው ስለማያቅ ችግር ውስጥ ይገባል ብዬ አስባለሁ ።
    መልካሙን ይበል ብያለሁ።

  • @yateferi196
    @yateferi196 24 дні тому +1

    Wow amazing ❤🇪🇹❤💪💪

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 21 день тому +1

    OK ህዳሴዉ አካባቢ አመት ሙሉ የግብርና ምርቶችን ማየት እንፈልጋለን ለዉጪ ንግድ የሚሆን ብርቱካን ሽንኩርት አቮካዶ ድንች ሸንኮራ አገዳ።አሳምርትም አመት ሙሉ መመረት አለበት ከኮይሻ ግድብ ደግሞም የአዲስ አበባ የዉሃ ሰፕላይ ለ24 ሰአታት እያንዳንዱ ቤት ሲገነባ ስታንዳርድ የሆነ የዉስጥ ሽንት ቤት ግዴታ መሆን አለበት።።።

  • @daniel4799
    @daniel4799 24 дні тому +1

    ይሄ ሰው ጀግና እና ብልህ የሀገር መሪ ብቻ አይደለም እጅግ የተዋጣለት የስነልቦና አነቃቂ እና አማካሪም ነው:: ኧረ ጎበዝ እንጠቀምበት!!!!

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 24 дні тому +3

    ❤❤❤አብይዬ❤❤የኔ❤ንጉስ❤❤የኔ❤❤ልዩ❤❤የኔ❤❤እረፍት❤❤አልባ❤❤
    ❤❤የኢትዮጵያ❤❤አምላክ❤❤አግዚአብሔር❤❤ይጠብቅህ❤❤ስራህንም❤❤ይባርክ❤❤ቤተሰብህንም❤❤ይባርክልህ❤❤የኔ❤❤እንቁ❤❤ዘርህ❤❤ይባረክ❤❤የኔ❤❤ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 23 дні тому +2

    ዶ/ር አብይ አላህ ከዚህ በላይ ያልቅህ

  • @MrToms4242
    @MrToms4242 24 дні тому +5

    በሰራ ብቻ የሚያሞን PM ወሬ ገለመሌ አይመቸውሞ thanks

  • @AbrhamHailu-n9k
    @AbrhamHailu-n9k 24 дні тому +1

    ዓብይ እንደስምህ ሥራህ ሀሉ ዓብይ ነው። እ/ሔር ይጠብቅህ።ያግዝህ።አሜን።

  • @abigiyabelay-s3u
    @abigiyabelay-s3u 24 дні тому

    እንስራበት የልጄ ጡረተኛ ቁጭ ብለን ደመወዝ ይጨመር ብንል ገንዘብ እህል አይሆንም ለብዙዎቻችን ላይመች ይሆናል ።በውስጣችን ካለው ዕምቅ ችለታን አውጥተን ላለመጠቀም ሌላውን መኮነን ተገብ ብየ አላምንም ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gracemesfin998
    @gracemesfin998 24 дні тому +1

    Tebarek tewld yamesegenhal

  • @tamiratmekonnen9440
    @tamiratmekonnen9440 24 дні тому

    በርታ ጀግናዬ ። ግን ዛሬ ሀዋሳ ላይ የታዘብኩት ነገር ትንሽ የችኮላ መሰለ ምክንያቱም ለምረቃ እንዲደርስ እና ለፖለቲካ ፍጆታ ተብሎ በችኮላ ባይሰራ ጥሩ ነው ። ያው የሚሰራው ለህዝብ እስከሆነ ሥራው durability እንዲኖረው ታስቦበት ቢሆን መልካም ነው ።🎉🎉 ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ !!

  • @mogeslegesse1884
    @mogeslegesse1884 23 дні тому

    የኢትዬጵያ ብልፅግና መሰርታዊ ግንቦት ስራህ ን ከማፍጠን ውድ ሗላ እንደምትል አምናለሁ። ለጋጋታ ውሬ የማትበገር መሪያችን መሆንህን አምናለሁ።

  • @desalegnmeron5662
    @desalegnmeron5662 24 дні тому

    Mnal tadiya beneka ejh yegara menoriya betoch mades lemaychelu btderslachew❤

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 24 дні тому

    አብይ ይጀምራል -- ይጨርሳል -- ❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 24 дні тому

    በዚህ ላይ ይህ ህዝብ ለዘላለም ህይወት ድነትን እንዲያገኝ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኙ አድርጎ እንዲቀበል እንፀልያለን።
    አለምም ሥልጣንም ገንዘብም ውበትም በቅጽበት ይጠፋሉና

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 24 дні тому

    ይህን ሁሉ እንዲሰራ ማስተዋል ጥበብ የሰጠህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ

  • @mohamedali-wh3tm
    @mohamedali-wh3tm 23 дні тому

    Thank you bro!

  • @markoshaile2246
    @markoshaile2246 24 дні тому

    የመንግሥት መንገድ ለህዝብ ከተመቸ መረዳዳቱ ይቀጥላል።

  • @AbdifatahH
    @AbdifatahH 24 дні тому

    My arbaminch 🎉

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 24 дні тому +1

    ለመነ ነገድ በተሠራ ወንበር ጠ/ሚራችን ከቀዳማዊት እመቤት ጋር የተቀመጡበት ወንበር እዚያው በክብር ይቀመጥና ለሚተጫጩ ወጣቶች ብቻ በኪራይ ለ፵ ደቂቃ
    ራሱ የሥራ ፈጠራ ነው
    ዛሬውኑ ይከበር
    አመሰግናለሁ

  • @spiritualgrowth722
    @spiritualgrowth722 20 днів тому

    PM DR Abiy Ahemed, You are changing this country but I do not know you will be reading this comment, I have graduated in food Engineering and have the passion and skill. If you can please help me in getting a position in this filed

  • @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ

    ❤❤❤❤❤

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 24 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 24 дні тому +2

    💗💗💗🌏✍️🏻💫💫🕊

  • @hailubarkey8435
    @hailubarkey8435 22 дні тому

    እያየ የማያምን ሰው ሀጥያተኛ ነው

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s 24 дні тому

    It is good but its is single private invester work.not priority our people. Most Ethiopian have not have access to Clean water, health, education, electricity,roads, security and others projects are gov. Priority.

  • @KedirMengstu
    @KedirMengstu 21 день тому

    ይሄንን እያዬ ነው ኢሳያስ ደሙ የሚፈላው😂😂😂

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 22 дні тому

    Anserarta meslogn gena letanserara new endie

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 21 день тому

    Ye Arba minchin Airport asadigut.....mindinew endeza ayimet tinish Airport....
    ETHIOPIA BETAM ASAFARI AGER NEW.
    .WUHAUM MERETUM.NORUAT SEWU SENEF NAW MENGISTEM.ENDEZAW

  • @dedershamil996
    @dedershamil996 23 дні тому +1

    ምሁርሆይተነሳ
    በየዩኒቨርሲቲው አቧራየለበሡየመመረቂያፁሁፎችወደተግባርግቡ
    መሪሆይምሁሮቻችንአይሠቸህምናኑአብረንኢትዮጵያንበትኩረትናከጠላቶቻችንሴራበበለጠበመፍጠንኢትዮጵያንከድህነት....አዙሪትእናዉጣብለህዳግምይቅርታህንአብስር

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    Welcome to the New World Order (The 4th Industrial Revolution) እያበሠራችሁ ነው እንግዲህ ባለ ቀይ ከረባቱ።

  • @GirmaHunde-q2s
    @GirmaHunde-q2s 24 дні тому

    There will be no growth neglecting wolaita😂!! Wolaita Soddo is never comparable with Arbaminch and won't in the future. Wolaita are mostly hardworkers while Gofa people are almost all corrupts. And trust me, notime arbaminch will compare with half of Soddo. anyways if you like or not corrupts in wolaita will be cleared of and wolaita will rise

  • @WoreknehShebiru
    @WoreknehShebiru 24 дні тому +1

    Kkkkkkk መጀመሪያ የሰራተኞች ደሞዝ ክፈል አንተ ሰው በደቡብ ክልል በአማራ ክልል በመሀል ከተማዋች የሚኖሩ የመንግሥት ሰራ በስቃይ ኑሮ ውስጥ ናቸው መጀመሪያ ደመወዝ ክፋል

  • @Muazjihad-j9u
    @Muazjihad-j9u 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤