አሳዛኝ ሰበር መረጃ - ከፍርድ ቤት አስደንጋጭ መረጃ ተሰማ ሞት ተፈረደበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 208

  • @elsasolomon9655
    @elsasolomon9655 6 годин тому +75

    👉 ተኝተን የነቃነው እንቅልፋችንን ስለጨረስን አይደለም፤ እግዚአብሔር እድሜ ቀጥሎልን ነው።

  • @abdulhakimkemal957
    @abdulhakimkemal957 7 годин тому +71

    እስኪ አሚን በሉ ወገኖቼ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከዳር እስከ ዳር አላህ ሰላሟን ይስጣት አሚን 🤲

  • @jemal-gb8zv
    @jemal-gb8zv 7 годин тому +26

    የገደለ ይገደል እንገዲፋለን ሰውን ዝብሎ መግደል እደ ቀላል እያዩት ስለሆነ ✍️

    • @neimasani5818
      @neimasani5818 5 годин тому +3

      ኢትዮጵያ ውስጥ ይፈረዳል እንጂ ተግባራዊ አይሆንም

  • @ዘጸአት-ግሬሰ
    @ዘጸአት-ግሬሰ 10 хвилин тому

    የዮሐንስ ወንጌል 3፤16
    3፤16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    የዮሐንስ ወንጌል 3፤36
    3፤36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።

  • @alem587
    @alem587 5 годин тому +9

    በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እግዞ ማህርነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 6 годин тому +9

    እግዝኦ አምላኬ! 😢😢 ኧረ አገራችን የገባውን እርኩሰ መፈስ አሳልን

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 6 годин тому +7

    ያረብ ያረብ ያረብ ምነዉ እዝነት
    ጠፋ በዚ ወጀላችን ነዉምድር የተቆጣብን ባደባባይ ተሠቅሎ በህዝብ ፊት ይገደልፈትህ የህፃናትና ሤቶች

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 4 години тому

      ምንተፈጠረ

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 Годину тому

      ​@@freePalestine-oo1vbየተፈረደት ብይን ተግባራዊ ይሁን፥ አረመኔ ንፁህ ነብሰ ያጠፋውን!!

  • @AbduLo-o6m
    @AbduLo-o6m 5 годин тому +4

    ሱባሀንአላህ

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 39 хвилин тому

    የሰው ልብ ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዴት እየደነደነ ነው አምላኬ ሆይ ልቤን ጠብቅልኝ🤲🤲 🥺🥺😢😢

  • @tsigeredademeke9624
    @tsigeredademeke9624 6 годин тому +9

    አይ የሴት ፈተናና መከራ 💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 3 години тому +2

    ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን አቤሎ 🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 7 годин тому +8

    እግዚኦኦኦ😭😭😭😭😭

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Годину тому

    አቤላ.እናመሰግናለን

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 2 години тому

    እግዚዎ ማረነ ክርስቶስ

  • @AhemdMohammed-p4o
    @AhemdMohammed-p4o 7 годин тому +4

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h 6 годин тому +3

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ 😢😢😢😢😢😢

  • @טזטה
    @טזטה 6 годин тому +4

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @abumohamed7324
    @abumohamed7324 7 годин тому +12

    አገራችንን ዘርፈው ለሚወጡት ሌቦች በዱባይ የቤት ሽያጭ እያመቻቸህላቸው ነው

    • @MerryAlfayez
      @MerryAlfayez 7 годин тому +5

      እውነት

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 5 годин тому

      ​@@MerryAlfayezatsrana be mikegninet atbselsel sint sew ale be sidet ye Ethiopia nuro wdnet sisema dengto megbat yetelake, yhene ante andu hod ader nek wey atseru weym atseru mikegna hula aynachuh dem lebese 😖😡

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 5 годин тому

      ​@@MerryAlfayez minu new ewnet Ena sew lefto yaferawn habt mengistachu yewresew midre hod ader hula, hizbu merotal kengdih ysfalachuh yachin Hager bezbzwat be kirb gize fetari yferdal kenachuhn tebku midre hod ader

  • @RomanTerefe
    @RomanTerefe 2 години тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችን ውስጥ ምን አይነት አውሬ ነው የገባብን እግዚኦ ጌታ ሆይ አድን

  • @titisolomon3411
    @titisolomon3411 7 годин тому +10

    የሞት ቅጣቱ ተፈፃሚነቱ ያጠራጥራል አምላክ ይራራልን😢😢😢😢አይ ሴትና መከራዎቿ!

  • @jelo3241
    @jelo3241 5 годин тому +1

    ጌታ ሆይ ድረስልን ኦ አምላኬ

  • @haimont9075
    @haimont9075 7 годин тому +7

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ

  • @الحمداللهالحمدالله-ع7ر

    ምን አይነት ጭካኔ ነው ሀገራችን የምንሰማው ያረቢ ከድህ አይነት አደጋ ጠብቀን

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 2 години тому

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 5 годин тому +2

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እውነት የሰው ዘር ነው ሰው ነው ግን ? ፈጣሪ ይታረቀን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 3 години тому +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ነገር ገባ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 7 годин тому +8

    ዘገነነ ኝ ሰዉነቴን ወረረኝ

  • @emann7734
    @emann7734 5 годин тому +1

    لا حول ولا قوة الا با لله
    እጅግ ዘግናኝ ወንጀል

  • @YaawaqSumatubeka
    @YaawaqSumatubeka 5 годин тому +2

    😢😢😢😢አቤት ፈጣሪ ማረን😢😢😢😢💔💔💔

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 5 годин тому +3

    😢😢😢አረ ቶዉዉ የእትዮጱየ ህዙብ ይህም ፉትህዉ ህኑ የገደለ ይገደል ይህም ትክክለኝ የፈጠረ ህግነወ ገደይቸ እደይበዙነወ

  • @YonasTejle
    @YonasTejle 4 години тому +1

    ማረን 😭😭😭😭

  • @dagy_tube
    @dagy_tube 7 годин тому +3

    ምን ጉድ ነው? ኧረ ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን 😢

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 7 годин тому +4

    ዱሮውንም የእኛ መንግሥት ሲልመጠመጥ እነጂ የሶማሊያ መንግሥትን ማመን ጉም መዝገን ማለት ነው

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 3 години тому

    እግዝኦ ማርና ክርስቶስ😢😢😢

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 2 години тому

    እግዝኦ ማርነ ክርስቶስ 😭😭😭😭

  • @abrasedeme3153
    @abrasedeme3153 5 годин тому +2

    Essati demaa jiraa yaa rabbii isasi akkasumati Ajesudhaa dhugaa😢😢😢😢

  • @AbigyaSolomon-ks4ir
    @AbigyaSolomon-ks4ir 7 годин тому +13

    ይሄንን ኮሜት ምታነቡ ኢትዮጵያዊያን የመውለጃ ግዜዬ ደርስዋል ፀልዩልኝ🙏በልማት ምክኛት የምተዳደርበት ሱቄን ፈርሶብኝ በጣም ችግር ላይ ነኝ😢

    • @elsabetshume4775
      @elsabetshume4775 7 годин тому +2

      ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 7 годин тому +1

      Emebireani tedereselesh wed

    • @MekdesWondu
      @MekdesWondu 7 годин тому +2

      አይዞሽ ጌታ እየሱስ ካንቺጋ ነው

    • @samsontadesse9499
      @samsontadesse9499 7 годин тому +2

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 6 годин тому +1

      እመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 3 години тому

    በስመአብ 😢😢😢😢 ሰዉ ነዉ ግን !!!!! እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 години тому

    እግዚኦመሀርነክርስቶስ😢😢😢😢

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 7 годин тому +3

    በስመ አብ😢😢

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 5 годин тому +6

    መቀጣጫ ይሆናል ለሌሎቹም እርግጠኛ ከሆነ ሴት ለሚደፍሩ ሚስቶቻቸውን የልጆች እናቶችን የገዛ የትዳር አጋራቸውን ነብስ ለሚያጠፋ እናትን ገሎ ልጅን ሜዳላይ የሚበትን ይገባዋል እሱስ ጨክኖ አይደል የገደላት ::

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 7 годин тому +3

    እግዚኦ ጭካኔ

  • @abazeetho5440
    @abazeetho5440 5 годин тому

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ 😭🙏

  • @MerryAlfayez
    @MerryAlfayez 7 годин тому

    አቤቱማረን

  • @GenetLove
    @GenetLove 6 годин тому +2

    በስመአብ ወወልድ ምን ጉድ በእግዚአብሔር 😢😢😠😠ኢትዮጵያ ምድር ላይ ይህ መስማት በጣም ያሳዝናል የምን እስራት ነው መሰቀል አለበት

  • @sewasew
    @sewasew 6 годин тому +1

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ነው
    እንዲህ አይነት ጭካኔ 😭😭😭
    ፈጣሪ ሆይ አንተው ፍርድ ስጥ
    ነፍስሽ በሰላም ትረፍ።

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 6 годин тому +1

    ኡኡኡኡ ኢላሂ የት ነው ያለነው? እውነት ምድር እኛን የሸክማ ነው ያለችው?? ኢላሂ አንተ ታረቀን

  • @nuru7490
    @nuru7490 4 години тому

    ይገባዋል በደንብ ይገደል😢😢😢

  • @Zutube_21
    @Zutube_21 4 години тому

    ወይ ጉድ ማንሰማው ነገር የለም??

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 7 годин тому

    watching from Dubai

  • @EphremRezene
    @EphremRezene 7 годин тому +3

    ዘግናኝ ነው ግን የ ሄሽን ጉዳይም እንዲ አይነት ፍትሕ ብያገኝ አስተማሪ ይሆን ነበር

  • @united6563
    @united6563 5 годин тому +1

    ሴቶች ላይ የሚፈፀም ወንጀል እንደቀልድ በሚታይበት ሀገር, ሴት ገድሎ ስጋ መቆራረጥ አይደለም ገና ስጋቸውንም መብላት ይጀምራሉ።
    የሞት ፍርዱ ተፈፃሚ ይሁን።

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram 7 годин тому

    አቤቱ አምላክ ከእንደነዚህ አይነቶች ጭካኔ አድንእግዝዮ😢😢😢አምላክ ወይ አረ

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox 7 годин тому

    እግዚኦ ሆዴን አቅለሸለሸኝ 😢

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 4 години тому

    ጥሩ ፍርድ ነው ባደባባይ በፈፀም መልካም ነበር

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 7 годин тому

    እፍፍፍ በጣም ይዘገንናል😢😢😢😢😢😢

  • @ወሄነትየገጉ
    @ወሄነትየገጉ 6 годин тому

    ድረድግ😢😢😢

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 4 години тому

    እሰይ በቁሙ ምቃጠል ንበረ 😢😢😢

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 2 години тому

    የገድለየገድልአሁነም

  • @kirstiyan
    @kirstiyan 29 хвилин тому

    በየሱስ ስም ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 6 годин тому

    በስመኢም፣😢😥

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 7 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣራ ማራን

  • @saramulugeta7338
    @saramulugeta7338 3 години тому

    ሁሌ እስኪዞርብን መኪና ሲሄድ ምታሳየው እራስህ ታየወዋለህ ግን ራስ ያሳምማል ሌላ ነገር ተጠቀም

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 7 годин тому

    ግብፅ እግዝአቢሔር ይፍረዳት አልሻወጥ

  • @sitinadire359
    @sitinadire359 3 години тому

    የታገደለ ይገደል

  • @bilenteshome-t2c
    @bilenteshome-t2c 6 годин тому +1

    የገደለ ቢገደል እንደዚህ ግድያ አይበዛም ነበር። አሁንም ቢሆን መፈፀሙ እርግጠኛ አይሆንም።

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 7 годин тому

    ህህህ😢😢😢😢💔

  • @Fatema-t3g9k
    @Fatema-t3g9k 7 годин тому +2

    መተግበር አለበት የሞት ቅጣቱ አውሬ ነው ሰው አደለም😢

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 40 хвилин тому

    ኢትዮጵያ ላይ አድስ እኮ አይደለም የሰው ስጋ መክቸፍ

  • @Ebrshimomer
    @Ebrshimomer 5 годин тому +1

    ኣኡዙቢላሂ ምንድነዉ ምንሰማዉ

  • @ynanam-ms2bv
    @ynanam-ms2bv 4 години тому

    አይ የኢትዮጵያ ህግ በቂ ቅጣት ቢኖር መች እዚህ ደረጃ ይደርስ ነበር

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 3 години тому

    ፈሪ ሲኖር ማስፈራራት ይቻላል። ግብጽ ምን ነካት?

  • @EyasuTsegaye-p8y
    @EyasuTsegaye-p8y 6 годин тому +1

    Egeziho marenie😢😢😢

  • @dawitgemed
    @dawitgemed 7 годин тому +1

    Abel best

  • @AmareTamiru-gn7nw
    @AmareTamiru-gn7nw 7 годин тому +1

    How you are a great jornalist

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 3 години тому

    እሱን ነብሱ ሳይውጣ መክታትፍ ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው😢😢😢😢😢😢ሞት እማ ለሱ እረፍት ነው

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 3 години тому

    ለመጀመሪያ ግዜ ትክክለኛ ፍርድ ስንስማ በዚው ቀጥሉ

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 6 годин тому +2

    በናዝሬቱ በ ጌታ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዴ ምን ጉድ ነው ምንሳው 😭😭😮
    እሱንም እንደሷ አሰቃይቶ ሰቅሎ መግደል ነበው 😭😭

  • @DeborahKIFLE-wt4dm
    @DeborahKIFLE-wt4dm 5 годин тому

    ትዳር የሚያስፈራበት ዘመን ላይ ደርሰናል አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢

  • @taddileshyoumno1921
    @taddileshyoumno1921 6 годин тому

    በኢየሱስ ስም 🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 4 години тому

    እንዶም ኢትዮጵያ ዉሰጥ ሰዉን የገዳለ እራሱን መግደል አለበት የሚበል ሕግ ብወጣ ጥሩ ነው

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 години тому

    የገደለ ቢገደልና ታስሮ ባይቀለብ ኖሮ የግድያ ወንጀል ባልበዛ ነበር

  • @abitifili3597
    @abitifili3597 6 годин тому +2

    ኢትዬጵያ የወደቀች ሀገር

  • @ToybaSeid-xk3cu
    @ToybaSeid-xk3cu 2 години тому

    ይገባዋል ሞት

  • @hanamarkos5225
    @hanamarkos5225 2 години тому

    Egzio mharene krstos 😭😭😭
    Eloheee yamal nfson ymarw😭

  • @alemgoitom4132
    @alemgoitom4132 4 години тому

    በእየሱሰ ስም ምን ኣይነት ጉድ ነው እር ኡኡኡኡኡ

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 7 годин тому +1

    ግቢፃ ምን ሌሁን ነዉ የምትለዉ

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres 6 годин тому +1

    እድሜ ልክ ራሱ ሞት ነው

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 2 години тому

    ግብፅ አሁን ነው የሚያሳስባት? 😅

  • @Zanashiethio
    @Zanashiethio 6 годин тому

    Be geta sem mendeno men sema uuu egzo 😭😭😢😢😢🤔🤔😞

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 5 годин тому

    መፋረድ ብቻ ሳይሆን በተግባር ለምን በአደባባይ ገድለዉ አያሳዩም ኢትዮጲያ ዉስጥ ወንጀለኞች እደፈለጋቸዉ ይፈነጫሉ

  • @Haymitube02
    @Haymitube02 7 годин тому

    እግዚኦ እግዚኦ 😢 ኧረ የሰዉ ልጅ ግን ከዳቢሎስ እንዴት ከፋ አቤቱ አምላኬ 😢

  • @beniamgebremaruam1212
    @beniamgebremaruam1212 3 години тому

    Abele berahanu 300 hanmara setrde yete neberke 😊

  • @SeniyetMulugeta-f1y
    @SeniyetMulugeta-f1y 23 хвилини тому

    ይህ ስው ይሚስቱን ስጋ በልቶ ይሆናል ስውቶአት ይሆናል ስው በዚህ ልክ አይጨክንም ስው እኮ ክፍቱና ተንኮሉ ከሴጣን ብልጦአል የገደለ ይገደል

  • @AlhmdulellYrabe
    @AlhmdulellYrabe 5 годин тому

    አኡዙቢለህ ሞት ስየንሰው እሱም ስገው ተዘልዝሎ መመት አለበት 😢😢😢😢

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 6 годин тому

    በስመአም ምንጉድነው በጣም ያሳዝናል ምአይነት አረመኔ ነው

  • @Richmahammod
    @Richmahammod 6 годин тому

    😳😳😳😳😮😮ewnet weys behlme new

  • @rihanaseid2042
    @rihanaseid2042 7 годин тому +1

    Auzbilah!!!!

  • @hamidawol4949
    @hamidawol4949 6 годин тому

    ቲሽ

  • @kelifahmed
    @kelifahmed 7 годин тому

    👍👍❤❤