🛑ብሬክስ ለቴዲ እና ለመሲ ታናሽ ለሀፍቴ ተኝተው እያለ ጉድ አደረጋቸው 🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi22
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/

КОМЕНТАРІ • 829

  • @selamyegebereallijbsyoutub7582
    @selamyegebereallijbsyoutub7582 3 роки тому +194

    አባቴ ሰው ተኝቶ ይረባሻል እንዴ 🙁
    ታዳ ለኔ ለምን አትረብሽ ትለኛለህ DAD 🙂

    • @seadasirag452
      @seadasirag452 3 роки тому +10

      እሮቤል የኔ ማር አተም ዪቱብ ታያለህደ ክክክ

    • @BrexHabeshawi
      @BrexHabeshawi  3 роки тому +20

      እንዴ 😳 እዚህ ምን ትሰራለህ 😳

    • @messitube1299
      @messitube1299 3 роки тому +27

      ሮባየ ምን እየሰራህ ነው በል አንተም በግዜ ተነስ ውሃ እዳይደፋብህ 😂😂😂💋

    • @selamyegebereallijbsyoutub7582
      @selamyegebereallijbsyoutub7582 3 роки тому +5

      @@BrexHabeshawi ምንሼ ነው DAD 😎 ዘመኑ የ Technology መሁኑ ረሳሀው ወይስ ሙድ እየያዝክ ነው 😋

    • @tube-xc9vo
      @tube-xc9vo 3 роки тому +1

      @@BrexHabeshawi ደምረኝ ብሬክስ. ወንድሜ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 роки тому +62

    ወይኔ ብሬክስ በዚህ ብርዲ ገደልካቸው እኛን ነበር ውሀ እሚደፋብን ሙቀቱ ገሎናል ክፍ አይንካችሁ ውድ ያገር ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @feventube288
      @feventube288 3 роки тому

      ውዴ ቤተሠብ እንሁን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 3 роки тому

      @@feventube288 እሽ ነይ እህት

    • @شمسيالتي
      @شمسيالتي 3 роки тому

      ወይኔ

    • @tueb4792
      @tueb4792 3 роки тому

      ua-cam.com/video/HptQvgZE6MY/v-deo.html

    • @tueb4792
      @tueb4792 3 роки тому

      ua-cam.com/video/HptQvgZE6MY/v-deo.html

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 3 роки тому +4

    አይ ጎንደሬወችኮ ጀግናናቸ የምር ዘራፍ ብሎ#ተናሳ 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 #በላይክ አሳዩኝ የዚህ ጀግና አድናቂ

    • @zenabzenab957
      @zenabzenab957 3 роки тому

      አየሽው እዴት እደተነሳ እዴት ፈጥኖ እደተነሳ እኔም አድናቂው ነኝ

    • @samiratube2450
      @samiratube2450 3 роки тому

      @@zenabzenab957 ❤️😅ቤተሠብ አርጊኝ እኮ ጀግና

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ

    እኔብሆን ፈጥፊ ነው የምልህ ትግስታቸውን ሳላደቅ አላልፍም በተለይ የሀብቴ 👍👍

  • @naderfared228
    @naderfared228 3 роки тому +12

    ወይኔ ብሬክስ እና መሲ ኧረ ክረምት።ነው ፍራሹ አይደርቅም 😃😃😃😃😀😀😀💛💚❤💞💞😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይመቻ ችሁ የኔ መልካሞች

    • @MaryMary-pf7nb
      @MaryMary-pf7nb 3 роки тому

      Weyne and ayinat asab gena sayidefa leferashu newu enem yasebkut mesmiye xex newu belual berekes qofxanawu sewedewu

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 3 роки тому +4

    አረብሀገር ተዋውቃቸሁ ማሻላህ ቁንጅናችሁ ባልናሚስቱ ስታምሩ ሀይማኖታችሁአንድ ብዙልጆች ሀይማኖታቸው አንድሳይሆንቀርቶ ይልያያሉይ ቸገራሉእናንተግን በተመሳሳይ ደስይላል

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 роки тому +32

    ክክክክክክክክክክክክክ እርጉዝናቸው ወይ ተመችቶኛል ብሬክስየ ወንድም

    • @feventube288
      @feventube288 3 роки тому +1

      ውዴ እንዛመድ

    • @hemzahesen395
      @hemzahesen395 3 роки тому

      አተ ክክክክክክእረ የርግዝናን ባህሪ አተ ተረድተህልኛል

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 3 роки тому

      @@feventube288 እሽ

    • @fatmafatma8360
      @fatmafatma8360 3 роки тому +1

      በእውነትፈታአረጋችሁን፣ያረብአገራችንንሰላምያርግልን

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 3 роки тому

      @@hemzahesen395 ክክክክክክክክ

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq 3 роки тому +16

    እኔ በጣም ነው ያሳዘኑኝ እንኳን ሊያስቁ ሀራም አለይ በዚህ በብርድ በይ መሲየ ትኩስ ትኩሱን በያቸው😍♥

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 роки тому +29

    ኑ የአለህን ቃል እንቅራ በዝች አለም እንደ ቁርአን መቅራት ሰለም የምሰጥ ነገር ይለም ቁርአን የሀዘነችን መፈዉሸ ነው ፕሮፈይሌን ተጪነቹ ተቀለቀሉ

    • @svvs389
      @svvs389 3 роки тому

      እሽ አቅርኝ እኔን ማር

    • @annasrtube6733
      @annasrtube6733 3 роки тому

      እሽ ሀያቲ መጣን🚴

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 роки тому

      @@svvs389 እንዛመድ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 роки тому

      @@annasrtube6733 እንዛመድ

  • @ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ

    እስኪ መሲና ብሬክስ በፈጠራችሁ ድምፅ ሁንልን ፍትህ ለወሎ ህዝብ ተሰቃዩብን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 роки тому +25

    ኧረብሬክሥ ተጠንቀቁ ጦርነቱ አለምሣጋ ከገባ ከባድነዉ በጣምያሣዝናል ሀገራችንሠላሟን ይመልሥልን😭😭😭😭😭 ሮብየ የናንተ አምላክ ይርዳን💚💛❤

    • @hanihanicho2836
      @hanihanicho2836 3 роки тому +1

      በጣም ጥላቶቻችንን ያጥፋልን

    • @dde7423
      @dde7423 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላምን፣ያድርግ

  • @ladaladababy2317
    @ladaladababy2317 3 роки тому +7

    ዩቱበሮች ጋር መሆን ይሄ ነው ትርፊ ቻሉት ያጋጥማል 🤣🤣😅😅😅💝😍❤️

  • @sirkyasirkia7160
    @sirkyasirkia7160 3 роки тому +51

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ማሪያምን ፍራሹ መቸነው ሚደርቀው😂😂😂😂

  • @makiyakasim3455
    @makiyakasim3455 3 роки тому +15

    አላህ ሰላም ያውርዲልን ለውድ ሀገራቺን ያረብ

    • @lolman8495
      @lolman8495 3 роки тому

      ብሬክስ ማላካም ሳው

  • @esseyeyenalem8736
    @esseyeyenalem8736 3 роки тому +83

    ማህታባችሁ ደስ ስል ❤🙏🙏🙏

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ፍራሹ እዴት ነው ሚደርቀው በዝ ክረምት

  • @HhHh-iw7qy
    @HhHh-iw7qy 3 роки тому +6

    ብርድልብሱ መቸ
    ሊደርቅነው በዚህ ክረምት😂😂😂😂

  • @sirkyasirkia7160
    @sirkyasirkia7160 3 роки тому +8

    ብሬ ሐብቴ እዳይሮጥ በባለፈው እኮ እሩጦል ምታስታውሱ ከሆነ ብሩ ጠፋ ያሉ ግዜዘ😂😂😂💞💞💞💞

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ

    ይገርማል ሁለታቸውም መብራት ስለሌለ ደብሮን ነው አሉ በቃ ካለስልክ መኖርና መስራት አትችሉም። እንዴ አይ ይህ ስልክ የሰውን ሁሉ ስራ ገፈት አደርገው 😭😭😭

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 3 роки тому +5

    ዘረኚነት ለዘላለም ይጥፋ

  • @emumohmedyoutube692
    @emumohmedyoutube692 3 роки тому +1

    ደግአደረካቸው ወንድ አሰዳቢ ምን አስተኛቸው ሀገራችን ውብነው ወጣብላችሁ በየሳሩ አትዝናኑም ጎበዝ ብሬክስ 👍👍👍👍

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ወይኔ በሳቅ ሀብቴ፣ ቴዲ ፣ብርዬ ፣መሲ ፣ሮቢ የኔ ማሮች ስወዳችሁ።

  • @hayatyemersalejie8861
    @hayatyemersalejie8861 3 роки тому +4

    ታዉ ብሬክስ መልስልኝ ያች ሴትዮ ልጆቿ መጥ ተዉ የወሰዷት ከምን እደደረሰች

  • @ኑኑነኝእናትአባቴናፋቂ

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ወላሂ 🤣🤣🤣♥️

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 3 роки тому +2

    ክክክክክክ ለፍራሹ ነው ያዘንኩት በዚህ በክረምት እንደት ይደርቃል

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 3 роки тому +14

    ማህተባችሁ ያምራል ደስ ሲል ዋውውው✝️✝️✝️✝️👌👌👌👌👌 እውነት በጣም ነው የሳኩት ሚስኪን እኔ ለስልካቸው ነበር ያስብኩት 😂😂😂😂😂😂

  • @ባንቺ-ደ4ሐ
    @ባንቺ-ደ4ሐ 3 роки тому

    የእውነት ሆዴ ነው የፈረሰው ብሬክስ ከአደፋፍህ የአነሳሳቸው አዝናናህን ትንሽ የአገራችን ሁኔታ ውስጣችን ተረብሾ እየተከዝን እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላም አውርድ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 роки тому +2

    ሁለት ኩባያ ሁሀ ይበቃቸው ነበር ፍራሹ እደሚርስ ቀድሞ ነበር ማሰብ በዛላይ ክረምት

  • @ዜድኢስላምነውሄወቴ
    @ዜድኢስላምነውሄወቴ 3 роки тому +1

    ወይኔ በሳቅ ሰራህላቸው😂😂 መደገጣቸውም አይቀር ብሬክስ ክክክክክ❤

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 роки тому +1

    ወይኔ በማርያም አስተኛኘታቸው ሲያሳዝን ብሬክስ ነፍስህ አይማርም😀😀😀😀ፍቅራችሁ ደግሞ ያስቀናል

  • @saadasaada9620
    @saadasaada9620 3 роки тому +2

    አላህ ያሳድግላችሁ ባባየን ደስ የሚል ልጂ አላችሁ

  • @samirahs7894
    @samirahs7894 3 роки тому

    ወይኔ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሀገራችነን ሰላም አዉርድልን አምላኬ እስኪ በሬክስ ቪዲወ ስራ ማለቴ ስለሀገራችን አረባገር ያለነዉ በጣም በጣ በጭንቀት ልንሞት ነዉ በተለይ የራያ ልጆች የቤተሰቦቻችነን ድምፅ ከሰማን ከወር በላይ ሆነነ ሰላም ከሆነ ከጭንቅ ገላግለነ በሬክስየ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @kerimatube6237
    @kerimatube6237 3 роки тому +12

    ብሬክስ ግን ግፍ ነው እውነት ጂን እንዳይዛቸው እና ፀበል ስታመላልስ እንዳከርም

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 3 роки тому

    የኔ ምስጊን የመሲን ወንድም ግን በአካል የማቀው ያክል ነው የምወደውና የሚያሳዝነኝ🥰🥰🥰 ደሞ ማዕተባችሁ አቤት ሲያምር በአርሴምዬ ብሬ ግን ሐራም አለኬ በዚህ ብርድ😁😁😁😁

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ

    ብሬክስ አንተም ሰው ታስደንግጣለህ ወይኔ ድንጋጤው እንደት ያድርጋቸው

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 3 роки тому

    ብሬክስ፣ደስትለኛለህ፣ፈታብሎ፣የምያወራ፣ወድ፣ደስ፣ይለኛን፣ፈጣሪ፣እዳተ፣ሳቂጣ፣ወድ፣ይስጠኝ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому +2

    7 ቀን የሚተኙ አይመሥለኝም በፍርሀት 😁😁😁😁😁

  • @maryamfentaw9497
    @maryamfentaw9497 3 роки тому

    ወይኔ ጉዴ እኔ እንዴዚህ ውሀ የተዴፋብኝ ልጂ እያለሁ ቢቀሰቅሱኝ አልሰማ ብዬ ነበር ትሜርት እያረፈድኩ ደስ አለኝ ፍቅራችሁ ቀናሁ ማርያምን

  • @rahel8646
    @rahel8646 2 роки тому

    እደዚህ ስቄ አላቅም የምር ፈታ አልኩ ግን እዴት ነው እኖጦ የተነሳውው 😂😂😃😂😂😂😂😂

  • @ሱመያቲዩብአላህወኪል

    ብሬክስ ውደሜ እኔ ለጥላቶቸም ክፉ አልመኝም አጀቲም አይችልም እና ተይዞል እያሉ ያናፍሳሉ አተም ጠፈህ እኔም ማመን አቃተኝ ፍጣሬይ ይጠብቅህ ያረብ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 роки тому +3

    ክክክክክ እረተው ብሬ በክረምት እደትሊደረቅ ነዉ ፈራሹ 😂😂😂

  • @Lulu-rd7yu
    @Lulu-rd7yu 3 роки тому

    ኡፍፍፍ የመሲ ወንድም ያሳዝነኛል ተወው በጣም ዴግ ልጅ ነው

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    ፍትህለፊራሹ😂😂😂😂😂😂😂😂ሆይ ይመቻችሁ👍

  • @user-bg2hh3wz2s
    @user-bg2hh3wz2s 3 роки тому

    ይሄ የሚያሳየው ምን ያህል ስልክ እንደተቆጣሀረን ነው ለማንኛውም አዝናንታችሁኛል😁😁😂😂😍😍

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 3 роки тому +14

    ዉይይይ ፍራሹ መቸ ነዉ የሚደርቁዉ በሳቅ😍😍😍😍

  • @foz2810
    @foz2810 2 роки тому

    ወንዲሜ ብርክስ አላህ ይጠብቅችሁ ወንዲሜዋ በዱአያ አረሳሆችሁም የሚስግኑች እባ እባሽ ከችግር አላህ ነጂ ይበላችሁ

  • @Eftahz
    @Eftahz 3 роки тому

    ብሬክስ ና መሲ ግን ወደድኮአችሁ።wow...

  • @ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ

    በተለይ ሰሜን ወሎ ንፁሀን ገበሬወች ተሰቃዩብን 😭😭😭😭😭 ፍትህ ለወሎ ንፁሀኖች 😭😭😭 እኛ በሰዉ ሀገር በጭንቀት ሞትን ቤተሰቦቻችን የት እዳሉ አናቅም ስልክ አይሰራም 😭😭😭😭#

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 3 роки тому

    ብርየ የኔቅን ፈገግታህ ብቻ በቂነዉ ወንድሜ አላህ ሰላምህን ያብዛዉ ወንድሚ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 роки тому +2

    ክክክክክክክ አዳምጨ እእመጣለሁ ዛሬ አደኛ ነኝ

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 2 роки тому

    ሰለና ፈቁኝ እየደጋገምኩ አያለው ኧረ ፍትህ ለሳውዲ እሰረኛ እና ለበሬክሰ አበሻዊይ

  • @kerimatube6237
    @kerimatube6237 3 роки тому

    ክክክክ ደሞ ባል እና ሚስት ይመስል ምን አስተቃቅፎ አስተኛቸው 🤔😅😅

  • @የሀይቋነኝያችአይናማዋ

    አህሰን ክክክክክክ ወንድ ልጅ ምኝታ አያበዛም

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ

    ባለማሀተብች ዉድድድ የምዬ የተዋህዶ ልጅች⛪️⛪️⛪️👈🙏🙏
    ብሬክስ😏😏 ቴዲ ሀብቴ ምስኪኖች ዉይይይይ በብርድ ሰአት መቀለድ አይነፋም የእዉነት

  • @hemzahesen395
    @hemzahesen395 3 роки тому

    በሪክሰ እኔ ርጉዝ ነኝ 24ሳአት መተኛት ነዉ ሰራየ በዱአሁ አትርሱኝ መልካም ልጅ እድወልድ በተረፈሀገራችንን ሰላም ያምጣልን

  • @እሙዘምዘምየራያልጅ
    @እሙዘምዘምየራያልጅ 3 роки тому +2

    ኣደኛ ነኝ ኣሁን ኣገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    ገለሐቸዋል እግዚኦ ብሬ አንተ ልጅ 😁😁😁😁😁😁

  • @ሰኒያየድሴዋልጅ
    @ሰኒያየድሴዋልጅ 3 роки тому

    ወየው ብሬክስየ። በቃ። በዝህ። በከረምት። ቀን። አስበረድካቸው። እና። የግራረ። እጭት። በጣም። ሹም የሚሆን። እሳት። አንድድህ አሙቃቸው። በቃ መልክቴ ነው 😢😢😪

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 3 роки тому

    በሮ በዚህብርድ🙄🙄🙄ደግምአልሰራህ🤣🤣🤣ብድርህንጠብቅ የሀገሬና የእስረኞችጉዳይአመመኝ🤕🤕🤕🤕👈👈

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ

    😆😆😆😆😆 ሰራህላቸዉ ክክክክ ግን እንቅልፍ ከያዛቸዉ ድንጋጤ መጥፎ ነዉ ብሬክስ ለሁለተኛህ እንዲህ አታድርግ አንድ ነገር ሊሆኑ ይችላል

  • @amhabesha589
    @amhabesha589 3 роки тому

    ወይኔ በርዬ ጉድ ሰራሀቼው ወንድሞቼን ምስኪኖች ሲያሳዝኑ የምር ኪኪኪኪኪ

  • @ስአዲቆንጁ
    @ስአዲቆንጁ 3 роки тому +2

    ያገሬልጂወችየርበናስላምበናተላይይሁን

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl 3 роки тому

    እፍ ብሬ በሳቅ ገደልከኝ እግዚአብሔርን 😂😂😂😂ሲያሳዝኑ አሁን አሪፍ ሞቅ ያለ ምክብ አዘጋጅላቸው ፍራሹ ብርድልብሱ መቼ ይደርቃል ቻለው እግዲ

  • @نورةخالد-غ2ث
    @نورةخالد-غ2ث 3 роки тому +1

    ውይ ብራክስ ለምን በዚህ ብርግ እፍፍፍ ይቀጠቅጣሉ እኮ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ 3 роки тому +1

    እመ አምላክን እንዴት እደሳቅሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ 😂😂😂😂😂

  • @hiwyyoutube1169
    @hiwyyoutube1169 3 роки тому

    ብሬክስ መሲ ፈጣሪይ በሰላም ያምጣችሁ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 3 роки тому

    ወይኔ ይገርማል እኛን ዘና አልን ፍራሹ መች እንደሚደርቅ ግፍ ነው በዚ ክረምት ድንጋጤው አሳዘኑን ለማንኛውም ይመቻቹ

    • @b.t7056
      @b.t7056 3 роки тому

      በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት መቼም ካልታመሙ ጥሩ ነዉ በዚህ ክረምት

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 3 роки тому

    አረ ብሬክስ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም የመሲ ወንድም አነሳሱ ይታየኛል ክክክክክ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 3 роки тому +1

    ወይኔ በዚህብርድ ማንነውእግሩ ወደላይጭራሯየሆነው።ክክክክክክክክክክ

  • @alhamdulillahalekulihall3292
    @alhamdulillahalekulihall3292 3 роки тому

    ወይ ስራ ማጣት ጉድ ነው ክክክክ እሮቤል እናቱን ነው የሚመስለው ደግመሽ ውደጂለት እህት ሀቢበቲ ውይ. ቴድ ህልምነበር የመሰለኝ አለ ክክክ የመሲ ወንድም ደንግጣል ፍራሹስ መቸ ነው የሚደርቀውሽ ክክክክ

  • @habeshawinegn1795
    @habeshawinegn1795 3 роки тому +1

    ወላሂ የመሲ ወንድም እንደወንድሜ እርግት ያለ ነው ስወደው ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @የታጠቅአድነቅነኝ
    @የታጠቅአድነቅነኝ 2 роки тому

    ቆዬ በቃ ተሰረክ መለት ነዉ መፊት አጠን የአለህ የአለህ አረ ተጠሮቶ እደምወጠ አድሩጉቱ የምስክኖቹ ዱአ አይለየየሀሙ አብሽር በበዬ

  • @zdtube4690
    @zdtube4690 3 роки тому

    ወይ በዚህ ብርድ ተግሰታቸው መሻአላህ ናቸው እኔ ብሆን አጣፍህ ነበር

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 роки тому +1

    ክክ አይ ብሬክስ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አነሳሳቸው ወላሂ እንዴት እንዳሳቀኝ

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 3 роки тому

    ብርድ ልታስመቷቸው ነው እንዴ በሉ ሌላ ልብስ ስጧቸ ፍራሽም ግዙላቸው ውጣ ያለው ገንዝብ ነው አየ ብሬክስ በሉ ቶሎ ፍራሽ ቀይሩላቸው

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 3 роки тому

    ብሬክስ ግን በሰላም ነዉ የጠፋችሁት

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому

    ወይኔ እናቴ ሆዴን በሳቅ 😀😂😀😂😀😂😀😂😀😂 የቆዬ ቪዲዮ ቢሆንም ዛሬ ማየቴ ነዉ በጣም ነዉ የሳኩት እዋይ አነሳሱ 😂😀😀😀😂 ኡፎይ

  • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ

    ተባረክ ብሪክስ የመሲ ወድም ሳይ ወድሜን እየመሠለኝ ናፍቆቴን ቀነስ ያረግልኛል አይ መለያየት

  • @aeishatube
    @aeishatube 3 роки тому

    አይብሬክስ አስደነገጥኳቸው በሳቅ ይመቻቺሁ ውድ ወገኖቼ

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 3 роки тому +4

    አይይይአነሣሥ ሠውበጦርነትተጮቋል።😂😂😂😂😂😂አይ ይችእሩህያ😂😂😂

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 роки тому

    ደግ አደረክ ምድነው ወድልጅ ነቃ ሲልነውጅ የምን ቀን መተኛት አየ ብሬ ጉድሰራሀቸው በዚ ብርድ ክክክክክክክክክክክ

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 3 роки тому +1

    ሀራም አሌክ ወላ አስደነገጥካቸዉ ጂኒ እዳየዛቸዉ 😀😀😀😀😀

  • @dubaidubai6588
    @dubaidubai6588 3 роки тому

    ወይኔ በክረምት ተሎ አደርቅ ሲሳዝኑ kkkkk እርጉዝ አደሉ ሀሀሀሀሀ ይመቻችሁ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ

    ውይ በዛሬ ብርድ ኸረ ብሪክስ ሀፍቴ የኔ አይናፋር ስወድክ መሲ ምራትሽ አድርጊኝ

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 3 роки тому

    ያሀራም ምስኪን በዝህ ብርድላይ ወሀ ደግም አላረክ😂

  • @hayaha4929
    @hayaha4929 3 роки тому

    ብርክስ እግድህ መልካምእቅልፍ እዳይተኝ አርካቸው

  • @ኢተቅላህልቤ-ተ9ኀ
    @ኢተቅላህልቤ-ተ9ኀ 3 роки тому +1

    ዊይ ሲያሳዝኑ እኔ እሚቀሰቅሰኝ አሎድም ስደነግጥ እራሴን ያመኛል ቀኑን ሙሉ

  • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ

    የመሢማ ወንድም ግራ ታጋባ ክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 роки тому

    ይህኛው ትንሽ ከበድ ይላል አስተዉሉ ያውም በክረምት
    ግን እኔ መስ ምጥ ይዞዋታል የሰሩት prank እስከ ዛሬ አልረሳውትም በጣም ዝርና አድርጎኛል

  • @temesgenamlake215
    @temesgenamlake215 3 роки тому

    ወይኔ ወይኔ ብስሓቕ ሞይተ ብረክስ መሳክንዋ 😁🤣🤣 የንየ ማሮች ይሞችኹም

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 3 роки тому

    ክረምት ሰለሚበርድ እንቅልፍ ይመጣል ውሀው ግን አነሰ 😂😂😂😂😂😂

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ብርዬ በል ሄዴህ ፍራሹን ግዛ ደግሞ አተኛኛቸው አንድ ሰው እኮ ነው የሚመስሉት ምስኪን ሀብቴና ቴዲ 😍

  • @ፊዳካያረሱለላህ
    @ፊዳካያረሱለላህ 3 роки тому

    ጥሩም አልሰራህ አንድ ሰዉ በፈለገዉ ሰአት ይተኛ እንግዳ ሲመጣ እደዚህ አታድርጉ ፕሊስ ይኸ አያዝናናም ሰዉ ተኝቶ በድንጋጤ ይሞታል ፕራክ አትስሩ ሳቅና ጨዋታ እያለ ዛሬ ላይክ የለም

  • @የወሎዋጥቅሺ
    @የወሎዋጥቅሺ 3 роки тому

    🥺🥺🥺🥺በጆሯቸው ባፍጫቸው ቢገባስ ውሀው ወይኔ ግን ብሬክስየ ወድሜን ትመስለኛለህ ሳይህ ሁሌ ልቤ ትርትር ይላል😢😢ሰላሟ👉💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይመለስልን በጭቀት ልሞት ነው እኔስ

  • @temretemre1766
    @temretemre1766 3 роки тому

    መሲ ግን ድርቅ አለች ከሳችሳ የምር ሁሌ ሳያት ታሳዝነኛለች

  • @zuzu6899
    @zuzu6899 3 роки тому

    እባየጠብእስኪልነውየሳኡት አይ ብሬክስ ክክክ ሲሳዝኑ አነሳሳቸው በጣምነው ያሳቁኝ

  • @aminaahmad267
    @aminaahmad267 3 роки тому

    እረ በጦር ለሚሰቃዩት ወገኖች ጩሁላቸው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому +1

    ተባርኮ ቢሆን ጥሩ ፀበል ነበር ብሬ 😍😍😍

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 3 роки тому

    ውይኔ በሳቅ ሞትኩ ማርያምን ፍቅራቹ ይብዛላችሁ

  • @አዩሽየአላህባሪያ
    @አዩሽየአላህባሪያ 3 роки тому

    ጥሩ አልሰራህም ብሬክ ለዛዉም በክረምት ቀን ቪዴወዉ ላይክ አይቀገባዉም ዲስላይክ ማረግ አልወዲም ላይክአርጉህ ።