Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻአላህ ያማረ የሰመረ ያርግላቹህ እኔ ብቻ የቀረሁ እስከሚመስለኝ ሰዉ ሁላ አገባ 😂 ከወር በሗላ ወደ እናት ሀገሬ እሄዳለሁ መልካም ምኞታቹህን ግለፁልኝ💐
ተሼእኔምልሄድነውከሰባትአመትበሀላበሰላምያሰገባንያረብ
ለልጁ አይፓዲያዘልኝ
በሰላምግብልኚ❤❤
❤❤❤❤ማሻአላ
ሠላም ግቢ ሀቢቢቲ
ሙበረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ወድሜ አላህንፍራ ዝሙት አታስተላልፍ ወድናሴት ባድሁኖጭፈራ ከዝሙት አይተናነስም እደት ሰው በደስታውቀን አላህንያምፃል ላሀውለውላ ቁወተ ኢላቢላ
ሀቢበቲ የካህድያንን ፈለግ እኮ ነዉ እግር በግር የሚከተሉት አላህ የሱቱር
@@saeda4477 ዱባይ ሚኖሩ ሀበሾች አብዛኛዉ በሚባል ደረጃ ምንም ከጂህልና አልተላቀቁም አላህ ለኛም ለነሡም ይዘንልን።
መብሩክ በሏቸው ለሙሽሮች
መብሩክ❤❤❤❤
😢😢 አይ ሴቶች የተወጣጠረ ልብሥ ለብሠው ያሣዝናል አላህ ሂድሀ ይሥጠን
እረ ማሜ ትዉ መብሩክ💐💐
እስልምናችን ይሄን አይፈቅድም ከሙዚቃ በምን ይለያል ማሜ እርጋትህ ከዚህ ቪደወጋ አይሄድም አሏህ እንድ ፍትህ ገፅታ ኢማንህን የውስጥህንም ገፅታ ያሳምርልህ ካጠፋሁ አፉ በለኝ
መሸአላ❤❤❤❤❤❤❤
ያልተዘወጀነውም አላህ ይዘውጀን እነሱንም መብሮክ❤❤❤
ገሚን
❤❤❤❤❤
Amiin
ያላገባነዉም አላህ ይዘዉጀን ሙሺሮችም መብሩክ ብለናል መብሩክ መብሩክ❤❤❤❤
የሰው ዴሰታ የሚያሰዴሰታሁ ሰብሰክራይብ ላይክ እያርጋቺሁ አበርታቱኝ❤❤❤
ደመርኩሺ ደምሪኝ ውደ
@fatumaDawde-f6k መልሻለሁ እህቴ
ማሻአላህያለገባምያግባ
ማሻ አላህ ታምራላችሁ ባረክሏሁ ለኩማ ወባሪክ አለይኩማ ቤታችሁን በፍቅር ይሙላላችሁ ስፊ ሪዚቅ ሰፊ ቤተሰብ ይወፍቃችሁ ትዳራቹ እስከጀነት ይዝለቅላችሁ
የሣኡድ በሽታ ወደ ዱባይ ተጋብቷል ደሞ ስደቡኝ አሉ በሽታ አልሽ ብላችሑበየ ፍተዋው ሌላ ነገር ተጠይቆ አያውቅ😮😮 ባሌ ባሌ እያሉ አደንቁረውናል በአብዛሐኛው በአረብ ሐገር የተጋቡት ነው
አሁንሰውድየለምሰርግጥግራራነው
በጣምትጣብቆባችዋል
ትኩኩለወለሜዳአይዱኒ
ዱባይኩእደሳኡደአደለምእኒባጋጣሜሀገርገብችሳላሰበወአርገዡመጣሁገንባጣምክባደንጥይወልመለሰንወ
መብሩክ ግን እኔን ብቻ ልሁን አላማረኝም ሰርግ ቀረ በሀገር ከቤተሰብ ከእናት ከአባት በቃ በአጠቃላይ ከቤተሰብ ጋር
መብሩክ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤🌸🌸🌸
ማሻ አላህ
እኔብቻነኝ የዱባይወድች የማይመቹኝ ማሻአላህ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ
ፈጡም አያሌው መብሩክ አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ
መብርክ መጨረሻዉን አላህ ያሳምረዉ የዱባይ ሰርጎ 🤪
😂🎉😂
😂😂❤❤
ማሻአላህ....አላህ..ተውፊቅ..ፍቅር..ይጨምራችሁሁሁሁሁሁሁ. አላህ. ይጠብቃችሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ እኛንም አላህ ይወፈቅን❤❤❤❤
ماشاء الله تبارك الله
መሸአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያገሬልጆች
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
اختلاط مع الرجال والتبرج أين البركة في المعصية 🤔
የኔ እህት ፋፊየ አላህ ያመር የሰመር ሰርግ ያርግላችሁ የኔ ቅመም
ወሎ የቦታ ስም ነው የለጠፈከውን አስተካክል አማራዎች ነን አላህምዲላህ አማራ ሆኜ በመፈጠሬ ቀብራራ የደሴ ልጅ አማራ ነኝ 💚💛❤🥰💪💪💪
እህቴ አማራነትም ሆነ ወሎየነት ጀነት አያስገባም ሙስሊም በመሆንሽ እና ኸይር ስራ በመስራት ብቻ ነው ጀነት የሚገኘው ስለዚህ አማራ አማራ ማለቱ ይቅርብሽ ።
አማራነት ጀነት አያስገባሽም ዘርኝነት ጥብናት።
ምርጡ ሰርጋችን❤
እኔ የሚገርመኝ መብሩክ ማሻአላህ የምትሉት ሰወች ናችሁ አጅብ እስኪ ሙስሊሞች ይህ ምኑ ነው የሚያስደስታችሁ በፈጠራችሁ ኧረ አቅላችሁን አሰሩት ላሀውለውላህ ወላቁወተኢላቢላህ ምናለ ሱናውን ቢጠብቁት ከነሱ ሱና ያለመጠበቅ ይህንን የምታስተላልፉ ሰወች ትገርማላችሁ አላህ ሁላችንንም ሂዲያ ይስጨን
መብሩክ ውለዱ ክበዱ
የኔስስት መሸአላ ተባረከላ እህት አያሌዋ እካንደስአለሽ ደስታሽ ደስታየነው የኔልዩ እህት ትዳርሽ ያመረየሰመረ አላህ ያርግልሽ ወልዳችሁ ከብዳችሁ እምኖሩ አላህያርጋችሁ ፋፊየ አብዱየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽአራሴአድቀንያፍልሻል😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ኢሻአላህ
ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ
እኒህ ወሎየወች ቀወጡትኮ😂😘😘
ማሻአላህያማረናየሰመረትዳርያርግላቹሁ
Masha alah yenewudi hit
😢😢 ምኑነው ማሻ አላህ የሚያሥብለው?????ሴት ናወንድ ባድ እየተጨማለቆ እረ ወደየት እየህደን ነው ? አላህ ሂድሀ ይሥጠን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉MASHA.ALLAH.MABERUK
መብሩክ አብዱየ ፋፊየ❤❤❤❤ እኔንም አስገብተህኛል😂😂😂😊
የታዋነሽ
ማሻአላህ መብሩክ ያማረየሰመረ ይሁንላቸው
መብሩክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ድሮ ሳኡድ ነበር እድህ ሰርግ አሁን ዱባዮች በልጣችሁ ቁጭ
ማሻአላህ አላህ ያማረ ያረግላችሁ ግን ዱባይ የሚመጡ ወንዶች በጋርድ ነው እደ የሚቀሳቀሱት አይቸ አላቅም እሳ ክክክክ
መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐🌹🌹🌹
ማሻ አሏህ ደሥሢሉ
Mashallah mabruk ግን እንዴት ይዋጥላቸዋል እነዛ ሚስኪን አባት እናት እለሉበት ሰርግ ስሙኝ እማ ወገን ይጋባሉ ይፋታሉ ምክንያቱን ልገራችሁ አብዛሀኛዉ ትዳር የሚፈርሰዉ እናት እና አባት መርቆ ደስ ብሎት ስለማይሰጥ ነዉ ወላሂ ሰርግ ደስ የሚለዉ እናት እና አባት ትልልቅ ሰዎች ቁጭ ሲሉበት ነዉ
መብሩክክክ🌺🌺🌺👍
🎉🎉🎉ያመረየ ሰመረ ያረግ ላቺሁ❤❤
❤
ማሻአላህ
ማግባቱን ቀርቶ ዘና የምንበት ግዜ ነው የናፈቀኝ
እኔ ዱባይ ነኝ ሹፈን ወይ ሹተን 😂 መብሩክ ለሙሽሮች
መሻአላህ አልፍ መብሩክ ያማረ የሰመረ ትዳር አላህ ያርግላቸው❤❤❤❤
ማሻአላ መብሩክ
ማሻ አላህ ተከበረ ካላህህህ
አልፍ መብሩክ ማሻአላህ❤❤❤❤
መቡሩክ ማሻአሏሀ
መብሩክ መጨረሻው ይመር 🎉ምን ዋጋ አለው የዱባይ ሰርጋቸው እንጅ ትዳራቸው መጨረሻው አያምር
አወ ከወር በኋላ ንዝዝ ይጀምራል
ማሻአላህ መብሩደስ ትላላችሁ😘😘😘😘
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Meburuk
ማሻ አሏህ ሙባረክ አለይኩም አላ ዘዋጅ ግን ዱባይ ላይ እንደዚህ መጋባት አለ እንዴ እኔኮ ዱባይ ላይ ባል የሚኖር አይመስለኝም ነበር ማለቴ የኢቶ ወንድ ክክክክክ
ወይ መል አምቦች ማሜ አንተም አንዷን ደርብ 😂
ማሻአላህ መብሩክ ፋፊዬ ያገሬ ልጅ ❤❤
ሙበርክያሠላምያመረትዳርአሏህያረገላችሁ❤❤❤❤
መብሩክ ይች ልጅ ተገተርች ቀባጭ ነበርች በይ ሰተር በይ
አረ ዱባዉቺ በርቱ ማሻአላህ መብሩክበቃ እኔም ላገባነዉ ሀላሌ ማሜን እዳጠራዉ ሚዲያመዉጣት አልፈልግምከከከከከከ እዳትቀየም እሺ ማሜ ካሜራ ካላዝክ ትመጣለህ
የ ይዬልኝ ሠርግ አያሥፈልግም ኒካ በቂ ነው
እኔን የናፈሸኝ ነፃነት ነዉ ወላሂ ስልችት ብሎኛል😢😢😢😢
በረከቱ ይድረሰን በሉ ቅመሞች 😊
ስሙማ እኔ ብቻ ነኝ ግን ሳገባ መዝፈን ዘጥዘጥ ማለት በአጠቃላይ ጭፈራ አልፈልግም 😂😂😂😂😂😂 እንዴት እንደማፍር እነሱ ዘጥዘጥ ላሉት 🤣🤣🤣🤣
ማሻእላህ
Mebruk welkin allah ysteri ymizawechi ysewunet kerti ajb now allah allhamdulilah mecheresayen asamrlign edeseterkegn wedatewe melisegn
የኔጠጋዳየትሆን😂😂😂
ያገሬ ልጂ ፍፊየ አልፍ መብሩክ
መሻአላ የኔ ዉዲ እህት
ኧረ የኔ ጠጋራ ከቶ የት ትሆን 30 አመት ሞላኝኮ😔😢😢😢
አብሺሪይመጠል❤❤
ሰው ከየት የተሰበሰበው ማሻ አላህ
መብሩክ❤
እኔ በስራ ናላየ ዞሮ እናተ ትጋባለችሁ😅😅😅😅😅
😂 welahi
ሀሀሀሀ ለአንዳንዱ ይዘንባል ካፊያ እማያገኝም አለ
መብሩክክ🌹🌹🌹🌹🌹
ጉደ አብዱዋ
ዱባይ ሁለተኛ ኢትዮጵያ መብሩክ
መብሩክ
መብሩክ ብለነል
መብሩክክ
ፋፊየ የኔ ልዩ አልፍ መብሩክ ❤❤❤
ሚሥኪንይሂአዋጂ ሠርግበሠርግአርጋችሁ መጨርሻውንያሣምርውየዱባይወንድ ሙሺኪለነው
እኔ በጣም ሠው እፈራለሁ ሙሽራ ሁኘ ከሠው ፊት አልቀርብም😂😂ሳገባ ማንም እድያየኝ አልፈልግም😂😂
እና ልትጠለፊ ነው😂😂😂😂😂
የኜ ፋፊሸጋ የኛ ሙሽራ ጨፈርነዉ ወላ❤❤❤❤❤
መብሩክ. ግን. አበባ. የሚርጨዉ. ልጅቱ. ተሆላ ሁና. ነበር 😅😅😅.
አብሮ አደጌ ፋፊቾ መብሩክ
ከሁለትዉር በሁላያ ትዳርን ልቀላቀል ነዉ በሠዉ 😂😂😂 አቃቂይ እዉጥች የኔም ደረሰ
Masha Allah tinsh bihonm menala filter chamr bitaragubet post setragu 😅😢😢😢😂😂😂😂😂
የባህል ልብሱሲያምርባቸው
🎉🎉🎉🎉
ከሜረመኑ አችልሚ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልፍመቡሩክ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መብሩክ የኛስ መቸ ይሆን የሰዉ ሰርግ በማየት አረጀን ወይ ዱባይ ሰርግኳን እስካሁን አልሄድኩበትም
መብሩክ መብሩክ ሚዜወቹ ግን እስፕርት አስመሰላችሁትኮ ዱብ ዱብ አበዛችሁ
እንደ ወንዱ ሚዜ ከርፋፋ አይቸ አላውቅም
ማሻአላህ ያማረ የሰመረ ያርግላቹህ እኔ ብቻ የቀረሁ እስከሚመስለኝ ሰዉ ሁላ አገባ 😂 ከወር በሗላ ወደ እናት ሀገሬ እሄዳለሁ መልካም ምኞታቹህን ግለፁልኝ💐
ተሼእኔምልሄድነውከሰባትአመትበሀላበሰላምያሰገባንያረብ
ለልጁ አይፓዲያዘልኝ
በሰላምግብልኚ❤❤
❤❤❤❤ማሻአላ
ሠላም ግቢ ሀቢቢቲ
ሙበረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ወድሜ አላህንፍራ ዝሙት አታስተላልፍ ወድናሴት ባድሁኖጭፈራ ከዝሙት አይተናነስም እደት ሰው በደስታውቀን አላህንያምፃል ላሀውለውላ ቁወተ ኢላቢላ
ሀቢበቲ የካህድያንን ፈለግ እኮ ነዉ እግር በግር የሚከተሉት አላህ የሱቱር
@@saeda4477 ዱባይ ሚኖሩ ሀበሾች አብዛኛዉ በሚባል ደረጃ ምንም ከጂህልና አልተላቀቁም አላህ ለኛም ለነሡም ይዘንልን።
መብሩክ በሏቸው ለሙሽሮች
መብሩክ❤❤❤❤
😢😢 አይ ሴቶች የተወጣጠረ ልብሥ ለብሠው ያሣዝናል አላህ ሂድሀ ይሥጠን
እረ ማሜ ትዉ መብሩክ💐💐
እስልምናችን ይሄን አይፈቅድም ከሙዚቃ በምን ይለያል ማሜ እርጋትህ ከዚህ ቪደወጋ አይሄድም አሏህ እንድ ፍትህ ገፅታ ኢማንህን የውስጥህንም ገፅታ ያሳምርልህ ካጠፋሁ አፉ በለኝ
መሸአላ❤❤❤❤❤❤❤
ያልተዘወጀነውም አላህ ይዘውጀን እነሱንም መብሮክ❤❤❤
ገሚን
❤❤❤❤❤
Amiin
ያላገባነዉም አላህ ይዘዉጀን ሙሺሮችም መብሩክ ብለናል መብሩክ መብሩክ❤❤❤❤
የሰው ዴሰታ የሚያሰዴሰታሁ ሰብሰክራይብ ላይክ እያርጋቺሁ አበርታቱኝ❤❤❤
ደመርኩሺ ደምሪኝ ውደ
@fatumaDawde-f6k መልሻለሁ እህቴ
ማሻአላህያለገባምያግባ
ማሻ አላህ ታምራላችሁ ባረክሏሁ ለኩማ ወባሪክ አለይኩማ ቤታችሁን በፍቅር ይሙላላችሁ ስፊ ሪዚቅ ሰፊ ቤተሰብ ይወፍቃችሁ ትዳራቹ እስከጀነት ይዝለቅላችሁ
የሣኡድ በሽታ ወደ ዱባይ ተጋብቷል ደሞ ስደቡኝ አሉ በሽታ አልሽ ብላችሑ
በየ ፍተዋው ሌላ ነገር ተጠይቆ አያውቅ😮😮 ባሌ ባሌ እያሉ አደንቁረውናል በአብዛሐኛው በአረብ ሐገር የተጋቡት ነው
አሁንሰውድየለምሰርግጥግራራነው
በጣምትጣብቆባችዋል
ትኩኩለወለሜዳአይዱኒ
ዱባይኩእደሳኡደአደለምእኒባጋጣሜሀገርገብች
ሳላሰበወአርገዡመጣሁገንባጣምክባደንጥይወልመለሰንወ
መብሩክ ግን እኔን ብቻ ልሁን አላማረኝም ሰርግ ቀረ በሀገር ከቤተሰብ ከእናት ከአባት በቃ በአጠቃላይ ከቤተሰብ ጋር
መብሩክ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤🌸🌸🌸
ማሻ አላህ
እኔብቻነኝ የዱባይወድች የማይመቹኝ ማሻአላህ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ
ፈጡም አያሌው መብሩክ አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ
መብርክ መጨረሻዉን አላህ ያሳምረዉ የዱባይ ሰርጎ 🤪
😂🎉😂
😂😂❤❤
ማሻአላህ....አላህ..ተውፊቅ..ፍቅር..ይጨምራችሁሁሁሁሁሁሁ. አላህ. ይጠብቃችሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ እኛንም አላህ ይወፈቅን❤❤❤❤
ماشاء الله تبارك الله
መሸአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያገሬልጆች
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
اختلاط مع الرجال والتبرج أين البركة في المعصية 🤔
የኔ እህት ፋፊየ አላህ ያመር የሰመር ሰርግ ያርግላችሁ የኔ ቅመም
ወሎ የቦታ ስም ነው የለጠፈከውን አስተካክል አማራዎች ነን አላህምዲላህ አማራ ሆኜ በመፈጠሬ ቀብራራ የደሴ ልጅ አማራ ነኝ 💚💛❤🥰💪💪💪
እህቴ አማራነትም ሆነ ወሎየነት ጀነት አያስገባም ሙስሊም በመሆንሽ እና ኸይር ስራ በመስራት ብቻ ነው ጀነት የሚገኘው
ስለዚህ አማራ አማራ ማለቱ ይቅርብሽ ።
አማራነት ጀነት አያስገባሽም ዘርኝነት ጥብናት።
ምርጡ ሰርጋችን❤
እኔ የሚገርመኝ መብሩክ ማሻአላህ የምትሉት ሰወች ናችሁ አጅብ እስኪ ሙስሊሞች ይህ ምኑ ነው የሚያስደስታችሁ በፈጠራችሁ ኧረ አቅላችሁን አሰሩት ላሀውለውላህ ወላቁወተኢላቢላህ ምናለ ሱናውን ቢጠብቁት ከነሱ ሱና ያለመጠበቅ ይህንን የምታስተላልፉ ሰወች ትገርማላችሁ አላህ ሁላችንንም ሂዲያ ይስጨን
መብሩክ ውለዱ ክበዱ
የኔስስት መሸአላ ተባረከላ እህት አያሌዋ እካንደስአለሽ ደስታሽ ደስታየነው የኔልዩ እህት ትዳርሽ ያመረየሰመረ አላህ ያርግልሽ ወልዳችሁ ከብዳችሁ እምኖሩ አላህያርጋችሁ ፋፊየ አብዱየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽአራሴአድቀንያፍልሻል😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ኢሻአላህ
ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ
እኒህ ወሎየወች ቀወጡትኮ😂😘😘
ማሻአላህያማረናየሰመረትዳርያርግላቹሁ
Masha alah yenewudi hit
😢😢 ምኑነው ማሻ አላህ የሚያሥብለው?????
ሴት ናወንድ ባድ እየተጨማለቆ እረ ወደየት እየህደን ነው ? አላህ ሂድሀ ይሥጠን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉MASHA.ALLAH.
MABERUK
መብሩክ አብዱየ ፋፊየ❤❤❤❤ እኔንም አስገብተህኛል😂😂😂😊
የታዋነሽ
ማሻአላህ መብሩክ ያማረየሰመረ ይሁንላቸው
መብሩክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ድሮ ሳኡድ ነበር እድህ ሰርግ አሁን ዱባዮች በልጣችሁ ቁጭ
ማሻአላህ አላህ ያማረ ያረግላችሁ ግን ዱባይ የሚመጡ ወንዶች በጋርድ ነው እደ የሚቀሳቀሱት አይቸ አላቅም እሳ ክክክክ
መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐🌹🌹🌹
ማሻ አሏህ ደሥሢሉ
Mashallah mabruk ግን እንዴት ይዋጥላቸዋል እነዛ ሚስኪን አባት እናት እለሉበት ሰርግ ስሙኝ እማ ወገን ይጋባሉ ይፋታሉ ምክንያቱን ልገራችሁ አብዛሀኛዉ ትዳር የሚፈርሰዉ እናት እና አባት መርቆ ደስ ብሎት ስለማይሰጥ ነዉ ወላሂ ሰርግ ደስ የሚለዉ እናት እና አባት ትልልቅ ሰዎች ቁጭ ሲሉበት ነዉ
መብሩክክክ🌺🌺🌺👍
🎉🎉🎉ያመረየ ሰመረ ያረግ ላቺሁ❤❤
❤
ማሻአላህ
ማግባቱን ቀርቶ ዘና የምንበት ግዜ ነው የናፈቀኝ
እኔ ዱባይ ነኝ ሹፈን ወይ ሹተን 😂 መብሩክ ለሙሽሮች
መሻአላህ አልፍ መብሩክ ያማረ የሰመረ ትዳር አላህ ያርግላቸው❤❤❤❤
ማሻአላ መብሩክ
ማሻ አላህ ተከበረ ካላህህህ
አልፍ መብሩክ ማሻአላህ❤❤❤❤
መቡሩክ ማሻአሏሀ
መብሩክ መጨረሻው ይመር 🎉ምን ዋጋ አለው የዱባይ ሰርጋቸው እንጅ ትዳራቸው መጨረሻው አያምር
አወ ከወር በኋላ ንዝዝ ይጀምራል
ማሻአላህ መብሩደስ ትላላችሁ😘😘😘😘
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Meburuk
ማሻ አሏህ ሙባረክ አለይኩም አላ ዘዋጅ ግን ዱባይ ላይ እንደዚህ መጋባት አለ እንዴ እኔኮ ዱባይ ላይ ባል የሚኖር አይመስለኝም ነበር ማለቴ የኢቶ ወንድ ክክክክክ
ወይ መል አምቦች ማሜ አንተም አንዷን ደርብ 😂
ማሻአላህ መብሩክ ፋፊዬ ያገሬ ልጅ ❤❤
ሙበርክያሠላምያመረትዳርአሏህያረገላችሁ❤❤❤❤
መብሩክ ይች ልጅ ተገተርች ቀባጭ ነበርች በይ ሰተር በይ
አረ ዱባዉቺ በርቱ ማሻአላህ መብሩክ
በቃ እኔም ላገባነዉ ሀላሌ ማሜን እዳጠራዉ ሚዲያመዉጣት አልፈልግም
ከከከከከከ እዳትቀየም እሺ ማሜ ካሜራ ካላዝክ ትመጣለህ