ጠቅላዩ ደንግጧል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 40

  • @HEWS123
    @HEWS123 Місяць тому +5

    ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እንዳይረሳ 🙏

    • @JemsBond-d2n
      @JemsBond-d2n Місяць тому +1

      የበቀቀንን ወሬ ለመስማት ሼር እናደርግም

  • @Classicman-f4v
    @Classicman-f4v Місяць тому +9

    አሮጊታ ተናግራ ሞታለች እንደ አያትሽ አረቄ መሽጥ ሳያዋጣሽ አይቀርም ሞክሪው ምክንያቱም ጋዜጠኛ መቼም አትሆኚም ።

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 28 днів тому

    ጎበዝ ጀዋር አሁን በደንብ እራስህን እየሆንህ ነው እንዲህ ሌሎች ክልሎችም ዝም ማለት ሣይሆን እውነትን መጋፈጥ አለባቸው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 29 днів тому +1

    ሓሓሓሓ እኔ አሑንም በአተ ምላሥ አብይ እጨፍራለሑ ሠለቸን ወሬና ሕዝብ መጨፍጨፍና መፈናቀል 💚💛❤ኢትዮጵያ ያለ በአተ አሕዮች ታሥረው ይገላታሉ የድሜ ባለፀጋው ታዲዎሥ ታቱ ያሠርክ ከብት መሪ እንደአተ ማን አለ

  • @hajirabo5700
    @hajirabo5700 29 днів тому

    እኛ ደደቦችን መምራት ያለበት እስክንደር ነው? ወይስ ምን እያልሽ ነው እህቴ??

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 29 днів тому +2

    ካለ አስቀያሚዋ በስተቀር ዘንድሮ ያልታሰረ ጋዜጠኛ የለምና ፡ ባለ ውለታዋን " አቢይን አትንኩት " ነው ነገሩ 😂

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 29 днів тому +1

    በጣም ያሳዝናል ከአራት ኪሎና ፒያሳ የጠፉት የአዕምሮ በሽተኞች ከመንገድ ጠፉ የተቤለው ከቤተመንግስቱ ውጭ እዚህ ናቸው።
    ግን አማኑኤል ሆስፒታል ተስፋፍቶ መሰራት አለበት።
    አቤት የቅብዥር ብዛት !

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 Місяць тому +2

    ወንድ ጅሀር ከጅሀር ጋር ወደፊት ትክክል ነህ ጆዬ።

  • @JemsBond-d2n
    @JemsBond-d2n Місяць тому +2

    ፍቅር እውር ሳይሆን አፍቃሪ እውር ነው ብባል ጥሩ ነው።ቢቲ ከጀዌ ላይ አብደለች

  • @maggietefera8603
    @maggietefera8603 29 днів тому +1

    ነፍቶሸ ዘጋሸ !!እንበሳዉ ጀዋር !!!አሁን ትቀባጥሪያለሸ በሸተኛ ድንቄም ፀሀፊ!!!!!የብልፀግና ደራሲ!!በቅርቡ ወደቅሊንጦ ከምሬኮኞዉ ዶርዚ ጋር

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 29 днів тому +1

    ውይ ቀን ፤ውይ ዘመን ፤ውይ ጊዜ እናንተን ያሳየን ???እናንተን ያስማን????

  • @1Hagere
    @1Hagere 29 днів тому +1

    ድምፅሽ እራሱ እንዴት እንደሚደብር ወሬሽእራሱ እንጨት እንጨት የሚል ለዛ ቢስ ውይ ውይ እረ ቴሌቪዥኔ አስጠላኝ::

  • @sultanlesme693
    @sultanlesme693 29 днів тому

    Manech yichi alawekuwatim.

  • @yosefdelelegn5546
    @yosefdelelegn5546 29 днів тому +1

    ማሜ ማሜ ከምትዪ የወለደችሽን እናት ማሚ ማሚ በይ ዋ!

  • @yosefdelelegn5546
    @yosefdelelegn5546 29 днів тому

    ራሱ ገብቶበታል ዋኝቶ ይውጣ።እሱን ማን ሊረዳ።ከስድቡ በላይ አብይ የሚሰራው ስራ አደገኛ ደም ማፍሰሱ በ 0 ማብዛቱ ያስቀኛል

  • @ZerihunAlemayehu-lo9cg
    @ZerihunAlemayehu-lo9cg Місяць тому +1

    አንች መንታ ምላስ ነሽ አንችም የማምንሽ ያለ አይመስለኝም በጣፌ

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 29 днів тому +1

    መንደሬ አቺን ብሎ ጋዘጠኛ ወሬ ወደላይ ወደታች ታምሻለሽ መጥፊያሽ በሰው ነው

  • @romanhailu5299
    @romanhailu5299 Місяць тому +1

    Bety! kecho, Cadre honech ha! ha! ha!

  • @chalalaqaahmed8603
    @chalalaqaahmed8603 29 днів тому

    Achi arogit

  • @maggietefera8603
    @maggietefera8603 29 днів тому

    ነፍቶሸ ዘጋሸ !!እንበሳዉ ጀዋር !!!አሁን ትቀባጥሪያለሸ በሸተኛ ድንቄም ፀሀፊ!!!!!የብልፀግና ደራሲ!!በቅርቡ ወደቅሊንጦ ከምሬኮኞዉ ዶርዜ ጋር!!!

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t 29 днів тому

    🖖🖖🖖👎👎👎🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 Місяць тому

    እኛ ደቡቦች ከእስክንደር ውጪ መሪ አንፈልግም እሱ ኢትዮጵያ ነው::::::::

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 27 днів тому

    ከረቂ፣፣ሰጨልጪ፣፣ያደግሺ፣ሰላቱ፣፣ጭቅላትሺነትባያለሺ፣፣አትቀልቀዪ፣፣ጥቁርዶሮ
    አንቺሰካራምየሴትልጂ፣፣ቀንሺንጠብቂ

  • @TadeleZelalem
    @TadeleZelalem Місяць тому +1

    ቤተልሄም ታደሠ ሆይ ጀዋር ኦሮሚያ አውቶፍ ኢትዮጵያ ያለ ሠው መሆኑን እናውቃለን። ግን ከአንችና አንችን ከመሠሉ ሥትቀደዱ ከምትውሉት ወፈፌወች እጅጉን ይበልጣል።
    አንችኮ የጀዋር ወዳጅ ብቻ ሣትሆኝ የጃዋርም አምላኪ ነበርሽ። ምነው ወሽሞ የተወሽ ይመስል ስሙን ማጥፋት ነው ያልሽውን ሁሉ ትለፈልፊያለሽ። ስሚማ ጃዋር አህመድ ለኢትዮጵያ ቅንሠው እንዳልሆነ የማያውቅ የለም። ግን እውን ጃዋር ከአብይ አህመድ ያንሳልን? አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ይቅርና አረቂያም አያቶሽን ሊያህልእንኳ አይችልም።
    እስኪ ጃዋር ያለው የቱነው ውሸቱ። ብልጽግና ፓርቲ አይደለም፤ ብልጽግና ማለት አብይ አህመድ ማለት ብቻነው፤ አብይ ከሌለ ብልጽግና የለም ነው ያለው። ውሸት ነው አንዴ? ብልጽግና ፓርቲ ስላለመሆኑኮ ዋና ማረጋገጫው አይዲዮሎጂ የሌለው ስብስብ መሆኑ ነው። አንድ ድርጅት አይዲዮሎጅ ከሌለው ፖለቲከኞቹ በምን ጥላ ስር ተሠባሠቡ? ብሎ የጠየቀ ሁሉ ዝምብሎ ስብስብ እንጅ ፓርቲ አለመሆኑን ያረጋግጣል። አንድ ፓርቲ መነሻ፣ መሄጃና መድረሻ መንገዱን የሚቀይሠውኮ በአይዲዮሎጅው ነው። አይዲዮሎጅ ከሌለው ግን መሄጃውን የማያውቅ ቁሞቀር ስብስብ እንጅ ፓርቲ አይደለም። መንገዴ ይህነው ብሎ ይጀምራል ትንሽ ውጣውረድ ሲገጥመው ይመልሣል፤ በዚያ በኩልም ይጀምራል ይመለሣል፤ በዚህ በኩልም ይጀምራል ይመለሳል፤ እያለ ባለበት የሚንቀሳቀስ ስብስብ ብቻ ይሆናል። ብልጽግና እየሆነ ያለውም ይሄንን ነው። እና ጀዋር ዋሸ? በእርግጥ ዋሽቷል። እሡም አይዲዮሎጅ የሌለው የኢትዮጵያ ብልጽግና እንጅ የኦሮሞ ብልጽግናስ አለው። እሡም በድቅድቅ ጥላቻ አስተሣሠብ እየጋለበ የኛ ያሏቸውን ጠላቶች ሁሉ ጨፍጭፈው ጨርሠው ኦሮሚያ የምትባል ሀገር በኢትዮጵያ ፍርስራሽ ላይ መፍጠር ነው። ይህን ሀገር አፍራሽ ሤራ ጃዋር ያውቃል ግን አላጋለጠምና ዋሽቷል።
    በተረፈ ቤተልሄም ከጃዋር አንፃር ያልጨረሽው ጨዋታ(ያልጋላይም ቢሆን) በዚያው ጨርሽ እንጅ የአብይ አህመድ እናት ጥንቆላ እንደጣለሽ አታንቋሪብን። እሺ?
    ጯሂ ውሻ!!"

    • @samibekele-sc6px
      @samibekele-sc6px Місяць тому

      ጃዋር ኦሮሚያን ከኢትዮጵያ መነጠል ያለው እርሱ በግልፅ ተናገረ ቀድሞ እንጂ አሁን እየሆነ ያለው ያንን ይመስላል ግን የሰው ሀሳብ ቀርቶ የእግዚአብሔር ይበልጣል የኢትዮጵያ አምላክ የሰውን ክፉ ተንኮል አፍርሶ በአንድነት ያኑረን ።

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 29 днів тому

      ጁዋር ኢትዮጵያ አውት ኦፍ ኦሮምያ ሲል ነበር ጁዋር ፀረ ኢትዮጵያ ነው

    • @Meazawteshome-el3sf
      @Meazawteshome-el3sf 29 днів тому

      ሴትዮዋ አይገባትም ሞራል የሌላት ደረቅ ሴታዳሪ መሳይ ናት እንጅ አንተ የሰጠኸው አስተያየት ከበቂ በላይ ነው!! ባንድ ወቅት እስክንድር ነጋን በዛ ዘረኛ ምላሷ ስታወዛግበው ቆይታ ጃዋርን ግን ስታነግሰውና ከሱ በላይ አዋቂ እንደሌለ ስትገልፅለት ነበር ታዲያ አሁን ምን ሆና ነው የቀናች ሴት መስላ የምትቀባጥረው? በቃ ማፈር ቀረ?

  • @AliHasan-e2c2v
    @AliHasan-e2c2v Місяць тому +1

    አቺ እምስ አፍ ጁሀር ኪግ በይ አቺቁላጠቪ

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu 28 днів тому

    ዳቢሎሶች

  • @SeadaSemer
    @SeadaSemer 29 днів тому

    አንቺ አረቄያም ጀዋር ሙስሊም ነው የአንቺን አረቄ አይግትም
    ፉት ብለሽ ነው የገባሽው መሰል

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 29 днів тому

      ጁዋር ኢትዮጵያ አውት ኦፍ ኦሮምያ ሲል ነበር ጁዋር ፀረ ኢትዮጵያ ነው

  • @geteyesentayehu6559
    @geteyesentayehu6559 29 днів тому

    አይ ጀዋር አንተ ብልጥ መሆንህ ነው ፋኖ በከፈለውና እየከፈለ ባለው መስዋእትነት አንተ እንደ ጭልፊት ልትነጥቅ 24 ሰዓት ትጮሃለህ ትርፉ ትዝብት ነው ሲያምርህ ይቀራል

    • @Meazawteshome-el3sf
      @Meazawteshome-el3sf 29 днів тому

      አንተ አሰዳቢ ጀዋር አማራን መደገፍ የጀመረው ፋኖ ከመመስረቱ በፊት ነው የማታውቀውን አትቀባጥር።

  • @AbdalaibirooAbdalaIbiroo
    @AbdalaibirooAbdalaIbiroo 29 днів тому

    Fiqrayn.nbarch😅

  • @sabri5460
    @sabri5460 29 днів тому

    ቂቂቂቂቂ እየገደልክ እያረድክ ነህ!!ታድያ እሱ ይሻላል?!