Awo teklayu nesa awochiwo eko emitagelewo ahun yalikachewo sewochi le hagerachewo ye poletica limidachewon ke kebele jemirewo endimeru newo mikiniyatum be teklayu 7 be woyani 27 be derig 17 amet ke kebele jemiro be denikoro ena be minisha ena ende arega ayinet sewochi newo sinimera yeneberewo yihi newo eyetagelin yalenewo beshasha
Ye hizib dem silalebet yegid yimetal ena ke hizib eji yiwodikal adera lemidir adera le semay yihin sewo zemedum bihon endayikeribewo mikiren elegisalewo bichawon eyawora ende ebid ketema sizor enayewalen ye sewo dem endih yaderigal eskitilu
With Due respect Minalachew, what kind of stupid question are you asking? If the devil wants to invite Ato Lidetu to wherever he is, how on earth can Lidetu refuse to go? Questions like If the devil wants to shake your hand would you? If the devil wants to give you a welcome party at the airport, will you participate? Those are childish questions. Please Stop it.
Amhara be one don’t divided each other time is now be one . Please please for Amhara people who is in Ethiopia .
አቤት አቤት ጌታ አምላክ ያለቀው አማራ በስም የታወቀው ያልታወቀውማ ቤቱ ነው የሚቆጥረው ።
እባክህ አማራ ይህን እየሰማህ ዝም አትበል ተባበር !!!!!!!!!!!!😮
ዘመድኩን የምትባል ዕድሜ የማይመክርህ ሰውየ "ጴንጤ ከሆንክ ጌታ ይከተልህ እስላም ከሆንክ አላህ ይከተልህ ብለህ ክርስቲያንንስ ጌታ አይከተለውም? ኦርቶዶክስ ከሆነ የግድ ማሪያም ብቻ ናት የምትከተለው? ጌታን ለሌሎች አስረከብክ በስልጣንህ ለስሙ የቤተ ክርስቲያን ሰው ነበርኩ ነው የምትል ።
Amhara people was killed and had all the problem from wayene and now orom groups so please come to one and let us defeated Abi Ahmed .
እባክህ ቶሎ ሂድና የሚቀጥለዉን ትሪኢት እንስማ ወይም እንመልከት የናፈቀን ይህ ነዉ ለማንኛዉም እንፀልይልሀለን
ማረጋገጫዉ ስለሬሰህ ባታወራ ሰዎችን ባትተቸ እና ዝም ብለህ የተሠራ እምነትና ክብር ታገኝ ነበረ ነገረ ግን ይህን ማድረግ የማያስችል ተፈጥሮአዊ ባህሪ አለህ ታውቀዋለህ እናውቅሃለን።።።
ልደቱ ከነስሙ ክደቱ
ሲቀጥል አራንባ ሆነህ ቆቦ የሚሰማህ ደንቆሮ የለም አቶ ክደቱ ምርጫ 1997 ለጠፋ ሕይወት ንብረት የኢትዮጵያን ፖለቲካ ወደኋላ መቅረት ለቅንጅት አባላት መታሠር ተጠያቂ ሳትሆን የምትቀር ከመሠለህ ተሳስተሃል !
ያንተ መታሠርም ሆነ መገደል ለኢትዮጵያ ምኗም ሊሆን አይገባም አሁንም በብልፅግና የተሠጠህን የማደናገሪያ ዕድልህን አሁንም በዜጋው ላይ የምትጭነው ድራማ ተቀባይነት አይኖረውም !
በጣም የሚገርመው ስለ ልደቱ አጀንዳ ተይዞ የሚወያዪት ሰዎች መኖራቸው ነው ።ፋኖ ይህንን ገዳይ አገዛዝ አስወግዶ ለፍርድ እንዲቀርብ ያደርጋል እንጂ ድርድር የባንዳዎች አጀንዳ ነው
አይ ልደቱ እድሜ ልክህን የኢትዮጰያ ፖለቲካ ያልገባህ ሰው ህዝብ የመረጠው የፓርላማ አገር ያለመከሰስ መብት ሳይነሳ የሚታሰሩባት አገር ላይ ሰላማዊ ትግል እያልክ መኖር መቸ እንደሚገባህ አይገባንም ይልቅ ዘወር በልና ከቻልክ ራስህን ተካ መሳሪያህ የሚሰራ ከሆነ አለበለዚአ በአንተ ንግግር አገሪቷ የትም አትደርሰም
Ebakachihu mota yetebale mehaym afuni endyiz adrigut
በህይወቴ አንደ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ ቂል አላየሁም
😢😢😢😢😢
እንግልዘኛው ሳይሆን በዱር እየሞተ ያለው የኢትዯጵያ ልጅ እኮ ነው
❤❤❤❤❤❤
Denkoro hulu belidetu layi afuni mekfeti aychilim
Awo teklayu nesa awochiwo eko emitagelewo ahun yalikachewo sewochi le hagerachewo ye poletica limidachewon ke kebele jemirewo endimeru newo mikiniyatum be teklayu 7 be woyani 27 be derig 17 amet ke kebele jemiro be denikoro ena be minisha ena ende arega ayinet sewochi newo sinimera yeneberewo yihi newo eyetagelin yalenewo beshasha
አቶ ልደቱ እውነት ተናግረሀል በማያገባህ ገብተህ ነበር ሀገር ህዝብ ስትበጠብጥ የነበረው፣ አሁንም መጥተህ የምትሰራው ነገር የለም፣ ምናልባት ለአብይ መጠቀሚያ ልትሆን ትችላለህ፤ አሁንም ቆም ብለህ የምታደርገውን ልታስተውል ይገባሀል። በሌሎች ላይ የምትላክከውን እኔ እንዲህ ስል እንደዚህ ለማድረግ አስቦ ነው የሚለውን አንተው ራስህ ተወጣው።ሰዎች እንዲህ ሊሉኝ ይችላሉ በሚል ግምት ራስህን አትካብ። ማንነትህን ታስመዝናለህና፣
አብይ የተናገረውን ሁሉ ያመነ የመጨረሻ የሰው ሞኝ ማለት እሱ ነው፤ ጅማ ሔዶ የሰራውን ስራ ላየ መሪ ነኝ ከሚል የሚጠበቅ ነውን? አቤት ውሸት፣ ምንስ ለማለት ፈልጎ ነው የጅማ ሰው ምንም አልተናገረም ማለቱ። ጅማ ጓደኛ አለኝ አብሮ አደጌ፣ አብይ ስላለው ስጠይቀው ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም ነው ያለኝ። ያላዘነ ሰው የለም ነው ያለኝ።
መሪነት መፍጠር ስትል መሪ ለመሆንም አስበሀል ።እድሜ ልክህን መሪ አትሆንም።
Ye hizib dem silalebet yegid yimetal ena ke hizib eji yiwodikal adera lemidir adera le semay yihin sewo zemedum bihon endayikeribewo mikiren elegisalewo bichawon eyawora ende ebid ketema sizor enayewalen ye sewo dem endih yaderigal eskitilu
አቶ ልደቱ ከሃዲ ለመሆንህ አንድ ሺ ማሥረጃ አለን
ስለራስህ ባታወራና በተግባር ብታሳየን።።።።
አቶ ልደቱ 97 ያሰፈጀኸውን ወጣት ረስተህ አሁን ምን ቀረህ ሁለተኛ የደም ግብር ፈለክ
አንተ: ክፍታፍ*! ከንቱ: ካንተ: ያነሰ: ከንቱ**!!
😮
🎉🎉🎉🎉🎉
ልደቱ፦ የ1997ቱ ምርጫ ውጤት ነገርሳ? ? ? ባንተ ጦስ እና ተንኮል ያለቁ ወጣቶች ነገርስ? አቶ ጨዋ፦ እና እንደት ነህ? ? ?
ማን ይታመን ወገኖቼ ግራ ተጋባን አታደናግሩን ⁉️⁉️⁉️ ሞት ለገንዘብ, ዚና እና ስልጣን ወዳድ ባንዳዎች😡 ሰላም በምድር ላይ ለሰው ልጆች ሁሉ 🤲
አት ቀባጥር የትግራይ ጀኔራሎች የመጀመሪያ ጠላቱ እሱ ነው
የወጋ ቢረሳ የተወጋው ፉኖ ገባ ወላዋዊ አዳራቸው ፅጌ አንተም አማራ የለም ያልገው ረሳኸው
ስልጣን ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ነው !ስናገኘው ሕዝብ የምንንቅ፣ የምንጨፈጭፍ፣
የምንዘርፍ ከሆነ
ያልቅልናል!
Ledetu yehen hogne
Mene mene mentese eyalek malazen ayagebanem Wanaw sera newe. Serahen yemiyawek yawekewal. Bemechebabet tekemehen setasaded newe yenork. Gizew yadise teweled yadis asetesaseb yewetatoch gize newe benezihe edelegnoch wetatoch mehale
Ategeba.
የደብተራ አነጋገር።
በርቱ።
Abi Ahmed ye dvilo lege killer dictator Has to remove from power soon every body please be one don’t be a divider so we can defeated Davil Abi Ahmed .
ይህ ወግ ጠረቅ እውነትነው ሞጣዬ
የሰው ተፈጥሮ ከመጀመሪያው ጀምሮ ክፋትና ተንኮል ቂምና በቀል ቅናትና ምቀኝነት ቁጣና ብስጭት በቃኝ አለማላትና የልብ ዕድገት ሥካርና ዝሙት ውሸትና ሐሜት አሥረውታልና መፈናፈኛ የለውም።
💚💛❤
ልጀቱ በ1997 ዓም ታምነህ ነበር አሁን ግን ዜሮ ነህ። ለምን ከሀዲ ስለሆንህ።
With Due respect Minalachew, what kind of stupid question are you asking? If the devil wants to invite Ato Lidetu to wherever he is, how on earth can Lidetu refuse to go? Questions like If the devil wants to shake your hand would you? If the devil wants to give you a welcome party at the airport, will you participate? Those are childish questions. Please Stop it.
ልደቱ አንተ እኮ ቅንጅትን በሀምሳ ሚሊዮን ለህዋት ብር ሸጠኸዋል ለምንድነዉ ኢትዮጵያ እሄዳለሁ እያልክ መፎከርክ ከጀመርክ አመት ሊሞላህ ነዉ እስኪ ምን ሰራህ ከማዉራት በስተቀር የተቀበልከዉን ሀምሳ ሚሊዮን ብር ሪዞርት ከፍተሀል አሁን ሪዞርትህን አቢይ ሊወስድብህ ስለሆነ ነዉ ይሄ ሁሉ ወደ አገር መሄድ ፉከራ
ለማን ብለህ ነው ጤናየን አጣሁ ብለ ህ የምታወራው ጤናማ ብትሆን እኮ ነውአቶ ልደቱ የሚያስለፈልፍህ ዝም ብለህከወያኔ ጋር ተሻርከህ የሰበሰብከከውን ሀብት ቁጭ ብለህአትበላም ወይ?
በዘጣና ሰባት አየንህ እኮ እዴት ትታመን አለህ