I used to tell to my friends about this country since I heard the story back days unfortunately no one was believing me. Thank you bro even though after after long time you make me a winner 🏆
I am a Canadian citizen. The way you described is so amazing. For sure i will visit Switzerland. Its 9 hours flight from Canada. I will visit this place too. Thanks for your information bro. Keep it up.
የምትጠቀማቸው ክላሲካል ልብን ይገዛሉ በርታ ወንድሜ❤
እንዴት ደስ የምትል ሀገር ናት 🍀🍀🍀
ምርጥ መረጃ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
ግሩም አቀራረብ ነው ይገርማል የምኖርበት አገር ጎረቤት ብትሆንም ለማወቅ ተመኝቼ አላውቅም ነበር ይህን ምርጥ አቀራረብና መረጃ እስከማገኝ ድረስ 😊 በቅርቡ ሄጄ እሾፋታለሁ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ🙏 መልካም ጉብኝት!
አሪፍ አቀራረብ ነው በርታ እውነት እንዲህ ሰላማዊ ሀገር መኖሩን ሳውቅ ለሀገሬ ሰላም ለተራብነው ተመኘው❤❤❤
እኔ ከምኖርበት Liechtenstein ለመግባት 30 ደቂቃ ብቻ ነዉ የሚወስደው ሀብታም ሀገር ከመሆኗ በስተቀር ታሪክ እንዳላት አላውቅም ነበር ! 👍🏽 ግን ሀገሪቷ መከላከያ ባይኖራትም 24 ሰአት ሙሉ የምትጠበቀው በ Swiss🇨🇭 ወታደሮች ነው!
30 dikika betam krb neh
kerb nawe yate nawe ynehe
Please ውሰደኝ
@@Singermajanofficial
እንተዋወቃለን?
@@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም please wedaza wusejgn adera😢
I used to tell to my friends about this country since I heard the story back days unfortunately no one was believing me. Thank you bro even though after after long time you make me a winner 🏆
የማላቀውን እንድናውቅ በማድረግህ ክብር ይሰማህ
ክልከላው የሃሳብ ተጓዦችን አይጨምርምና በፈለጋችሁት ግምባር የሊክተንሽታይን ድንበር ጥሰን እንግባ
የሚገርም የቃላት ጉልበት💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
በጣም ነው የዉድህ የምከታተልህ አትጥፋ ቱሉ ቱሉ ና 👍👍👍👍በርታ
አመሰግናለሁ🙏 እሺ እሞክራለሁ!
I am a Canadian citizen. The way you described is so amazing. For sure i will visit Switzerland. Its 9 hours flight from Canada. I will visit this place too. Thanks for your information bro. Keep it up.
ወንድሜ ምነው ከዝች ሀገር በተፈጠርኩ ድህነት የለባት ጦርነት የለባት የሰይጣን አይን ይታወርላት የሰይጣን ጀሮ ይደፈንላት ክፉ አይንካት። ሕዝቡን እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ይጠብቃት።
❤❤❤🎉🎉🎉
አቀራረብህ ይመቸኛል በርታ ወንድሜ
አመሰግናለሁ🙏
አንተ ምርጥ ሰው እንዴት አለህ,,,?
አቦ ይመችህ,,,? የተለየ አቀራረብ ነው ያለህ❤❤❤❤❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
አቀራረብህ ደሞ በጣም ነው ደስ የሚለው እና ወዳጄ የምትሰራልንን ቪዲዮዎች አብዛልን??? 🙏
ፕሮግራሞችህን በጣም ተመችቶኝ እየኮመኮምኩ ቶሎ ሲያልቅብኝ ከሚሰማኝ ስሜት በመነሳት ለቻናሌ ስም ስጠው ብትለኝ "ማር ሲላስ" ነበር የምለው።👌🥰😁😁😁❤💯💯💯🙏
የእውነት ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤❤❤
😂😂❤❤❤የሚመጥን ስም ነዉ እየሰማሁ ተመስጦሳል,ወጣነዉ የሚያልቀዉ እደነግጣለሁ በእዉነት ሲያልቅፍልም እሩሱ እንዴ አይቼ መጨረስ የሚሰለቸኝ ሰዉ ነኝ ግን የሱ አቀራረብ መሰለኝ ሳልሰማነዉ ላይክ የማረገዉ
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤እዴት እደምትመቸኝ ብታይ የምር ❤❤❤ሁሌም አዳዲስ video ስራልን 🙏
አመሰግናለሁ🙏 እሺ ቶሎ ቶሎ ለመስራት እሞክራለሁ ❤
@TheCEOC😩😩😪😪ስማኝማ የኔተወዳጅ,,,ተቀናቃኞች እየመጡብህ ነዉ ማንም አንተን መሆን አይችልም አንተ ምርጡ የቱሪዝምቪዛችን ነህ ግን ደሞ ቶሎቶሎ,,ስራልን❤❤❤hronicles-ei9ty
CEO amazing UA-cam channel thanks for sharing amazing information ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
So nice of you🙏
So nice of you🙏
ሀገሬ ኢትዮጵያ
በጣም የሚትገርም ሀገር ናት።
እናመስግናለን ከለንደን
ክብረት ይስጥልን🙏
Ewnet new betam konjo ena selamawi hager nat. Sewochu demo respect alachew ♥️
ሀበሻ አለ ይህን ነው ማወቅ የምፈለገው
በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤
Number one history my friend
ሰላም ያለበት አገር 🤔
ስለ ብሩላይን ስራልን በኢዥያ ዉስት የምትገኝ አገር ነች ❤
እዚ ቻናል ላይ ባይሆንም ሌላ ቻናል ላይ ብሉናይ ተሰርታል
እኛም ኖርን ነው የሚባለው አይደል
Aymselish, endemitayiw aydelem wustu lemenor kebad wta ered alow. Africa kalesh Temesgen bey ❤
እንዴት @@Fyori-e6b
ሸህ መሀመድ አወል የፍቅር ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ሺ አመት
በምርቃና ያለቦታው የገባ ኮሜንት😂
@@bint.Negash.2000 በትክክል
እኔ ስዊዘርላንድ ነኝ ግን እየተመላለስኩኝ እሰራለው እዛ ሀገር በጣም ሰላማዊና ለኑሮ ተስማሚ ሀገር ናት
Pls enan wesge😊
በጣም ጎበዝ በርታልኝ
ክብረት ይስጥልኝ🙏
ክብረት ይስጥልኝ🙏
Ur voice is amazing and ur script also amazing
Thank you🙏
ይገርማል
Please do about Luxembourg
እኔ ጎብኝቻት አለሁ።
አቀራረብህ ይመቻል። ፓብሎ ኤስኮባር ያውቃት ይሆን ???
ምናለ እዚ ብፈጠር ከሰው በላ ጦብያ ብታወጣኝ
ገነት የምንገባ መሰላቸው
ግን አውሮፖውያን ለራሳቸው የማይገመት የተንደላቀቀ ህይወት እየኖሩ ለራሳ ያለገደብ ሀገር በግለ ሰብ እየመሰሩቱ እየኖሩ ለምን ይሆን እኛ አፍሪካውያንን በተለይ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ይህን ያህል ርቀት ሚሄዱት።
እኛ ነን በቋንቋ በዘር የምንለያይ ሐይማኖታችን ጠንከር ብለን ከጸለይን ስለሃገራችን ሰላምን ይሚሰጥ አንድየ ነው አህዛብ የምድር ገነት አላቸው እኛ ደግሞ
Hiwotei Edhi Nati.....
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
The marathon part 😂😂😂
🙏
በጋብቻ ዜጋቸው መሆን ቀላል ነው
ታዲያ ለምን ኤርፓርት የላትም? የ70ሺህ ጉዳይም አስገራሚ ነው
W video ❤🔥🔥🔥🔥❤🔥
ስለ እስራኤል ስራልን
Israel yemibal Hager yelema keyet amtito yisra
the least criminal offence in Europe almost all over the world. Houses are left open
JUSTICE FOR HEAVEN!!
Wendmschin,betam,nadenkahalen,nurln
እኛ አልሰራንም መቀኛነን 😂
እረ ወንድም አለም እዚሁ እየታገልኩ መኖር የበለጠ ያስደስተኛል ኡፍፍፍ processun ስሰማ ደከመኝ
Absolutely 💯
😂😂😂😂ለዚህ ነዉትንሺ ህዝብ ያላት ስለማትፈልግነዉ ከባድ ያደረገቺዉ ፕሮሰሱን
The country that I know it today
Harif new
ከኛ አሸባሪ መንግስትና መከላኬያ አለኝ ከማለት አለመኖሩ ይሻላል
😂😂😂ክልከላዉ የሀሳብ 😂😂 ተጓዦችን አያካትትም😂😂😂
Caption ba inglizenga bititsif indet naw
ወንድሜ የሩስያ ቪዛ ተመቶልኝ ነበር እናም እዛ የማቀው ሰው የለም የምኖረው ኳታር ነው የምታቁት ሰው ካላችሁ ተባበሩኝ
አዝናለሁ ወንድሜ: አሁን ላይ ሩሲያ የሚኖር የማውቀው ሰው የለም። ነገር ግን የቻልኩትን ሁሉ እሞክራለሁ። አዲስ ነገር ሳገኝ አሳውቅሀለሁ።
Norway seralene bro
እሺ እሰራለሁ🙏
ቡሮ ሰላም ሰላም ዌልካም ብራዘር ከምገረምህ በ 4 ሰው ሳብስክራብ አሰደረገለው❤❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ🙏❤❤❤
Aree endet mehed yechalaale 😂😂😂😂
Yameral
Ethiopia in afew years??
ምንድነው እንዲህ መጥፋት ?
አመሰግናለሁ🙏 ላለመጥፋት እሞክራለሁ።
ኧረ በሰማም እኔ ግን እዚች ሀገር ሂጅ ብባል አልሄድም ስው የለለበት ሀገር ምን ይሰራል ተዋደድንም ተጣላንም ህዝብ ሲበዛ ደስ ይላል እኔ በሰው ተከቢቤ መኖር ነው የምፈልገው ሆሆሆሆ ሰው ያለ ሰው ምን ያምራል
ተይ እንጂ ኮተት
ተይ እንጂ ኮተተ
ኧረ እህቴ!ሰው የላትም አልተባለምኮ፤ያሉባት ዶላር የጠገቡ ናቸው ተባለንጂ።
ከኛ ሀገር ሱማሌ ትሻላለች:: ምን ደስ የሚል ነገር አለ እኛጋ? ታሾፊያለሽ?