This is an amazing Ethiopian traditional/cultural masinqo music but goes to extinct currently.I think the player is Melkamu Mulat who has a beautiful voice and the owners of much more albums in case if it dis appears now a day.God bless you and your admirable work.
በጣም እናመሰግናለን! ቀረርቶና አዝማሪ እስከ ማሲንቆው ውስጤ ናቸው፤ ቢጨንቀኝም እንኳ ጭንቀቴን ለጊዜውም ቢሆን ያስረሱኛል ፤አስተማሪም ናቸውና ቀጥሉበት፡፡
woldekahin mi
This is an amazing Ethiopian traditional/cultural masinqo music but goes to extinct currently.I think the player is Melkamu Mulat who has a beautiful voice and the owners of much more albums in case if it dis appears now a day.God bless you and your admirable work.
ፀሎቴን ልድገመው ጥዋትና መታ ምስጋና ይድረሠው ለፈጠረኝ ጌታ
ወይኔ ታድየ እንኳንም ያአዝማሪ ዘር ነኝ መልካሙ ዋው ነው ድምፅህ እንወድሀለን አይ ስደት ዘመድ አዝማዶቸ ናፈቀኝ ጨዋታችሁ
ዋው ነው ትዝ አለኝ ያደግሁበት ሰፈረ አረ መቸ ነው ሀገሬን ማያት
በናታችሁ ሳልሞት የዚህን ሰውየ አልበም ሁሉንም ልቀቁልኝ ወረታ እከፍላለሁ
በእግዚአብሔር የዚህን ዘፈኖች ሙሉ አውርዱልን
😭😭😭 አባቴን አስታወሰኝ ወላሂ አባቴ አዝማሪ በጣም ነው የሚወደው እሩሁ እሲቲወጣ
እሁ ስደት ትሰማው አጀቴ ተማታ ወላሂ ሆድ ባሰኝ እህህህህህ ዜሬስ አልቻልኩም አባቴ ነፈቀኝ
አይዞሽ ማማዬ አይክፋሽ ይህ የሆነው የፈጣሪ ፍቃድ ስለሆነ ነው ጠንካራ ሁኚ በስደት አትከፊ ሁላችንም ከሞት አንቀርም
😭😭😭😭
ዋዉዉዉዉዉዉዉ መቸም እንደኔ አዝማሪ የሚወድ የለም ስሰማ አልቅሽ አልቅሽ ነው የሚለኝ አንዳንዶቹ ባላገር ይሉኛል አዝማሪ ከመውደደ የተነሳ እኔ አዝማሪ ውስጤ ነው
we love Haymanot and silesh old music + your channel too
❤አባቴ. አዝማሪ. ይወዳል
ኡፉ ሰደት አይኑይጥፍ አላህ በሰላምአገራቺንያብቃን ሰደት ቤትሠራብን ዱሀእንደራረግ እህትወድሞቺ
እፍፍፍ ዘድሮስ በጣም ባስኝ እናቴ ናፍቀችኝ እማ የመኖሬ ሚስጥር ምን ልሁንልሽ እማ እናትየ የኔ ፍቅር ይህን ክራራ ስሰማ ከናቴ እቅፍ ነበርኩ
ወሎየ ነኝ ውሎየ ነኝ ያውም የመርሳ ልጅ ምችት ይበልሽ ወይም ይበልህ ውስጤነው
እፍፍፍፍፍ ጥሎብኝ አዘማሪ ነብሴ ነው
ፍጥራብቻነው👍👍
አዝማሪ አባቴ በጣም ነው የሚወደው
ዋው 💚💛❤ ታምራላችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
ሀይ
ፆለቴንልድገመውጧትናማታምስጋናይገባውለፈጠረንጌታ
ውስጤ ይረበሻል ስሰማዉ ልቤ ይጎዛል ወደ ወሎ መርሳ
አይዞሽ
እህህህህህህ አስነካዉማ አቦ ይመችህ
ጠር ሲመጣ ይከፍኛል ምክናየቱም ጥር የሰርግወርነዉ እዳሥላይ ተጓዶኙቼ ጋር ቆጭብየ አዝማሬ አዳምጥነበር አሁንግን በስደት ኡፍፍፍ
mulu albumun upload adrigiln... kechalk please
ኦ ማይጋድ ወሰጤ ነወ አዝማሬ
በጣም ውስጤ ይረበሻል ስሰማው በህይወት የሌለውን ወንድሜን አስታወሰኝ በጣም እንሰማው ነበር አይ ህይወት
መልካሚ ግን ይህን መረዋ ድምፅ ይዞ የትገባ በአንድ አልበም ብቻ ጠፋብን
ኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ዉይ ስደት የስራሀን ይስጥህ
ዋውውው
አካል ይመዘናል ልብ አይመዘንም እዉነት ነዉ
መልካሙ ሙላት
ሙሉ አልበሙ የት ይገኛል?😍
እንደዚህ አይነት ስሰማ የሰርጌ ቀን ትዝዝዝዝ ይለኛል።.አይይይ ልጅነት ተመልሶ አይመጣ.
አይይይይይ አዝማሬ እውስጥነው
መልካሙ በጣም እምወደዉ ነዉ
ይህን ሳዳምጥ በጣም ይከፍኛል
ወይ ስደት ማን እንደ እናት ሀገር ትዝታየን ቀሰቀሰው
አለማወቅ ወደስደት ስነሳ ደእዋ እንደማረግ ይህን ጓደኞቸንና አባቴን ይህን ጋብዤ ነበር የወጣሁት
ወይኔ ተናነቀኝ እንባ😭😭😭😭ስሙ ማነው ግን😭😭😢
melkamu meselegn
👍👍👍👍👍❤❤❤❤
መልካሙ ዉስጥነዉ 😍😍😍😍😍
መልካሙ --ማን ነዉ ሚባል
የአባቱ ስም ማ ን ነው??
የት ይገኛል ሙሉ ዘፈኑ
ነውሬን የሚነግረይ አንድ ወንድም አጥቸ በአመቴ አገኘውት ለፍቸ ታክቸ ዋው ይመችህ
ልክ ነሺ ትክክል ብለሻል እህት
ነውሬን የሚነግረኝ አድ ወድም አጥቼ ባመቴ አገኘሁት ለፍቼ ለፍቼ. አዝማሪ ውስጤ ነው
ወተቱን ብገፋው ሽፋ ሁኖ አደር አይ ሀገሬ ሽፋ ወልቃይት ጠገዴ እንዴት እኮ እደምትናፍቂኝ
አይዞህ ዳኒ ሁላችንም ነን
እረአሀገሬ፣ጎደረ
መልክሙ ውስጤ ነው
መልካሙ
እህህህህህ ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ አሁንስ ሆድ ባሰኝ😨😓
አይዞሽ. እህት. ሁሉም. ያልፋል. በትግስት. መጠበቅ ነው. አይክፋሽ
ዋው ታምራላችሁ
አዱ ገነት
ከቻችክ ሙሉውን እውርደዉ
We can do noting just God bless you all from him 💚💛❤️
ወሎ ናፈቀኝ......
እፉፉፉፉ ስደት ግን በጣም ያሳዝናል ሁላችን ኮሜቶች ስደተኞች ብቻ ነን በዱአአንረሳሳ እፉፉፉ
አይይይ😢
ምን ይደረጋል
yageri azimari masresha mehari from america
እረ አገር እምንገባው መቸ ነው አይ ዱንያ እዲህ ናት በቃ
sofey ayalew አይዞን መቸም ባልፍ እናየው አለን አንችው አየይ እንዴው ረ እዳልኝ
ኧረ ማነሽ ባክሽ ዱንያን የምትጠሪ? ስምሽንና ማንነትሽን ፃፊልኝ
👌👍👏😍
Ebakachihu yezihn sewuye mulu zefenun lakulgn. Melkamu Mulat new simu gn sifelgew aymetam
ዋይልኝ ሰረጉ ትዝታየ መጣ
አማራነትኩራትነው።አካል፣ይመዘናል ልብይ፣አይመዘንም፣እየሰሞመቻል፣ያንም፣ያንም
እዛው ቻለው ሆዴ 😭😭😭
መሌ ዉስጤ ነዉ
እዳልኝ😓
አዝማሪና ማስቆ ውስጢነው
ዋው.ይመችህ
hi
ሆድ ባሳኝ ትዝ አለኝ ልጅነቴ ወይ ስደት
እውነትነውአይይይይይይይይአገሬ
እጭ አሁንስ ያበጠው ይፈዳ አገሬ እገባለሁ
ወይኔ
አገሬ ለገባ ነዉበቃኝ
ኡፍ ይህን ስሰማ ልጅነቴን ጓድኛቸን ያስታውሰኛል
💜💜💜💜💜💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💜💜💜
አይይይይይይይይይይይይይ
ስዴት እስከመቸ??
፡፡ጠኘጠየአሀአአኘነጨእ ሥነ ሥራዎች
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትዝታየ.አገሬ
እውነት ነው
wwww Bichegna Negn sisemak yamegnal,, Enibayyy Bayiinie yimolal,lik ede tedy 1 negn
ጥሎብኝ አዝማሪ እወዳለው
እህ አካል ይመዘናል ልብ አይመዘን እየሰሙ መቻል ያንንም ያንንም
betam amesegnhalehu hulem silante shilela bota alegn
😭😭😭😭
Music ethopia
❤
ወይ እናቴን አስታወሰክኝ
yalekew Hulu yamerale yeheger leje ere Lela awutalen tefahe Eko
ኡፍ
ኡፍ
መገን
sade hussen ኡፍ
uffffffffff lib yinekal
ነወሬን የሚነገረኝ አንድ ወንድም አጥቸ ነውሬን አገኝሁት ዋትቸ ዋትቸ ኡፍፍፍፍ
ነዉሬን የሚነግረኝ አድዉደም አጥቸ ባመቴ አገኘዉት ለፍቸታክቸ እዉነቱን ነገርከኝ
ትዝታየ መጣ
wynie temari eyalhu betamnaber yemsemaw
ምግንየሰዉአገር
Wooooow
ኧረዳልኝ እኔስ መገን ልጅነቴ ፈጀሁት በስደት ቆይ ምን ይሻለኛል እስከመቸድረስ
ኡፍ
sade sade አብሽር ሁላችንም ነን
ሠአዳ መሀመድ
መኩሸ ደህናነሽ ያገሬ ልጅ
sade sade አለሀምዱሊላህ ደህናነኝ
Yene Mar ayzosh😭 enem endachew nge
ቆራጥ ሁኚ ውዴ በውሳኔሽ ጽኑ ሁኚ በዚህ አመት እንዲህ አደርጋለሁ ካልሽ ለማሳካት ሞክሪ ካልተሳካ አሁንም በዛው እቅድሽ መጉዋዝ የለብሽም መቀየር ባንስ አቅጣጫ ከሄድሽ ላንቺ መቼም ሳትኖሪ ትቀሪያለሽ so የወጣሽው ለአላማ ነው ካልተሳካ ገብተሽ ለራስሽ ኑሪ ከምሬ ነው እኛ ሀረብ ሀገር የለነው ትልቁ ችግራችን 1 አመት አልሳካ አልሞላ ይለናል በዛው 2ተኛው አመት ይመጣል ,,,,,,,,7 እና 10 አመት በስደት ያለምንም ነገር ግዜያችንን እናቃጥላለን
ayzachu yagere ljoch endwetachu atkerum tmelesalachu ke azmariwu yilk ynante comment enen hod basegni
ኦፍፍፍፍ አቦ ይመችህ
yihnin sesam ebay yemtal edaw men yshalgai tezet albeg
wowowww😘
+Das Pan
שרים
Yager lege ere chemerebet esun demesehn tefeheben, ,
ሀገሬ የአክስቴ ልጅ ሰርግ ትዝ አለኝ አይ ሀገሬ ከፋኝ አሁንስ
😢
አይ ወሰጡ ነው
moges
እፉየሀገሬደሴምንአባቴልሁን።ሥደት
Amazing
ጥሎብኝ አዝማሪ እወዳለሁ
who is his name ? peas tell me you know whom
Melkamu Mulat YIbalal, gin mulu musikawn post bihon betam gerami musika neber
1oq
ስሙን እባካችሁ
ስሙን እስኪ ንገሩኝ
መልካሙ ሙላት
ውስጤ ተረበሸ ምን ይሻለኛል
dawut wereda
ኡ ፈፈፈፈፈፈፈፈ እረ ዘዳ
ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
thanks
እረረረረረረረረረረ። አገሬ ናፈቅሽኝ መቸ ይሁን ሀገሬ እምገባዉ
tilobign kiririto siwed betikikil shifita zeri alebign
Ethio F ikir