Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የጨዋታ እንግዳ፦ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ከመዓዛ ብሩ ጋር - ሚያዝያ 14፣2015

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 кві 2023
  • የጨዋታ እንግዳ፦ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ከመዓዛ ብሩ ጋር - ሚያዝያ 14፣2015
    #Ethiopia #ShegerFM #YechewataEngida #የጨዋታ_እንግዳ #MeazaBirru #መዓዛ_ብሩ #ተቀዳሚ_ሙፍቲ_ሀጂ_ዑመር_ኢድሪስ #Tekedami_Mufti_Haji_Umar_Edris
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 31

  • @darshweledemariam8948
    @darshweledemariam8948 Рік тому +2

    እንደ እርሶ አይነት ሰው ያብዛልን እግዚያብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይሰጦት

  • @mekonnenchanie4681
    @mekonnenchanie4681 Рік тому +2

    የዘመኑ ቅዱስ አባት

    • @wello446
      @wello446 Рік тому

      ቅዱስ ብሎ ነገር የለም ጀለስ እኛ ጋር

  • @yihenewwubet2073
    @yihenewwubet2073 Рік тому +1

    An icon religious leader for Ethiopia. May God or Allah be with him. I wish a blessings and long life with wisdom to him.

  • @user-rl4cj2uy5c
    @user-rl4cj2uy5c Рік тому +1

    የእርስዎ ዓይነት ሰዎች አንሰውን ነው
    የፈጣሪ በረከት የራቀን ፣
    እርስ በርስ የምንናከሰው !!!!
    አላህ ይጠብቅዎት! 🙏🏾

  • @Ambassel
    @Ambassel Рік тому +1

    እኚህ አባት ግሩም ኢትዮጵያዊ ናቸው::

  • @cr7abdu570
    @cr7abdu570 Рік тому +1

    ሙፍቲ ምርጥ አባት ናቸው።መዓዝዬ ኩኩ ሰብስቤ መቼ ነው የቅዳሜ ጨዋታ ላይ ምታቀርቢልን

  • @eliasshakir3052
    @eliasshakir3052 Рік тому

    Sisay Agena & Meaza Biru are top journalist!!

  • @hassen2798
    @hassen2798 Рік тому +2

    እርጅም ሀያት አባቴዋ

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 Рік тому

    Edeme ena tena yestene EDI Mubarak abtachine ,🌙🕌🕋🕋🕌🕌🕌🌛🌜🌜🌠🌠🌠

  • @user-ur6gn2vk1c
    @user-ur6gn2vk1c 7 місяців тому +1

    ሙፍቲ ሃጅ ኡመር ኢድሪስ ማለት ሰዉን ለሰዉነቱ የሚያከብሩ በዘር በቇንቇ በከለር የማይለዩ ፍተሀዊ ታላቅ መምህር ናቸዉ እሱወን የሚጠጠላ አሏህ በሰዉቅርፅ ፈጥሮት የከርከሮ እና የዚንጀሮ ፀባይ ተግባር ያለዉ ሰዉነዉ መጀመሪያ ሙፍቲን ለመዉደድ ሰዉመሆን ያሰፈፈልጋል

  • @-mayamamedia1503
    @-mayamamedia1503 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduLbasit-yl3lw
    @AbduLbasit-yl3lw Рік тому

    ALLAH EDME KE TENA GA YESTEWOT ABATE

  • @yisehakibrahim438
    @yisehakibrahim438 Рік тому

    Truthfulness leads to righteousness righteousness leads to paradise as the prophet Muhammad peace be upon him said

  • @yisehakibrahim438
    @yisehakibrahim438 Рік тому

    Only ALLAH knows who is indeed truthful.

  • @engidawereta6565
    @engidawereta6565 Рік тому

    Tekedam haji mufti eumer talak abatachin ersiwen yemesele abat fetari yabizalin edmena tene yisitilin ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @wello446
    @wello446 Рік тому

    የሙስሊም ኢድ ሲደርስ አዲስ ነገር ማቅረብ ፍላጎት ከለላችሁ መደጋገሙ አላስፈላጊ ነው ዝብላችሁ ባላየ ማለፋ ጥሩ ነው ያስተዛዝባል

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Рік тому

    ሃጂ ኡመር በዚህ ደረጃ ከፍረዋል ለምን ጳጳስ አይሆኑም!!

    • @hassen2798
      @hassen2798 Рік тому +1

      የጅሀነብ እራት እይዞህ

    • @sumeyanuredin8458
      @sumeyanuredin8458 Рік тому +1

      @@hassen2798 አንተ መሃይም ጀነት የናትህ ኩሺና መሰለህ!

    • @hassen2798
      @hassen2798 Рік тому

      @@sumeyanuredin8458 እ ሴቶች ናችሁ እዴ. እናንተ ታርጋላችሁ. ጅሀነብ ብዙዎች እናንተ ናችሁ ብለውን የለ. የኛ ነብይ አለይሂ ወሰላቱ ወሰላም. ስራችን ስርተሽ እዳትሂጅ አርብ ሀገር እድሚሽንም እምነትሽንም ሙክሽንም አበላሸሸ. አለመታድል ነው

    • @user-rl4cj2uy5c
      @user-rl4cj2uy5c Рік тому

      ባለማወቅሽ
      ትዳፈሪያለሽ!
      አላህ ይገስጽሽ!

    • @user-ur6gn2vk1c
      @user-ur6gn2vk1c 7 місяців тому

      ሙፍቲ ልዩ ናናቸዉ

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r Рік тому

    I love him

  • @ererc
    @ererc Рік тому

    እናንተ እንደምታንቆለጳጲሱት ሳይሆን እሔ ወንጀለኛ ሼይባ በስልጣን ዘመናቸው ለፈጸሙት ወንጀል ለፍርድ መቅረብ አለባቸው!!!!!