#Zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

КОМЕНТАРІ • 266

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  Місяць тому +22

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad Місяць тому +1

      አህለን፤እስታሊን፤ጀግናዉ

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad Місяць тому

      ዲል፤ለፍኖ፤ለአማራ፤ተራራዉ

  • @Light51178
    @Light51178 Місяць тому +38

    ስታሊን በውነቱ መድያህ በጣም የተከበረ የሚያደርገው ዋና ምክንያት፡ ተባለ ሳይሆን፡ መረጃና ማስረጃ፡ እጅ ከፈንጅ፡ ኣሰኝተህ ፕሮፈሽናል ኣቀራረብ ስለሆነ ነው። ኑርልን።
    ኤርትራዊ ነኝ፡ ስለ እውነት መመስከር ሰው መሆን ብቻ ይበቃል።

  • @yoseftsegay8775
    @yoseftsegay8775 Місяць тому +20

    I always sense the truth of life via living when i watch your media. long live እስታሊን!

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Місяць тому +21

    እሥታሊን የምር በጣም አከብርህ አለሁ ትልቅ ሠውነህ ❤❤❤አማራነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-vt4hu3hi9z
      @user-vt4hu3hi9z Місяць тому +1

      ለንጮ... እንደ መሳይ መኮነን "ትግራይ ለማጥፉት አስር ሚሊዮን ኦሮሞ መመደብ ይቻላል" እያለ ሲፎክር እንዳልነበረ አሁን ምን አስቦ ነዉ የትግራይ ተቆርቋሪ ለመምሰል የሞክረዉ? ለማያዉቅሽ ታጠኚ አሉ እትየ ማን ነበሩ ,,..ለማያዉቀዉ ሰዉ ጓደኛ ነኝ ካለ ? ምንስ ቢል ምን ይገርማል? ወጣት ነኝ ለማለት ነዉ?!!!

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Місяць тому +5

    Eritrea is three times the size of belgium.Eritrea is relatively small among african nations but it is larger than so many nations.kudos Eritreans

    • @user-fg1eu2yi3u
      @user-fg1eu2yi3u Місяць тому +2

      You're right ✅ Belgium 🇧🇪 is around 30.000 Squier KM
      while Eritrea 🇪🇷 is morthan 100.000 Squier KM
      I'm Sure Eritrea 🇪🇷 is 4 times bigger than Belgium 🇧🇪

    • @solomontadele9166
      @solomontadele9166 Місяць тому

      ዋጋ ለይብሉ ጉራ።

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 Місяць тому +18

    እስታሊንየ እድሜ ከጤና ይስጥህ ጹሩይ ትግራዋይ ወዲ ዓደይ ትግራዋይ በርትዕ ክፉእ ኩሉ የርሕቐልካ

  • @sideside5695
    @sideside5695 Місяць тому +5

    Thank you Stalin for your integrity and honesty , God bless you and your family ❤🙏

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil Місяць тому +25

    አገኘሁ ተሻገር የትግራዮች ነገር አስቀነኝ ነዉ ያለኝ
    ቀንተህ ትሞታለህ አንደ ተጋሩ ለመሆን
    እንደ ተመኘህ ትቀራለህ
    የተጋሩ ጥንካረ ተፈጥሮ ነዉ እንጅ
    ማስመሰል አይደለም

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 Місяць тому

      ስታሊን የእናንተው (በትግራይ ዲያስፖራና በትህነግ መሪዎች መካከል) የነበረው ውይይትና ምክር ተጠልፎ ቢወጣ ኖሮ ከዚህም በላይ የከፋ ነው።
      የትግራይ ዲያስፖራ የአንድ ወር ፔይ ችክ እንዲያዋጣ።አ/አበባን ስንቆጣጠር ከነወለዱ ይመለስላችኋል፣የአሜሪካን ጎዳና እየተንከባለላችሁ ዓለምን ጉድ አሰኙት፣ወዘተ እየተባላችሁ ያደረጋችሁትን ሁሉ ታውቃላችሁ !!
      አብዛኛው አማራ አልዋጋም እያለ ጥቂቶቹ ተዋግተው ነው የትህነግን ኃይል የሰበሩት።ዛሬ ግን ነገር ተለውጧል።አማራው ባኗል፣ነቅቷል፣በአንድነት ተነስቷል !!!💪💪🛑🛑💪💪

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Місяць тому +3

    አስታሊን ክብረት ይሐብካ ሐጎስ ይሐብካ ሐቂዩ ናይ ቢኒ ዓወት ናይ ኩሉ አፍሪቃ ዓወትዩ ነዚ ዘይተረድኦም ድኹማት ምሕላዎም ዘኽፍርዩ ።
    ጽቡቅን ዕቤትን ዘየፍትወሎም ሐሳዳት
    እቲ ዓወት ዉልቃዊ ጥራሕ አይኮንን መላእ አፍሪቃ ዓወት ኩርዓትዩ ።
    ካልዕ ኔሩ እንተዝኸዉን ምስ ገበታ ሐሶት ሓዋዊሶም ክዛረቡ ድቃስ ምሳአኑ ኔሮም ።ጽቡቅ ዘየፍትወሎም በሎም ።ነዞም ከምዚኦም ጉግ ማንጉግ ።
    ቢኒ ብርክኻ ይጽናዕ ንዓኻ ዝወለዱ እድመን ጥእናን ይሐቦም።🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @alemasgedom5391
    @alemasgedom5391 Місяць тому +4

    ስታሊን ሓወይ ናይ ብዓል መሽረፈት ነገር ከምወዮ ኣቦታትና ዝብልዎ ሓቅያ ዘይብላ ምዓኾርስ ማይ ሰትያ አትጠርጥር ይብሉ ሞት እንተኾነ ኣይቀርን እሞክራለሁ ኸምኡ እዩ። ንስኻ ግን ሚዛናዊ ኾይንኻ እትሰርሖ ስራሕ ኣትሪርኻ ቀፅል ንዓኻን ስድራኻን ዘመንኹም ይባረኽ ዓድና ትግራይ'ን ሠላምና ትኹነልና።

  • @yoseafberhereda8387
    @yoseafberhereda8387 Місяць тому +14

    ሌንጮ ብቻ ኣይደለም ውሽት የብልፅግና መርህ ነ

  • @MulgetaBrhane
    @MulgetaBrhane Місяць тому +10

    ትለያለህኮ እስታሊኖ❤❤

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 Місяць тому +9

    በስመዓብ ወይ ጉድ አገር የሚመራው በቃ በእንደዚህ ሰዎች ነው አገኘሁ እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ጉዳይ በእኔ እጅ ነው ያለው ሰውዬ በትክክል ሰው ነው ግን
    ስልክ በምንም በማንኛውም ቴክኒዎሎጂ ከየትኛውም ግለሰቦች መጠለፍ መከላከል እንደማይቻል እንኳ አያውቁም

  • @taybaMohammed-in4xv
    @taybaMohammed-in4xv Місяць тому +8

    ጀግና ሥታሌን ኡነት

  • @davidadam113
    @davidadam113 Місяць тому +2

    Brother the honest media person i have seen in Ethiopia Grate Grate job

  • @TsgabuDesta
    @TsgabuDesta Місяць тому +2

    ብጣዕሚ ጎበዝ እተቅርቦ ምስማስረጁኡ እዩ ቡቁዕ ጋዜጠኞ እድመ ይሀብካ

  • @bettygebru2975
    @bettygebru2975 Місяць тому +3

    Yes you are right, the war costs us a lot so sad!

  • @zxtsf
    @zxtsf Місяць тому +2

    You stand for TRUTH ❤

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 Місяць тому +2

    Thank you Stalin

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Місяць тому +1

    እንኮን ደስአላችሁ ዘመዶች ተባረኩ ኮራንብህ

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 Місяць тому +2

    Stalin you've captured valuable info for Tegaru's reconsideration of all round future plans.

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Місяць тому +1

    ታማኝ ድሮም አልተዎጠልኝም ለግሉ ገንዘብ ለመሰብሰብ ነበር በ ዎናው ጊዜ ድራሹ ጠፋ አትመኑት😢😢😢

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 Місяць тому

    Long life for Ethiopia under aby Ahmed leadership peace for Ethiopia under aby Ahmed leadership abshir abichu Allah bless you

  • @sabri5460
    @sabri5460 Місяць тому +5

    ቂቂቂቂቂ አየ ዬዬ ለንጮ ከብቱ! አውሬው! ጭራቁ! ሰው በላው ቀጣፊ አጭበርባሪ ጨካኝ አራጅ ደመኛ!!!

  • @samueltekle7430
    @samueltekle7430 Місяць тому +1

    Thank you, Stalin, for your thoughtful compliment about Biniam! Let's all promote peace and rationality. Sadism is never the answer.

  • @user-bk9dk3jg8h
    @user-bk9dk3jg8h Місяць тому +2

    We are all are proud of him

  • @Xuruwatqabirarar
    @Xuruwatqabirarar Місяць тому

    እና መሰግናለን ኖርልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asfawtihune1095
    @asfawtihune1095 Місяць тому +1

    ጎበዝ የመረጃ ሰው ነሽ

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 Місяць тому +1

    ወይይይይይይይይ!!!!! እስታሌን ገደልከን እኮ በሳቅ እኮ እዋይ እዋይ you kille us man……kkkkkkkkk

  • @user-vt7tt4dz5p
    @user-vt7tt4dz5p Місяць тому +4

    እሥታሊንየምርጣምአከብርህአለሁትልቅሠውነህአማራነኝ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰ትክክልድልለአማራፋኖ

  • @yalewderese9911
    @yalewderese9911 Місяць тому +6

    ጥንቆላ ከንቱ ኮንፊደንስ ይሰጠው ካልሆነ በስተቀር ከምንም አያድነውም

  • @user-rv2fl8ug5s
    @user-rv2fl8ug5s Місяць тому +4

    We need peace !

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 Місяць тому

    እዛየተገደመዉ እባብ አነተና የህወሓት ባለስልጣኖችን የሚወክል ሰይጣን ነዉ እሷን አያጠቃትም የናንተን እባብነት ነዉ የሚናገረዉ ስለዚህ እራስ እራሳችሁን ብለን ቀጥቅጠን መግደል ነዉ እባብ እንደዚህ ነዉ የሚደረገዉ።

  • @user-br9ig5ji7q
    @user-br9ig5ji7q Місяць тому +6

    እስታሊን 🙏🙏🙏💙💙💙💙💙💙💙💙

    • @naliru6096
      @naliru6096 Місяць тому

      ቢኒ የሕርርዶ ኣቢልክን

    • @user-br9ig5ji7q
      @user-br9ig5ji7q Місяць тому

      ባርያ መን ይብሉካ🤮🤮🤮

    • @user-cz1zz2gk2g
      @user-cz1zz2gk2g Місяць тому

      ​@@naliru6096 ባራዬ ናይ ኦሮሞ ህርር ኢልክን ሚሽ ኪኪኪ ።።ኤርትራዉያን ንባሃል

    • @mihretabdebesay3468
      @mihretabdebesay3468 Місяць тому

      ​@@naliru6096men eyu Bini ke 😅😅😅

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Місяць тому +4

    አሚን የሚሉት ነገር 😅😅😅ወዮዮዮዮዮ

  • @muluw4250
    @muluw4250 Місяць тому +1

    Dr Abiy!!! lemin sira bileh wede Saudi aguwaguzeh ahun wede wegenachew behiwet endigebu atitagelim yihin kalarek gif new???

  • @samuelkidane94
    @samuelkidane94 Місяць тому +1

    Thank you Estalin Hagos kulatna

  • @user-vt7tt4dz5p
    @user-vt7tt4dz5p Місяць тому +2

    ትክክል 👍👍

  • @Peaceonearthforall
    @Peaceonearthforall Місяць тому +2

    Tegaru in the DMV area are waiting for the former OLF individual for his arrival.

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Місяць тому +1

    ልመናችሁ አሰለቸን ከቤቱ ተፈናቆሎ እሚልሰው ያጠውን ብንረዳ ምናለበት

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353 Місяць тому

    ታማኝን ወሥደህ አበበን ለኛ ተዉልን ዕንኳን ፋኖ አበበ በለዉን አንተን ዕያዳመጥን ነዉ ።

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 Місяць тому

    ስታሊን የአምባሳደሩን ነግግር ተቀበለው ዝም ብለህ ለምን ብለህ ክጠየከኝ ? ኧናንተ ከነሱ ስር ሁሌም አትጠፉም

  • @user-vt1fi4wc6x
    @user-vt1fi4wc6x Місяць тому +4

    💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @user-my6qb9yj2d
    @user-my6qb9yj2d Місяць тому +3

    ❤❤❤❤

  • @Andualemadamu
    @Andualemadamu Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Місяць тому +2

    ለጮ ባቲ ለማድረግ የፈለገው በአንድ ወቅት አብይ አህመድ ሲሳይ አጌናን አመስግኖ ባሪያ አድርጎት እንደቀረ እስታሊንም ጔደኛየ ነው ስለው እንደ ሲሳይ አጌና ባሪ አደርገዋለሁ ብሎ አስቦ የተናገረው ነው!!!

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 Місяць тому +2

    ሚሊሽያውን ስንቅና ጥይት እየከለከሉት ነበር ።ለርዳታ የተላከው ገንዘብ በብአዴን መሪወች ቁጥጥር ስር ነበር።

  • @user-ly8eb9hd7t
    @user-ly8eb9hd7t Місяць тому

    Stalinye ❤❤❤❤

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw Місяць тому +8

    ስታሊን፦ አንድ ነገርን አርጋግጥልን፡፡ ህወሀት ያንን ሁሉ ወጣቶች በጦርነት ማግዶ (ከስምንት መቶ ሽህ በላይ ይባላል ቁጥሩ) አሁን ተመልሶ ገዳዩ ከአብይ አህመድ ጉያ ውስጥ ተወሽቆ መገኘቱ ትክክል ነው ብለህ ታምናለህን??? የትግራይስ ህዝብ ለታይታ ሳይሆን ከሀቅ አኳያ ከልብ አያሳዝንህምን??

    • @bizet3498
      @bizet3498 Місяць тому +1

      ፋኖ ለምንድነው የሚታገለው አማራ ብአፉ ሁሉም ፋኖ ነው ጫካ አልወጣም እንጂ ለምን ይመስላሀል እሄ ከመለስክ የጠየከው ይመለስለሀል

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +5

      ​@@bizet3498አሪፍ መልስ ፋኖ ሚታገለውማ ህወሓት ልምን ከፕፕ ታረቀ ብሎ ነው

    • @alganesh-xe4yb
      @alganesh-xe4yb Місяць тому +3

      @Dimoreangaw ene yemigermegn ene Agegnehu Teshager snt Ethiopiawian be milion yemikoteru bezih tornet endaschereswachew lemn atnagrm tgray ema sew belawoch simetubachwe lehlwnachew taglew ashenfew agerachew temelesu Jegnoch ye Jegnoch zer TDF zerachew yibarek

    • @GeatishGeatish
      @GeatishGeatish Місяць тому

      ቆሻሻ አህያ ጥፋ

    • @user-gy6zx8ts5t
      @user-gy6zx8ts5t Місяць тому

      ​@@bizet3498እንዳልከው ከብልፅግና ጉያ ቢገባ ኖሮ ገና በጊዜ በወረራ የተያዘብን መሬት እናገኝ ነበር ራሱም ለህዋሀት መሪዎች በግልፅ ነግሯቸዋል መሬቱ የናንተ ነው አውቃለሁ ግን ብመልስላቹህ ስንዴ ሳይሆን መሣርያ አስገብታችሁ ልትገለብጡኝ ትችላላችሁ አልሰጣችሁም ግነ የሚቻል ከሆነ የሚፈልጉትን ለማግኘት መደራደር ችግር የለውም

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 Місяць тому +1

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
    #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @AbebaHagos-i9r
    @AbebaHagos-i9r Місяць тому

    Amara macheme sehetatune aymenem. batame yaszenallu fatare lebe yesetachw❤🎉

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 Місяць тому

    Talk about the new General who talked about Welkayit!!!

  • @user-cc5cy6vo9e
    @user-cc5cy6vo9e Місяць тому +3

    ቀጥለበት ጂግና ወንድሜችን❤❤❤❤❤

  • @wedikahsay4308
    @wedikahsay4308 Місяць тому

    YeGud Ager !!! Just when we think 🤔 we can't go any lower, they manage to take us to another level of Low. I feel sorry for the people affected.

  • @user-do4ps7vi7x
    @user-do4ps7vi7x Місяць тому

    ጉድ በል ጎንደር ገና ጉድ ይሰማል ዘንድሮ

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 Місяць тому +1

    Ethiopia yemetabalew agerr meneshawa Tigray hono kebeshasha yemeta andd furishka Ethiopiawian mehonchewen alakem yelal tigrawayen yehe immama fishka

  • @mintetadesse79
    @mintetadesse79 Місяць тому

    ለምን አትገነጠሉም ሁሉም ኢትዮጵያዊ እርፍ ይል ነበር አዳነች አበቤ ተገንጠሉ ብላ ፍቅዳላችዋለች ሂዱ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Місяць тому

    ኣቦይ ፈቓዱ ባዕሎም ይነኣዱ ለናንተ ለዛራ ቡድን

  • @jemalnegash3124
    @jemalnegash3124 Місяць тому +1

    ስታሊን ጀግና ጸረ ጠንቋዮች ግን የተኛው ጨለማ ይሻላል የ 27 አመት ወይስ የፖስተሮች የ 6 አመት ጨለማ ካሃዲዎች

  • @mengestabbelayneh8472
    @mengestabbelayneh8472 Місяць тому

    ሰታሊን ትክክለኛ ዘጋቢ ነው ቀልድ የለም

  • @user-es6vm6er8e
    @user-es6vm6er8e Місяць тому

    z yigerm information about Abiy;s call conversion.

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Місяць тому

    በትግራይ ሕዝብ በስደት ያሉትን ዘር ተኮር አድልዎ ግፍ ተሰርቶባቸው ከሆነ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ይፈርዳል።

  • @user-zl4op5dc6j
    @user-zl4op5dc6j Місяць тому

    ከተማውእ ላይ እድስማነው ግን እነሽመልስና ኬሮ ነጌኛ በጥምርት ክነብራኑ ጁላ ጋ የተገናኝ የውእጪ ክንፍ ያለው ጁአርነ ጨምሮ፣ነው ሤራውእነ የጠነስሱት መፍእነቅለ መንግስእቱ አይቀሬ ነው።እንግዲ ከተማአው የስማውእን ለማየት ጓግታል ውእሬው ጠቅላላ በሹክሹክታ. ተዛምታል።እኛም እንግዲህ. የድእርሻችንነ. እናብርክታለን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ለዓገር. የሚከፍእል ውእለታ ነው።

  • @STAMA123
    @STAMA123 Місяць тому +4

    በትክክል ጥንቆላ😂

  • @JKGedlu
    @JKGedlu Місяць тому

    የዛር ሚዲያ፤

  • @mamexutamare4198
    @mamexutamare4198 Місяць тому +2

    ብርጌድ ንሐመዶ የወያኔ እና የ አቡሽ። አህመድ የ እጅ ስራ ውጤት ነው አንድም ኤርትራዊ የለበትም ።

    • @barcoteabenet1511
      @barcoteabenet1511 Місяць тому

      እኔግን አሁንም ወያኔ ትላለህ አንተ ኃላ ቀር ቆይ እናንተ ህግደፋውያን ኧረ ፀበል ሂዱ ወያኔ የሚባል ብዳ ሳይበላቹህ አልቀረም በስመአብ ጉደኞች ሰማይ ቤት ሄዳቹህ ወያኔ አለ ሳትሉ አትቀሩም ኪኪኪኪ

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l Місяць тому

    የባለጌ ንግግር ህን ከዘንዶ ጋር አወዳጀህ

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 Місяць тому +1

    Hope DC gives him a hard time and removes him. He ones said, "The Amhara people's blood has to be shed to give birth to Oromo, just as a woman bleeds before giving birth."

  • @GebratThePeasant
    @GebratThePeasant Місяць тому +4

    ስታሊን ንገረው ለ ከሓዲው ዘር ማጥፋት ጦርነት ዋና ኣስተባባሪ ኣትለትሃይሌ ገብርስላሴ ክ ኣምስት ጥይት ኣንዱን ትግሬ ኣልስትም ያለው ። ኣይረሳም !!!!

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 Місяць тому

      Tigre alalem

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 Місяць тому +1

      ​@@biniamGere6502 Amhara newe yalew?

    • @KirosAberra
      @KirosAberra Місяць тому +1

      @@biniamGere6502 ውግያው ከፋኖ ጋር ነበር አደል?

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 Місяць тому

      @@wediofla3230 amaram alalem haile nitsu sew new eyalku aydelem tigre yemil Kal gin altetekemem yetenagerewn degmo mayet yichalal.

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 Місяць тому

      @@KirosAberra haile nitsu sew new eyalku aydelem tigre yemil Kal gin altetekemem yetenagerewn degmo mayet yichalal.

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh Місяць тому +1

    ይህ እኮ በትግራይ ወረራ ጌዜ የተደረገ ውይይት ነው እንጅ. ባሁኑ ስአት አይደለም ስለ ታማኝ አላውቅም ግን አበበ በለው. ባሁኑ ስአት የአማራን ህዝብ ትግል በከፍተኛ የሚደግፍ ነው ትግራይ እኮ ከአማራ ህዝብ ጉርብትና ሱዳን ይበልጠኛል ያለ ነው ግን. እንትን በጣም እማደንቅህ የምትዘግበው ሁሉ ይመቸኛል እቅጫን ነው. የምትናገር. አሁንም እውነቱን በመናገር ቀጥልበት. እፕደራ በምድር ላይ ያለውን ነገር

    • @mihretabdebesay3468
      @mihretabdebesay3468 Місяць тому

      ena beza gize eko tegray ke somali ena ke Eritrea ga hunachu setwegut neberachu.

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Місяць тому

    SENTUN AWAREDE! Yetkeneru yemimeslun Wedeku!😢 AGERITUN yemiseleyelate Atach! Ye hulum Haimanote Abatoch tesasatu!😢😢😢

  • @user-oi3if8wp7r
    @user-oi3if8wp7r Місяць тому +2

    አማራ እንደ አንተ ግማሽ አክቲቪስት ቢኖረዉ በቃ ምን ልበልህ በጣም ነዉ የማከብርህ

  • @zaidbeyene7868
    @zaidbeyene7868 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Derese-sh7dk
    @Derese-sh7dk Місяць тому

    ስታሪልን በአሁኑ ስአት ወደየትኛውም አርባገር በህጋዊ መንገድ ለስራ ለመጓዝ ኦሮምኛ መናገሮ ግድ እንደሆነ ታውቀለህ ?

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Місяць тому

    Thanks Stalin for your information. Sorry for Aghegnhu.Hero Biniam Ghirmai African son Eritrean. Abiy witchcraft is like King Saol.

  • @berhan5743
    @berhan5743 Місяць тому +1

    ❤🎉

  • @YG-xk7gm
    @YG-xk7gm Місяць тому

    ድሮ በገዳማት ስም ለጉንቦት7 በየበቴ ክርስትያኑ እየዞሩ ህዝቡን ይዘርፉት ነበር including ተጋሩ።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Місяць тому

    የትግሬ ሚዲያ መሆኑን ሳላውቅ ከፈትኩት

  • @user-ci5ro4fg4w
    @user-ci5ro4fg4w Місяць тому +2

    ኢትዮጵያውያን በትግራይ ሕዝብ ለፈጸሙት ግፍ መቸም ፈጣሪ ዝም ብሎ አያይም የጊዜ ጉዳይ ነው፣

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Місяць тому

      ምንድን ነው የምታወሪው የኢትዮጵያ ህዝብ የምትይው ሲጀመር ያንቺው ሕወሀት እና ብልፅግና ለፈፀሙት ....... ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የምትሉት ጦሱን ውሰጀ ያንቺ ህወሀት ባመጣው ጦስ የኢትዮጵያ ህዝብ ዋጋ ለከፈለ ድንጋይ እራስ....

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Місяць тому

    በኢሬቻ የሚያምን መሪና አማካሪዎቹ ሌላ ማንን ሊያምኑ ይችላሉ? ስለኣሬቻም ጠቃሚነት የሚናገር መሪ በጠንቋይ አማኝነቱ የተረጋገጠ አይደለምን? ኢሬቻ ሰው እየታረደ ግብር የሚደረግለት አይደለምን?ይል ብቻ በቂ ነውና።

  • @abadifetaw3201
    @abadifetaw3201 Місяць тому +2

    🥰🥰✅✅

  • @AaAa-gi5kb
    @AaAa-gi5kb Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 Місяць тому +1

    Comedy 🎭 and information together Stalin ትለያለህ 😂

  • @habtuhaile1104
    @habtuhaile1104 Місяць тому

    ይህ ሰው ሊክደው የማይችልና ደህና አድርጎ የአማራ ነፍጠኞች አፋቸዉን የሚያስይዝልን እና ያረጋገጠልን ቢኖር ከንግግሩ ደግማቹሁ እንድታደምጡት የምፈልገው "የትግራይ ራያ" በማለት የአማራ ያለመሆኑ ነዉ አስረግጦ ጮክ ብሎ የተናገረዉ ምስክርነቱ ነዉ::

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Місяць тому

      @@habtuhaile1104 ቅዥታም ኮሬን ኔጌኛ መሰከረ እና ምን? ታሪክ ተናገረ ላንተ ጅል!!!

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 Місяць тому

    Talk about Ertrea who captured our Tigrean territory!!!
    When TPLF captures more our Amhara territory ,Ertrea will capture more Tigrean territory!!!

  • @ahmedumar817
    @ahmedumar817 Місяць тому

    Ethiopia colonial empire now at its worst final dying stages. So like wounded animal who fight back like hell

  • @AbeerSanad
    @AbeerSanad Місяць тому

    3:51

  • @FikaduGoshu-ru2uo
    @FikaduGoshu-ru2uo Місяць тому

    Hi źaramediyanet

  • @user-dk5rn6rb5e
    @user-dk5rn6rb5e Місяць тому

    Sound problem

  • @AbduletifA-tu7di
    @AbduletifA-tu7di Місяць тому

    ማንም ቢያሴር አብይን መነቅነቅ አይቻልም ። ወያኔንም ወደ ፌደራል ስልጣንም አይመጣም ተስፋ ቁረጥ ጀለሴ

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 Місяць тому +1

    ጉድ ነው የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት በስመ ተፈናቃዮች ገንዘብ ለመሰብሰብ ሲነጋገሩ

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 Місяць тому

      ስታሊን የእናንተው (በትግራይ ዲያስፖራና በትህነግ መሪዎች መካከል) የነበረው ውይይትና ምክር ተጠልፎ ቢወጣ ኖሮ ከዚህም በላይ የከፋ ነው።
      የትግራይ ዲያስፖራ የአንድ ወር ፔይ ችክ እንዲያዋጣ።አ/አበባን ስንቆጣጠር ከነወለዱ ይመለስላችኋል፣የአሜሪካን ጎዳና እየተንከባለላችሁ ዓለምን ጉድ አሰኙት፣ወዘተ እየተባላችሁ ያደረጋችሁትን ሁሉ ታውቃላችሁ !!
      አብዛኛው አማራ አልዋጋም እያለ ጥቂቶቹ ተዋግተው ነው የትህነግን ኃይል የሰበሩት።ዛሬ ግን ነገር ተለውጧል።አማራው ባኗል፣ነቅቷል፣በአንድነት ተነስቷል !!!💪💪🛑🛑💪💪

  • @azmaraaazmara545
    @azmaraaazmara545 Місяць тому +1

    Lincho bati wushetam new be sihtet Ethiopia yegbu ye Tigray Tewlajoche addi abeba tekblew aydlem endiye sigdilachew yenebre ?

  • @ggway5503
    @ggway5503 Місяць тому

    ኤርትራ ወደ 121,000 KM 2 ናት፣ ቤልግየም 30,700 KM2 ማለት ኤርትራ 3-4 እጥፍ ቤልጅየምን ትበልጣለች ማለት ነው ።

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs Місяць тому

    የቅንየልና እስታሊን።...

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Місяць тому

    ዕድመ ንtplf ተጋሩ ኣብ ታሪኾም ዘየረፈልጥዎ ውርደት ገጢሙዎም

  • @sintawoldesenbet7973
    @sintawoldesenbet7973 Місяць тому

    ኧረ በግድ ጓደኛዬ😂😂😂😂😂

  • @EyobNegassiHaile
    @EyobNegassiHaile Місяць тому

    yeraswa aruat yesew tamaslalech ertra lay yeserut yeweyanea wetaderoch resahew barentu yesemait hawelt yekoforut mekabir resahew

  • @GgGgd-tu2we
    @GgGgd-tu2we Місяць тому +2

    የእነ ታማኝ ከአገኘሁ ጋ መደዋወል በሠአቱ ትክክል ነው አታሥመሥል ትግሬወች መተው በወረሩ ጊዜ ነው ዛሬ ለምን አመጣከው

    • @goytomtesfay9088
      @goytomtesfay9088 Місяць тому +2

      ለታሪክ ይቀመጣል ያንተ ወራሪ ነትን ነው እሚነግርህ ማስረጃ ነው ‼️

    • @gigiandom1771
      @gigiandom1771 Місяць тому

      Ante mejemerya min litaderg new tegbesbesk yehedkew kibe letekebachew neber kemesafek befit aseb

  • @mamexutamare4198
    @mamexutamare4198 Місяць тому +1

    እውነተኛ ከሆንክ እገሌ እገሌ ብለህ ስም ለምን አትጠቅስም።